እጣ ፈንታ ክፍል 44 | Eta Fenta epsiode 44

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 365

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Месяц назад +280

    እናቱን የሚወድ ላይክ አርጉኝ 😢❤🎉👍👍ግንኮ ናፍቃኝ ነው እናቴ 😢😢😢

    • @AsSe-fi3cb
      @AsSe-fi3cb Месяц назад +4

      የኔዉድ እኔም ናፍቃኛለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅልን ሹ አመት ይኖርልን😢😢😢😢😢

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Месяц назад +2

      እኔም ናፍቃኛለች

    • @adenhagos4417
      @adenhagos4417 Месяц назад +1

      እኔም

    • @Tsehaykasyoutegan
      @Tsehaykasyoutegan Месяц назад +1

      እኔም

    • @user-lc5tp3wc8x
      @user-lc5tp3wc8x Месяц назад +2

      እኔምናፋቃኛለችአይዞን❤❤❤❤

  • @ZebenayAbebe
    @ZebenayAbebe Месяц назад +93

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጭ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫

    • @mesiderin-uu2ds
      @mesiderin-uu2ds Месяц назад +2

      Amen 🙏

    • @user-hu1it4ui1e
      @user-hu1it4ui1e Месяц назад +1

      ❤🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞🙏💞💞💞💞💞

    • @RahelTeklay-k9b
      @RahelTeklay-k9b Месяц назад

      Amen amen amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Месяц назад

      🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐⛪⛪⛪❤️❤️👑👑👑👑❤️🥰🥰🥰

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @mekdes356
    @mekdes356 Месяц назад +76

    የኔውዲ እህቶቸ የመዳምቅመሞቺ ወጥቶከመቅረት ፈጣሪይጠብቀን❤ የልባቺንንመሁሉ ፈጣሪ ያሳካልን🙏

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Месяц назад +150

    ኦርቶዶክስያን እንኳን አደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ የበረከት ፆም ያድርግልን

  • @user-mo5zl8ei3i
    @user-mo5zl8ei3i Месяц назад +64

    እሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aminah-zn5ws
    @Aminah-zn5ws Месяц назад +26

    በቦራና በአሊ ስካር ሌባው ገብቶ የሆኑትን አኳኋን ማነው እደኔ በሳቅ የነፈረው 😂😂😂😂

    • @AsmaAsma-gz2cb
      @AsmaAsma-gz2cb Месяц назад

      እረሆደቆሰለበሳቅ😂😂😂😂

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Месяц назад +62

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 350 አስገቡኝ 29 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Месяц назад +28

    ፅባሕ እኮ ባሕቲ ናሓሰ እዩ ፀሞ ፍልሰታ ናይ ወላዲተ ኣምላክ በረከት ይሕደረና🕊✝️ ደቂ ተዋህዶ ላይክ ሳብክስራይብ ግበሩለይ❤

  • @user-ws2iw3bd4p
    @user-ws2iw3bd4p Месяц назад +58

    የአዳ መጨረሻን ለማየት የጓጓ በላይክ አሳዩኝ🥺❤❤

    • @ZaharaMohamod
      @ZaharaMohamod Месяц назад

      አይተነዋል ❤

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Месяц назад +2

      ቦራጋ ትጋባለች ደግሞ 6ክፍል ነው የቀረው ፊልሙ ያልቃል😂

    • @user-ws2iw3bd4p
      @user-ws2iw3bd4p Месяц назад

      @@user-mt3zw7ls4c ምን🥺🥺

    • @ZaharaMohamod
      @ZaharaMohamod Месяц назад

      @@user-mt3zw7ls4c 14ነው የቀረው

    • @user-ws2iw3bd4p
      @user-ws2iw3bd4p Месяц назад

      @@ZaharaMohamod ምን ነበር

  • @aass9542
    @aass9542 Месяц назад +49

    እንደ ዛሬ ከፍቶኝ አልቅሸ አላቅ ወንድሜን ሾርጣ ያዘብኝ 💔ያላተ ማን አለን ወንድሜ ታናሽ እህቶች በጣም ይወዱሀል ወንድሜ ግን እኮ አልቻልኩም መላ በሉኝ💔💔💔😭😭🖤🖤🖤

