እጣ ፈንታ ክፍል 42 | Eta Fenta epsiode 42

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 420

  • @user-dy9pp3mi8d
    @user-dy9pp3mi8d Месяц назад +180

    የሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቀቹ☺

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut Месяц назад +100

    እንደ አቶ ቦራ አይነት አፍቃሪ ይስጠን አሜን ❤😂

    • @shamaljeer1995
      @shamaljeer1995 Месяц назад +5

      ያላገባችሁእህትወድሞቸማመማልካምመልካሙንአላህይወፍቃችሁወላሂእኛምያገባነዉንአላህእዛዉድረስያርግልንፍቅራችንንያረብዉዶቸዋየሀገራችንንሰላምምይመልስልን

    • @user-gi7mf5lx7h
      @user-gi7mf5lx7h Месяц назад

      Amen

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Месяц назад

      ኣማላይ ውንድ የሚጠላ ኣለዴ😂😂

    • @RoqyaMohmad
      @RoqyaMohmad Месяц назад

      አሜንንንንንንንንንንንንን😮🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @AlMas-uy7yt
      @AlMas-uy7yt Месяц назад

      አሜን😅

  • @Lemlemsemre-hw2td
    @Lemlemsemre-hw2td Месяц назад +124

    ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Месяц назад +65

    ማነው ግን እንደኔ ዛፋር የሚወደው ምርጥ አባት❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Месяц назад +95

    ነገ አለም የፈጠረ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒ አለም ነው ከክፍ ነገር በቸርነቱ ይጠብቀን ሀገራችንን ህዝባችንን ይቅር ይበለን ሰላምን ያምጣልን ❤❤❤

  • @user-is9oc9yb3s
    @user-is9oc9yb3s Месяц назад +96

    ከፍቶኛል ዛሬ ላይክ አድርጉኝ እስኪ😢😢😢

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese Месяц назад +1

      💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐

    • @user-in1gh5dj5p
      @user-in1gh5dj5p Месяц назад +1

      ሁሉም ያልፋል❤🎉🎉

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Месяц назад +331

    ዛሬ ተሳክቶልኝ 2ነኝ እስኪ በላይክ ፈገግ አስብሉኝ ጨቆኛል😥😥😥

    • @user-qz6iu6fe5c
      @user-qz6iu6fe5c Месяц назад +7

      አይዞሽ😢❤

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x Месяц назад +3

      አይዞሽ ❤️😢❤️🙏

    • @user-wi6xf2fm6x
      @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +4

      አይዞሽ

    • @guxt9797
      @guxt9797 Месяц назад

      አይዞሽ🎉🎉

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Месяц назад +4

      😂😂ለዛዉም ከመለቀቁ ከሁለት ቀን በፊት ኮምተሽ ቱ 😂😂😂

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +85

    ኧረ ቃናወች በስአት ይለቀቅ የምትሉ 👍👍👍👍

  • @user-dh2hw6jq4h
    @user-dh2hw6jq4h Месяц назад +71

    10k በላይ ስው እያየ አንድ ሰው እንኳን ላይክ አያረጉም ሚጎዳ ነው ሚመስላቸው

  • @user-lq9um4ki2t
    @user-lq9um4ki2t Месяц назад +18

    ሴቶችየ እንደ ቦራ አይነት አፍቃሪ እንደ አዳ አይነት ተፈቃሪ ይስጠን❤❤❤

  • @mekdes356
    @mekdes356 Месяц назад +91

    ውዲ የመዳም ቅመሞቺ ወጥቶከመቅረት አምላክይጠብቀን❤❤

  • @HghjJgh
    @HghjJgh Месяц назад +21

    ማነው እንደኔ አቶ ዛፈርን የሚወድ❤❤❤

  • @WanaLej
    @WanaLej Месяц назад +28

    ሰላም አለይኩም የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማቻሁ ብዝት ይበል 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @MaryK-go3bv
    @MaryK-go3bv Месяц назад +31

