በልጅነት የሚፈጠር የአስተዳደግ ጠባሳ ምንድነዉ? እንዴት ልጆቻችንን ከዚህ ነፃ አድርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ Tigist Waltenigus
HTML-код
- Опубликовано: 28 ноя 2022
- በልጅነት የሚፈጠር ጠባሳ (adverse childhood experience) ምንድነዉ? እንዴት ከዛ መዉጣት እንችላለን? እንዴት ልጆቻችንን ከዚ ነፃ አርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
@RiseUp Ethiopia events held @Elily international hotel
#RiseupEthiopia #tigistwaltanigus #profAbrhamAmha #hailegebresilase #drwedajneh #ato samueltafese #Tigist Waltenigus
የኔክስት ዲዛይን ባለቤት የሆነችው ሳራ አንድ ደስ የሚል ነገር መጨረሻ ላይ አወራች " የሞቲቬሽን እስፒከር በሽታ" የምባል በሀገራችን መቶል አለች ይኸው ሁሉም ወተው ከእናንተ በላይ አውቃለሁ በማለት የነጮቹን ስም በመጥቀስ ይነግሩናል በዚህ ምትክ ስንት ሊተረክላቸው ሊወራላቸው የሚችሉ የታሪክ መጽሀፍቶች በሀገራችን አሉ ይሄ እራሳቸው ግራ ተጋብተው እዚህ መተው ግራ ያጋባሉ ወደዛ ሂዱልን ሀገራችንን በአጉል ወሬ አትበክሉብኝ
ተባረኩ ።እኔ እንደማምነው እኔ ና መሰሎቼ አማካሪ ያስፈልገናል እኛ ከዚህ ነነገር ካልወጣን እንዴት ልጆቻችንን መርዳት እንችላለን?
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው፣ ትዕግስት ዋልተንጉስን እንዴት ማግኘት እችላለሁ በግል? በ ዋትስ አፕም ሆነ በሌላ ሶሻል ኔትወርክ ? Please አሳውቁኝ።
እማ ውስጤን ነካሽው የድሀልጅ ነኝ እጭት እየሸጡሁ አደህ እዛም አገባሁ በ14አመቴ ወለድሁ አሁን ልጁእናቴጋር ገጠር ነው የሚኖረው 10አመቱ ነው ግን ትምህርት አይማርም ማንጠይቆት ምነውከኔ ባልተፈተረ እላለሁ እምኖረው በስደት ነው ምከር ካላችሁ አካፍሉ
በጣም አሪፍ ምክር ነው ቲጂ እኔ ልጆቼን ሳልስም ሳላቅፍ እምውልበት ቀን የለኝም እንዲያውም ማሚ በጣም ታስቸግራናለሽ ብዙ እየሳምሽ ይሉኛል ግን መታቀፍ እንክዋን ለልጅ ለአዋቂ እራሱ ጥሩ እንደሆነ የሆነ ቦታ ሳልሰማ አልቀርም
እንደ አምስት የልጆች አባት መሆኔና ትዳሬ በግማሽ እድሜው ተቀጭቶ ነገር ግን ከልጆቼ እናት ጋር ለስምንት ዓመታት መኝታ ብቻ ለይተን ልጆቻችንን በጋራ እያሳደግን ላለ አባወራ፤ ትምህርቱ ፍጹም ነው። የልጆቻችንን emotion በተግባር ለመጋራት እንሞክር። የአብራክ ክፋያችንና ጓደኛችንም እናድርጋቸው።
እስቲ አትለፉኝ። የ6አመት ልጄ ትምህርት ቤት ጎደኛ የለኝም ብቻዬን ነው።ምሆነው አለኝ ማስረዳት አቃተኝ ምን ልበለው። እባካቹ ንገሩኝ
Riseup የሚለውን logo በነጭ ፕላስተር ወጥራቸ Riseup ትላላችሁ😂 bro ግሉ ከውስጥ ቀብጣችሁ ዝቅ አድርጋችሁ መሃል ላይ ለጥፉት it looks very cheap። ማዳመጥ አልቻልኩም እሱን እያየው
ከዛሬ 1444 አመት በፊት ነብዩ ሙሓመድ ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንድህ ብለው ነበር" የትም ልጆችን እቀፏየው እራሳቸዉንም ዳብሷቸዉ" ያማለት ማቀፍ መዳበስ ለህፃናት ምን ያክል እንደሚአስፈልግ ነው
ቲጂዬ የቤቴን ችግር ምክንያቱን አሳወቅሽኝ። ጥሩ ትምህርት ነው ።
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማዳመጥ ያለበት ነው እናመሰግናለን
ድንቅ ሃሳብ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Thank you so much Tigist ❤👍🙏
እጅግ ጥሩ የሆነ ምክር ነው እናመስግናለን
Tigi love your advice
God bless you!
Thanks Tg
Motivative speakers.
Thanks Tigist🙏
Erik mead was nice program. I was listen tigist and her colliquies by writing on paper. I can able to keep my emotional health on crises time. So Thank You tigi