ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቪዲዮ! የ300,000 ሺ ብር እቃ ለቤተስቦቻ ስጦታ አደረስን! የእያንዳንዱ እቃዎች ዋጋ ዝርዝር ተመልከቱ (Amiro Tube)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 582

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው አትሸወዱ የወህ የኔ ስደተኛዋ እህቴ እኔ 105 ሺብር ያሉኝን እቃ ቤተሠብ ሂዶ ሲያዛችው 81ሺብር ሠሩት እስማይል ፍርኒቸር 1 ቡፌ 20ሺ አለኝ አባቴ ሲሄድ 16ሺ 500 አሉ ለማጣራት ብየ አሊን ቁምሳጥን ስጠይቅ 22ሺ አለኝ ቤተሠብ ሂዶ 19 ሺ አዘዙት ንቁ ሠደተኛዋ እህቴ

    • @meki3909
      @meki3909 2 года назад +4

      ጎበዝ ታዳ በኢትዮጵያ ሰዉ አንድ እቃ 20,000ማ ማነዉ እሚገዛቸዉ

    • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
      @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 года назад +8

      ጎበዝ በተሠት እያለ እደራሥአችዉ አርገዉየሚገዙ ግን ለምን ትበላላችሁ እህቶቾ ሥትሁናችሁ እየሠራን እኔሥ ሀገሬሥገባ የምገዛ ለብቻአሥቤ ብሬን አሥቀምጨ

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 2 года назад +8

      እኛን እዚህ ያሉትን ልጆች ያሞኙናል ይነግዱብናል

    • @الحمداللهالىنعمةإسلام
      @الحمداللهالىنعمةإسلام 2 года назад +14

      ወላሂ ንቁ ብሩ ስት ሁነን እንደምናገኘው እናውቃለን ስቃዩን

    • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
      @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 2 года назад +3

      👍👍👍👍👍👍እውነት ነው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +96

    ልጁቱ ንግድ ልጀምር ነውዴ ይሄን ሁሉ አይ ሸቃሊት ብርሽን ብይዢ ይሻል ነበር ለማንኛውም በርቱ ማሻአላህ

    • @zinat8042
      @zinat8042 2 года назад +4

      ትክክል 🌹🌹

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад +23

      ያብቻ ሳይሆን ለኦነግና ለህዉሃት ለማስረከብ ነዉ እንዴ😁አይ እኛ እናቴ ምን ልግዛልሽ ከመንጣቴ በፊት ስላት አይ ልጄ አንድ ፍራሽ አንድ ሳህን አንድ ብረድስት ካለ በአሁኑ ስዓት በቂ ነዉ ይህን ጦርነት ያየ አለችኝ

    • @seadareta533
      @seadareta533 2 года назад +2

      ክክክክ ሰሀ

    • @seadareta533
      @seadareta533 2 года назад +3

      @@ግእዝቲዮብ ወላሂ ትክክል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @gf5289
      @gf5289 2 года назад +11

      ትክክል እዛ ስትሄድ ምነው ባልገዛው ትላለይ ምን ልበላበት ነው ይህን ሁሉ ኑሮ ተወዶ ለሹሮ መብሊያ አድ ትሪ በቂ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @orageyoutube809
    @orageyoutube809 2 года назад

    እሙ አሚር አችን አለም ድንቅ ንፉግነትነው ጎበዝ በርቺ ምንምኮ በገንዘብ ቢሆንም የምትሰሩት አሰልቺ በመሆኑ አቺግን ጀግና ነሽ ዋዉዉዉ ማሻአላህ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 года назад +41

    እቃዉ. ማሻአላህ. ግን. የመዳም. ቅመሞቺ. ብራቺሁን. ያዙ. ቦታ. ግዙበት. ሀገረ. ሰገቡ. እቃ. ግዙ.

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 2 года назад +1

      ትክክል

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 года назад +1

      መቼ ዩሰሙና 🙄

    • @gghvbbn839
      @gghvbbn839 2 года назад +1

      እውነት ነው በአሁኑ ጊዜ ምንም አያስፈልግ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ውዶቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ትክክክክክል

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ 2 года назад +2

    ኢናሊላሂ ደግሞ ማሻአላህ ትላላችሁ መካሪ ያጣሽሽሽ ኡፍፍፍ ስታናጂ

    • @يربعغفرلييربعغفرلي
      @يربعغفرلييربعغفرلي 2 года назад

      እኔእምለው እህቴ ይሄሁሉ ያድሰውእዴትይሆናል የሁለት የሶስት ሰው ነውጂ ባድሰውስምአዘውይሆናል ምክንያቱም እቃው ብዙነው ፊሪጅብቻ ሶስት እዴትአድሰውይገዛዋል _?

