Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516
ቆርቆሮ ስንት ነው ሀዊ
ለኔምአዲርሱልኝ እስኪ መርሳ
Chegerachu Men Endehona Tawukelesh Waga Atenagerum Eccciii Ware Bicha .Shuu Fayida?
እማማየለኔምታሠርልኛለሺ
ሀዊየ ቆርቆሮና ሚስማር ዋጋ ንገሩኝ እስኪ
ልጅቷ ጀግና ናት ሳኡድ ተቀምጣ አግብታ ሣትጃጃል ለዚህ መብቃቷ
ያገባ ሁሉ ተጃጃለ ማለት ነው
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አልወጣኝም ግን ብዙዉ ካገቡ ብሀላ አማቸዉ ጥፍት ነዉ የሚልባቸዉ
@@fozitube9064 ትክክል ነሽ ግን ሁሉም ባይሆኑም ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ባል ያገባ ያልፍለታል
ማግባት መጃጃል አይደለም አላህ ለወደደው ትልቅ ነገርነው
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ትክክል ነሽ አልሀምዱሊላህ ጥሩ መካሪ ባል ስላለኝ ደስተኛነኝ
ጎበዝ ነች እኔም በሁለት አመት አደ ነው ኢጃዛ እምወጣው ምንም ነገር አያታለኚም ምክንያቱም የዲሀ ልጂ ነኝ ዲህነትን መበቀል ብቻ ነው አላማየ አልሀምዱሊላህ የፈለኩትንም አሳክቻለሁ
መሸአላህ የለፋሸበትን ይብርክልሽ የምትደስችበ ያድርግልን ሀቢበቲ
ማሻአላህጄግና
እንደኔ አባት ክብር ለጠንካራ አባቶች ሽአመት ያኑራችሁ ያረብ ወላሂ ስለ አባቴ መግለፅ ቃል ያንሰኛል ባቢ እወድሃለሁ የኔ ውድ 💜
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እኔም አባቴ ይለይብኛል
አላህያቆይልሽ በጤናተገናኙ እማ
አላህእረጅሜናጤናይስጥልሽእህትዋየ
@@rahmahebri2822 አሚን ያረብ ጀዛኪሏህ ያኦክቲ
@@tube-mv4tf አሚን ያረብ ጀዛኪሏሁኸይረን ጀዛ ያኦክቲ
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ገር እንመኛለን ለጀግና አባቷ❤
እኔም እንዲህ አይነት አባት አለኝ ወንድሞቼም በጣም ለኔ ተቆርቁዋሪ ናቸው አልሃምዱሊላህ 😍ነፍ ዓመት ይኑሩልሽ አባትሽ 😍
ለልጆቹ በሚያስብ አባትና እናት እቀናለሁ የመጥፎ ቅናቻ አይደለም ሀቢበቲ አሏህ ረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልሽ
ዋው የእዎነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ያሰሩት ፈጣሪ ይባርኮት አባ
ማሻአላህ አባት ብሎ ዝም ነው እረጅም እድሜ ለአባቶች
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ እንደማመር
@@seaditube7160 ነይ እንደማመር
የኔ ውድ አባት አላህ በእዝነቱ ከደጋግ ባሮቹ ስር ያስጠጋህ የሠው አባት ድምፅ በሰማሁ ቁጥር ሁሌ እምባዬ ይፈሳል 😢 አባቶቻቹን በሂወት ካሉ አስደስቱ አባት ያላቹ ልጆች 😢
😢😢😢😢አይዞሽእህቴ.ያለሙተበበት.የለም
የኛ አባቶች መሳሪያ ነው የገዙበት 9አመቴ 😭የታደሉ ልጆች አዛኝ ሀሳቢ አባት አላቸው።ታድላችሁ
አብሽሪ ለኸይረነው
ልክ ነሺ
አብሽሪ ብቻ በህይወት ይቆዩ አባት የዚች እዱንያ መከታ ነው
በጣም የኔማ የጠና ነዉ 9 አመቴ ነዉ ግን የረባ ቤትኮን አልሠሩልኝም አልለምዱሊላህ ብቻ ማለት ነዉ
@@መድናለገሠየኔ ቢጤ እህህህህ
የኔ መልካም አባት እረጅም እድሜ ኑሩላት አንቺም በሰላም ውድ ሃገርሽ ይመልስሽ ውዴ
አባት መከታ ነው እረጅም እድሜ ይስጦት 🥰
ጀግና አባት ማለት ይሄ ነው
ይኒአባት።ትምሳቺት።ኩርኒሱይእሸይኒህት
@@fatimanigus3261 ደምሪኝ እህቴ
@@afiyatube_ እሸ
@@fatimanigus3261 እሽ ነይ ደምሪኝ ኮሜንትም አስቀምጭ ሰአት ጠብቄ እደምርሻለሁ እማ
ማሻእሏህ ጀግና አባት አሉሽ ልጂ እቁምነገር ለሚያስቡ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛቼውን አላህ ይክፈላቼው
ማሻ አላህ አባት ላላችሁ እርዝም እርሜ ከጤናጋ ከኡባዳጋር አባ አላህ ጀነትን ፍርዶስ አላህ ይዉፍቅህ አባየ ሁሌየም ዉስጤ ነህ
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለውላጆችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የኔም እናት እንደዝሁ የሚያምርቤት አሰርታለኛለች አላህ ጀዛቸውን በጀነት ይክፈል
ማሻ አላህህህ ጀግና አባት ልክ እንደ አባት አባየ ይሄን ግዛ ለራስህ ይሄን አዲግ ለራስ ስንለው አልፈልግም እኔ የምፈልገው እንናንተ ተለውጣችሁልኝ ከፍ ብላችሁ ተደስታችሁ ስትኖርልኝ ብቻ ነው ይለን ነበር አባየ ለቤተሰቦቻቺን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ አቆይቶ በሰላም ያገናነን ያረብ