    • @user-cc8uf5ji2t
      @user-cc8uf5ji2t Месяц назад +2

      አይዞሽ ጠካራ ሁኚ እሱንም በሰላም ለቅድስት አገሩ ያብቃዉ 😢

    • @aliy274
      @aliy274 Месяц назад +3

      አይዞሽ ለበጎ ነው አላህ ያለው ነው የሚሆነው ያልፍል

    • @user-hj9cn3ge2h
      @user-hj9cn3ge2h Месяц назад +1

      አይዞን እኔም ታናሽ ወድሜ በጉጉት እየጠበኩኝ መሻወር ላይ ያዙብኝ😢💔🖤

    • @user-po5vy8be7p
      @user-po5vy8be7p Месяц назад +2

      አብሺወድምንአላህበሰላምያስገባዉ
      አብሺር

    • @user-ed1ye3tj2i
      @user-ed1ye3tj2i Месяц назад +1

      ረ ተመስገን በሉ ደሞ መያዝ አለም ነው የኔም እደሱ ቢሆነልኝ ታድዬ ነበር በሞት ከመጣው ለመነ ዘላለም አይታሰርም አለ ማለት እራሱ ተስፍ ነበር

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t Месяц назад +19

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤

  • @user-vj7fn8zm3e
    @user-vj7fn8zm3e Месяц назад +34

    አረ ዛሬ በሳቅ ነፈርኩ ቦራ እና አሊ ለሌባው ቴሌቭዥን ተሸከሙለት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @beeityabera6741
      @beeityabera6741 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የስካር ውጤት

    • @RahmetShimels
      @RahmetShimels Месяц назад +2

      Enem debrogi never 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @madinaabdullah9255
      @madinaabdullah9255 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂​@@RahmetShimels

    • @samrisamri-ot2bu
      @samrisamri-ot2bu Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @gizegize-eb8ql
      @gizegize-eb8ql 20 дней назад

      ገና ኮሜንቱ ሳይ በሳቅ እስካየው ቸኮልኩኝ😂😂😂😅😅

  • @user-qn9gp6lh6b
    @user-qn9gp6lh6b Месяц назад +28

    እኔ የሚገርመኝ ቢደውው ሳይለቀቅ ላይክና ኮሜት የምሰጡ ሰወች ጤነኛ ናችሁ😂😂😂😂

    • @SahaiSaha
      @SahaiSaha Месяц назад

      እኔም ግራ ገብቶኝ 😂

    • @user-tx5tj3iu2b
      @user-tx5tj3iu2b Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @mrvip5677
      @mrvip5677 Месяц назад

      ክክክ😅😅😅😅

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf Месяц назад

      😂😂

  • @user-bs6iy3yi7j
    @user-bs6iy3yi7j Месяц назад +17

    እንኳን ኣደረሳቹ ለፀመ ፊልሰታ የተዋህዶ ልጆች

  • @HghjJgh
    @HghjJgh Месяц назад +10

    ማነው የዛሬውን ቃና በሳቅ የጨርሠው እንደኔ የዛሬው ይለያል

  • @user-yj7wm7kf4z
    @user-yj7wm7kf4z Месяц назад +14

    አንድ ሰኣትና ሁለት ስኣት ላይ ኣዲስ ድራማ ይለቀቅልን የምትሉ👍👍👍

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +18

    ወዶችየ በናታቹሁ አበርታቱኝ👍👍👍

  • @emutube2300
    @emutube2300 Месяц назад +22

    አዳግን ስታናድድ እራሷ ችግሩን እየፈጠረች
    መጥፎ እድል ትላለችዴ ኋላቀር ደነዝ አሁንስ አበዛሽው 🙄😂😂😂

    • @Susu-sn4yu
      @Susu-sn4yu Месяц назад +2

      እኔለራሱ አስጠልታኛለች

    • @aar4858
      @aar4858 Месяц назад +6

      ለራስሽ ደነዝ ባዳማ አትጭብኝ ፍቅሬን እየተከባከበችልኝነው😅😂

    • @smegnsafi2580
      @smegnsafi2580 Месяц назад +4

      ስነስረአት የኔን አዳን አትኩብኝ እሷ በቀውስነቷና በእብደቷ እራሷን ብቻ ነው የምጎዳው እጂ ማንንም አትጎዳም ስለዚህ የኔን ውድ አዳን አትናገሩብኝ🙄