    • @ኡሙመስኡድቲዩ
      @ኡሙመስኡድቲዩ 2 года назад +1

      @@يربعغفرلييربعغفرلي
      የአንድም ይሁን የ2. እጥፍ ነው እሚበሉት እኔ ብዙ ጊዜ ልኬለሁ እኔስ የግሌ ምክናየት ስላለኝ በዚህ ኑሮ መካሪ ያጡ ብር የረከሰባቸው

    • @Aዩስራሰኢድየገራዶዋ
      @Aዩስራሰኢድየገራዶዋ 2 года назад

      @@ኡሙመስኡድቲዩ ግን አች ጤነኛነሽ እሙ አሚርእኮ ልግዛልሽ ብላ ለምናት አደለም ልጂቱ በራሷ ፍላጎት ነው ያስገዛችሁ ግን እዚህ ኮሜት የሰጣችሁ ሰወች ግርም ትላላችሁ ግማሻችሁ ልጂቱንትወቅሳላችሁ አዳድ ሰወች እሙ አሚርን ትወቅሳላችሁ ልጂቱ ማንም አስገድዷት አደለም በፍላጎቷነው ምን አጨረጨራችሁ ሪያል ጨምሩልኝ አላለች ይሁሉእቃ አድላይ ሰብሰብ ብለውገስተው ይሆናል ውይ ሀበሻ ስንባል ሾካኮች ነን

  • @hananetube5560
    @hananetube5560 2 года назад

    ማሻአሏህ እሙ አሚር ወደ ልጅነት ነውዴ ምቴደው እያደር ልጅ መሰለችኝ እድሜ እና ጤና ከእርዝቅ ጋር እመኝላችሃለሁ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +6

    ያንድ ሰው አደለም የ2 ልጆች መሆን አለበት ለምን ሁሉም እቃ ዳብል ነው

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እኔ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እኔም ባላህ ፈቃዲ እገዛለሁ እቅዱ አለኝ

  • @ኡሚእወድሻለው
    @ኡሚእወድሻለው 2 года назад

    maasha ummu amir endezi kene wagaaw

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +32

    አማራ ክልል ያላችሁ ሰዎች እቃ አትግዙ ጦርነቱ ይቁም ሀገር ይረጋጋ ገንዘባችሁን ያዙ ሰው ቤቱን ጥሎ እየተሰደደ እናንተ እቃ መግዛት ልክ አይደለም ይሄ ሁሉ እቃስ ምድነው ምግብ ቤት ለመስራትም ከሆነ በትንሽ እቃ መጀመር ነው ያዋጣ አያዋጣ ሳታውቁ ብዙ እቃ መግዛት የለባችሁም ሂወት ሺጀመር ከትንሽ ነው ወይስ መልሳ ሱቅ ልከፋት ነው እቃ ከምትገዛ ትንሽ ብጨምርቤት መሬት ይገዛል

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +2

      ጦርነቱ እማ አይነገር መጣመጣ ሲባል ማስገቢያው ይጨንቃል ወላሂ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад +1

      አወንበጣም።አብሱሰሚንወሎ።ያዛዝኩትንወይትወኩት

    • @HkmZ-jm2zd
      @HkmZ-jm2zd 2 года назад +2

      ትክክል

    • @f5692
      @f5692 2 года назад +2

      ትክክል ያልገባን ብዙ አለን አረብ ሀገርያለን ገነንዘብነው የሚያስፈልገው እስከመቸ የሰውት ስራ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ውዶቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @seadisusu605
    @seadisusu605 2 года назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላል

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад +18

    ዋጋውን መናገራችሁ ጥሩ ነው👍👍 ልጂቱ ግን🤔

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +4

      ቲጂዬ ለንግድነወ መሰል እጂ የመዳም ቅመም ይሁሉ እቃ ምንያረግላታል በዛላይ ሰላም። የለ ኢትዮጵያ

    • @toybamohammed1048
      @toybamohammed1048 2 года назад +3

      ክክክክ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад +2

      Aye ene sasebate tenegna atemeselegnem enesu leba nachewu 200 yetegeza eqa 400 eyalu yatalelunale

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia 2 года назад +2

      @@ዘሪቱቲዩብ በጣም ነው የገረመችኝ በእውነት ።ለንግዲ አይመስለኝም እረ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ኑ እሰቲ እህቶቼ በቅንነት ደምሩኝ

  • @vyivg257
    @vyivg257 2 года назад +4

    እኔ አሁን ሰሞኑን ህጋዊይ ቦታ ይገዛልሽ ተብዬ ሶስት መቶ ስልሳ ሺ ልኬ ቦታው ሊገዛ ነው አላህ ከፈቀደ. የዛሬ አመት ኢንሻ አላህ አምስት መቶ ይገባል ግን እቃ ብር አያተርፍ ስለዚህ ይሄን ያክል አውጥቶ ከመጎዳት ትንሽ ትንሽ እያልን ብናጠራቅም ጥሩ ነው

  • @sofimhame4566
    @sofimhame4566 2 года назад +53

    አረተው ልብ፣እንግዛ፣ለናተ፣አስበው፣እንዳይመስላችሁ፣ለጥማቸውነው፣ዉይ፣300,000, ጉድ፣እቃ፣ቅስብሎ፣ይሟላል፣ዋና፣መስርያዙ

    • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
      @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 года назад +5