ሰላት ከሰገዱ ቡኋላ መስገጃዎ ላይ መፅናት ምን ያህል አጅር እንደሚያስገኝ ያውቃሉን?የአሏህ سبحان وتعلى መልክተኛصل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦"ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለእና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋትያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ!እዘንለት።" ይላሉ።"(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል)👉 ኢብኑ በጣል(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋርይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉንይጠቀም።ፕሮፋይሌን በመጫን ፈትዋ የነብያቶች ታሪክ ያገኛሉ
አጅብ❤☝👍👍👍
እኔን እንደኔ አባት አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አሁን አንቺ ላአባትሽ በድንብ ጠብቂ ባአላህ እኔም አልሀምዱሊላህ አባቴ ቆንጆ ቤት ስሩልኝ እድሜያቸው የብረት ምስሶ ያርግልን ያረብ
የህልሜ ፈቺአባቴ ከአላህጋር የኔጥንካሬ አባቶች አላህ ሺአመትያኑራቸው
አባት ብሎ ዝም ማሻአሏህ ❤️❤️👌👌😥😥
ለብሰኳ።አለብሰም።በንሱብር
የኔ አባት ትልቅ የማያልቅ እድሜ ይስጣቸው የኔ አባት አላህ የርፍት እጀራ ይስጣችሁ 🤲🏼
እህቴ ተባረኪ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከበይ ይጠብቅሽ ብታገቢ እንኳን ንብረትሽ በስምሽ እሽ የኔ ጎበዝ
አዳዱ አባት ጀግናነው ወላሂ
ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አላህ በሰላም ገብተሽ የምትኖሪበት ያርግሽ እህት
ማሻአላህ የኔእህት አባትሽንእረጂምእርሜናጤናይስጥልሽ አላህያስደስትሽ
ማሻላህ ክብር ላባቶቻችን ጀግና አባት ናቸው ማሻላህ አላህ ጤና እድሜ ለአባቶች እናተም ምርጥ ሠዋች ናቹ ወላሂ በተለይ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አሏህ. ደስ የሚሉ አባት. አሏህ እረጅም. እድሜና ጤና ይስጣቸው
አባየ ውስጤነው የኔ አባት አላህ ይጠብቃቸው ኩርትምብየ አሉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
አንቺ እራሱ መልካም ምኞት የምትመኚ ጥሩ ሰው ነሽ
እኔም ጅግና አባትአለኝአልሀምዱሊላሸአመትኑረልኝአባቴ❤❤❤❤😢😢😢😢
እኔ ነኝ እደለጅል እናት የለኝ አባት የለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እዱኒያ ነዉ ባለኝ አልሀምዱሊላህ እነሱንም አላህ ይራሀማቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzoshmare
Abshire hubi
አይዞሽ እህት
አሏህ ይዘንላቸው እናትና አባትሽን አንችንም አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት
@@اللهملكالحمد-ظ7ش አሚን እህት
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ሀውይ ደሥ ይላል / ውደ ተምሬ ማሻ አላህ አላህ ላገሪሽ አብቅቶሽ እምትደሠችበት አላህ ያሪግሽ እህቴ አልሀምድሊላ ደሥ ብለኛል ።
ሶፍየ አሚን የኔውድ ሁላችንንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሁቤ
ኢሻ አላህ
ማሻአላህየጤናቤትያርግለሽአይ ይሂ የዱኒያ ቤት እህቶቻችንን በስድት ያለዘር ያለ ትዳር እዴዲሜቸው በጣምይግፋ ብዙ ናቸው ለምን ለዱኒያቤት ካላስምርን በሚል አላህ ከዱኒያ ማፍቅር ይጠብቅን እህቶች ግን እውቁበት ስድት እድሜቸሁን አጨርሱ
አላህ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ ምርጥ አባት እንደኔ አባት ጀግና አባት ናቸው
ማሻአላህ አላህ በሠላም ለሀገረሺ ያብቃሺ ና በሠላም እምትኖሪበት ያድረግሺ እኔም ትንሺ ነው የቀረኝ ልጨረስ 7 አመት ተጠግረሬ ነው ታዳ ብቻ የሠው ልጅ ዋናው ጤና ነው
ቁርአን አል ሸፋኡል ተምርየ ወላሂ ምርጥ ልጅ ናት
ማሻአላህ ምን አይነት ጀግና አባት ናቸው ተምራ ማቃት መሰለኝ
ማሺ አላህ ተባረክ አላህ እህት ተምር በስደት ላይ ሆነሽ ቤተስቦችሽን እዳስደስትሽ አላህ አችንም ያስደስትሽ በቤትሽ ውለጅይ ክበጅይ ቤተስቦችሽን ስላማቸውን ያብዛልሽ የራስሽ ቤት ካለሽ ብዙ አቆይ በአገርሽ ትንሽ መንቀሻቀሻ ታለሽ ግቢ ውለጅበት ክበጅበት
ኢንሻአላህ ውዴ ልክነሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. በጣም ያምራል ቤቱ የምትኖሪበት. ያድርገሽ እህቴ. እኔስ አልታደዳኩም. ስድት ልፋት ድካም ብቻ ነው. ብር ላኪ ይሄን ናህል ሌኪልኝ የሚሉኝ. ፉፉፉፉፉ. አሁንስ ስደት ምርርርር አለኝ ወላሂ ያአላህ ያአላህ. እረ ስደት በቃችሁ በለን እሪዝቃችን. በሀገራችን. አድርግልን. ያረብ. ያረብ
አሚን ውዴ አብሽሪ አንችም ለራስሽ እሰቢ ላኪ ላለሽ ሁሉ አትላኪ
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን.