    እሲቲ ዛሬ እንኳን ላይክ አርጉኝ😢😢

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Месяц назад +24

    ማነው እደኔ በአዳ እና ቦራ የቀና ዋይ 🙆አዳ አብርሽኝ ትሆነያለሽ ኡፍ 😢😮

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i Месяц назад

      😂😂😂😂😂ግን ምን ተሰማሽ ይሄን ያክል አበድሽኮ😁😁😁😁😁

    • @user-vh7el5mm7d
      @user-vh7el5mm7d Месяц назад

      ቀሥጅ አንቺንኮ ያፈቀረሽ አሥመሠልሽው😮😅😅😅😅

    • @Sarh-ke1sy
      @Sarh-ke1sy Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Месяц назад +24

    አይ ቦራ ሲስለመለም እኔንም ፍቅር ሊያስይዘኝ ነው😂❤ አይ ፍቅር የቱርክ ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ይቅር😅

  • @user-sz1pu9tu2p
    @user-sz1pu9tu2p Месяц назад +17

    አዳና ቦራ ፍቅር ውስጥ ስለገቡ ደስ ብሎኛል ሲስማት ደግሞ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው የልጂነት ባሌ የምወድህዋ ትዝ ትለኛለህ አሁን ተለያይተናል አብሮኝ ለመሆን ቢሞክርም ወስኔ ቆርጫለሁ አብሬ ላለመሆን ግን ትዝታው አብሮኝ አለ 😢😢😢

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd Месяц назад

      ልክ እደኔ እኔም ለፍቸ ነበር ግን አሁን እደው ትዝ እዳይለኝ እየጣርኩ ነው እህህህ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @ZebenayAbebe
      @ZebenayAbebe Месяц назад +1

      እህ ትዝታ ያማል 😢😢😢ግን በትዝታ ያለሁ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p Месяц назад +1

      @@ZebenayAbebe እኔም ነኝ ውዴ ብዙ ጊዜ እባየ ሲመጣ ዋጥ አደርገዋለሁ ለራሴ እነግረዋለሁ ጠንካራ መሆን እንዳለብኝ አብረን እንሁን ቢለኝም እቢ አልኩኝ አሁንም እንጠያየቃለን ብዙ ጊዜ ብሎክ አደረኩት ስልክ እየቀያየረ ሲመጣ አሁን ትቸዋለሁ መቦለኮኬን

    • @ZebenayAbebe
      @ZebenayAbebe Месяц назад

      @@user-sz1pu9tu2p አይዞሽ ውዴ ቻል ማድረግ ነው ግንኮ ስልኩ ብሎክ ቢሆንም ህመሙ ያለ ልብ ላይ ነው !!,እደ ስልኩ ከልብ ላይም ብሎክ ቢደረግማ ጥሩ ነበር

    • @ZebenayAbebe
      @ZebenayAbebe Месяц назад +1

      አይዞሽ ውዴ ቻል ማድረግ ነው እደ ስልኩ ሁሉም ብሎክ ቢሆንማ ጥሩ ነበር ግን ትዝታን ህመሙን ከልብ ላይ ማጥፋት አይቻል

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Месяц назад +13

    አዳ ሰከፋት እኔም የከፋኝል የኔ ፍልቅልቅ አዳየ ሁሌም ሰትሰቂ ነዉ የማምረብሸ❤❤❤

  • @user-iv2dr5ut1k
    @user-iv2dr5ut1k Месяц назад +7

    እሄ ፊልም አዳና ቦራ ፍቅር ሲጀምሩ ደስ አይልም ሲጣሉ ብቻ ነው ሚያምርባቸው❤😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Месяц назад +37

    አዳና ቦራ ፍቅር ጀመሩ ደስ ሲል ❤❤😜😜

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Месяц назад +25

    አዳን ያላችሁ እስኪ 👉👍👍 ቦራ ፍቅር እንዳለ አመንህ😂

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Месяц назад +53

    በመብረቅና ስብራት ምትክ ለላ ልቀቁልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤

    • @user-ni8iu4si1s
      @user-ni8iu4si1s Месяц назад

      በመብርቅ ዳርቻ የሚል ቴሌግራም ላይ ተለቋል ግቢ ታገኝዋለሽ

    • @fatumohammed6917
      @fatumohammed6917 Месяц назад

      አልወጣልኝም ለኔ​@@user-ni8iu4si1s

    • @Sususe8Xuxof
      @Sususe8Xuxof Месяц назад +1

      ቴሌግራም ላይ እዴትነው የምታዩት አዲስ አውርጄ ነበር ግን አላሳይ አለኝ ​@@user-ni8iu4si1s

    • @user-ni8iu4si1s
      @user-ni8iu4si1s Месяц назад +1

      @@Sususe8Xuxof ቃና ቲቪ ብለሽ ሠርች አድሪጊ ታገኝዋለሽ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Месяц назад +6