      መወብራት ነው ያረብ ሽንት ቤት ታጥቦ የተገኘ አልመሰለኚም እ ፎቅ ላይ ቁጭ ብለሽ ያገኘችው አስመሰለቺው ጉድ እኮ ነው 300,000 እ ይገርማል ደግሞ ፈርድ እንዳንድ እቃ እሽ ዳብል ምን ይሉታል የዋህ ብራቺሁን ቋጥራቺሁ ያዙ ቀስ እያለ ይሟላል ሞትንም አንርሳ ግማሹን ሰዲቁበት ሆ

    • @meki3909
      @meki3909 2 года назад +6

      በድሮ ሂሳብ የ 3 አመት ደመወዝ😂

    • @oumabdulwehab2562
      @oumabdulwehab2562 2 года назад +3

      እኔ በአሁኑ ሰአት እንኮን የ300ሺ እቃ ቀርቶ የ100 ብር እራሱ አልገዛም መጀመሪያ አገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር ይደርሳል ለጁንታ ነው እንዴ የሚገዙት

    • @seadareta533
      @seadareta533 2 года назад +1

      ኡኡኡኡኡኡኡኡ ለቤት እቃ ብቻ 300,000 አይ የዱኒ ፍቅር ቅልጥ አረገን ግን እህቴ እርግጠኝ ነሽ አስበሽበታል ለማንኝውም መሸዓላ ብያለሁ እምትደሽበት ያርግሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይደብልቅሽ ፊ አማኒላህ

    • @እሙከውሰርቲዮብ
      @እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад +3

      ምነውሸዋአረብሀገርእመዳምቤትያዩትሁሉአማረኚአንሁንሆሆሆ

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 года назад +46

    ማሻአላህ እደዝህ ተነዋጋ ስትናገሩ ደስ ይለኛል ተተመለከት ጊዜያችንን ታባከን አቀይር ተዋጋው ሲሆን ጡሩነው መግዛትም የሚፈልግ እዝሁ እየተረዳን ይሆናል

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 года назад +2

    ባለቃዋግን ምን አስበሺነው ብርሺን እምታካስሪው ምን አለ እተለያየ እሚያታርፍሺ ነገር ላይ ብሩን ብታውይው ይህን 3ቶሺ ስራብከፍችበትኮ ብትርፉ ይገዛል እቃው ቀስእየተባለ

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 2 года назад +32

    አረ ብራችሁን ያዙ ውድ እህቶች፣እቃ 150ሽብር በላይ ፣ባነገዛ መልካምነው ፣የመዳም ቅመሞች

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +1

      እኔ 75 ሽብር ከነ ማድረሻው ብከፍል ተንቀጥቅጨ ልሞት ውይ ክክክክ

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +1

      የብፌ እቃ እና አንዳንድ የጎደሉኝን ለማሟልት ወላሂ የገዛሁትን ሁሉ አስቀነስኩ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад +3

      @@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ሃገሪቱ ትረጋጋ በዛ ላይ የእኛ መዉደቂያ ሳናቅ ለእቃ ማባከኑ ሥራ ጀምረን ከዚያ የፈለግነዉን እናደርጋለን

    • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
      @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 года назад +1

      ልክ ብለሻል ቆንጂየ

    • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
      @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 года назад +2

      ሤልጂ ቦቶ ማሣማርትወዳለች ግን እኔም መትዛትእፈልጋለሁ ግን ለራሤ ሀገሬሥገባ ተኢቶጠልቤግን አልገዛም ብራችሁንያዙ

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 2 года назад

    ሚሥኪን ልጅቷ ነገ ለሚሠባበር እቃ እድሜ መጨረስ ለማንኛውም ይባርክልሽ

  • @kaderjuhar72
    @kaderjuhar72 2 года назад

    መሸአለህ ዋገው አርፊ ነው ከውጭ ምንዘር ስተይ አገራችን ይቀንሰል

  • @hanna4751
    @hanna4751 2 года назад +1

    300000 ሺ ብር የገዛሽው እህቴ ምነው በጤና ነው

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 2 года назад

    አቦ ይመችሽ

  • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል

    እኔ እምለው እቃው የአንድ ሰው ነው እንደ ወላሂ ቤተሰብ ምንም አያመሰግንንም ነገ ቦዶ እጃችንን ብንገባ ማንም አያዝንለንም እረ ልብ እንግዛ እሺ ይሁን ከተባል ይህን ያህል እቃ ምን አስፈለገ ወላሂ እኔ እምሰራበት ቤት እንኮን ይህን ያህል እቃ የለም ወይስ ለማውራት እንድመቺ ነው ማለቴ እንደዚህ አርገች ለመባል ተሆነ ብየ ነው 🤔🤔🤔🤔

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      ቢኖራት ነው እህቴ ተያት ያለው ብዙ ያርጋል

    • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
      @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 2 года назад

      @@r6168 አይ ወይ መኖር እዚህ እያለን እኮ አናቀውም አገር ስንገባ ነው የምናቀው ሁሉንም ነገር እንዳውም ይህን ያህል እቃ አመግዛት ለአባቷ አንድ በቅሎ ለእናቷ ደሞ አንድ ላም ብገዛላቸው ነው ጥቅሞን የሚቁት