@@temermohammedyimer4660 ኢሻአላህ. ውዴ
ማሻ አላህ በጤና ኑሪበት እህቴ አባትሽም እድሜ ይስጣቸው
ደምሪኝ እህት
ጥሩ አባት ስላትነው አላህ እድሜአቸውን ያርዝምላት
መሻ አላህ የኔ አባትም አሳምሮ ነው የሰራልኝ አቀራየልኝ ወላሂ ብዙ አባቶችህ አለ አልሃምዱሊላህ ❤
ጀግና ልጅ ደስ ስትል አላህ ሙሉ ህይወቷን ትደሰት❤❤❤
አንችም ማሻ አላህ ነሽ በዚህ አስመሣይ ዘመን ጀግግና ታማኝ ነሽ አላህ ይስጥሽ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
አይ ኡስሚ አተ አይናፋር ማሻአላህ ብያለሁ
ክብር ለጠካራ ወላጆች በሠላም ኑረሽ እምትደሠችበት አላህ ያዲርግልሽ
እረጂምእዲሜ ላባቶቺ እኔም ጀግና አባት አለ ኝ ሀቢቢዋ💋💋💋💋
አባቴ ብሎ ዝም እድሜቸው ያርዝምልሽ ያረቢ እኔ በሠው ሀገር 6አመቴ ምንም የለኝ ብቻ አልሀምድላህ
አችብጃአደለሽም አይዞንማማ
እደኔ እኔም 10 አመት ምንም የለኝ አልሀምዱሊላህ ብቻ ጤና ካለለ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ውድ እህት ጀግና አባት ነው ያላት እሥኪ ማሻአላህ በሉ ኮሜተሮቺ አቺንም አባትሺን አላህ ይጠብቃቺሁ በሠላም ያገናኛቺሁ የኔ የሴት ጀግና አላህ ያሥደሣሺፀ👍👍👍👍
አሚን የኔውድ ጀዛኪላህ እህቴ F
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታነዉ አሏህ መልካም የምንሠራ ያድርገን ከመልካም ባሮቹም ያድርገን ያረብ ዉድ ወገኖቸ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃቹ ተክፉ ነገር ይሠዉራቹ አብሽሩ ጠክሩ በመልካም ነገር ላይ ማሻአላህ ጎራበሉ ወደኔም
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ሰቶቸው እምትጦሪያቸው ያድርግሽ
እባካችሁ በተለ የወሎ አባቶች እባካችሁ ለብር ብላችሁ በባህር ምትልኩ አባቶች ሤቶች እየተደፈሩ እደገና እሥርቤት ሥቃይ አረ አላህ ፋሩ
ላ ማንም አይልካቸውም በራሳቸው ነው ውደ ዎላህ ወደምየ ባልፈው ነው የገባው ገን ተመልሶ መጣ ማንም አያቅም ታዳ ማነው ተጠያቅው
@@lubabayoutube5663 ትክክል
እድሜ ለወድሜ እኔም ስርቶልኛል ወድሜ 💞💞💞 እሚያምርቤትነው ያለኝ ተመስገን❤
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
አሚን፡ማሬ
አሚን
Hi
አሚን ያረብ
ማሽአላህተባረክአላህ አላህይጨምርላችሁበዱንያምበአሄራምአይለያያችሁ አላህእረጅምእድሜናጤናይሥጣቸውለአባቶቻችንያረብ
ማሻአላህ እሱም በሰላም ሀገር ገብታ የምተወልድበት ልጅችጋራ የምተድሳብት ያደራጋት ኢንሻአላህ እኔ ሰ ወንድሜችም አባቴም ሁላችሁምሁንነው የሰሩልኝ አልሀምዱልላህ
አረጂም እዲሜና ጤናይስጥልሺ እህቴዋ❤❤❤❤❤
Gobez አባት Yene አባት betam gobez ነው አላህ Edme Ena tena yistachew be slm yagenagnen❤❤☝
ዋውውውው እህቴ ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ መማር አለብን
እህቴ አይተሽ እንዳታልፊኝ በአላህ ቆርቆሮ አንደኛዉ ስንት ብር ነዉ እና ሚስማርስ ስንት ብር ነዉ ንገሪኝ
ማሻአላህ የኔ ውድ እንዳቺ አይነት ጓደኛ ባገኘሁኝ
አባታችሁ በህይወት ያሉላችሁ ልጆች እድለኞችናችሁ ወላሂ ይሄኔ የኔማባት ቢኖር ጀግናነው ብዙነገርይሰራልኝነበር አሁላይ ብዙኑገር መስራትየፈለኩ እሚሰራልኝ ሳጣ ይከፋኛል አባቴበኖረብየ ይከፋኛል እርሜ ላባቶቹ
አይዞን አብሽሪ
ጀግና አባት ነው ያለሽ አላህ ይጠብቅልሽ
እውነት ነው ሰው ከሰው ሲሆን ደስ ይላል
አህቴ ሳሎን ብቻ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ይሸጃል እንዳየሽው መልሽልኝ እህት
ማሻአላህበጣምደስይላልየጤናቤትያድረግልሽማማዩ
የአላህ ጀግናአባቶቻችንን ያኑርን የኔምአባት ጀግናነው አሁን እያመመብኝ ነው ዱአአርጉልኝ
አላህ ያሽራቸው
@@hayathh1699 አሚን እህት
አላህ ያሽርልሽ ውደ እኔም እናቴ አሞብኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
ማሻአላህ በጣም ገራሚ አባት ነው
የእኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤
ዬእኔ ምርጥ አባት፣ክብር፣ለአባቶችችች❤❤❤❤
ማሻአላህ ለአባቶቻችን አላህረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ
