This man is not promoting himself. He is not writing his resume. He analyses major issues from his perespective and paints a picture of the situations that changed the Ethiopian political scenes. One if a kind, you will recognize a lot of names in this interview. A brilliant man. I am buying his books. Do more of this. I am buying his books.
This is very important topic our father dejazmach may Almighty GOD give you more blessings. This is all Ethiopians prayer for you. Journalist keber. Thank you very much for your amazing job for Ethiopia. (Le Ethiopia memot keber new).
Thanks dear for ur invitation of such an enlightened guests, every Ethiopians should have to know their real history specially for those who are in confusion
Yehe interview emiyasayew enezih abatochachen men yahel be ewuket lay yetemsrte sera enji ende ahunochu meriwoch bezer lay yetemsrete ye denkurena amerar lay base yadrege alenbrem...lezam new yechin ager selamewan ena netsanetewan tebkew yanoruwat.
የተከበሩ ድንቅና ብርቅ የኢትዮጵያችን ባለውለታ አባታችን ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስዎ። በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን። በጣም አመሰግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ፣ አቀራረብሽን እጅግ በጣም አደንቃለሁ። እንግዶችሽን ሁሌም ሳታቋርጭ ሀሳባቸውን በጽሞና ስለምታደምጪ በጣም አደንቅሻለሁ! በርቺ።
ሰላም ለኢትዮጵያ።
የዛሬ አመት ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ
መጵሀፍ ለመግዛት ሔጄ ሕይወቴ የሚለውን መጵሀፍ አንስቼ ሳገላብጥ
ሰለሐዋሳ ከተማ አመሰራረት የሚገልጽ ሳገኝ የሐዋሳ ተወላጅ በመሆኔ ሳላቅማማ ገዝቼ ሔድኩ ።
አንብቤ ስጨርስ ስለሐገራችንና ሕዝቦች ከፍተኛ እዉቀት አግኝቻለሁ ።
ይህን መጵሀፍ ለአበረከቱልን ለደጃዝማች ወልደ ስምዕት የከበረ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ
ከፍ ያለ እድሜ ይስጥልኝ ።
This man is not promoting himself. He is not writing his resume. He analyses major issues from his perespective and paints a picture of the situations that changed the Ethiopian political scenes. One if a kind, you will recognize a lot of names in this interview. A brilliant man. I am buying his books. Do more of this. I am buying his books.
@true
ዳጃዝማች በ97 አመታቸው እንደዚህ ጥርት ያለ እውነት ስለመገቡን እግዜር ጤንነታቸውን ሰጥቶ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዲሰጡን እፀልይላቸዋለሁ።እህታችንን በሙያዋ ብቃትና ጥልቀት ተደምሜያለሁ።i m proud of you
Agree!!
Beautiful woman know how to asking & lessening ,wonderful journalist ❤
ደጅአዝማች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤንነትን ጨምሮ ይስጥልን!!!
ክቡር ደጀዝማች! እግዚአብሔር ጤናና ረዥም ዕድሜ ይስጦት እርሶ የወላይታ አውራጃ አስተዳዳር በሆኑበት ጊዜ ነው በወላይታ የተወለድኩት በእርሶ አስተዳዳር ዘመን ስለተወለድኩ እኮራበታለሁ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ በወላይታ የእርሶ አሻራ አለ! ወላጆቼ የእኔን ዕድሜ ስጠየቁ ደጀዝማች ወልደ ሰማያሰያት በሚያስተዳድርበት ጊዜ ነው ይሉኛል፡፡
This is very important topic our father dejazmach may Almighty GOD give you more blessings. This is all Ethiopians prayer for you. Journalist keber. Thank you very much for your amazing job for Ethiopia. (Le Ethiopia memot keber new).
እናመሰግናለን የኔታ እርሶ የበኩሎን ተወጥተዋል። ይህ ፕሮግራም ከተጫነ ሁለት ቀን ሆነው ነገር ግን የተመለከተው ከ7300 አይበልጥም። አንድ አርቲስት ውሎዋን ብትጭን በደቂቃ በ100 ሺዎች ይመለከቱታል። እንግዲህ እንዲህ ሆነናል። ይህን ያህል ቆይተንም አዲስ መረጃ ስለኢትዮጵያችን ታሪክ፤ ይገርማል። Of course the world is manipulated!
Great personality. Thank you Dejazmach for all your service of this holy country. I bought his excellent book.