  • @እማእወድሻለሁ-መ4የ
    @እማእወድሻለሁ-መ4የ 2 года назад +1

    በሰደተ የሠራሺውን በቃ ጨርሰ ማሻአላህ በያለሁ

  • @saadasaada3030
    @saadasaada3030 2 года назад +7

    ለመውሊድአላለችም መውሊድ እስላምንአይወክልም

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 2 года назад +6

    የሚዲያዉ ቢለቤቶች እንደዚህ አይነት ብር ሸቃላወች ሲያወጡ ምክር ልሰጧቸዉ ይገባል ትንሽ ጨምረዉ መሬት የሚገዛ ብር ነዉ እናተ ግን ምንቸገራችሁ ቢዘነሳችሁን አጧጡፉ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 года назад

    ማሻአላህ እሙ አሚር

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 2 года назад +15

    እረ እህቶቸ ልብ ግዙ እስኪ መጀመሪያ አገር ሰላም ይሁን ሁሉም ነገር በሗላ ይደርሳል

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      በጣም ይገርማሉ

  • @halenmassfn8266
    @halenmassfn8266 2 года назад

    እኔአልግዚውምአድሳባመቸእራቀኛ እናትልታተር ፊብነው

  • @tube8393
    @tube8393 2 года назад

    እሥኪ የምታቁ ንገሩኝ ከዱባአይ ኮበልቻ ካረጎ ይሄዳአል ወይ አሁን ላአይ

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад +1

      ሰአዲ እና አሊን ጠይቂ

    • @tube8393
      @tube8393 2 года назад

      @@vyivg257 እነሡ ያአቃሉ

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад +1

      @@tube8393 ከኮምቦልቻ ሄደው ስለሚያወጡ. ምናልባት የሚቻል ከሆነ ጠይቂ

    • @tube8393
      @tube8393 2 года назад

      @@vyivg257 እሺ የኔዉድ አመሠግናአለሁ

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      @@tube8393 አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +7

    በደስታ የምትኖሪያርግሽ ለሰርግ የሚወጣ እቃ ያርገወ እቃዉ ዋዉዉነወ👏👏💞🌻🌻🌻ግን የመዳም ቅመሞች እቃ አታብዙ ቤት ኪራይ የማስገኝ ቦታግዙ ቤትስሩ የወርገቤ ከለለ በጣምከባድነወ ኢትዮጵያ

  • @ኢዘዲንካሚል-ወ6ዀ
    @ኢዘዲንካሚል-ወ6ዀ 2 года назад

    እረ ብልጥ ሁኑ ስደትኞች ተዉ ግን እቃ ከመሰብሰብ ቦታ ገዝተሺ ትልቅ ደረጃ በደረሺ እቃ የተጋነነ ይህ ሁሉ ምን ይሰራል👁👁

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +4

    ሡቅሽን ከፍተሽ ብሠሪበት ይሒ ብር መልሡ ብሩን ያተርፋል እቃ ቀሥ እያሉ ይማላል ደሞስ ይሒ ሑሉ እቃ ምድነው ምን ቤት ነው የሚችለው አረቦች ቤትም ይሒን ሑሉ እቃ አላየን ሲጀም እጀራ በወጥ ነው የሚበላው ምን ጉድ ነው

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ በእምነት ለምትገዙ ለናተ እህቴም በሰላም ላገረሺ ያብቃሺ እኝ ሴቶች የቤት እቃ መግዛት እንወዳለን ቢሆንም እህቶቸ እሰቲ እየኖረን እንሰራ እንጅ እየሰራን ብቻ መኖረ የለብንም ለነገ ህልምሺ ይህን ሁሉ እቃ መግዛትሺ ግዙ ይወደዳል ይላሉ በረግጥ የወደዳል ምንዛሬም ይጨምራ ።ዛሬ የምንገዛው እቃም ዘመናት ሲቀየረ ፋሺኑ ያልፍበታል እረ ደሰታችሁን እቁሳዊ ነገሮችላይ አታድረጉ እህቶቸ

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 года назад

    ምን እንደሆን አላቅም ከአረብ ሀገር ውጭ ምንም አያምረኝም እህቴ ቆይታል የላከችው አረቢያ ይገርመኛል ምንም አያረጅም ወላ ቴሌቪዥን ፍሪጅ በጣም በጣም ለውጥ አለው

  • @temerassen3332
    @temerassen3332 2 года назад +25

    ይቅርታ እኔ ግን አሟልቶ ያግባኝ እጂ እቃ ለሡ እደዚህ አላኳትትም ግን እቃ ተማኳተት ቦታ ገዝታችሁ ብታስቀምጡ የተመረጠነው

    • @kkjk316
      @kkjk316 2 года назад

      ትክክክክክክ

    • @እሙኢምራንወሎየዋ-ፐ4ሰ
      @እሙኢምራንወሎየዋ-ፐ4ሰ 2 года назад

      ትክክክል

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +6

      እኔም አልገዛ ባል ቤት የቤት እቃ አሟልቶ ካላገባኛ ምኑን ባልሆና

    • @محمدخالد-ي8ج6ح
      @محمدخالد-ي8ج6ح 2 года назад +1

      ወላሂ ልክ ነሽ። እህት። እኔ አምና ልሄድ ብየ እቃ መግዣ 400000 ላኩኝ ከዚያም በጦሩ ምክናየት ቀረሁ ከጦ ወድህ 450000 ቦታ ገዝቸ ባለፋው ሀምሌ መጫረሻ 6 መቶሽ ነው የተሸጠው እህቶች አሳሳቱ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      @@محمدخالد-ي8ج6ح አይሰሙም