ማሻ አላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው የኢማን የጤና የበረካ ቤት ያድርግላችሁ ያድርግልን
የትራስ ጨርቁ በጣም ያምራል ግን አዲስ አበባ ባልሆን ታመጭልኝ ነበር
ማሻአላህ ማሻአላህ እህቴ አላህ በሰላምሀገረሸ ገበትሸ የምተኖሪበት ያረግሸ
ስንት ካሬ ነው ቦታው ማሻ አላህ በሰላም በደስታ ከቤተሰቦችሺጋ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ እኔም ለአባቴ አንድ ቅንጣት ነኝ ግን በስደት ትቸው መጥቸ ቤት እየሰራ ያለ አጋዥ እያለፋሁት ትንሺ ቀርቶኛል አሁን ትንሺ እያመመብኝ ነዉ አላህ በሰላም ያገናኝሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይብ
ማሸ አለህ ባጠም ዳስ ይለል ለእንጨት ቤት. እንዳዝህ. ኮርኒስ. ማሰራት ይቻለል ወይ. ኒገሩኝ ባአለህ
ይቻላል
ማሻ አሏህ እድለኘ ነሽ እኘ ኢንደዝህ ምሳረለን ስለ ሌለ እድሜ ሊካችን በሰውሀጋር
ወላሂ በትክክል እሀው ስንት አመቴ በስደት ቤተሰቦች እየሉኝ ምንም ሰይሰሩልኝ
ወላሂ ልክ እዳባቴ ነው ጀግና😍
እህት ከቻልሽ እቤቱን ሙሉውን ፍቶ አንስተሽ ብትልኪልን በጣም ነው ያመረኝ በሷ ዲዛይን እንዳሠራ እኔ ኬሚሴ ነኝ
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠወት አደራ እዳትከዱ
እኔ እናትም አባትም እህት ወንድሞችም አሉኝ ግን ጀግናየ እናቴ ነች።
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ ማሻአላህተባርክአላህ አላህይጭምርላት ላይክሽርርር
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሰላም ሰላም ማሻአላህ ተባረከሏህ ጎበዝ በርች አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ልአለሚን እህት ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀግና አባት ናቸው👉ጀግና ልጅ ናት እሷም
ጀዛኪላህ ውዴ
Awo welhi
የብርድስቱ ዋጋ ስንት ነው በአላህ አባቴ ወዱታል ላኪ እያልኝ ነብር
የሁሉም ሰው አባት አንድ አይነት አደሉም የኔአባት መቸምገዘቤን ከመብላትውጭ ለኔ እደልጅ ቀርቶ እደባዳ አያዝንም 10 አመት ሞላኝ አድቀን ልጀ ነይ ይበቃሻልብሎኝ እኳ አያቅም ወላሂ
አይይይይ የኛም ናቸዉ
እህቴ አይዞሽ ሰው ሁሉ አንድ አደለም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ የለፍሽበትን እምትበይው ያድርግሽ ጤኔኛ ከሆንሽ በቂ ነው ሰው የለኝ አላመሰገኑኝም ብለሽ አይክፍሽ ፈጣሪ አንችጋ ነውና
አይዞሽ እህቴ ያለፍው እልፍ ጤናሽን ደህና ከሆሽ ካሁን ቡሃላ ያለውን እወቂብት
ማሻአላህ ጀግና ተምርየ ሀዊይ በአላህ መልሽ ስልክ ተምርየ የእኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
አሚን የኔውድ
@@temermohammedyimer4660 ነይ በውስጥ ተምር
የት አገር ነዉ እማ
ድሰቱ የዉጭ ነዉ የኢተጲያ ነዉ ሰንት በር ነዉ ሀገር. ይሸለል ወይ ከሁጭ ዬትኛዉ ይሸለል
የቆርቆሮ ዋጋ ስንት ነው አሁን ላይ እስኪ ንገሩኝ የምታውቁ
አሰላም አለይኩም ወረህሙላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልሸ ውዴ አባቴም እድሜና ጤና ይሰጥሁ እሰጀም እድሜ እምኝልሁልሁ አባት ማለት አንድሁ ነው ወላሂ አንቺንም አላህ በሰላም ልሀግርሸ ያብቅሸ ማማዬ ጓድኝ ማለት እንድሁ ነው አላህ ይጨምሪልችሁ በዱኒ እንድግናኝችሁ ጀናትል ይሰብሰ ብችሁ ውዴዴአላህ ይውድችሁ ወዴዴዴዴዴዴ
በጣም ጎበዝ ናት የኔጀግና
😢ያአላህ ደስ ሲል ምንአል ለኔም ሰርቱ ሰርብራይዝ የሚረግኝ ባድኝሁ
ማሻአላህ አላህ ይምትኖሪበት ያድርግሽ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጠግም ብረድስት መግዛት አስቤ ነበር እዚሁ ሳኡዲ ይሻላል ወይስ እዛው ኢትዬ እስኪ ንገሩኝ የምታውቁ ልጆች ጀዛኩምሏህ ኸይር
Maashaa allaah❤ Abaa garii maashaa allaah❤ bab tenure😍
በውስጥ መጥቻለሁ ብረድስቱ ሲያምር ውፍረት ካለው 🙏
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516
ቆርቆሮ ስንት ነው ሀዊ
ለኔምአዲርሱልኝ እስኪ መርሳ
Chegerachu Men Endehona Tawukelesh Waga Atenagerum Eccciii Ware Bicha .Shuu Fayida?