Thanks dear for ur invitation of such an enlightened guests, every Ethiopians should have to know their real history specially for those who are in confusion
I wish Abiy could listen to this great teacher and take down some points. This girl as well is admirable.
May Ethiopian people know this and correct their ways !
And become mighty !
The best Journalist asks and LISTENS WITHOUT INTERRUPTING!
BETAM GOBEZ GAZETEGNA NESH !!!........
Yes, she is. Not just ask or interrupt she is knowledgeable in any way or form period!!
እግዚሕዓብኽር ዕውነትም ኢትዮጵያን እንደሚጠብቃት እኝህን የመሰለ ቤተ መዝገብ ጠብቆ በዚህ የማቱሣላ ዕድሜ ሰቶ ለዚህ ትውልድ መዛግብቱን ያስረክቡ ዘንድ ማብቃቱ ትልቅ ምስክር ነው🙏🏽 የጋዜጠኛዋ የዕውቀት ጥማትና የማሳወቅ ብቃት እጅግ የሚያኮራ ነው!! ፈጣሪ ልቦናውን እያደለን ነውና እንገንዘብ!! ዕድሜና ፀጋን በይበልጥ ያድድልልን ዘንድ እመኛለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
I like the journalist. She seems very knowledgeable.
I agree! Hagere is tentage gazetegna nech! I always say she is a good example for others ...
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR RESPECTED FATHER WHO IS A LIVING WITTNESS ABOUT ETHIOPIAN HISTORY 🙏 AMEN TO GOD 🙏
ደጃዝማች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ኢትዮጵያ. ህዝብ. ፈጣሪ ይጠብቅልን
keep it up i like program
አስተናጋጇ ጋዜጠኛም ለሀገር ፍቅርና ቀናዒነት ያለሽ ልጅ መሆንሽ በጣም ይታይብሻልና የኢትዮጵያ አምላክ ያሳድግሽ!!!!
Dejazmach Weldesemayat Gebrewold the one and only living witness
Long live Dej. Woldesemayat
ወይ ጉድ እኔ እኮ የሳምንቱን አላስታውስም እሳቸው በ97 አመታቸው እንደ ትላንት ያወራሉ
እድሜና ጤና ይስጦት።
Amazing.
God bless you!
አለም አንድ ነች ይህችም ነች ሀገራችን. ሆኖም ሰው በድክመቱና ሰላም በማጣቱ በመስገብገብና በመገደድ, በመንደር በወረዳ በክፍለሀገርና በሀገር ደረጃ ከፋፍለን አቅም በፈቀደና በመሰላቸው እድገታቸውን ችሎታቸውን ፈትሸውታል, ያም መበላለጥ ፈጥሯል. የአንዱ ከአንዷ በልጧል በዚህም የተሻለውን እየመረጥን እዚህ ደርሰናል. በተፈጥሮ አለም ወሰን የላትም, እያንዳንዱ ሃገራት ሰው በጉልበቱ በሃይሉ የፈጠረው ነው እንጂ, በተፈጥሮ ለእከሌ ግሳ የተሰጠ የሚል የለም ግን እራስን ለመከላከል እንክዋን በሀገር ደርጃ ቤትና አጥር ሰርተን እንኖራለን. እንስሶች ግን ያለ ፓስፖርት ያለወሰን ወደተመቻቸው የግዋጋዛሉ የተስማማቸው ቦታ ያርፋሉ በየወቅቱም ቦታ ይቀያይራሉ አህጉራት ይቀያይራሉ. አእዋፍ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸዉ.
