ዛሬ አዲስ ህይወት ልጀምር አስብያለሁ ግን🥰🥰🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 858

  • @EndiRelax2
    @EndiRelax2  Месяц назад +268

    አረ በፈጠራቹ ሙሉ ቪዶ ሳታዩ አትስደቡኝ እንዴ😢

    • @Umu.salaman
      @Umu.salaman Месяц назад +3

      ሳከብርህነበር እደዚህ አይነፋም

    • @Twhdg-vp4xn
      @Twhdg-vp4xn Месяц назад +11

      @@EndiRelax2 ወድም መሳደብ ሳይሁን ስለምንወድህ ተመልሰህ ወዳለፍክበት እዳትገባ ነው ከሰጋ አትነጋጋ ኒካ ሳታረግ ሀይማኑትህ የሚፈቅደውን ተከተል ነው ያልነው አብሽር❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      እንድ ሰለየዉ ኮምቸለዉ 😅😅😅😅😅😅😅

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Месяц назад +1

      ፕራክ እደሆነ አውቀናል ግን ስተትህን በቀልድ አትድገምነው ያለው ወንድሜ በጣምነው የምንወድህ❤❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад +2

      @@EndiRelax2 ወንድሜ አይዞህ ምንም አይዴሚዳያላይ ያለሠዉ ጂማሬወንእንጂፍፃሜዉንሣያዉቁና ሣያዩነዉ የሚናገርበርታ አንተብቻ አላህየጠላብንንተግባርትተህ ወዴፊት ተጓዝ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +434

    ሃይማኖት ከሁሉም ይበልጣል የምትሉ like ቂድምያ ሃይማኖታችን 👍👍👍👍💞👌👌❤️❤️❤️🥰🥰

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat Месяц назад +134

    እኔ ምንም አልልም አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሏህዋ ከረሱሌ ሱሉሏሁ አለይሂ ወሰለም ጒን አድርገኝ🥰

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 Месяц назад +1

      اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم رضي الله عنه وارضاه
      ونعم باالله العلي العظيم

    • @MekaWasse
      @MekaWasse Месяц назад

      አሚንንንንሰለሏህ ዋለይሂወሰለም❤❤❤

    • @سكينةأثيوبيا
      @سكينةأثيوبيا Месяц назад

      አሚን ያረብ ግን እች ልጅ በለፈዉ ሰኞ ቀንነዉ የምወደዉ የለችወነትዴ

    • @KdkdkHdhdj
      @KdkdkHdhdj Месяц назад

      Sololahu aleyh woselem amiiiiiiin Amiiiiiiin

    • @AbduZakir-s7w
      @AbduZakir-s7w Месяц назад

      ምርጥ ጅል ነህ ጭቃ

  • @madeenamadeena5005
    @madeenamadeena5005 Месяц назад +97

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @سعاد-ظ7ض
    @سعاد-ظ7ض Месяц назад +155

    አኡዙቢላህ ካለፈዉ ሂወትህ አትማርምወይ ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል👍👍👍

  • @MeremaAMINU
    @MeremaAMINU Месяц назад +143

    እኳን ፕራክ ሆነ ከክርስቴን እራቅ የምትሩ

    • @Bochomh
      @Bochomh Месяц назад

      hulumi añbi abelemi

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Месяц назад +69

    አንዲ እሄ በቀልድም ቢሆን ደስ አይልም ካለፈው ሂወትህ አልተማርክም አሁንም አስብበት በቀልድ የተጀመረነው የማንወጣው ጣጣውስጥ የሚከተን

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Месяц назад +2

      አረ ምን ይማራል ጀዝባ ነው

    • @nadia-kh4cc
      @nadia-kh4cc Месяц назад

      @@sebrinatube gn eko b islmna wend lij lela haymanot magbat yechelal

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Месяц назад +3

      ​@@nadia-kh4ccመጀመሪያ በደብ ተማሪ ምክንያቱ ምን እደሆነ ሙስሊም ሴት በሞላበት አለም እሄ እራስን መሸውድነው

    • @nadia-kh4cc
      @nadia-kh4cc Месяц назад

      @@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ ena yetfedkewn haram letye balhone