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላላል ማነዉ እደእኔ ቦራ በሰዎች መሀል ፍቅሩን ሰሜቱን ሲገልፅ ደሰ ያለዉ❤❤❤❤❤

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Месяц назад +121

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 350 አስገቡኝ 44 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 Месяц назад +4

      እኔን ደሞ 20 አስገቡኝ 😢

    • @GghuBbvfv
      @GghuBbvfv Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GghuBbvfv
      @GghuBbvfv Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-gp9hr2wr4w
      @user-gp9hr2wr4w Месяц назад +3

      ኔ ❤1 ላይክ አድርጉኚ❤

    • @user-om7ke2fs9y
      @user-om7ke2fs9y Месяц назад

      ​@@user-gp9hr2wr4wምነዉ 😢😢😢

  • @user-mo5zl8ei3i
    @user-mo5zl8ei3i Месяц назад +51

    የስደት እህቶቸ ፈጣሪ ለሁላችንም የማታ እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንንን እና እኛም የራሳችንን ሂወት ያሳምርልን ከመዳም ኩሽና ያውጣን ውዶቸ❤❤❤❤

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb Месяц назад +9

    ሰሊንን እና አሌን የምትወዷቸው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶቺ አዳ ባቶሺ የምትሉ👍❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Месяц назад +15

    አቶ ቦራ አዳአዳ ሥትል ፍቅር ያዘህ ደሥ ሥትሉ አዳና ቦራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba8783
    @abeba8783 Месяц назад +40

    በናታቺሁ ጥቅሙ ምድነው ላይክ ላይክ እምትሉት አስረዱኝ😂

    • @user-qw6tx6dj7z
      @user-qw6tx6dj7z Месяц назад

      ብር ነው ያ😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @GeniWorku-f7g
      @GeniWorku-f7g Месяц назад

      😂😂

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Месяц назад

      ወላሂ እኔም ጥያቄየ ነዉ😂

    • @jemilaweloyewi
      @jemilaweloyewi Месяц назад

      የኔም ጥያቄነዉ ሰዉቺ😅

    • @shamaljeer1995
      @shamaljeer1995 Месяц назад

      ወላሂይችየኔምጥያቄናትላይክናፎሎየሚሉት

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Месяц назад +9

    ቦራዬ ፈጣሪ ይርዳህ አሁን ከባዱለይ ደርሰሃል ❤ፍቅር ያሸንፋል❤

  • @SaraDd-mt5eb
    @SaraDd-mt5eb Месяц назад +12

    አይ ቦረ የአዳዬ ፍቅር ጭቅለቱ ለይ ወጣበት 😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa Месяц назад +16

    ደስ እያለኝ እማየው ይቱብ ሲለቀቅ ነው ቴሌግራም ማየት አልወድም 😂

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Месяц назад +1

      ኮሜት ለማበብ ነው አይደል😂

    • @user-ip8vr4xw9e
      @user-ip8vr4xw9e Месяц назад +1

      ለኮሜንት ማንበብ ነው አይደል??❤❤❤

  • @NicemaMaskaran
    @NicemaMaskaran 18 дней назад +1

    ደስ የሚል ነበረ ፍቅር መጨረሻው ነው ደስ ይሚለው አዳ ❤ ባራ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ደሞም የእውነት ፍቅር❤

