Dr debru Negash Is a brother of a famous Dr . Named Dr. Assefa negash . Check Dr Aseffa negash presentation in you tube. They are great hero’s and minds of our Ethiopian generations
Killing of Amara was started during the Derge time. In 1967 Ethiopian calendar, more than 60 Amaras were killed in Gelemeso town of Western Hararge by derge forces, for opposing the stealing of their land by the the military government. Out of the 60 land owners who were killed by derge soldiers, 7 of them were decorated patriots who participated and killed Italian soldiers in the 5 years great patriotic war against fascists. Starting from that time on, Amaras were disarmed and most political groups in Ethiopia have continued killing Amaras. When Amara was armed, nobody was killing Amara, it is time for Amara to get organized, armed and defend itself and defend Ethiopia from its historical enemies and from bandas.
I know gelomso , Mechara and etc there are real amhra warriors even to this days who saved everyone from olf, tplf warriors of wfie saved us and even oromo christens like saliai from olf in Mechara !!
@@ethioxy6472 You are correct. In all areas where there are enough number of Amaras who are armed and able to defend themselves, our enemies leave as alone. There were Amaras in Gara muleta area who defended themselves against both Weyane and OLF. My message to all Amara people is that never trust that others people or government will defend you. We the Amara have to defend ourselves. Every Amara even those who are the only child of their parents have a wondimgasha brother. The assault rifle is your never betraying brother.
Amara people should form their own people's militia. They shouldn't expect ADP or "'Beaden" to do it for them. Each family of 21 or 30 people should pay for the salary of one soldier to protect them from being killed by enemies of Amara. Only when we have protection force that our survival is guaranteed. The era of being fool is over. Amara will soon form people's protection force.
ጀግና አባት ነህ እንዳንት አይነት ቀራጥ አማራ ነው የምንፈልገው
You are correct Mintiwab. We also need the likes of you, who will support great personalities like Dr Debru who have patriotic spirits.
Mintiwab Agudew የተድላ ኃይሌ ደቀ መዛሙርት
በ1933 ከቤልጅግ አገር በማህበራዊ ሳይንስ በሁለተኛ ድግሪ ተመርቆ የመጣው አቶ ተድላ ኃይሌ ከውጪ ሀገር ትምህርቱ መልስ የትምህርቱ ዋና ጭብጥ አድርጎ ለኃይለስላሴ መንግስት ያቀረበው ምክር ለኢትዮጵያ አንድነት ሲባል የኦሮሞን ማንነት አጥፋ የሚል ነበር።( የህወሀት 1969 ማኒፌስቶን ልብ ይሉዋል?)
አቶ ተድላ ኃይሌ በዘመኑ የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስተር ሚኒስትር የነበሩ በአቶ ሳህሌ ፀዳሉ እንዲሁም በጠቅላይ ሚንስትሩ አክሊሉ ሀብተወልድ በኩል ዓላማውን በስራ ላይ ለማዋል ተጠቅመዋል።
ምን ነበር ዓላማው?
ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ Pioneer of change in Ethiopia. በሚለው መፅሀፉ እንዳስቀመጠው እንደወረደ ተቀራራቢ ትርጉሙ እነሆ:-
የኢትዮጵያ ነገስታት ኦሮሞዎችን በተመለከተ ሶስት ዓማራጮች አሏቸው።
1ኛ ሁሉንም ኦሮሞ ሀብት አልባ ባሮች ማድረግ
2ኛ ኦሮሞን ወደ አማራነት በመቀየር (Assimilation) ማንነቱን ማጥፋት
3ኛ እኛ በምንመድበውና ለእኛ ዓላማ የሚሰሩ ኦሮሞዎችን መርጠን በመሾም በእጅ አዙር እናስተዳድራቸው የሚል ሲሆን አንደኛውንና ሶስተኛውን አማራጮች መጠቀም ለአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ጠቃሚ ቢሆንም በእኛ ሁኔታ ጠቃሚ አይደለም። ስለሆነም የእኛ ዋና ዓላማ ሁለተኛው ምርጫ የኦሮሞን ማንነት ወደ አማራነት መቀየር (Assimilate) ማድረግ ይሁን ። እንዴት ሆኖ ስራ ላይ ይውላል ለተባለው ጥያቄ የአቶ ተድላ መልስ
1ኛ በስርዓተ ትምህርት በኩል የአማርኛ ቋንቋና የአማራ ባህል ኣንዲስፋፋ ማድረግ።
2ኛ አማርኛ የሚናገሩ ወታደሮችን በኦሮሞዎች ውስጥ ማስፈርና ከኦሮሞዎች ውስጥ የሚመለመሉ ወታደሮችም አማርኛ ብቻ እንዲናገሩ ማድረግ።
3ኛ በኦሮሞ ምድር የሰፈሩ ወታደሮች የኦሮሞ ሴቶችን እንዲያገቡና አማርኛ መናገር እንዲያስተምሩ ማድረግ (ተዋልደና የምትል እንዴት እንደተዋለድክ ተመልከት) ሲሆን ከዚህም ጋር ማናቸውም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማለትም የአስተዳደር ፣ የዳኝነት፣ የምጣኔ ሀብት ድርጅቶች ሁሉ የኦሮሞን ማንነትን በማጥፋት ላይ እንዲያተኩሩ ማድረግ፣ ጠቅላይ ግዛቶች ወይም የአስተዳደር ክፍሎችም ለዚህ ማንነት የማጥፋት ዘመቻ በሚያመች መንገድ እንደገና እንዲሸነሸኑ ይደረግ ከዚህም በተጨማሪ የኦሮሞዎችን ብዛት ለመበረዝ አማራዎችን በተለያዩ የኦሮሞ ክፍሎች ውስጥ ማስፈር፣ እንዲሁም ትግሬዎች የኩሽ ቋንቋዎችን ቶሎ ስለማይለምዱ እነሱንም ማስፈር ያስፈልጋል። ኦሮሞነትና ማጥፋት ዘመቻ በምንም ምክንያት የማይታለፍ (imperative) የመጀመሪያው አጀንዳችን ካልሆነና ማንነታቸውን ይዘው እንዲቆዩ ከተፈቀደ አማራና ኦሮሞ ወደፊት ሁለት የተለያዩና የሚቀናቀኑ መንግስቶች ሊመሰርቱ ይችላሉ።
አቶ ተድላ በመቀጠል ኦሮሞዎችን ዘመናዊ ትምህርትና የውጪ ቋንቋ ማስተማር የኦሮሞን ብሄረኝነት ስለሚያሳድግ ኦሮሞዎች እንግሊዘኛ ፣ ጣሊያንኛ ወይም ፈረንሳይኛ እንዳይማሩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
የአቶ ተድላ ኃይሌ ምክር በምን መልኩ ወደ ተግባር ተቀየረ
አቶ ተድላ ኃይሌ እንዲህ ይላል >
ከፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ጋር እንቀጥላለን
Entrusting the education of the Oromo to the English, the Italian or the French could therefore only end up in nurturing Oromo nationalism. 2005 : 132-140
በአቶ ተድላ ምሁራዊ ምክር :- P የተጠናከሩት በዘመኑ የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር የነበሩት የአቶ ሳህሌ ፀዳሉ ደግሞ በ1933 የሚኒስተርነት ስልጣናቸውን ተጠቅመው የሚከተለውን ፀረ- ሰው ልጅ መብት ገፋፊ አዋጅ አወጁ
>
አቶ ሳህሌ ፀዳሉ በመቀጠል > ይላሉ። (ልብ በል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፈት ትምህርት ቤት ተለይቶ ለኢትዮጵያዊያን መሰጠት አለበት ይላሉ እነዚህ ኢትዮጵያዊያን እነማን ናቸው?)