  • @hawahawa8690
    @hawahawa8690 2 года назад

    በአሁን ሰአት ኢትዮ ላፕቶብ ስንት ይገኛል እስኪ የምታቁ ንገሩኝ ሀባይብ

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 2 года назад +3

    አይ አለማወቅ300 መቶሺ እቃ ከመግዛት ሀገር ገብታ ስራ ብጀምር እኖረች በአመት የቤት እቃን በትፍዋ ማሟላት ትችል ነበር ።

  • @ሀይኪየጃማልጂ
    @ሀይኪየጃማልጂ 2 года назад

    ውይስምከነአባት ስሜሲጠራክውአልኩኚ😂😂

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 года назад

    ለመውልድ ነው ያልሺው ግን ሁሉም ኢቶበሮች ጂል አግኘተውናል ምክናየቱም ነጋደ ሆነዋል በሁኑ ሰአት ማነው የሚዛቸው ያረብ ሀገር ሸቃላ የሠው ፊት እየገረፈን እረተው እህቶቸ በእድሜችን አንጫውት ለማንም ገፋፊ ብራችንን አንጣል በሀቅ አይሰሩም መችም ነገ ይጠየቃሉ እኛግን ልብ እንግዛ ቅስ እያልን እናሟላለን እየሰራን ሀገር ገብተን

  • @12qzcch
    @12qzcch 2 года назад +5

    በህልሜ መሆን አለበት ሶስት መቶ ሺ 😌

  • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል

    ይመስለኛምግቤት.ለመክፉትነውያሳካልሽ

  • @zuzumahemmde2983
    @zuzumahemmde2983 2 года назад +5

    ማሻአላህ ግን ልጅቷ ጤነኛ ናት ለቻይና ቅራቅንቦ 15000 ሺ እረያል ምነው ግፍ ነው

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 2 года назад +7

    ያሚሮ እናት ማሻ አላህ ጎበዝ ናችሁ ሸቃሊት ግን ይቅርታ አርጊልኝ ስራ ብከፍች በት ጥሩ ይመስለኛል 🙄

  • @iooyu7895
    @iooyu7895 Год назад

    መሠራምላገርሽያብቃሽ እምትደሠችበትያርግሽ ከሥደት ይመልሥሽ

  • @susutube8643
    @susutube8643 2 года назад +12

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም (300.000👈ነገ ተመላሽ መሆናችንን አንዘጋ በጥቂቱ ተብቃቅቶ ለኸይር ስራ ብታውሉት /ወርቅ ገዝታችሁ ያዙ የመዳም ቅመሞች

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  2 года назад +22

    ቪዲዮውን ላይክ ሼር አድርጉ ለኛ ይጠቅመናል 👍👍👍👍
    በቴሌ ግራም ቻናላችን ገብታችሁ የፈለጋችሁትን ምረጡ
    t.me/Amiro11

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 2 года назад +1

      የቲቪውን ዋጋ ሳትናገሪ አፍጥጨ ቀረሁ

    • @seadahussne340
      @seadahussne340 2 года назад

      ዋጋውን ሥነግሩን ደስ ይለናል በዚሁ ቀጥሉበት

    • @ሪሀናዩቲብ
      @ሪሀናዩቲብ 2 года назад

      ማሻአላህ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 года назад

      ልጅቱ፡ስራዋምድነው፡የኔብጤ፡የመዳምን፡ቤትአደለምዴ፡እምታጰዳው፡

    • @Sነኝወሌየዋ
      @Sነኝወሌየዋ 2 года назад

      መጎጎዣ ከማንነው????

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 года назад

    ዋጋ ስትናገሩ ጥሩነው እኔም አዛለሁ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  2 года назад

      ኢሻ አላህ የኔ እህት ስለምታበረታቺኝ በጣም እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን ከቻልሽ ለጎደኞችሽ ቪዲዮውን ሼር አድርጊልን ለኛ ይጠቅመኛል

  • @hawahawa8690
    @hawahawa8690 2 года назад

    ታዳበምን እናግኛቹህ እኔ ማዘዝ የምፈልገው ነበረኝ

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله 2 года назад +13

    ኧረተው ብራችሁን ያዙ ኑሮን ቀለል አርጋችሁ ኑሩ እሄሁሉ የቁረጥ ሠሀን ምን የሚሉነው ቡሀላ ትቆጫላችሁ

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح 2 года назад +1

    አረተው ያረብሀር እህቶቸ ተው በሀረብሀገር እየተጠበሳችሁ ለቃ ይህን ያህ ብር አታውጡ ያላችሁን እየያዛችሁ ለሀገር ያብቃችሁ ስንት ሚስኪኖች የለት ጉርስ የሚበሉት አጥተው የሚለብሱት የሚጠለሉበት ስንቶቹ አሉ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv Год назад