    • @emutube2300
      @emutube2300 Месяц назад

      @@aar4858 😂😂 አላልሽም ምንትከባከብልሻለይ አቃጠለችልሽ እጅ ነገሩ አችም የሷ ብጤነሽ ከቱ😜

    • @emutube2300
      @emutube2300 Месяц назад +1

      @@smegnsafi2580 😂😂😂ወየው እሽ የተከበሩ አንነካም 🙄

  • @abrahakonjo9830
    @abrahakonjo9830 Месяц назад +7

    ደሞ የቦራና የዓሊ ወንድምነት እንዴት ደሰሰሰ ይላል

  • @NgstiBerhe-rm8ro
    @NgstiBerhe-rm8ro Месяц назад +11

    ሰላም የእጣ ፈንታ ተከታታዮች🥰
    ደቂ ሪመይ💛❤ ኣለኩም ዶ ብ like❤

  • @BushragAppos-sj9dh
    @BushragAppos-sj9dh Месяц назад +12

    ዛሬ በሳቅ ልጨርሱኝ😂😂😂😂 አይ አሊ ና ቦራ😂😂😂😂

  • @user-rm8mq5oc5n
    @user-rm8mq5oc5n Месяц назад +20

    አቶ ቦራን ሳላፈቅረዉ አልቀርም ቁርጭምጭሜቴን እየተሰማኝ ነዉ😂

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot Месяц назад +2

      እኔደግሞ አውራጣቴን እያዞረኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @GelilaGelila-vi5ut
      @GelilaGelila-vi5ut Месяц назад +1

      ልብሽ ቁርጭምጪምትሽ ላይ ነው 😂

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot Месяц назад

      አረ ወዬው ነው መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂​@@GelilaGelila-vi5ut

    • @toybamohammad5443
      @toybamohammad5443 Месяц назад

      ለምን ቆረጠሽ የጣልሽው ጥፍር ሳይሆን😂😂😂😂😂

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Месяц назад

      ቢርድነዉ😂

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Месяц назад +6

    አቶ አሊን አሁኑ እጠራዋለሁ አላለም😂አይ አሊ😂ወየዉ በሳቅ😂

    • @በቃ
      @በቃ Месяц назад

      ክክክ

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c Месяц назад +6

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ፍቅር ያለው ለካፊልምላይ ብቻነው ምንአለ በእውነተኛው አለምላይም ቢኖር

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 Месяц назад +7

    ውይይ አቶ ቦራ ጩሆቱ እራሴን አሳመመኝኮ😂😂

  • @AsSe-fi3cb
    @AsSe-fi3cb Месяц назад +6

    ወየዉ አትቦራ ጩህቱ እራሴን አሳመመኝ ከማዳም የበለት ምሺክላ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Месяц назад +6

    እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ያውርድልን ❤🙏

  • @selam518
    @selam518 Месяц назад +8

    አዳ እና ቦራ የሚወድ🎉❤

  • @user-ml3wv1sp3v
    @user-ml3wv1sp3v Месяц назад +7

    ወይኔ ቦራ ሌባ ወንድመችን ሌባው ወንድሜ ስለስቻገርከቹ በጠም ይቅርታ 😅😅😅

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot Месяц назад

      ይቅርታ አልጠየቀውም አይቦራ እኔነኝ ጥፋተኛ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ml3wv1sp3v
      @user-ml3wv1sp3v Месяц назад

