ከ አራት አመት በዋላ ተገናኘን ፡ ገንዘብ ማጣቴ ሚስቴን አሳጥቶኝ ነበር ፡ ድንቅ የፍቅር || ጋቢshow #1
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- በዚህ ቪድዮ ልዑል ና ባለቤቱ የቀረቡ ሲሆን ፡ ከሰፈር ተደባዳቢነት እስከቤት አሻሻጭ ባለቤትነት በጠባብ ጎጆ የተፈተነ ፍቅር በልጅነት የተጀመረ ትዳር ሁሉንም የህይወት ውጣ ውረድ ያካፍሉናል ::
Here, leul and his wife are introduced, and they share all the ups and downs of life, from neighborhood quarrels to home selling ownership, to love tested by a narrow view, to a marriage that started in childhood.
#ድንቅልጆች #donkey #tube #comedy
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY - Развлечения
ሚስቱን ለማወቅ ቸኩዬ ነበር ዶኪይቱብ ላይ ከሰማሁ በሃላ ከሱ ጀርባ ያለችውን ጀግና ሴት ❤
Inem
ማነው እንዴ እኔ በእሼ donkey tube የልጁን ተሪክ አይቶ ሚስቱን አንድ ለይ ለማየት የተማኛ ካለ like
እኔ የምር
እኔ
Ine betam❤❤❤
Enem
Mee
ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት😍😍🙏ትዳራችሁን ድግል ትባርክላችሁ😍🙏🙏
አልአዛርዬ ከባለቤቱ ጋር ስላቀረብካቸው በጣም ደስ አለኝ እሼ ጋ ቀርቦ ሲናገር ሰምቼው ነበር ምናለ ባለቤቱን ባየዋት ብዬ ነበር በጣም ደስ ይላሉ አልአዛርዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤
ከሱ ጀርባ ያለችውን ጀግና ሴት ማወቅ ፈልጊ ነበር እሺ ለይ ከቀረበ በሁላ ደም ስታምር ምርጥ ጥዱቹ❤❤❤
የእኔ ደረባባ ሴት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራን ከዛ ሁሉ ፈተና ከዚህ ደረሣቸሁ ተመሠገን❤❤❤
ቀረፃዉ ትንሽ ወደዛ የተኛ ወይም የራቀ የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ ካልሆነ አስተካክልልን በርታ እስኪ ላዳምጠዉ ዶንኪ ቱዩብ ላይ አይቼዉ ተመችቶኛል በርቱ
ልዑል ታሪክህ የማይሰለች ሁሌም እንዳዲስ ነው
እንዴት እንደምታምሩ አፎን ከፍቸ ነው ሳዳምጣችሁ የነበረው ደስ ስትሉ በፈጣሪ 😍😍😍
ክፍል ሁለት ይቀጥል እንጠብቃለን አሪፍ ንበር ደስ የሚል የሚያሳዝን የህይወት ታሪክነበር
ማሻአላ አላህ እጠፍ ድረብ አድረጎ ይስጠህ እናት የሚወት በላይክክክ🎉
ስለ ባልና ሚስቶቹም ባሻገር ስለእናቱም ህይዎት እንማርበት የአረብ ሀገር ህይወት ሳይታሰብ እድሜ እንዴሚጨርስ
በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል እሼላይ አይቼህ በጣም ብዙ ተምሬበታለው ጠካራ ሴት ነሽ እመብረሀን ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አልአዛርን ከነ ባሌበቱ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን 🙏እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🤲❤️🇪🇷
መዳኔ ቲዩብ ዋዉ👏👏👏👏 ልሁሌን ሰምቼ አልጠግበዉም ለእግዚአብሔር ያለዉ ቦታ ስወድለት አይወሰድብ ባለቤቱ ደግም ሳላያት በፊት ወደድኳት❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ምርጥ. ባል. ምርጥ. ሚስት. እግዚአብሔር ትዳራቹን. ይባርከው. 😍😍😍😍👍👍👍👍
እንኳን ደና መጣክ መዲ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር ❤❤ደስ እምትሉ ጥንዶች እማያልፍ የለም አለፈ በጣም ጠካራ ናችሁ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤
በጣም ነው ያሳቁኝ የመጨረሸው ፓርት አለቀ ብየ ነበር ይቀጥላል
Hi 👋 endte nes 👋
የዶንኪ ትዩብ ፈርጦች ! ጠያቄውም ተጠያቂውም እንደናንተ አይነት ለትውልድ አረአያ የሚሆን ያብዛልን በርቱ !