እማማየለኔምታሠርልኛለሺ
ሀዊየ ቆርቆሮና ሚስማር ዋጋ ንገሩኝ እስኪ
ልጅቷ ጀግና ናት ሳኡድ ተቀምጣ አግብታ ሣትጃጃል ለዚህ መብቃቷ
ያገባ ሁሉ ተጃጃለ ማለት ነው
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አልወጣኝም ግን ብዙዉ ካገቡ ብሀላ አማቸዉ ጥፍት ነዉ የሚልባቸዉ
@@fozitube9064 ትክክል ነሽ ግን ሁሉም ባይሆኑም ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ባል ያገባ ያልፍለታል
ማግባት መጃጃል አይደለም አላህ ለወደደው ትልቅ ነገርነው
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ትክክል ነሽ አልሀምዱሊላህ ጥሩ መካሪ ባል ስላለኝ ደስተኛነኝ
ጎበዝ ነች እኔም በሁለት አመት አደ ነው ኢጃዛ እምወጣው ምንም ነገር አያታለኚም ምክንያቱም የዲሀ ልጂ ነኝ ዲህነትን መበቀል ብቻ ነው አላማየ አልሀምዱሊላህ የፈለኩትንም አሳክቻለሁ
መሸአላህ የለፋሸበትን ይብርክልሽ የምትደስችበ ያድርግልን ሀቢበቲ
ማሻአላህጄግና
እንደኔ አባት ክብር ለጠንካራ አባቶች ሽአመት ያኑራችሁ ያረብ ወላሂ ስለ አባቴ መግለፅ ቃል ያንሰኛል ባቢ እወድሃለሁ የኔ ውድ 💜
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እኔም አባቴ ይለይብኛል
አላህያቆይልሽ በጤናተገናኙ እማ
አላህእረጅሜናጤናይስጥልሽእህትዋየ
@@rahmahebri2822 አሚን ያረብ ጀዛኪሏህ ያኦክቲ
@@tube-mv4tf አሚን ያረብ ጀዛኪሏሁኸይረን ጀዛ ያኦክቲ
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤና ገር እንመኛለን ለጀግና አባቷ❤
እኔም እንዲህ አይነት አባት አለኝ ወንድሞቼም በጣም ለኔ ተቆርቁዋሪ ናቸው አልሃምዱሊላህ 😍ነፍ ዓመት ይኑሩልሽ አባትሽ 😍
ለልጆቹ በሚያስብ አባትና እናት እቀናለሁ የመጥፎ ቅናቻ አይደለም
ሀቢበቲ አሏህ ረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልሽ
ዋው የእዎነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ያሰሩት ፈጣሪ ይባርኮት አባ
ማሻአላህ አባት ብሎ ዝም ነው እረጅም እድሜ ለአባቶች
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
@@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ እንደማመር
@@seaditube7160 ነይ እንደማመር
የኔ ውድ አባት አላህ በእዝነቱ ከደጋግ ባሮቹ ስር ያስጠጋህ የሠው አባት ድምፅ በሰማሁ ቁጥር ሁሌ እምባዬ ይፈሳል 😢 አባቶቻቹን በሂወት ካሉ አስደስቱ አባት ያላቹ ልጆች 😢
😢😢😢😢አይዞሽእህቴ.ያለሙተበበት.የለም
የኛ አባቶች መሳሪያ ነው የገዙበት
9አመቴ 😭
የታደሉ ልጆች አዛኝ ሀሳቢ አባት አላቸው።ታድላችሁ
አብሽሪ ለኸይረነው
ልክ ነሺ
አብሽሪ ብቻ በህይወት ይቆዩ አባት የዚች እዱንያ መከታ ነው
በጣም የኔማ የጠና ነዉ 9 አመቴ ነዉ ግን የረባ ቤትኮን አልሠሩልኝም አልለምዱሊላህ ብቻ ማለት ነዉ
@@መድናለገሠየኔ ቢጤ እህህህህ
የኔ መልካም አባት እረጅም እድሜ ኑሩላት
አንቺም በሰላም ውድ ሃገርሽ ይመልስሽ ውዴ
አባት መከታ ነው እረጅም እድሜ ይስጦት 🥰
ጀግና አባት ማለት ይሄ ነው
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
ይኒአባት።ትምሳቺት።ኩርኒሱይ
እሸይኒህት
@@fatimanigus3261 ደምሪኝ እህቴ
@@afiyatube_ እሸ
@@fatimanigus3261 እሽ ነይ ደምሪኝ ኮሜንትም አስቀምጭ ሰአት ጠብቄ እደምርሻለሁ እማ
ማሻእሏህ ጀግና አባት አሉሽ ልጂ እቁምነገር ለሚያስቡ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛቼውን አላህ ይክፈላቼው
ማሻ አላህ አባት ላላችሁ እርዝም እርሜ ከጤናጋ ከኡባዳጋር አባ አላህ ጀነትን ፍርዶስ አላህ ይዉፍቅህ አባየ ሁሌየም ዉስጤ ነህ
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለውላጆችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የኔም እናት እንደዝሁ የሚያምርቤት አሰርታለኛለች አላህ ጀዛቸውን በጀነት ይክፈል