    እሙአሚር፡ስደትን፡ታቂወለሽ፡ሳሀንከሚገዙ፡ቦታእንዲገዙለምንአትመክሪአቸውም፡ይሄኬይሰበራል፡የሄዱት፡ለብርጭቆነውእንዴ

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    300ሽብር ቦታየን ገዝቸ ባተርፍ አይሻለኝም
    መብቃቃት የሚባል መቸም የለም

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 года назад

    ኮሜቶች የአሚሮናት የታዘዘችውን እጂ በግድ ልግዛ አላለች ☹️

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 2 года назад

    ይቅርታ ባታሸ ይትነዉ ደሴነወ አድሰ አበባ እባክሸ መልሸልኘ እቃወች ፋልግነወ

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 2 года назад

    ኮመታሮች ገረማችሁኝ እቃ የአሚሮ እናት የገዛችው የድካሟሥ ወጤት አይከፈላት 300ሺ ምን አላት ገዥዋ ሀብታም ልቶን ትችላለች

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 2 года назад

    ቅመሞች ግን ኮተት አታብዙ ብራችሁን ያዙ ሀገር ገብታችሁ ብር ሲአልቅ መልሶ መሰደድ ይመጣል

  • @mmaammaa465
    @mmaammaa465 2 года назад

    ቦታ ብትገዠ ያተርፍ ነበር ወይም ወልደሽ ብታሳድጊ አይሻልም ነበር እህቴ

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላሙን ያምጣልሺ ጥሩ ነው

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад

    መዳምን መዳምን አያጫውታቹ ጎበዝ ሆ መቶ ሽብር ምን አንሶ ለቃ

  • @ዜድዩትብ
    @ዜድዩትብ 2 года назад +2

    አይ የመዳም ቅመሞች ከሣራ አሁን እሄ ሁሉ ምን ይሰራል ኢትዮጵያ ሥንት በራሀብ የሚቃጠል ድሀ ባለበት ሀገር ይህን ሁሉ እቃ መሠብሠብ ምን ይሉታል

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 года назад +1

    3መቶሺ ነው ያልሺኝ ወይስ ሆ ክክ
    ማሻአላህ ጎበዝ ናት በጣም ቤት መሥራት አቅቶኝ ተቀምጫለሁ እቃው ቀርቶ ተውኝ አቦ ደከመኝ
    እቃ ግን እዚሁ ብንገዛ ይሻላል መሠል አጂብ ምን ጉድ ነው ክክክ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 года назад +5

    ኡኡኡኡ ስደተኛዋ እህቴ ግን በሰላምሺ ነው ውደ 3000ሺብር እረ ተው ልብ ግዙ እህቶች እረስሸ ለምን ስገብ አገዥውም ወይም ከለሺበት ሀገር ገዝተሺ አትልኪም ይህንን ያክል አይፈጂብሺም ለማንኛውም አላህ በሰላም በጤና እምትጠቀሚበት ያድረግሺ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад +7

    ለምን የፍሪጁን እና የተሌቨዥኑን ዋጋ አልተናገርሽም ማዘር

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +2

    ሢጀመር የአንድ ሠው አይደለም ያሥስታውቃል ደብል ደብል ነው

  • @ሙሀመድደሴ
    @ሙሀመድደሴ 2 года назад

    ተው የመዳም ቅመሞች አገር ስገቡ እራሳችሁ ግዙ በሌባ ብራችሁን አትበሉ ወላሒ የገጠር ሰው የዋህ ነው

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ 2 года назад +7

    እቃው ቀርቶብኝ ቤቱን በሰራሁ እህህ ደከመኝ እኔስ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад

    አሚሮ ወደ ኮቻ ወጣ ብሎ ቦታ ስንት ይገኛል እምታቁም ካላችሁ ንገሩኝ

  • @KimmeYouTube
    @KimmeYouTube 11 месяцев назад

    አሚንንን

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ማነው የሰውደስታ የሚያስደስተው አድስ አመት ከመግባቱ በፊት ሶስትሺ ሰብስክራይብ ልሞላ ሶስመቶ ሰማኒያ ቀርቶኛል አሁኑኑ ሙሉልኝ🙏🙏🙏

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +15

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!n

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 2 года назад +1

    እቃው ለሷ ከሆነ እሽ ግን ለቤተሰብ ከሆነ ታሳዝናለች ሶስት መቶ ሺ ብር እረ ህዝቤ ከብሯል

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      እኔቦታ ለመግዛት 3መቶሽብር አጥቻለሁ😂😂ለቃ

  • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል

    መሸአላህ .ግንበአሀኑሰአትምንምአያስፍልግምአገራችንሰላምየለም.