ሰው የምጋደለው በፍርሃትና በደደብነቱ ብቻ ነው. የሰው ልጅ በጦርነት ታሪክ ህይወቱን ባያሳልፍ ኖሮ ዛሬ ሌላ ዓለማትን አግኝተን መኖር በቻልን ነበር. በጦርነት ስንት አዋቂ ፈላስፋ ብሩህ አአምሮ ያላቸው ይሞታሉ ይሸሻሉ ይሰደዳሉ ተስፋ ያጣሉ. ጦርነት ድህነትንና የመንፈስ ጭንቀትን ያነግሳል ከንቱና የእብሪተኞች ሃይል መጨበጭያ መሳርያ ነው. በሃሳብ በችሎታ በምርጫ የበላይነትን ይዞ ሊያሰራ የሚችሉ አመራር ሰጪዎች በብቃታቸው መድረኩን ማስያዝ ብልህነት ነው. ሕዝብ እንደ ሕፃን ልጆች ናቸዉ አመራር አስተማሪ ተከላካይና ተንከባካቢ ይፈልጋሉ. ዘርም ተብሎ ነገር በሰው ልጆች መሃል የለም. የሰው ልጅ አንድ ዘር ነው. በዘር ብንለያይ የደም መስጠትና መዋለድ ባልችልን ነበር. ቅዋንቅዋ ባህልና ገፅታ የማንነትህ መለኪያ አደለም. ተቀያያሪ ናቸውና አንተ ሰው ግን ከራሚ አውራሽም ነህ. ስለዚህ ጥሩ መልካም ነገር አኑሮ አቆይቶ ለማለፍ መሞከር ብልህነት ነው. አለም ከስምንት ሺህ አመታት በፊት የጥቁር ሕዝብ ብቻ መኖርያ ነበረች. ጥቁር ሕዝብ ወብና ለጥበበኛው ሰው በምድር ላይ መገኘት ምክንያት, ተፌጥሮ የጫነችበትን አበሳ ተቅዋቁሞ አለምን አሁን ያለችበት ደረጃ ያደረሰ ሃያል ትእግስተኛና ታታሪ ሕዝብ ነው. ዛሬ በበረዶ የተመለጡት ዝቅ አድርገውን ሊያዩን ቢሞከሩም, ለተገኙ አመርቂ ውጤቶች ግን የጥቁር ሕዝብ አስተዋፅኦ ቀላል አደለም. ውሸት ንግሥናዋን ታጣለች. እውነት አሸንፋ ህዋን ታስሳለች. ድል ለሁላችንም ሰላም ፈላጊዎች.
ክብሬ
እኔ እኮ በመስፍን
በነብዪ ሀሳቤን በሰፌው ግልጫለሁ አብዛኛዎች
ጋዜጠኛውና ደራሲው እውነተኛው አይለይም
ምሳሌ
እኔ ቡዳ ነኝ አፄ ምን
ለማንኛውም
በየደረሰበት ወረቀት ለቃሚ
በየሸንቁርቁሩ ወረቀት ለቃሚ
በየመስሪያ ቤቱ ወረቀት ለቃሚ
ለቃሚ ለቃሚ
ፕሮፌሰር
ፍቅሬ
ለዓለም በእውነት አሰተማሪ
የሚለው መልክቴ ይበቃል
We got bring back our country
ደጃዝማች ጥልቅ እውቀት ያላቸው ኢንሳይክሎፒዲያ ናቸው። ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች!
Please I need the title of the book written by Dejazmacth.
ህይወቴ
ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ትልቅ የታሪክ ምስክር ነዎትና እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ይስጥዎት: መጨረሻ ላይ ንስሀ መግባት አለብን ሲሉ የልቤን ነው የተናገሩልኝ: ከፀሎታችን በፊት ወደ እግዚአብሔር ንስሀ ካልገባን የኢትዮጵያ መከራ አያቆምም
betam arif nw endezi begudayu lay eweket yalachewen sw makeseb lemfetehe hasab endenagegn yredal
በጣም የሚገርሙ አባት ናቼው
ይሸለሙልኝ አብይ እንደሆነ ሰው አይሰማም ሲወርድ ይገባዋል ግን አወራረዱ አያምርም እንደ ጋዳፊ እንዳንሆን እግዛቤር ይባርኮት ጋሼ 🙏
Yehe interview emiyasayew enezih abatochachen men yahel be ewuket lay yetemsrte sera enji ende ahunochu meriwoch bezer lay yetemsrete ye denkurena amerar lay base yadrege alenbrem...lezam new yechin ager selamewan ena netsanetewan tebkew yanoruwat.
Your program is nice but you background is not upto standard.
Henry Kissinger is one of the worst criminal walking on the face of Earth.
ዶንቅ ሀሳብ አባቴ እኔም አሰብኩና የአቅም ጉዳይ ነው ብየ ነበር አፍሪካዊያንን ማንቀሳቀሱ ዘረኝነት አለው በዲፕሎማሲ ኧረ ህዝቤ ተራመድ ወደ ከፍተው ማማ
KIBRE TESFAYE SELAM EYALKUSH HAGER BET EYA.EHU ERSO BIHONU BEMIL
YE RADIO PROGRAM ZEWETIR ADIMACHISH NEBERKU
YANMOTE SEB YITRAKEB YILAL Yegurage bihereseb
Mingizem everedy Dimtsish yawu yedro newu
Egnihin yetarik abat makirebish degimo Dimket nachewu