እዚህ ላይ መስተዋል ያለበት ሌላው ነገር አቶ ተድላ ኦሮሞዎች በአማራዎች ይዋጡ ሲሉ አቶ ሳህሌ ፀዳሉ ደግሞ የኦሮሞዎች ማንነት ካልተደመሰሰ የሀገር አንድነት አይገኝም የሚሉት ስልጣን ይቀርሙናል የሚል ስጋት ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞዎች አንድነት አንፈልግም ያሉበትን ጊዜ አልጠቀሱም። የአሁኖቹስ የመንፈሳዊና የደም ወራሾች ከዚህ የተለየ ምን አላቸው?
በ1947 አቶ አማኑኤል አብረሀም ምክትል የትምህርት ሚኒስተር በነበሩ ጊዜ > የኃይለስላሴ ባለስልጣኖች አቤቱታ አቅርበው ነበር። ተጨባጩ እውነታ ግን በዚያን ጊዜ ፊንፊኔ(አዲስ አበባ ውስጥ በመማር ላይ ከነበሩት 4795 ተማሪዎች መካከል 583 ብቻ ኦሮሞዎች ነበሩ ይህ ቁጥር የተማሪው 12% ብቻ ነበር ።ደቡቦች በጭራሽ አልነበሩም ኦሮሞ በአገሪቱ ወደ 40% የተጠጋ ነው።
በ1985 በአምቦና በደንቢ ዶሎ የነበሩ የሀበሻ ቄሶች > በማለት ያስቸግሩ ነበር።
በ1996/2004 የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ የኦሮምኛ ፕሮግራም ከ15 ደቂቃ ወደ 30 ደቂቃ ከፍ ማድረጉን በመቃወም በአሜሪካ የሚገኙ በርካታ ሀበሾች በማለት ሁለት ጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።
በ2006/2014 በዋሽንግተን የሚገኘው የኦሮሞ ማህበረሰብ ማህበር (Oromo society Center) ከዋሽንግተን አስተዳደር ሽልማት በማግኘቱ > በማለት በአሜሪካ የሚገኘው #የኢትዮጵያ ድምፅ ሬድዮተቃውሞ አሰምቶዋል።
የኣማራ ገዥበደቦች በለላ ጎሳዎች ለይ የፈፀሙትን ሳነብ
በጣም እጅግ ያመኛል
ከኣይምሮ የመይወጣ ስቃይ ፈፅሞብናል
@@josephethiopia9884 እና ወንዴሜ በላፈው ስረአት ጥሩም መጥፎ ይኖራል ግን አሁን በለፈው ሰረአት ይሁኑ ትውል መጋዳደል አለበት??
ሰቀጥል የአማራ ገዢ ዎች ኦረሞን ከጭቁኑ እና የአማራ ተወላጆች በገጀራ መገደላቸው ለኦረሞ ምን መፍትሔ ያመጣላቸውል?
አይደለም ዘሬ የእናቴ ልጅ ወንዴሜ በሰራው በደል እራሱ ወንዴሜ ነው መጠየቅ ያለበት እኔ እህቱ አይደለም እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው የአማራ ገዢ ለሰሩት ጥፍት የአሁኑ ትወልድ ዋጋ የምንከፍልበት ምንም አይነት ምክንያት የለም እኛን አማክረው አይደለም ጥፍትም ሆና ልማት የሰሩት ።
ግን ኦረሞ በአማራ ላይ ጭፍን ጥላቻ ነው እንደዚህ ከሰው የወረዳ የጭካኔ ድርጊት በአማራ ላይ የሚፈፀሙት ከ150 አመት በፈት አማራ እንዲህ ነበረ ምነም ወዘተ
ምነው ህወሓት ኦነግ ነቸሁ እያለ ጥፍራቸው የዘረ መተካቸውን ሰኩላሻቸው ስንትና ስንት በደል ስፈፀም የኖረው የቅረብ ትዝታችን እረስተው የኦረሞ ፖለቲካ ኛች ከህወሓት ጋረ ስሞዳሙዱ ሰታይ እንደዚህ የሚዳርጋቸው የአማራ ጥላቻ ስላለበቻው ነው።
ይህን ቃል ምልልስ ሁሉም አማራ ሊሰማው ይገባዋል!