ተመስገን እናቱ ከሱ ፕራንክ ተገላገለች እንኳን ደሳለክ ❤ በርታ
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ሻው ነው በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
,ዋው ምርጥ ሚስት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
የሚገርም ታሪክነው በዚህ ዘመን ሀላፊነት የሚሠማው ጀግና ባል በመሥማቴ እጅግ ገርሞኛል በራሥ መተማመንህ የሚገርምነው አላህ ይጨምርልህ ያተአይነቱን ለሚሥቱ ሀላፊነት የሚሠማውን ወዶች ያብዛችሁ
ብዙ ሀላፊነት የጎደላቸውን ወዶች ትምህርት ብትሠጣቸው ብዙ ወዶችን ትቀይራለህ ብየ አሥባለሁ ተባረክ
ሚሥትህም አተን በማበረታታት ከጎንህ ሥለሆነች አላህ ይጨምርላት
አረ ይለቅ ደስ ሲሉ ምድነው እደዚህ ማቆረጥ
አሼ ጋር አይቼክ ሰኬትክ በጣም ደሰ ብሎኛል የሰኬት ጀርባ ሚሰትክ እንደሆነች ሰትናገር አብራችው ለማየት ጓጉቼ ነበር ሰላየዋችው ደሰ ብሎኛል ከዚ በላይ እንጠብቃለን በርታ
አንዳንድ ሂወት ሁኔታው ባይመሣሠልም በተዘዋዋሪ ግን የሁላችንም ሂወት ነው
ለማውራት ግልፅ አለመሆን የመቀጠሉ ጉዳይ በጣም አጭር ነው
ልዑል ከእሺ አይችህ ነበር ግን ደግሞ በዚህ ስላየወህ ደስ ብሉኝል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባረካልችሁ
አችኮ ጎበዝ ጀግና ቆጆ ወጣት ነሽ አይዞሽ አላህ ከልጅሽጋ ያገናኝሽ ከልጅጋ መለያየት ህመሙን አቀዋለሁ
በርታ አላዛር ወድማችን አሪፍ ሾው ነው
ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ አኔም ልጂ የስድስት ወር ሀኖ ነው የመጣሁት አሁን አስራምት15 አመት ነው በባሀር መጥቶ አመት ታስሮ ወርድ ገን እቲመሁኖን አይምሮይ አይቀበለውምአሜለኘ የረብ አተን ይቀር ጊታ ይቀይርው
በጣም ጠካራ ልጅ ነው😍😍😍
ዋውእደተመኘናት:አገኘ ናት:አሺላይ:ሲቀርብ:ሚስቱንለማወቅ:ጓጉቼነበር:ስታምሩ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገ ደስ የሚሉ ጥንዶች ዋው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ መድሀኒት በርታ ወንድማችን
ባወኳት ብዬ ስመኝ ነበር ዋው ደስ ስትል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ አብራችሑ ጃጁ
AM proud of you brother. this isan amazing content, keep up the amazing content.