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Месяц назад +1

      @@nadia-kh4cc ሀራምነው አሁን አቺን በፅሁፍ ማስረዳት ከባድነው ምን አይነት ሰው እደሁ ማግባት ያለበት ለምሳሌ በጣም አፍቅሮ ሀራምላይ ከሚወድቅ ያግባ በድኑ በጣም ጠካራ የሆነ ከሆ ልጅ ብወልድ ሙስሊም ይሆናሉ የሚል ጠካራ ሰው መሆን አለበት ወልዶ ካፊር ከሆኑ ያስጠይቀዋል እንዲ ደሞ ደካማነው እሄ በትንሹነው በፅሁፍ ማስረዳት ከባድነው

  • @HalideAbrarew
    @HalideAbrarew Месяц назад +3

    ማሰብህ እራሱ ድድብና ነው ባይሆን ሳይረፍድብህ ተመለስ
    የኛ ጌታ አዛኝ ነው ይምርሀል
    ቴዲምኮ አወራው እንጂ አልተገበረውም በነብያችን ፍቅር ናፍቆት የሚሰቃዩትን አታሰድባቸው /ከተጋባችሁ ተጋቡ
    ግን በይፋ አታርገው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +357

    አይማኖት ከፍቅር በላይ ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😊

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio Месяц назад +6

    ይህልጅ ምነዉ ታመመ ደግአረገችህ ጀግናናት የምር ወረወረችዉ ደስአለኝጀግንነቶ ሙስሊሞ ናትላተየምትገባህ አይንህታዉሮል አተ

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Месяц назад +14

    ያደም ልጂ ሁሉ ተሣሣችነው ተተሣሣቹቹ ምርጦቹ ተውበት አደራጌወቹ ናቸው አለ ታለፈው ሄወት ለመውጣት ሞክር

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад +5

    አተ ልጅ ያለፈው ታሪክህን ካወራህበት ሰአት ጀምሮ ታሳዝነኛለህ በርቱ❤

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ Месяц назад +4

    ኢዶየ በቀልድም ቢሆን ካለፈው ታሪክህ ተማር ሳናስበው ያላስፈላጊ ቦታ እገባለንና እና በርቱ

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b Месяц назад +4

    እስልምና ከምንም በላይነው ከናት አባትክም በላይ በሀይማኖትክ እዳትደራደረ አደራ ወድሚ❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад +10

    ኡፍፍፍ ያተ ልጅ ነገር ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ 😢 ያለፈው ህይወትህ እንዳይደገም እፈራለው😢

  • @Tube-ff9yc
    @Tube-ff9yc Месяц назад +7

    ከሚንም በለይይ ሀይመኖት ይቃድመል አትጀጀሉቡን ፊደከ አብወ ኡሚ የረሱሉ አለህ لله ቡሎወሉ የኛ ዉድ ናብየችን A,s,w,,,asw,,asw ok::

  • @nanafloveubro9498
    @nanafloveubro9498 Месяц назад +8

    Well bro ታሪክህን ሰምቸ ነው የመጣሁት መልካም ልብ እና ቀና አስተሳሰብ ስላለክ family ሆኛለሁ ቅን ልቦች ይመቹኛል keep up it ግን ግን ልብህን እየጠበክ ይሁን 🙏🥰

  • @sameradxb4840
    @sameradxb4840 Месяц назад +4

    ወድሜ ተፍቅር እምነት ይቀድማል እደምነትህ አፍቅር

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    ወላሂ መጀመሪያ በላይክ ነበር የምገባው እቤትህ ስገባ ላይክ ያደረኩትን አነሳሁት አሁን ለዚህማ ላይክ አድርጌ ወድጀልሀለሁ ብየ መተባበር አልፈልግም አላህ ሂዳያ ይስጥህ የዛሬው ቪደወ በጣም ያስጠላል ወላሂ ኤጭ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Месяц назад +2