በጣም ልብ እሚነካ ውነት ነው ።💚💛❤
ጀግና የጀግና ዘር - አይዞን ይህን ቀን እንለዉጠዋለን ።
እንዲህ አይነት ሙሁርና ነፍጠኛ አማራ ነው ምንፈልገው ለማንም የማይልመጠመጥ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅወት
ቆራጡ የሐረርጌ የሀገር ሰሪው አማራ የነፍጠኛ ልጅ እናመስግናለን እውነቱ ስለነግሩን💚💛❤️
ዋው ደ/ር ደብሩ ነጋሽ ከአስራት በኋላ አስራት ብየወታለሁ እርስዎ ትልቁን የከፍታ ማማ ደርሰዋል ነገር ግን እንደ አናቶችዎ ለቃልዎ ይኑሩ፤ ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ አየል የሚባለው ለእኔ የእርስዎ ሽልማት ለተናገሩት መኖር ነው ፡፡ እርስዎ ሊቀ ማእምራን ደጉ አለም ካሳ ነዎ ለእኔ ፡፡ እኔ የ25 አመት ጎልማሳ ነኝ እርስዎን የመምከርና የማስተማር ሞራልም ክህሎትም የለኝ ለሀገሬ ግን እንደበላይ ብሰቀልለት ደስባለኝ በምን እድሌ የእናንተ መኖር ለእኛ ዋስትና ነው በርቱልን ዶ/ር አስራቶች ኑሩልን የእናንተ መኖር ነው ከደ/ር ጋር ያገናኘን፡፡
አማራ ጀግና ነው የበላይ ዘለቀ ዘር አማራ ጠንካራ ሁኑ
አቦ ክላ ወዲያ አማራ ጀግና የለዉም!:: በላይ ዘሐቀ ድብን ያለ ኦሮሞ ነዉ!:: ያ አባትህን ፕሮፌ መስፍን ወ/ማርያምን ጠይቀዉ
የበኦሮሞ ጀግና የትግሬን ታሪክ መስረቅ አያዋጣም!::
My Name idiot you wish you were amhara. Yebetachnet megelecha gudategna spirit
@@maethio
Terke keyerwech adese aydlcheme
Anbite belta Tigera gametme 👹👹👹
አማራ ሆዳም ነዉ በሆዱ ይማታል
አባት አየር አበራለሁ ሀኪም ነኘ ነፍጠኛ ነኘ ህ አባት ናቹህ እደ አስራት ወልደየሥ አባታችን ነበር የሚመስለኘ አባታችን ጡሪ አገላለጥ ነወ
ትክክል አማራን እያስገደለ እያስበደለ ያለው የራሱ ሆዳም አማራ ነው ።
አማራ ግን መቸ ነው ለራሱ የሚሆነው ሁሌ አጨብጫቢ ?🤔
በትክክል!
አወ አማራን ያሥጨርሠዉ አወ እራሡ አማራነዉ
ለዝሁሉ ተጠያቂ አደፓነው ወይይይ እስከመቸ በሰውደ እንባናደም ይቀለዳል ውይ ግን አዘንኩ በቃ ሰውየለንም ማለትነው ኢጭ እኔስ ይቆረቁረኛል ማርያምን
YE HODAM ZER. WOYANE WOYANE BELU. YERASEH WONDIM ARDO EYEBELAH. YE BUDA ZER
የኔ ጀግና ነህ ምንያደሬጋል የማራ ህዝብ ድንጋ ነዉ
አስራት ዛረ ጥሩ እንግዳ አመጥችህልን፡፡ እንዲህ አይነት ቆራጥ፡ ጀግና፡ አንበሳ፡ የአምሃራ ነፍጥኝ የቁርጥ ቀን ልጅ፡ የእዉነት ምስክር እና እወነተኝ ምሁር አምጥልን!!! እኒህ ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ የተከበሩ ጀግና ነፍጥኝ አስደናቂ ሃኪም፡ አዉሮፕላን አብራሪ እና ነፍጥኝ አምሃራ ናችው፡፡ የሃገራችን የመጀምሪያው የቀዶ ጥገና ሃኪም እና ታላቅ የህክምና ተመራማሪ ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ ነበሩ፡፡ ዶ/ር ደብሩ ነጋሽም እንደ እሳችው ታላቅ ሰው ናችው፡፡ ነፍጥኝም አምሃራ፡ ሆነ ተማራማሪም እና ምሁር ማለት እንዲህ ነዉና፡፡
ሀኪምነኝ....አውሮፕላንም አበራለው....ነፍጠኛም ነኝ....👉🏾💪🏿❤️ብዙ ሰው ይህንን ንግግር አባታችን ጋሼ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ይመስለው ነበር....ይህንን ድንቅ ንግግር ያደረኩት እኝህ ድንቅ ሰው ነበሩ!