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz Месяц назад +3

    በሰዉ ሃገር እህት ወንድሞቼ ሃሳባቹ ተሳክቶ በሰላም ላገራቹ ያብቃን እኔ አሜን ብያለዉ

  • @user-gu8dd7pr7d
    @user-gu8dd7pr7d Месяц назад +15

    የአደ እና ቦራ መፋቀራቸው ደሥያለው

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Месяц назад +4

    አይ እሮዝጋር😂አይ ወንዶች የጣሉትን ሢያነሡባቸዉ አይወድም😂እሮዝጋር ሽልጥልጥ😂

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 6 дней назад

      በተለይ ግፍ ሰርተውበት የሄዱት😂😂😂😂😂

  • @HaiyelHaiy
    @HaiyelHaiy Месяц назад +9

    ሀገራችን ወደሠላሟ ይመልሳት🙏🙏🙏

  • @user-jc8gn1er5p
    @user-jc8gn1er5p Месяц назад +12

    አፈጣጥኑት ደሥ የሚል ነው❤❤🎉🎉

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Месяц назад +5

    አጎት ዘፋር ምርጥ ሰዉ ምርጥ አባት አዳና ቦራ አንደለይ እንድዮኑ በጠም ይፈሊገል አጎት ዘፋር

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 6 дней назад +1

    የቦራ አባት ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው እናቱ ግን ስታስጠላ አሻንጉሊት ነገር ናት😂ሮዝጋር ሚስኪን ይገባሀል ተቃጠል😂😂አዳ&ቦራ❤ኡፍፍፍፍፍ ባይለያዩ ደስ ይለኝ ነበር😢❤❤❤❤ቱክቼ ደርቃ ቀረች😁😁😁

  • @MissToiba
    @MissToiba Месяц назад +12

    ወይኔ ማነው እደኔ አስሬ እየገባ እሚያይ😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Месяц назад

      😂😂😂😂ማለት አንድዬም ተገድጄ ይመስል በግድ ነው እማየው😢❤ አንካን አስርዬ ላይ ቀርቶ😊😊😊

  • @TaibhT
    @TaibhT Месяц назад +5

    አቶዛፈር ስወደው የኔአስተዋይ የኔአባት😢😢❤❤❤❤❤

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 Месяц назад +7

    የአዳ አክሰቶች ለምን እሰዉ ቤት ይቀመጣሉ እቤታቸዉ አይሄዱም እደ😢😂

    • @uuuu9394
      @uuuu9394 Месяц назад

      እኮ 😂😂😂😂😂

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Месяц назад

      እመበይ አንሆዴም 😂😂😂😂😂

  • @fourplus8716
    @fourplus8716 Месяц назад +8

    የምዳም ቅሞች አላህ ላሀገራችን ያብቃን አሚን ያረበላለሚን❤😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Месяц назад +6

    የቦራና አዳመፋቀር የኔመደሰት በፈጣሪ❤❤❤😅

  • @rabiamohammed3435
    @rabiamohammed3435 Месяц назад +9

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @user-rm8mq5oc5n
    @user-rm8mq5oc5n Месяц назад +19

    ማነዉ ግን የናቱ ድምፅ እደኒ የናፈቀዉ😢

    • @SaraDd-mt5eb
      @SaraDd-mt5eb Месяц назад

      ለሚን አደውይም

    • @user-rm8mq5oc5n
      @user-rm8mq5oc5n Месяц назад

      እደዉላለሁ ነገር ግን አብሮ ተቀምጦ እስኪ ስንቱን ልገርሽ​@@SaraDd-mt5eb

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Месяц назад +14

    ከፍቅር በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @seasea3347
    @seasea3347 Месяц назад +7

    ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች😂😂😂❤❤

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +16

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 👍👍👍👍

  • @SaraMakdes
    @SaraMakdes Месяц назад +1

    የኔውድ አዳ እውነቱን ተናግራ ብትገላገል❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw Месяц назад +11

    ከተለቀቀ 30 ደቂቃ ሆነዉ ግን 3500 ሰዉ እያየዉ ነዉ እኔን ደግም በ3 ወር እንኳን አንድ ሰዉ አያስታዉሰኝም😢😂😂

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @tdsrdf2918
      @tdsrdf2918 Месяц назад