      እኔማ ሰብስክራይቤንም ያናሰለው

    • @ሠሚራይማምእብራሂም
      @ሠሚራይማምእብራሂም Месяц назад

      @@umuyserassukura307 እኔም

    • @WarkanishNull
      @WarkanishNull Месяц назад

      እውነት ነው በጣምእሚገርምው አለሀይማኖቱ ሱበሀነአለህ አላህ ይጠብቀን ተደዝህ አይነት

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Месяц назад +26

    የቴዲ አፍሮ ሀዲስ እኛጋ አይሰራም ።

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Месяц назад +1

      Teddy eko muslum christian tewadew eyenoru ale enjie tegabetesh lij wuelejie mechie ale? 😂😂 yesemachehuten enkewan malamete atechelum eko.

    • @mahlaalmansoori9264
      @mahlaalmansoori9264 Месяц назад

      የምንሀድስነዉ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Месяц назад +17

    ኢዱ አደራህን በትላንትና ህይወትክ ተፀፀትና ወደ ዲንህ ተመለስ እንደዚህ ከሐጅነብይጋ አታብዛ ምክንያቱም ሴትናወንድ አብረዉ ሲሆኑ በሐከላቸዉ ሶስተኛዉ ሰይጣነዉ ተጠንቀቅ

    • @MohammedseidThesonofAfar
      @MohammedseidThesonofAfar Месяц назад +1

      ኧር በአላህ ይሁኑባቹህ የዚህ ልጂ የሙስሊም ሴት አትፈልጉም😢😢😢???

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn Месяц назад +34

    ካለፈው ስተትህ ተምረህ የተስተካከልክ መስሎኝ ነበር ግን ውሸት ነው ምንም ብራክ ቢሁን አለሀይማኑትህ አሁንም ተዘፈክ ከሴት እራቅ የምትሉ😢😢😢😢😢

  • @bitislam593
    @bitislam593 Месяц назад +12

    ወደ አላህ ተመለሰ ወንድም

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Месяц назад +16

    ቀልድ መሆን አለበት መቸም ያንን ያክል የህይወት ታሪክ አሳልፈክ አደግመውም 😢ላተ ቆጆ ሚስት እምኮንክ ናዱ ናት

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Месяц назад +15

    ባለኮመቶች ግን ከመሳደባችሁ በፊት መጨረሻውን እዩት እሽ ለፍርድ አትቸኩሉ

    • @saraass1202
      @saraass1202 Месяц назад

      መጨርሻውም ፕራክ ቢሆን ከሴት ጋ መላላጡና መነካካቱ ያውም ከክርስቲያን ጋ ሙስሊም ወንዶች ወላሂ አላህን ብትፈሩ ይሻላችሁል

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Месяц назад +7

    ማርያምን እንኳንም ፕራንክ ሆነ

  • @AfnanHusein-n7b
    @AfnanHusein-n7b Месяц назад +1

    Essu kezi befetem le set belo Ayemanot lay sechawet nbr Aykebdewum😢 subhan Allah
    Allah le hulachenm hidaya yisten🤲

  • @werwer9219
    @werwer9219 Месяц назад +3

    እኔራሱ ፍቅረኛዬ ክርስቲያኖው ግን በጣም ይከብዳል ዱአ እያረኩለት ኖው አላህ ወደስልምና እዲመልሰው😢

  • @amanueltadesse6421
    @amanueltadesse6421 Месяц назад +5

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @Fafi-f5o
    @Fafi-f5o Месяц назад +5