እውነትክን ነው እኔ አስራት ውልደየስ ይመስሉኝ ነበር አባቴቻችንን እናመስግንሆታለን ጀግና ነሩልን
ሁላችንም ጀግናው ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ይመስሉን ነበር። አማራ የተማረ ይግደለኝ ሲል እንደነዚህ ያሉትን ምሁራን እንጂ አስመሳይና ዲግሪ ሸማቾችንና ሳይማሩ የጠመጠሙትን አይደለም!!!
Really?!
ይህ ውይይት ከፍተኛ እዉቀትን የሚሰጥና አስተማሪ ነው። ዶክተር ደብሩ ነጋሽ ኢትዮጵያዊነት ዘደልቆ የገባቸው የማደንቃቸውና የማከብራቸው ወንድማችን ናቸው። አማራ በራሱ ላይ ወንጀል ፈጸመ በማለት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ትግሬ የሰራዉን ሃጢአት በአማራ ላይ ለማላከክ የሚመስል ሃሳብ እንዳይሰጥ ጥንቃቄ አድርጉ። አማራን የገደለው አማራ ነኝ እያለ በአማራ ጉያ ዉስጥ የተወሽቀው የወያኔ የኦነግና የሻእብያ ድብቅ ተቀላቃይ ቅጠረኛ ነው። አነጋገራችንን በጥንቃቄ ብንገልጽ መልካም ነው። ፕሮፌሰር አስራት ባንዳዎችን ሆዳም ያሉትን ወያኔዎች በመቀየር አማራን ሆዳም እያሉ በአጠቃላይ ሲዘልፉ እንደነረ መርሳት የለብንም።
@ሰላምክን_ያብዛልን_ባባ
እግዚአብሔር እረጅም እዴሜና ጤና ይስጠወት አባታችን 😍😘
ነፍጠኛ ኩራት ነው ጀግና ሠው
ዕውነትወት ነው ዶ/ርዬ!!!ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ!!!ለአማራ መጎዳት የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሱ አማራው ነው::ራሱን በራሱ ከመጉዳት ተጠያቂነት ከሚያወጣው ከዚህ ተግባሩ አሁንም ድረስ ገና አልተላቀቀም::በየግላችን በምናደርገው ውይይት እንኳ ሳይቀር አሁንም የበዳዮቻችን ወዶ ገብ ጠበቃ ሆኖ የሚሞግተን ዶ/ር እንዳሉት ራሱ አማራው ነው::
እኝህን አማራ ጀግና የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል ።
በትክክል ክፍተት ባይኖራቸዉ ኖሮ ይሁሉ ክስተት ባልነበር አማራ አድ ሁኑ አደራ።
ትክክል ኖት አባታችን፡፡
እውነትም የተማረ እድሜህን ያርዝመው የአማራ ሙህራን ወታቹ መናገራቹ ከአማራ ውጪ ያለህዝብ እንደ መጠበቅንው
እናመሰግናለን ዶክተር በድሩ ነጋሽን!!!ትክክለኛውን የመደራጀት ምንነትና ያማራን መደራጀት የሚያምታቱት ላይ መንቃት እንደሚያስፈልግ ስላብራሩልን!!!
Thank u Dr. Debru Negash for telling our history in Harerghe.