ማሻ አላህህህ ጀግና አባት ልክ እንደ አባት አባየ ይሄን ግዛ ለራስህ ይሄን አዲግ ለራስ ስንለው አልፈልግም እኔ የምፈልገው እንናንተ ተለውጣችሁልኝ ከፍ ብላችሁ ተደስታችሁ ስትኖርልኝ ብቻ ነው ይለን ነበር አባየ ለቤተሰቦቻቺን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ አቆይቶ በሰላም ያገናነን ያረብ
ሰላት ከሰገዱ ቡኋላ መስገጃዎ ላይ መፅናት ምን ያህል አጅር እንደሚያስገኝ ያውቃሉን?
የአሏህ سبحان وتعلى መልክተኛصل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ
እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት
ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ!
እዘንለት።" ይላሉ።"
(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል)
👉 ኢብኑ በጣል(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግ
ሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋር
ይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉን
ይጠቀም።
ፕሮፋይሌን በመጫን ፈትዋ የነብያቶች ታሪክ ያገኛሉ
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
አጅብ❤☝👍👍👍
እኔን እንደኔ አባት አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አሁን አንቺ ላአባትሽ በድንብ ጠብቂ ባአላህ እኔም አልሀምዱሊላህ አባቴ ቆንጆ ቤት ስሩልኝ እድሜያቸው የብረት ምስሶ ያርግልን ያረብ
የህልሜ ፈቺአባቴ ከአላህጋር የኔጥንካሬ አባቶች አላህ ሺአመትያኑራቸው
አባት ብሎ ዝም ማሻአሏህ ❤️❤️👌👌😥😥
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
ለብሰኳ።አለብሰም።በንሱብር
የኔ አባት ትልቅ የማያልቅ እድሜ ይስጣቸው የኔ አባት አላህ የርፍት እጀራ ይስጣችሁ 🤲🏼
እህቴ ተባረኪ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከበይ ይጠብቅሽ ብታገቢ እንኳን ንብረትሽ በስምሽ እሽ የኔ ጎበዝ
አዳዱ አባት ጀግናነው ወላሂ
ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አላህ በሰላም ገብተሽ የምትኖሪበት ያርግሽ እህት
ማሻአላህ የኔእህት አባትሽንእረጂምእርሜናጤናይስጥልሽ አላህያስደስትሽ
ማሻላህ ክብር ላባቶቻችን ጀግና አባት ናቸው ማሻላህ አላህ ጤና እድሜ ለአባቶች እናተም ምርጥ ሠዋች ናቹ ወላሂ በተለይ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አሏህ. ደስ የሚሉ አባት. አሏህ እረጅም. እድሜና ጤና ይስጣቸው
አባየ ውስጤነው የኔ አባት አላህ ይጠብቃቸው ኩርትምብየ አሉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
አንቺ እራሱ መልካም ምኞት የምትመኚ ጥሩ ሰው ነሽ
እኔም ጅግና አባትአለኝአልሀምዱሊላሸአመትኑረልኝአባቴ❤❤❤❤😢😢😢😢
እኔ ነኝ እደለጅል እናት የለኝ አባት የለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እዱኒያ ነዉ ባለኝ አልሀምዱሊላህ እነሱንም አላህ ይራሀማቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzoshmare
Abshire hubi
አይዞሽ እህት
አሏህ ይዘንላቸው እናትና አባትሽን አንችንም አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት
@@اللهملكالحمد-ظ7ش አሚን እህት
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ሀውይ ደሥ ይላል / ውደ ተምሬ ማሻ አላህ አላህ ላገሪሽ አብቅቶሽ እምትደሠችበት አላህ ያሪግሽ እህቴ አልሀምድሊላ ደሥ ብለኛል ።
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