    ለምንድን ነው ግን video ሳታው ኮሜንት የምትሰጡ

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Месяц назад +47

    አንተ ልጂ ግን ያለሀይማኖትህ የምትለጠፈው ነገር😅

    • @YeAbe-ed7kn
      @YeAbe-ed7kn Месяц назад

      በጣም

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад +1

      ኸረ ፕራክነዉ ዝምብላችሁ ሠዉ አትዘልፉ የፍቅርህወት አልጀምርኩም አልጀምርመብሏል

    • @abdufaker-t5v
      @abdufaker-t5v Месяц назад +2

      ስራነው ይስራበት እስኪ ቅናታም

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад

      ፕራክ ነዉ😂

    • @KdkdkHdhdj
      @KdkdkHdhdj Месяц назад

      Iko hooooo gudi iko new

  • @ZainabZainab-g8n
    @ZainabZainab-g8n Месяц назад +1

    መጨረሻውን ሳላይ ተናድጀ ነበር ። ውድሜ እራስህን እየጠበቅህ ❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Месяц назад +2

    ወይኔ ውነት መስሎኝ አላስፈላጊ ቃላቶች ውርውሯለሁ ተናግሯለሁ እስከመጨረሻው አልተከታተልኩም ነበር
    ከሚገባው በላህ ይቅርታ ለቃላት አጠቃቀሜ
    የቸኮለ አፍሶለቀመ አሉ ሲተርቱ ይቅርታ ብራክ አልመሰለኝም ነበር ለምን ሳልጨርሰው መበር አቁሜ መፃፍ የጀመርኩት ከዛስጨርሰው ብራክ መሆኑን ተረዳሁ ግን የምር በጣም ተቃጥየ ነበር

  • @MHdgdk
    @MHdgdk Месяц назад +2

    የእውነት ክርስቲያን አፍቅረህ መስሎኝ ጥርግርግ አድርጌ ልሰድብህ ነበር ያን ሁሉ ሂወት አሳልፈህ ለሰው እያስተማርክ ደግመህ ተዘፈክ መስሎኝ ለማንኛው ይመቻችሁ 👍👍👍❤❤❤

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v Месяц назад +10

    ጠብቅ ያለ አለባበስ ብዙም አይመችኝም የሁል ጌዜው አለባበስ ነወ የሚያምረው ይህ የግል አስተያየት ነወ

  • @zalikaabdela
    @zalikaabdela Месяц назад

    Araa bagumaa prankii tahee dhugaa duraa yaadan nuu rakkitee ammaa moo........tanaan dhufuun kee sirrii mitii turee

  • @አልሀምዱሊላህ_9
    @አልሀምዱሊላህ_9 Месяц назад +12

    እድገት በወንጀል አይገኝም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @NaimaEdris
    @NaimaEdris Месяц назад +2

    Endezi aynet video atesera wendema teru adelem demo nadiya tebes huletachu temetatenalachu

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 27 дней назад

    አተም ብሎ ደረሳ እግዲ አላህ ልቦና ይስጥቹ

  • @GusVjxEmu
    @GusVjxEmu Месяц назад +8

    እደዚህ አያደርግም ኢዲ ፕራክ ባተ አልተጀመረም በርታልኝ ወድሜ

  • @AbelaMan-j2h
    @AbelaMan-j2h Месяц назад

    Muluwn satayu atfredu
    ....ymechsh baba i like you❤

  • @HayatSiraj-o7p
    @HayatSiraj-o7p Месяц назад +2

    ቅድሚያ የተፈጠርንበት ምክንያት እንወቅ

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio Месяц назад

    ናርድየ የኔቆጆ ኩላሊትሽን ተሻለሽወይ የኔማር ስታምሪኝ አትናደጅ እዳያምሽ የኔእህት❤❤

  • @Yasatoch
    @Yasatoch Месяц назад +2

    ወይኔ አንተልጅ ከቆንጆ ሴቶች አርቅም አንዷን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለሁ

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Месяц назад

    Wend enazemut beletebesh ke medanyalem ay agere
    Sentun gud tasayegalesh maryamen taszenalachu

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 Месяц назад

    Yechin yameselech konjo hijabist muslim ategebeh iyalech ayiiii allah hidaya yesetek

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Месяц назад

    ፍሬ ስታምር አቤት ውበት ዋው❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ Месяц назад +1

    አሏህየ ኧረ አትጃጃል ሰውየ የኔ ቆንጆ ትክክል በጣም ነው የምታስጠላው አላህን አፈራም

  • @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
    @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl Месяц назад +5

    ኢንዳየ በረታ ኮሚንተሮችን እንዳተሰማችው

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 27 дней назад

    አለንልህ ማሻሏህህህህ❤❤❤❤❤❤

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen Месяц назад

    አላህ ይጠብቃችሀለ

  • @RomaSabrin
    @RomaSabrin 19 дней назад

    . Ke haymanotm sebiawinet ykedmal
    Humanity is greater than every thing even humanity is greater than religion.