      ይገርማል ኣይደል😢😂

    • @Sojoo9
      @Sojoo9 Месяц назад

      😂😂😂

    • @mkkk-ku2iz
      @mkkk-ku2iz Месяц назад

      የኔ ዉድ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉😂

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Месяц назад +8

    የኔ ውድ አዳ😢😢😢😢😢

  • @user-bi1oj2iu3r
    @user-bi1oj2iu3r Месяц назад +5

    ግን ሰዓት ብታስተካካሉ 😢😮😅10 🙆‍♀️🙆‍♀️ አይ ቦራ እንዲህ ማፍቀሩ ላይቀር ችክ ማለቱ😂😂😂😂

  • @user-HadiTube
    @user-HadiTube Месяц назад +12

    በስደት የምትኖሩ በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 Месяц назад +7

    የኔ ልዩውች ሰሞተለቸሁ 2k አሰገቢኝ

  • @YyGjj-k4k
    @YyGjj-k4k Месяц назад +4

    አዳ የኔ ቆጆ አሣዘነችኝ😢😢

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Месяц назад +2

    Wow ደስ ሲል bora ፍቅር ይህን ይመስላል ❤❤ ከልቦ ወንድ ነው 💞💞

  • @befekerfeker709
    @befekerfeker709 Месяц назад +6

    ቦራ soz ላይ የሚሰራዉ በጣም ልዩ ነዉ

    • @user-pb8gh4zt1r
      @user-pb8gh4zt1r Месяц назад +1

      አወ በጣም ሀሪፍነው የተርጎምልን የበልጥ ምርጥ ይሆናል

  • @fatuma283
    @fatuma283 Месяц назад +9

    አዳየ የኔ እብድ እውነቱን ንገሪውና ይለይልሺ😂😂😂❤

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Месяц назад +2

      ቱክቸ ናት የምትናገረው😢

    • @AysehtEsaYasyf
      @AysehtEsaYasyf Месяц назад

      አፈር ትብላ ይች ነገረኛ​@@user-mt3zw7ls4c

    • @hayatadela
      @hayatadela Месяц назад

      😮​@@user-mt3zw7ls4c

  • @mekyatefera
    @mekyatefera Месяц назад +5

    የቦራ እብደት እደቀጠለ ይሆን ❤🎉

  • @user-ro7bu8lg7i
    @user-ro7bu8lg7i Месяц назад +5

    የኔ ውድ ኣዳ 😢😢😢 ንገሪውጣ ቁርጥሽን እወቂ ኡፍፍፍ

  • @user-bh4gt5oo2j
    @user-bh4gt5oo2j Месяц назад +2

    አዳናበጣምታሳዝናለችየኔሚስኪን❤❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Месяц назад +4

    ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад +2

    አዳና ቦራ አዳ ለይ በመሆነቻው ዳስ ያላው 👍👍👍👈🥰💖😍❤️

  • @serke.nrgi.yer.afkari5525
    @serke.nrgi.yer.afkari5525 Месяц назад +5

    አዳናቦራፍቅርጀመሩ. እሩዝጋር. ምንአጃጃለው. ጅብከሄደውሻጮኧ. አክፍ😂😂😂😂😂

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m Месяц назад +2

    በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ሮዝጋር😂😮😅

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Месяц назад +3

    ዋውውውውው ደስስስስስ ሲል የዛሬው 💪💪💪💪

  • @user-hp3dk6yn2o
    @user-hp3dk6yn2o Месяц назад +1

    ኣየ ኣለ ታፍኜ ተወስጄ ነበር ኣላለም ይበልጥ ያሳቀኝ እንደዝ ነበር ያነቁህ ኣየ ቦራ 😂😂😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Месяц назад +2