ቀጣይ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤
ወይኔ በጉጉት ስጠብቃቸዉ ነበር በጣም እናመሰግናለን አላአዛርዬ
በርታ ብሮ የስትዲዮህ ባግራውንድ ምስልህን ውጦብሃል እና የምስል ጥራት ጉድለት ሊመስልብህ ይችላል ለስራ ትጋትህ በርታ
እሺ አስተካክላለው
ሽሮ ሜዳ ሮቤል የሚባል ጓደኛ ነበረኝ ታዉቀዋለህ@@alazaralaka
እና ቀጣይ ይለቀቅልና 🙏
you are active Man Great
Wowww yihan tariki abirew sihon demo liyou new esun eshe layi ayichew neber betam yamiralu bebizu yetefetene tidar befikir abirachihu jaju❤❤❤❤❤❤
ቀጣይ ክፍል
በጣምነዉ ደስየምለዉ❤❤❤
ደይቃ አታብዛ መዳኔ👍👍
በነገረችለይ እማያልፍ ነገር የለም ያልፍል እኔም በብዙ ስቃይ ብሁላ አልፎልኝ ስላየሁት😢😢😢
Fetena wust tsinu hono yalefe siketama endemihon teredahu. 🙏🙏🙏
Konjeye, nat ye nemar, ❤❤❤
Melekam ye tidar zemen
ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል በርቱ ❤🥰 ግን ቀረፃዉ ከቤቱ ስፌት ነዉ ምነዉ ተዛዛ ማለቴ ሰፊ ነዉ ካሜራ ማኑ በጣም እራቀ🙄አስተካክል አላዛር 👍በተረፈ በርታ❤️
😂😂😂😂 ባየው ባየው አይሄድም በጣም ገራሚ ፓርት😂😂😂😂❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ
በርታ ወድማለም
ይሄ የኔ ህይወት ነው ግን ማንም አይረዳኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ክብሉ ደስ እናበልኒ እየ ኣዳሚፅዮ
በርታ ወንድሜ😊
ፍቅረኛየ አግብቶ ወለደ አሁንም ውድድ አደርገዋለሁ ግን በጠፋ ልክ በአመቱ ስልክ ምልክት አደረገ ሚሲጅ ጣፋልኝ ምን ይባላል ሰላም አልኩት የረሳሁት ፍቅር ተመልሶ መጣብኝ ፈቶ እኔ ጋር እንድመጣ አልፈልግም ግን እወደኃለሁ አቅርቡኝ እሸቱ / አንተ ጋር እምለው አለኝ😢
ካገባ ከወለደ ያንቺ አይደለም ዝሙት ነው እሚሆንብሽ
0916768667 text argilg
ብር እንድትልኪለት እንጂ አያፈቅርሽም እሚያፈቅራትንማ አገባ
@@Emu-s3d እሱስ ልክ ነው ግን ሁሉም ነገር ድብርት
@@SintayehuEshetu-hg8us በጣም አይገርምም ስንት አመት ኖረን በትንሽ ቀን አግብቶ መውለድ
ማሽአላህ
በጣምነዉ ደሥየምለዉ❤❤
Kefel 2 yetale❤❤❤
ሁላቹም እኳን ለዞ ኣዴሬሳቹ
ነገ ይለቃቅ በርታ
Alazaryee sele adisu sera Inkowan desii alekii bertaa jegnaw
ጀግኒት 👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነው በርታ ወንድማችን❤....
ውይስታምር
yemr siyamru agziabhar betdar yatsnachu❤❤❤❤❤
God bless you more and more 🙏
እናመሠግናለን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😍
ሮቤል የሚባል በጣም የምወደዉ ጓደኛ ነበረኝ ሽሮሜዳ ታዉቀዋለህ
ነብሱን ይማረዉ አሁን በሂወት የለም
የኔ ውብች
Gobeze gobezi tanashi wenidimen mesayi !! Berta fetari yirdah ye hagere liji
Batam arif tarik naw woww
ዋዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👍👍
ፀዴ ነዉ bro 🤞
አረ ይደቡራል 😂😂😂ወላሂ ለመያት ጓጉቼ ይጥላል አላለም ታናዳለክ እሺ ቶሎ ልቀቅልን❤
Beste program bro than you
mert sat lay new yelkekew ay memar degu
Alazi mirxua
ይቀጥል
ክክክክክክ❤❤❤
gebtokal 😅
በርታ ❤❤❤
are Kexayune Benathe Afxnew😂😂😂😂
Ere benatachu yemechereshaw part besaq new yexalegn malet new alexo waw berta enem ye 4th temari negn
አላዛር ክፍል 2 ይቀጥል የምትሉ ላይክ❤
Tarekeh, be tame asetemaregne
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Good chanel with respect but brother go to Gym work on it bc you are young
እንተዋወቃለን ወይ ቅረቡ በጣም ነው የተመቹኝ
ካንተጋር ትመሳሰላላችሁ🎉❤
❤❤❤🌺🌺
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
መሸኘትስ እኔም አልወድም
👏👏👏👏🙏🙏🙏
❤❤❤
እሸቱላይ አየቸው ሚሰቱን ማወቅ ፍልጌ ናበር እሚገርም ታሪከ ናው ደሰሲሉ
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
ደስ የሚል ፍቅር ##############😍😍😍😍😍😍😍