  • @HanaMolla-r3i
    @HanaMolla-r3i Месяц назад

    Era baba yemchik yemer
    Gen majebeya music benateh y Efriem ersuen??

  • @ጀኔ
    @ጀኔ Месяц назад +6

    ያለፈውን ሂወቱን በፊልም አድርጎት ይሆናን አትጫጬ ሆ

  • @ummuyahyatube3860
    @ummuyahyatube3860 Месяц назад

    men tenish yekebdal ye haymanot ngr betam new enji mekebdew. frist of all haymanot nw. benesu sehetet nage lejochachew yewezagebalu aleyam yekefralu. enam kebad nw

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe Месяц назад

    auzu belahi mna shayetanu rajem😢😢😢😢😢😢 allah macarashachenen yasamerelen ara wondeme allahan fera

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op Месяц назад

    ምነዉ የሙስሊም ወንድሞቻችን ተግማማቹ ፍቅርና እምነት ተምታታባቹ እንዳ ለማንኛውም አላህ ቀልብ ይስጠን😢

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta Месяц назад

    መጨረሻውን ሳላይ ልኮምት ነበር ግን ወንድሜ ከሀጅነብይ ሴቶች ከመነካካት ከመቀራረብ በተቻለህ አቅም ራቅ ወይኔ ናዱዬ የኔ ምስኪን በጣም የዋህ ነች ከምር😅😅

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w Месяц назад

    አልገቢኝም የቀድሞውን እየሰራ ነው ወይስ ድጋሜ እንደዛ አይነት ጥፋት እየደገመ ነው ግን ያአሏህ ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Месяц назад +16

    ይችልጂ አለባበሷን ማነው እንዴኔ የተመቸው

  • @zetyunakedir9000
    @zetyunakedir9000 Месяц назад

    Auzubillaah rabbii si haa qajelchuu Kahfiraa wojii kaa rakkatu bareedduu si ciina jirtuu sani maa hin fune 😂😂❤

  • @BeautifulBea-c9m
    @BeautifulBea-c9m Месяц назад +1

    እጭ ደግ ኤድ አተ ምንአይነትሰዉነህ አረግሽዉ ጎበዝ ነሽ

  • @sandflove
    @sandflove Месяц назад +3

    ስው ለካ ወዶ አይደለም የሚሳደበው ምን ብየ እንደምኮምት እንክዋን ግራ ገባኝ ባለፈው ምን እያለ ነበር አሁን ደግሞ ምን እያለ እንደሆነ ገረመኝ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Месяц назад

      😅😅😅😅ደረሳ ነበርኩ አለና ቤተክርስቲያን ገብቼ እሚሉትን ማለት ጀመረና ብለው ሁሉም ስጁድ ሲወርዱ ወረድኩ ላዲስዬ ብዬ አለ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይሄ ኩበት