ሶፍየ አሚን የኔውድ ሁላችንንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሁቤ
ኢሻ አላህ
ማሻአላህየጤናቤትያርግለሽአይ ይሂ የዱኒያ ቤት እህቶቻችንን በስድት ያለዘር ያለ ትዳር እዴዲሜቸው በጣምይግፋ ብዙ ናቸው ለምን ለዱኒያቤት ካላስምርን በሚል አላህ ከዱኒያ ማፍቅር ይጠብቅን እህቶች ግን እውቁበት ስድት እድሜቸሁን አጨርሱ
አላህ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ ምርጥ አባት እንደኔ አባት ጀግና አባት ናቸው
ማሻአላህ አላህ በሠላም ለሀገረሺ ያብቃሺ ና በሠላም እምትኖሪበት ያድረግሺ እኔም ትንሺ ነው የቀረኝ ልጨረስ 7 አመት ተጠግረሬ ነው ታዳ ብቻ የሠው ልጅ ዋናው ጤና ነው
ቁርአን አል ሸፋኡል ተምርየ ወላሂ ምርጥ ልጅ ናት
ማሻአላህ ምን አይነት ጀግና አባት ናቸው ተምራ ማቃት መሰለኝ
ማሺ አላህ ተባረክ አላህ እህት ተምር በስደት ላይ ሆነሽ ቤተስቦችሽን እዳስደስትሽ አላህ አችንም ያስደስትሽ በቤትሽ ውለጅይ ክበጅይ ቤተስቦችሽን ስላማቸውን ያብዛልሽ የራስሽ ቤት ካለሽ ብዙ አቆይ በአገርሽ ትንሽ መንቀሻቀሻ ታለሽ ግቢ ውለጅበት ክበጅበት
ኢንሻአላህ ውዴ ልክነሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. በጣም ያምራል ቤቱ የምትኖሪበት. ያድርገሽ እህቴ. እኔስ አልታደዳኩም. ስድት ልፋት ድካም ብቻ ነው. ብር ላኪ ይሄን ናህል ሌኪልኝ የሚሉኝ. ፉፉፉፉፉ. አሁንስ ስደት ምርርርር አለኝ ወላሂ ያአላህ ያአላህ. እረ ስደት በቃችሁ በለን እሪዝቃችን. በሀገራችን. አድርግልን. ያረብ. ያረብ
አሚን ውዴ አብሽሪ አንችም ለራስሽ እሰቢ ላኪ ላለሽ ሁሉ አትላኪ
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን.
@@temermohammedyimer4660 ኢሻአላህ. ውዴ
ማሻ አላህ በጤና ኑሪበት እህቴ አባትሽም እድሜ ይስጣቸው
ደምሪኝ እህት
ጥሩ አባት ስላትነው አላህ እድሜአቸውን ያርዝምላት
መሻ አላህ የኔ አባትም አሳምሮ ነው የሰራልኝ አቀራየልኝ ወላሂ ብዙ አባቶችህ አለ አልሃምዱሊላህ ❤
ጀግና ልጅ ደስ ስትል አላህ ሙሉ ህይወቷን ትደሰት❤❤❤
አንችም ማሻ አላህ ነሽ በዚህ አስመሣይ ዘመን ጀግግና ታማኝ ነሽ አላህ ይስጥሽ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
አይ ኡስሚ አተ አይናፋር ማሻአላህ ብያለሁ
ክብር ለጠካራ ወላጆች
በሠላም ኑረሽ እምትደሠችበት አላህ ያዲርግልሽ
እረጂምእዲሜ ላባቶቺ እኔም ጀግና አባት አለ ኝ ሀቢቢዋ💋💋💋💋
አባቴ ብሎ ዝም እድሜቸው ያርዝምልሽ ያረቢ እኔ በሠው ሀገር 6አመቴ ምንም የለኝ ብቻ አልሀምድላህ
አችብጃአደለሽም አይዞንማማ
እደኔ እኔም 10 አመት ምንም የለኝ አልሀምዱሊላህ ብቻ ጤና ካለለ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ውድ እህት ጀግና አባት ነው ያላት እሥኪ ማሻአላህ በሉ ኮሜተሮቺ አቺንም አባትሺን አላህ ይጠብቃቺሁ በሠላም ያገናኛቺሁ የኔ የሴት ጀግና አላህ ያሥደሣሺፀ👍👍👍👍
አሚን የኔውድ ጀዛኪላህ እህቴ F
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታነዉ አሏህ መልካም የምንሠራ ያድርገን ከመልካም ባሮቹም ያድርገን ያረብ ዉድ ወገኖቸ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃቹ ተክፉ ነገር ይሠዉራቹ አብሽሩ ጠክሩ በመልካም ነገር ላይ ማሻአላህ ጎራበሉ ወደኔም
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ሰቶቸው እምትጦሪያቸው ያድርግሽ
ደምሪኝ እህት
እባካችሁ በተለ የወሎ አባቶች እባካችሁ ለብር ብላችሁ በባህር ምትልኩ አባቶች ሤቶች እየተደፈሩ እደገና እሥርቤት ሥቃይ አረ አላህ ፋሩ
ውዴ ሰብስክራይብ በታማኝነት እመልሳለው ላይክ ካረግሺኝ ላይክ አረጋለው ከመጣሽ የመጀመርያ ቪድዮዬ ላይ ኮሜን አስቀምጭሊኝ በታማኝነት አንቺምጋ እመጣለው ሹክረን
ላ ማንም አይልካቸውም በራሳቸው ነው ውደ ዎላህ ወደምየ ባልፈው ነው የገባው ገን ተመልሶ መጣ ማንም አያቅም ታዳ ማነው ተጠያቅው
@@lubabayoutube5663 ትክክል
እድሜ ለወድሜ እኔም ስርቶልኛል ወድሜ 💞💞💞 እሚያምርቤትነው ያለኝ ተመስገን❤