  • @ggd5773
    @ggd5773 2 года назад

    በርቱ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 года назад +2

    ማሻአላህ በሠላምገብታ የምትጠቀምበት ያድርጋት

  • @madinatmadin8535
    @madinatmadin8535 2 года назад

    😢😳ልጂቱ ግን ጤነኛናት ወይሰ ብሩ የተገኘወ ሳይለፋበት ነዉ ለዱንያ

  • @tibaathubia7054
    @tibaathubia7054 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 2 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله

  • @f5692
    @f5692 2 года назад +31

    ኧረ እህቶች ልብ ግዙ እቃውን ሀገር ስትገቡ እራሳችሁ ትገዛላችሁ ገንዛባችሁን የሚያተርፍነገርላይ ወጭአድርጉ መሬት ብትገዙ ትርፈማ ትሆናላችሁ በየጊዜዉነው የሚጨምረው

    • @ethiopia3439
      @ethiopia3439 2 года назад +3

      ወላሂ ልክ ነሽ መሬት ብትገዛ ያተርፋት ነበር

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +4

      ስራም ቢሆን ለመጀመር ቀለል ባለ ነገር ያዋጣ አያዋጣ ሳትውቅ ይሄ ሁሉ ብር ለእቃ ለዛውም ከአረብ ሀገር ልክ አይደለችም

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 года назад +4

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ደሞ የሀገራችን ሁኔታ አላስተማመነም ቢያስ ጦርነቱ እሲኪይበርድ ቢጠብቁ ጥሩነዉ እኔጓደኛዬ የቤቷበር ቲቪ አልቀራቸዉ ሰባብረዉ

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +1

      ቢገዛም ምንም አይደል እቃው ራሱ በየቀኑነው የሚጨምረው እኔ ከሁለት ወር በፊት የገዛሁት እቃ ባሁነ ሰአት አንድም በዋጋው የለ ሁሉም ጨምሯል የማይቀር የማይቀረውን ማስቀደሙ አይከፋም ውዶቸ

    • @f5692
      @f5692 2 года назад +3

      @@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ አሁንም ከዋጋው በላይነው ይቱበሮቹ የሚበሉት ስለዚህ ርያልም ይሁን ድራሀም ወይም ዲናር ምንዛሬውም እየጨመረ ስለሆነ ብንይዘው አንከስርም ቦታና ቤት ላይካልሆነ ኮተትላይ ትርፍ የለውም ይቱበሮች ብቻ መሸቀያነው የምንሆነው እህት

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 года назад +1

    Yehe hewelwe birr leka albezam chwata new

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ዋጋ እየተናገራችሁ ነው ። የላክሽውም እህታችን እምትጠቀሚበት ያድርግሽ ብሩ ብዙ የመሰላችሁ እቃው አሁን ላይ እየጨመር ነው በዛ ላይ የልጂቱ እጥፍ እጥፍ ነው እቃው

  • @ሥደትመምህሬ-ዀ1ደ
    @ሥደትመምህሬ-ዀ1ደ 2 года назад

    አች ሥደተኛ እህቴ ሆይ አትሞኝ
    እቃም ቢሆን በልክ ነው ገዘባችሁን ያዙ ሃገር ሥትገቡ በእቃ ሥራ አትጀምሩም ሁሉም በልክ ሲሆን ደሥ ይላል የድሃ ቀበራራ አንሁን

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 2 года назад +1

    ይኸን ሁሉ ኮተት ከመሸከፍ ቦታ ብገዛበት አሪፍ ነበር

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 2 года назад

    እር ተው እህቶቸ ልለምናችሁ በግዜችሁ አትጫወቱ ተውግን ቤተሰብ ይግዛላችሁ ሶስመቶ አስራራት ሽብርኮ ቦታ ገዝታችሁ በነበር እጥፉ ትርፉ ታገኛላችሁ ሽትቤት እያጠብን በላይፉችሁ አትጫወቱ እድሜኮ ቁሞ አይጠብቃችሁም ቆይ ግን ግን አይቆጫችሁም መቸ ልንኖር አትሉም ለልጆቻችሁ ምን ልታወርሱነው የሚሰበር ሰሀን ነው የምታወርሱት ወላሂ ይቆጫችሃል እኔ ልገራችሁ እዚህ መታችሁበ ኳካቴ ሰሀን አትሸወድ ተውግን ተው የኗሪ አኗኗሪ አትሁኑ እናተ ደሞ አላህን ፉሩ ድኔነው ዋ ነፉሳችሁ

  • @saratube670
    @saratube670 2 года назад

    👍👍👍

  • @እሙአማርኮቻ
    @እሙአማርኮቻ 2 года назад +1

    የዛሬውን አትይ ኢትዮ ሲገባ ጨለማ ነው የምን ኮተት መሠብሰብ 🙄

  • @rabiaadrees4269
    @rabiaadrees4269 2 года назад

    ሴቱ ደፍር ነው ይሄን ሁሉ እቃ ሆ ማሻ አላህ

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 года назад +1

    ኡሙ ኻሊድ በርች

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 года назад

    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው

  • @osmanalsaeed2457
    @osmanalsaeed2457 2 года назад

    ግን ይሄን ሁሉ እቃ መግዛት ምናስፈለገ 300ሺይ ማውጣት በጣም ያለማሰብ ነው እህቴ በገንዘብ መጫወት ነው ገንዘቡ ስንት ተደክሞበት ነው የመጣው አረባካችሁን እህቶቼ በገንዘብ አትጫወቱ አሁን ይሄን ሁሉ ገንዘበ አገር ገብተሽ የሆነ ስራ ያስጀምርሽ ነበር ለማንኛውም አቅል ግዙ አገራችን በአሁኑ ሰአት ምን አላት የምትባይው እንጂ ቤትሽ ውስጥ ምን እቃ አላት አትባይም ለማንኝውም ልብ አላህ ይስጣቹሁ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +1