  • @NadiSeid
    @NadiSeid 25 дней назад +1

    መጀመሪያ ላይ ተናድጀ ነበር

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam Месяц назад

    አኡዙቢላህ ቆይ ወንዶቹ ወዴት እየሄዱ ነው ሀይማኖታችሁ ስም ብቻ ሆነሳ ኢላሂ እነሱን በፈተንካቼው አትፈትነን

  • @SaadaIdrissHoussein
    @SaadaIdrissHoussein Месяц назад

    Endi relax2 béxam wub yehona prank naw ye serahat

  • @AAA-j2q
    @AAA-j2q Месяц назад +3

    መብረቅ ይውረድባቺሁ

  • @RozaRozi-s6x
    @RozaRozi-s6x Месяц назад

    ልጅቷ በጣም ጀግና ናት ❤

  • @YkramAbdi
    @YkramAbdi Месяц назад

    Allah yeznelh

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Месяц назад

    አይዞክ እውነቱን መዋቁ ጡሩ ነው 😢😢😢 ብታፍቅርክ ጥለክ በልሄደች ነበር 😢

  • @YeberehawaBakagni
    @YeberehawaBakagni Месяц назад

    ተመሳሳይ ላይፍ ነዉ ያሳለፍነዉ አዘንኩልህ ግን አልሀምዱሊላህ ከዛ ሙድ መዉጣትህ ግን ደግመህ ሌላ ሀይማኖት ጋር ይከብዳል

  • @genetmengesha-d2o
    @genetmengesha-d2o Месяц назад

    ያለ ሃይማኖት ፍቅር ኣይሰራም ምክንያቱም በሃይማኖት እንጂ ከማይመስልህ ተፋቅረህ የምወረስ መንግስተ ሰማይ የለም ኣስተዉሉ

  • @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ

    ያአላህ እደት ነዉ እሚዘገንነዉ ማሥጠሌ እሥልምና ከሁሉም ይበልጣል

  • @قمريهالقمريه
    @قمريهالقمريه Месяц назад +4

    ለእለሀ እለለሀ ከምንም ሀይመኖት ይቀዲመል አለሁ አክበሪ በለፉወ ህዋት መትመራ ደነዚነህ እሽ😢😢😢😢😢

  • @SaldAmln-su5bp
    @SaldAmln-su5bp Месяц назад

    ሱበሀንአላህ

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад +3

    ኮሜንታተሮች ዝምብላችሁ ሠዉ አዘልፉ ተረጋጉ ለሠወች እሥተምሮ መልሦ አይገባም ፕራንክነዉ መቸሥ አሥመሣይ አትሉም ማሥመሠልና ድራማ ከቡታጂራወች አይበልጥም

  • @iyasudiro7371
    @iyasudiro7371 Месяц назад

    Bro menem ayedelam,lijota teru nate muslim melate nw

  • @ፎዚየባቦዋ
    @ፎዚየባቦዋ Месяц назад +5

    ናዱየ ፉስታነሽ ሲያምር❤❤❤❤

  • @AminaMohammad-v5i
    @AminaMohammad-v5i Месяц назад +3

    ደግ ወዘፈችህ ይገባሀል

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp Месяц назад

    አተ ግን መጨረ ሻህንአላህያሳምርልህ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 3 дня назад

    ታምራለች🎉🎉🎉

  • @nunuforethlpoia
    @nunuforethlpoia Месяц назад

    ካለፈው ሂወትህ ተማር ፍቅር አማክሮ አይመጣም ከክሪስቲያኖቺ እራቅ ታውቃለህ ሰው ከወደደው ጋር ነው የሚቀሰቀሰው ብለዋል ረሱል አሚን እና አንገት አላህን ፍራ 😊😊😊

    • @razwali4987
      @razwali4987 Месяц назад

      አረ እሱም ከዛ ልጅ ይራቁ እንዳያሳስታቸው ምን ያስለጥፈዋል እኛጋ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    ተው ተው ተው አተ ደሞ ሁሌ ከካፊር አትወጣም ሌሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ካለፈው ሂወትህ ተማር ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መጀመሪያ እምነትህን አፍቅር ከዛ መሰልህን አግባ

    • @خديجهالسيد-غ7ف
      @خديجهالسيد-غ7ف Месяц назад

      በጣም። ሀይማኖት ይበልጣል ከምንም በላይ. 😢😢😢😢😢

    • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
      @አፀደየድንግልማርያምልጅ Месяц назад +5

      አህዛብ ካፍሽ ጥሩ አይወጣም ከሀይማኖት እራስ ውረጅ እርካሽ ነሽ አላስገደደችው

    • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
      @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ Месяц назад +1