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
አሚን፡ማሬ
አሚን
አሚን
Hi
አሚን ያረብ
ማሽአላህተባረክአላህ አላህይጨምርላችሁበዱንያምበአሄራምአይለያያችሁ አላህእረጅምእድሜናጤናይሥጣቸውለአባቶቻችንያረብ
ማሻአላህ እሱም በሰላም ሀገር ገብታ የምተወልድበት ልጅችጋራ የምተድሳብት ያደራጋት ኢንሻአላህ እኔ ሰ ወንድሜችም አባቴም ሁላችሁምሁንነው የሰሩልኝ አልሀምዱልላህ
አረጂም እዲሜና ጤናይስጥልሺ እህቴዋ❤❤❤❤❤
Gobez አባት Yene አባት betam gobez ነው አላህ Edme Ena tena yistachew be slm yagenagnen❤❤☝
ዋውውውው እህቴ ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ መማር አለብን
እህቴ አይተሽ እንዳታልፊኝ በአላህ ቆርቆሮ አንደኛዉ ስንት ብር ነዉ እና ሚስማርስ ስንት ብር ነዉ ንገሪኝ
ማሻአላህ የኔ ውድ እንዳቺ አይነት ጓደኛ ባገኘሁኝ
አባታችሁ በህይወት ያሉላችሁ ልጆች እድለኞችናችሁ ወላሂ ይሄኔ የኔማባት ቢኖር ጀግናነው ብዙነገርይሰራልኝነበር አሁላይ ብዙኑገር መስራትየፈለኩ እሚሰራልኝ ሳጣ ይከፋኛል አባቴበኖረብየ ይከፋኛል እርሜ ላባቶቹ
አይዞን አብሽሪ
ጀግና አባት ነው ያለሽ አላህ ይጠብቅልሽ
እውነት ነው ሰው ከሰው ሲሆን ደስ ይላል
አህቴ ሳሎን ብቻ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ይሸጃል እንዳየሽው መልሽልኝ እህት
ማሻአላህበጣምደስይላልየጤናቤትያድረግልሽማማዩ
የአላህ ጀግናአባቶቻችንን ያኑርን የኔምአባት ጀግናነው አሁን እያመመብኝ ነው ዱአአርጉልኝ
አላህ ያሽራቸው
@@hayathh1699 አሚን እህት
አላህ ያሽርልሽ ውደ እኔም እናቴ አሞብኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
ማሻአላህ በጣም ገራሚ አባት ነው
የእኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤
ዬእኔ ምርጥ አባት፣ክብር፣ለአባቶችችች❤❤❤❤
ማሻአላህ ለአባቶቻችን አላህረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ
ማሻ አላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው የኢማን የጤና የበረካ ቤት ያድርግላችሁ ያድርግልን
ደምሪኝ እህት
የትራስ ጨርቁ በጣም ያምራል ግን አዲስ አበባ ባልሆን ታመጭልኝ ነበር
ማሻአላህ ማሻአላህ እህቴ አላህ በሰላምሀገረሸ ገበትሸ የምተኖሪበት ያረግሸ
ስንት ካሬ ነው ቦታው ማሻ አላህ በሰላም በደስታ ከቤተሰቦችሺጋ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ እኔም ለአባቴ አንድ ቅንጣት ነኝ ግን በስደት ትቸው መጥቸ ቤት እየሰራ ያለ አጋዥ እያለፋሁት ትንሺ ቀርቶኛል አሁን ትንሺ እያመመብኝ ነዉ አላህ በሰላም ያገናኝሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይብ
ማሸ አለህ ባጠም ዳስ ይለል ለእንጨት ቤት. እንዳዝህ. ኮርኒስ. ማሰራት ይቻለል ወይ. ኒገሩኝ ባአለህ
ይቻላል
ማሻ አሏህ እድለኘ ነሽ እኘ ኢንደዝህ ምሳረለን ስለ ሌለ እድሜ ሊካችን በሰውሀጋር
ወላሂ በትክክል እሀው ስንት አመቴ በስደት ቤተሰቦች እየሉኝ ምንም ሰይሰሩልኝ
ወላሂ ልክ እዳባቴ ነው ጀግና😍
እህት ከቻልሽ እቤቱን ሙሉውን ፍቶ አንስተሽ ብትልኪልን በጣም ነው ያመረኝ በሷ ዲዛይን እንዳሠራ እኔ ኬሚሴ ነኝ
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠወት አደራ እዳትከዱ
እኔ እናትም አባትም እህት ወንድሞችም አሉኝ ግን ጀግናየ እናቴ ነች።
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ ማሻአላህተባርክአላህ አላህይጭምርላት ላይክሽርርር
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሰላም ሰላም ማሻአላህ ተባረከሏህ ጎበዝ በርች አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ልአለሚን እህት ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እሽ