      @@foziya-lm2ot እንደዘሬ ስቄ አለቅም በገዛ እጁ ቤቱን አስዘራፈው ወፍ ፍቅር የስራህን አጨለለ እኮ

  • @Rozy908
    @Rozy908 Месяц назад +7

    አዳዬ የኔ በጥራቃ😂😂❤

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂እንደዛሬ አልሳኩም የሌባው እና የቦራ ስካር😅

  • @hehgisg2990
    @hehgisg2990 Месяц назад +5

    ቃና ጠግባችሁል የምር

  • @user-dh2hw6jq4h
    @user-dh2hw6jq4h Месяц назад +10

    አቤት እውቀት ላይክ ስትለምኑ ነበር አሁን ደግሞ ስብስክራይብ ይመቻችሁ my people 😅😅😅❤

    • @Netsanetgezahegn-ul8bb
      @Netsanetgezahegn-ul8bb Месяц назад

      😂😂eshi lenem subscribe adrgn 7 sewoch bcha nchew yalubugn

    • @BnitHussen
      @BnitHussen Месяц назад

      ምንችግር አለው አብረን ብናደግ እኳን እስበሳችን አደለም ሰት ሰው አሳድገናል ሁቢ❤በይ አትለፊኝ አሁን😂😢😮

    • @user-dh2hw6jq4h
      @user-dh2hw6jq4h Месяц назад

      @@BnitHussen አረ አላልፍሽም የኔ ቆንጆ😁😍

    • @user-dh2hw6jq4h
      @user-dh2hw6jq4h Месяц назад

      @@Netsanetgezahegn-ul8bb pic

  • @aar4858
    @aar4858 Месяц назад +2

    አይአሊ ሁሌ መሣም ይላል የራሱ አዬሳም😂😂😂 ታስቀኝኮ😂😂

  • @sisaykebede4040
    @sisaykebede4040 Месяц назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MaryK-go3bv
    @MaryK-go3bv Месяц назад +3

    😂😂😂ዛሬ በሳቅ ነው የገደሉኝ😅😅😅😅

  • @Sara-c1f6k
    @Sara-c1f6k Месяц назад +7

    አቶቦራ እደዘድሮው ፓርላማ ሳይገበው ያጨበጭባል😂😂😂😂

    • @HhVg-jp8dq
      @HhVg-jp8dq Месяц назад

      በሳቅ ሞትሁ

    • @Sara-c1f6k
      @Sara-c1f6k Месяц назад

      @@HhVg-jp8dq ገርሞኝ እኮ ነው 😂😂

  • @user-pp7oe4cq3y
    @user-pp7oe4cq3y Месяц назад +3

    ሌባው አመሠግናለሁ አላለም😂😂😂😂 አቶበራና አላ በሳቅ😂😂😂

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Месяц назад +2

    ማነው እደኔ ግን ከቀን አስረየ የሚገባው ተለቀቀ ወይስ ገና እያልኩ😢❤❤❤❤❤❤ቶቶለልቀቁልን😢😅

  • @user-sn7fg7go3u
    @user-sn7fg7go3u Месяц назад +2

    ወይኔቦራናአሊየዛሬውይለያልበሳቅ😅😅😅😅😅

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz Месяц назад +3

    ቦራ ና አሊ ወላ ነፍርኩ ተሽክሞ አልሽኘውም አስቸገርኳችሁ አደል አላለም ሌባው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JenatJenat-fc8ju
    @JenatJenat-fc8ju Месяц назад +5

    ቱ አቶቦራና አሊ😂😂😂ቲቪም ሣይቀር ሠጡት😅😅😅😅😅

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Месяц назад +2

    የአዳ ክፉ እድል😂😂😂

  • @LaylaSeid-cg5tm
    @LaylaSeid-cg5tm Месяц назад +5

    ሥራ ፈልጉልኝኝኝኝ😢 ጅዳና መካየምትኖሩ❤

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba1954 Месяц назад +1

    አቶ አሊን እጠረዋለው አላለም ወይ አሊ😅

  • @Farhiwetmamo
    @Farhiwetmamo Месяц назад +4

    ኮሜንተሮች ቆይ የሆድ የሆዳችሁን ነው የምታወሩት ወይስ ፊልሙን ቀድማችሁ አይታችሁት ነው ገና እይ 29 ደቂቃ ይቀረዋክ ለመለቀቅ😂😂😂

