ጆሲ (jossy) እንዲረጋጋ ተመከረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 23

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 15 часов назад +4

    እባካችሁ ኦርቶዶክሴች የሌላን እምነት ተከታዮችን አትሳደቡ ስድቡን ግን በመልካም መልሱ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 12 часов назад

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤ ጆሲዬ አይዞህ በርታ አስተዋይና ንቁ ልጅ ነህ ማንንም አያባብልልም እውነቱን ተከተል❤

  • @bardewall6883
    @bardewall6883 8 часов назад +1

    Geta yrdah berta ❤👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ 18 часов назад +1

    በቸሩ መዳኒያለም ንፁ ፍቅር ሁላችሁንም እንወዳችዋለን ❤ ጆሲ በጣም አድንቄዋለው ከመጀመሪያው አንስቶ እያየሁት ነበር ፣ስራቱ የማዳመጥ ችሎታው ደስ ይላል ፣ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🙏 በቤቱ ያሰባስበን የስሙ ቀዳሽ የክብሩ ወራሽ ያድርገን አሜን 💝✝️💖

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 17 часов назад +1

    tebarek wendmewa ake

  • @ZinashTadese-w1p
    @ZinashTadese-w1p 17 часов назад

    Akiye fetar yibark

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x 7 часов назад

    እውነቱን ይግለጽልክ ወንድሜ ስራትክ ይለያል እውነተኛ ክርስቶስን ይግለድልክ በሰከነ መንፈስ ደረዳው እሽ ወድማለም በጉጉት እንጠብቅካለን

  • @SabaSaba-hy2dp
    @SabaSaba-hy2dp 18 часов назад

    Gosio gobeze berta❤

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 14 часов назад +1

    አትገረሙም ግን ዓለማዊ ናቸው የሚባሉ ልጆች ለመስማት ያላቸው ጉጉት፤ሲጠይቁ፤ጥቅስ ሲጽፉ ሰውን ሲያከብሩ😢 ትንሽ ዕውቀት ያለን ግን እንዴት እንደሚያደርገን😢 አይ እንዳልክ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 18 часов назад +5

    አይ አክሊለ በዚህ ዘመን ምንፍቅና ቅልል አለች ! ድሮስ ሚዛን ይደፋል እንዴ !?

  • @FikirMoges
    @FikirMoges 18 часов назад +1

    አይ ቀለሜ ወዶ አይደለም እኮ ገድል ላይ ሙጭጭ ያለው😁😁

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew 16 часов назад +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ 20 часов назад

    አኬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kiya-hf4ew
    @Kiya-hf4ew 5 часов назад

    ገድል ጠይቀው አንብቦ አያውቅም ቅዱሱን መፅሀፍ

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ 20 часов назад

    ቀለሜና መልስ😂😂😂😅

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 6 часов назад

    ምንፋቅና ተወጋ 😢 ወጋውት 🔪🔪

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY 17 часов назад

    ኖ መልስ ቀለሜ😅

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 21 час назад +2

    እንዳልክ ሲያወራ ያመመው ሰው ይመስለኛል ግን ጤነኛ ነው?ኸንድማችን ነው ፈጣሪ ልብ ይስጠው።

  • @abelberhanu-qo2sd
    @abelberhanu-qo2sd 19 часов назад

    hhhh minfikina telkesekesech

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x 7 часов назад

    መልስ መመለስ ሳቅትክ አታውዛግብ አጭበርባርሪ

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 14 часов назад

    እረ አንተ ልጅ ይቅርብህ ከዚህ ከመንፈሳዊ ክርክር ውጣ ብቃቱ የለህም ወደአልሆነ ውሰጥ መግባትህ አይቀርም ያለ ሙያህ አትግባ ማወቅ ከፈለግክ ከአባ ገብረኪዳን ተማር