    አዳ ቦራ ደስ ይላል ሰወድሽ🤗♥️

  • @fafefkir7287
    @fafefkir7287 Месяц назад +6

    ማነው እደኔ በሥሥት ዬሚያየው😊

  • @FknvLhb
    @FknvLhb Месяц назад +2

    አዳየ የኔውድ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Месяц назад +1

    ቦራ እንዴዚህ በፍቅሯ ሊያብድ እስከዛሬ ሢግዴረዴር😂😂

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Месяц назад +3

    አዳ ና ቦራ እንኳን ደህና መጣችሁል ኝ ❤

  • @user-pc8fi6ut7d
    @user-pc8fi6ut7d Месяц назад +2

    አዳዬ የኔ ምስኪን 😢

  • @user-oz1rp7cw3l
    @user-oz1rp7cw3l Месяц назад +4

    ኧረ ኡኡኡ😢ልቀቁልን

  • @sadifaqir2456
    @sadifaqir2456 Месяц назад +2

    ወንዶቸ የጣሉትን ሲነሱባቼዉ ያንዘረዝራቼዋን እሮዘጋረ የሀ ከዳተኛ አሁን የፈቅረ መቀሰ ሆነ

  • @oibamegos4475
    @oibamegos4475 Месяц назад +2

    እር ሁለት ይለቀቅ በቀን❤

  • @user-cb8iz9oi3r
    @user-cb8iz9oi3r Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ኣዳ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekidesMekides-b8m
    @MekidesMekides-b8m 2 дня назад

    ለማንኛውም ልሞክር አላለችም😂😂😂

  • @ClipAlert-b3h
    @ClipAlert-b3h Месяц назад +1

    ባረበኛ የሚያቅ ይንገረኝ❤❤❤

  • @hdhdhjdhdh9960
    @hdhdhjdhdh9960 Месяц назад +2

    ከአንድ ምእራፍ እስከ አስር አርጉልን ሌላ አይቼ የማላቅ ሆንኩ እኮ ወቼጉድ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Месяц назад +2

    ላአደ እኔን ጭነቅኝ 😢አዉን በዉን ወጠበት ስል ምስጥሮ😢

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Месяц назад +4

    የኔ ማር ሠሊን ከመልኳ መልካምነቷቷቷ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Месяц назад +3

    አረ ልቀቁልን 😂😂😂

  • @user-yk7bc4kw3e
    @user-yk7bc4kw3e Месяц назад +2

    ሲዋዳችሁ❤

  • @ganathailo9385
    @ganathailo9385 Месяц назад +1

    ዋዉዉዉ ደስ ዪላል❤❤❤❤❤😊

  • @GenetGeni-p5i
    @GenetGeni-p5i Месяц назад +2

    በስተመጨረሻ❤❤❤

  • @kisanetberhane5458
    @kisanetberhane5458 Месяц назад +3

    ቅጣት

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Месяц назад

    በኮኮብ ቆጠራ በአውደ ነገስት የጥቁልና ስራ የምታምን አዳ 😅 አዳ ከአውደነገስት አፈንግጣ ትወጣለች።

  • @mnlooi618
    @mnlooi618 Месяц назад +2

    Ayii ada

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Месяц назад +2

    አዳን እና ቦራን ሰወዳቸው ❤

  • @ZainabEthiopia-jw9hz
    @ZainabEthiopia-jw9hz Месяц назад +7

    ጥርሤንበጣምእያመመኝነውይማርሽበሉኝ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Месяц назад

    5:15 Ada u got to open up 😂😂 before it’s too late ⏰ 😂

  • @AsAs-lw8pm
    @AsAs-lw8pm Месяц назад +3

    ነዉ

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw Месяц назад +2

    የሚገራርም የቱርክ ድራማ አለ ተርጉሙልን😢😢ተዉ ግን

  • @ayalayal634
    @ayalayal634 Месяц назад +2

    ቃና

  • @sadifaqir2456
    @sadifaqir2456 Месяц назад

    እንደፍቅረ ደሰ የሚለ ነገረ የለም እኮ ባራ አራሰ ነበረ ሆነ😂

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l Месяц назад

    ማነዉ እደኔ እመዳም ኩሽና ቁጭ ብሎ መቸነዉ የፍቅር ላይፍ የሚኖርኝ እያለየሚስበዉ አይይይ የኔቀን መቸነዉ 😢

  • @MeskeremMesi-qm4yc
    @MeskeremMesi-qm4yc Месяц назад +1

    በለዊ ቦራ ጨዋታ ጨምሮአል

  • @fiqirifiqri
    @fiqirifiqri Месяц назад +1

    Ada❤❤❤❤❤