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic Месяц назад +1

    ደብቀኝ የሚለውንድራማ ልቀቁልን አዳየምተውንበትድራማነው በናታቹ❤❤❤

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Месяц назад +2

    የሌባው ፓርት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeniSeni-ne3gy
    @SeniSeni-ne3gy Месяц назад +4

    40ሰው በቻ ነው የቀረኝ 200ለገባ ሙሉልኝ ቤተሰበቼ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 Месяц назад +1

    15:28 የአዳ አለባበስ ስያምር ❤

  • @TinaTina-ov4sh
    @TinaTina-ov4sh Месяц назад +1

    እንደኔ ስደት የመረረው😢

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Месяц назад +2

    ወይኔ ቦራና አሊ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ቤተሰብ +ደምሩኝ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Месяц назад +1

    ያአዳ መጥፎ እድል ነዉ አሊ😂😂😂ሌባዉ😂😂ሞኩኝ ዛሬ😂

  • @user-iz6wm6dz7w
    @user-iz6wm6dz7w Месяц назад +4

    este adan yemetodu be like asyugne

  • @MihertMahi
    @MihertMahi Месяц назад +5

    Y ada adenaki❤

  • @user-wu2tb4ks3m
    @user-wu2tb4ks3m Месяц назад +2

    የሌባው ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aar4858
    @aar4858 Месяц назад +1

    የቦራ ደግነት የባሰነው የቤቱን ቲቪ ሳይቀር ሰጠ አይ ስካር የጥቶ አደለም ፍቅር ያሰከረው እኔም የሱ ፍቅር እደህነው ያረገኝ የመዳም ሰሀላና ካስታ አለቀ😂😂😢😢

  • @kal7566
    @kal7566 Месяц назад +1

    ሴልን ፈገግታዋ ደስ ስል❤❤❤

  • @user-pc9yr5xb2d
    @user-pc9yr5xb2d Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 29 дней назад

    እየነቀልኩት እያ መጣህብኛ አላለም😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 7 дней назад

    አይ ቦራ&አሊ በስካር መንፈስ የሌባ ተባባሪ ሆኑ😂😂😂አዳን አለማደነቅ ግን ንፉግነት ነው ይቺ መጅኑን ነገር😁😁😁😁

  • @RewinaTadese
    @RewinaTadese Месяц назад +1

    አረ በሳቅ ኣዳ የኔ እብድ ኣቶ ቦራ ሌባ ወንድማችን😂😹

  • @user-gd2gf2oe3s
    @user-gd2gf2oe3s Месяц назад +1

    Ada የምታለቅሰው ነገርስ 😂😂

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w Месяц назад +1

    ቦራና አሊበሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @BnitHussen
    @BnitHussen Месяц назад +2