      @@አፀደየድንግልማርያምልጅ የጤናሽ ነገር ምን አልኩኝ ታዳ ያለእምነታችሁ አትፋቀሩኮ ነው ያልኩት ሁሉም በየእምነቱ ነው ደስ የሚለው አሽቃባጭ

    • @MissSaada
      @MissSaada Месяц назад +2

      ቆሸሸ ኔሽ ከፊር አደለችም ሀይማኖት አለት እሽ

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube Месяц назад

      ምን አለች ​@@አፀደየድንግልማርያምልጅ

  • @SusuAdiseAdise
    @SusuAdiseAdise Месяц назад

    ናዲየ ሜካፕአትጠቀሚ ካአብያለውጫማአትልበሽ ሰቤንአስቸወጣሁላችሁ ተጃጃላችሁ

  • @SaldAmln-su5bp
    @SaldAmln-su5bp Месяц назад

    አች ተባባሪዋ አላህንፍሪ እሱስ አላህንረስቶል

  • @ጦይቢ
    @ጦይቢ Месяц назад

    ያለፈው ሂወትህ አላስተማረህም አሁንም እደገና ስህተት ፐፐ ይገርማን የኛ የሰውች ነገር ብቻ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ለኛም ይስጠን ለዚያውማ ሀይማኖትህን አስቀድም

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Месяц назад +1

    ሰዎች ቅድሚያ ለምነታችሁ ቦታስጡ ለፈጣሪው ያልታመነ ለሰው አይታመንም መቸም ስኬትን አትጓናፀፉውም አትድከሙ ሁሉም የሚሳካላችሁ እምነታችሁላይ ስትፀኑነው

  • @BeautifulBea-c9m
    @BeautifulBea-c9m Месяц назад

    ኤደየ አወድህነበር ለም ን እደዝህ አይነትነገር ያሥጠላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fghhhgvvbbbn3395
    @fghhhgvvbbbn3395 Месяц назад +37

    አንተ ማለት የምቶድቅበትን የማታውቅ ሞክ ማፊ ነህ

  • @ZaraAbiye-gy6ne
    @ZaraAbiye-gy6ne Месяц назад

    ስላገኘዉክ ደስ ብሎኛል

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 Месяц назад +1

    ኮመንታተሮቺ ግን እስኬመጨረሻው ሳትዩ የምትኮምቱ ሌሽ ፕራክ ነው እያለ ካለፈው አትማርም ምናምን ጓ ትላላቹህሳ

  • @gatog3673
    @gatog3673 Месяц назад +4

    ወንደም ብሪት አብሸ እደሠማ ጀጋና ንክህ ብሪታ❤

  • @SoofiaS-b5z
    @SoofiaS-b5z Месяц назад

    ውይ ከበለፈው ስታትህ አልተመርክም መለት ነው?ፕራንክ መሆን አለበት

  • @AAa-xp9gf
    @AAa-xp9gf Месяц назад

    Quricha keetii kiritana jalata faqirii😊

  • @FaizaZakir-ru4rq
    @FaizaZakir-ru4rq Месяц назад

    Endi wendime benatik le video bilek ke haji nabi set gar atinekaka riziq be allah ijji new isu yireziqahal ina .....

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Месяц назад

    ዋው አንዲ ፕራንክ ትስንስትብታል 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🤣🤣🤣

  • @Barok-h1z
    @Barok-h1z Месяц назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከ ዘለዓለም ሞት ያድናል ❤

  • @HayatSiraj-o7p
    @HayatSiraj-o7p Месяц назад +1

    ከወደደችህ አስልማት

  • @ZeynebaMohammed-m5w
    @ZeynebaMohammed-m5w Месяц назад

    Bemuslim Nika enji promise yelem emen tekeirehal

  • @zemzemall
    @zemzemall Месяц назад

    እዳመልስልን።ምላሽፍክችእዳትል።እስልምናችን።ከዴማችንበላይነዉ።እወቀዉ