    ኮመተሮች ምንአገባችሁ ሞልቶ ተርፏት ይሆናል ለእቃ 3መቶሺ ያወጣችው አረብአገር ያለ ብቻነውደ እሚገዛውእቃ ሌላ አገርልትሆንትችላለች ደግሞ እነሱ አላስገደዷት ወዳነውጅ

    • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
      @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 года назад

      ለሁለትም ሰው ሊሆን ይችላል ሸር አድርገው መግዛት ፈልገው ይሆናል ምክነያቱም እቃው ብዙ ነው በተረፈ አሏህ ያግዛችሁ የወደዴ ነው የሚያዘው የሰው ህሊና አትስበሩ

    • @Zana-vj5dq
      @Zana-vj5dq 2 года назад

      ትክክል ሰዉ ሰንባል ብርያለዉ ሰዉአኮን ከቃመጣል ቀረቶ ካልባሌቦታ ያዉላል

  • @fatimaowal9399
    @fatimaowal9399 2 года назад

    ምነዉ ላቺሰጥቸቢሆን

  • @semutube5053
    @semutube5053 2 года назад

    ማሻአላህ ጀግና ሴት ነሽ እሙ አሚሮ

  • @yusiratube1883
    @yusiratube1883 2 года назад

    እህቶቺ በርግጥ አስፍላጊ ነው
    ግን በዚህ ሁኔታ ይከብዳል
    ለምሳሌ ፍርጂ
    ቀሳላ
    ፎሩን
    ቴለብዠን
    የዳቦ መጋገሪያ
    የንጀራ ምጥዲ
    ከዚህ ውጭ አያስፍልግም

  • @ኤልሮሃyoutube
    @ኤልሮሃyoutube 2 года назад

    የት ነው ቤታው??

  • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ

    እንኳን ለዩቱበር ባሌንም ግዛ አላልኩት ብሬን ያዝ ሆ

    • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ
      @ሮዚነኝየመስቃንልጅ 2 года назад +1

      ክክክክ

    • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
      @እስኪይሁን-ፐ6ኘ 2 года назад +1

      የኔ ጀግና እውነትሽን ነው ይመችሽ

    • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
      @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 года назад

      @@እስኪይሁን-ፐ6ኘ እናት አባት ብር ነው እሚፈልጉት እና ባልስ ምንዲን እንደሚፈልግ ቁሞ ማሰብ ነው ግን አላህ ይጠብቅልኝ አንድ ብር ብሎኝ አያቅም ስዴት የኒረ ነው አስር አመት ቢሆንም ብሪቱን ያዝ ነውው

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 2 года назад +12

    300.00 ሺብር ሢባል አትደግጡ አንድ ብሀርተኛ እሚጨርሠዉ ብር ነው ።እህታችን ጎበዝ

    • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
      @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 года назад +4

      ባግባብ መሆን አለብ ሽንት ቤት አጥበን ነው ያገኘነው ምን ያወበራናል ሆ

    • @almahi37
      @almahi37 2 года назад

      ኧረ ባክሽ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 года назад +1

      ሶስት መቶ ሽ ዝብሎ ይመጣል እንዴት እ 🙄ስት መከራ አይተን ነው ለኛ በላባችን ሰርተን እምንኖር ሰወች 😏

    • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
      @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 года назад +1

      @@madinahmadinah9515 አው ለነፍሳቺንም ለብራቺንም ልናስብ ግድ ይለናል

    • @almahi37
      @almahi37 2 года назад

      @@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ ሠህ

  • @ኤልሮሃyoutube
    @ኤልሮሃyoutube 2 года назад

    ቁጡር ስጭን

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 года назад +2

    አሁን ይሔ ሁሉ እቃ ምን ያረግላታል እረ እህቶቸ ልብ ግዙ ሽትቤት እያጠብሽ ለሠዉ ማስረከብ ሆሆሆሆሆ

  • @samira9873
    @samira9873 2 года назад +3

    ስራሽሁ ማሻአላህ ነው 👍👍👍ሸቃሊት ግን ምንድነው ይሄን ሁሉ እቅል እናንተ ሞትን ብትረሱ እሱ አይረሳችሁም 😭😭😭

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 2 года назад +3

    😬ባለ ሃጃዋ ግን አላማ እሚባል የላትም 😫ሸቃሊት ገና ሂወት አልገባትም 😥እኔ አባቴ አለ የተባለበጋዴ ነው ይሄዕቃ ይሄን ያህል ብር አያወጣም ብሩን የተናገሩት አውቀው ነው 🤔🙈

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 2 года назад

      አሳዘነችኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንክቷት ነው