    50ኳ አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Месяц назад +2

    ቦራ ቤቱን ኣስዘረፈው😂😂

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Месяц назад

    አሊ አረ በሳቅ አዳ አብራህ ብትሆን ኖሮ አለ 😂😂
    ወይኔ ቦራ ቲቪዉን ነቃቅለን ሰጥተነዋል አለ 😂😂😂

  • @user-ol9pi4ex1u
    @user-ol9pi4ex1u Месяц назад +2

    ወይ ኣዳ😂😂😂😂😂

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Месяц назад +1

    ለካ ከሰከሩ ምንም አያቁም የሌባ ተባበሩት እኮ😁😁😁

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 Месяц назад +1

    አረ ቦራ😂😂😂

  • @seasea3347
    @seasea3347 Месяц назад +2

    እየጠበቅን ነው አይ ስአቱ ገና ነው 😢😢😢😢

  • @SumeyaHusin
    @SumeyaHusin Месяц назад +2

    አይ አሊ እደት እዳሳቀኝ😂😂😂

  • @user-pe2dk2kc6d
    @user-pe2dk2kc6d Месяц назад

    ቱ የሌባው ነገርስ አስቸገርኳችሁ አላለም😅😅

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni Месяц назад +2

    እኔ አንደ ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ❤

  • @zinatezinate5144
    @zinatezinate5144 22 дня назад

    አይ አቶ ቦራ😂😂😂😂

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut Месяц назад +1

    Ewnetu mewtatu layiker ada tolo btnegrew yeshalal

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Месяц назад +1

    ቦራ ና ኣሊ😂😂😂😂😂

  • @iloveu5348
    @iloveu5348 Месяц назад +2

    ወይኔ ቡራና ሌባው የሰሩት የኢትዮ ሙድነች 🤣🤣🤣

  • @SefaniAnbesa-b8b
    @SefaniAnbesa-b8b Месяц назад +1

    ዓዳ የኔ ዉድ ❤❤❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Месяц назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n 13 дней назад

    Ada❤❤❤❤bora❤❤❤❤❤😅❤😅❤Alii😅😅😅😅😅😅😅😅 lebaa😅😅❤❤❤❤

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Месяц назад +1

    አይ አዳ ሁለትጁን ጥፋትኮነሽ😂😂ቱ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Месяц назад

    በርቺ ጉኔሽ 😄😄😄😄

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t Месяц назад

    አዳ የተረገምሺ ዛሬስ አስጠላሺኝ😤😤😤😤😤አዝማሪ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Месяц назад +2

    ማነዉ እዴኔ ሀሀማም ሁኖ የሚይ እጅ ወደ ላይ🙈🙄😂

    • @hayathhayath1414
      @hayathhayath1414 Месяц назад

      ክክክክክ

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot Месяц назад +1

      አረ ጂን እንዳይመታሽ እዳሽ ለኔው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ANa-cr7xu
    @ANa-cr7xu Месяц назад

    የቆመ መኪና ይግጫችሁና ምንድነው የምንገጫቹ አላባሳችሁትምዴ ሆሆ😂😂

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Месяц назад +2

    የወንድ ለወሬ ችኩል እንዴት ያስጠላል ኤጭ😮

  • @Gsgf-me8fv
    @Gsgf-me8fv 23 дня назад

    አይ አዳ 😂😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-sw9pu
    @KsaKsa-sw9pu 21 день назад

    የአሊብትብቻ ምን ሸነው በሳቅቅቅ😂😂😂😂😂

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Месяц назад +1

    ስከሪ እንደዝ ያደሪገል እንደ 😅😅😅😅😅

  • @mariambrick2031
    @mariambrick2031 Месяц назад

    ክክክክ😂😂 ቦረ እና አሊ ሌበውን😂😂

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm Месяц назад

    አሰቼገረኳቹህ አላለም ሌባዉ😂😂😂አየ ቦራ በፍቅረ አበደ በቃ ለየለተ😂😂😂😂

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn Месяц назад +4

    ❤😂❤😂❤😂

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Месяц назад

    ቦሬ አሳቀኝ አሳዘነኝ😂😂😂😂😂

  • @user-de4ue7bt7j
    @user-de4ue7bt7j Месяц назад

    ብቸኛ መሆን ያማል ብቻዬን ነኝ ማንም የለኝም

  • @akiyayesenie5309
    @akiyayesenie5309 Месяц назад +2

    43 ሳናይ ወደ 44ምንሼ ነው በስርአት አሳዩን አቦ

  • @saaraa8524
    @saaraa8524 Месяц назад +3

    አወ

  • @DbhdWgeg
    @DbhdWgeg Месяц назад +2

    🥰🥰🥰

  • @SofiyaMohamed-ie3bc
    @SofiyaMohamed-ie3bc Месяц назад +1

    የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነው 😅😅😅😅😅

  • @AsAs-rk1ou
    @AsAs-rk1ou Месяц назад +1

    ኣቶ ቦራ ሳቅ በሳቅ ሆነዋልኮ😂