ራስህን ጠብቅ ነፍጠኛው አባታችን ። እረዥም እድሜ እመኝለዎታለሁ
አስራቶች እንዲህ ዓይነት ጀግናን ቆራጥ የአማራን ስነልቦና ከፍ የሚያደርግን ሰው ነው መጋበዝ
ውይይይይይይ ዶ/ር!!!!!!! እንዴት ብዬ አድናቆቴን!!!በመግለጽ ላመስግንወት?!?!?!
ጀግናዬ ነዎት !! ልክ ነው ያ ስሙን ለመጥራት የጠሉትን ሰው " ፀጉራሙ ሰይጣን" ይበሉት !!
negerewu lalesemawu gegenawu💚💚💚
Thx too much dear Dr. Bebru N . & PROUD OF YOU !!!... AMEN !!!!!
"አማራን መጤ የሚሉ መጤዎች !"
በጣም ትክክል ነው አባታችን
ትክክልነችሁ አባ ብየ የኛው አማራነኝባይነው ያስገደለን ሆዳም የአደፕ ካድሬውች
እዉነት ነው። የአማራ ሕዝብ የመጀመሪያ ጠላት ከራሱ የወጡ እናውቅልሃለን የሚሉና ለከርሳቸው ያደሩ ባንዳዎች ሲሆኑ ኦነግ እና ህወሀትማ አማራን መጥላት ላይ ስለሆነ የፖለቲካቸው መሰረት እንዴት እነሱን እንርገም!
አማራ ከነቃ ምንም ኃይል ሊደፍረው አይችልም!!!አማራ ንቃ!!!ተደራጅ!!!የሚያናክስህን ንቃበት!!!ፊት ንሳው!!!
ትክክል
ትክክል አባት
እዉነት ብለዋል ብዙ አማራ መሳይ ሆዳደር ሞልቷል
እውነት ነው አማራን እያስገደለ ያለው እራሱ አማራው ነው እና መጀመሪያ ማስተካከል ያለበት አማራው ነው እና እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አባቴ።
አዎን ነፍጠኞች ነን አማራዉያን
ዶ/ር የግፍ አምላክ የተፈጁ ቤተሰቦችዎን ከገነት ቤት ያስቀምጥልን እ/ር ያጠንክረወት የነ እኛ ወገኖቻችን መስዋትነት ውጤት የፋኖስ ያህክል አይቀሬ ብርሃን እያሳየ ነው ያለ መስዋትነት ድል የለም በርቱ
እደሜና ጤና ይሰጦት የሆዴን ለራሴው ቆሜ በድን ሆኜ ለምሄደው አማራ ሰው።
for Dr.Debru Negash Nothing but Love! very proud of you!
ተርት ተርት የሚወሩትን ክማቅርብ እዳባታችን ያሉትን ጀግና ደፋር ነወ ማቅርብ
ዕውነት ነው ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ ለአማራ መጎዳት የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሱ አማራው ነው::( betleye bale seltanu)
ዶክተር ደብሩ ትክክል ብለዋል አምላክ እድሜዎን ያርዝምልኝ አማራው መስማማት አቅቶት እርስ በርሱ ሲሻኮት መንጋዎች በደካማ ጎኑ ገብተው እያረዱት ነው።
አማራ አሁንም ጠንካራ ሰው ያስፈልገዋል ታግሎ የሚታግል
Ere Belew!!!!!!!!!! Hats Off you Neftenga!!!!!! Love you. Amhara Shall Prevail.
ትክክል ስው መሆን በቂ ነው በአማራ ላይ የሜሥራው ሥራ
ደኩተሩ ሲያወራ በትልቁ እና በረዥሙ ይተነፍሳል የቁጭት አነጋገር ነው እንደዚህ አይነት አማራ ነው ማቅረብ ያለባቹህ በርቱ አስራቶች
ለምን አይቆጩም 52 ቤተሰቦቻቸው አልቀው
ትክክል ነው! የአማራ ልጆች የተገደሉት፣ የአማራ ክልል የተዘረፈው፣ አማራው ከየቦታው የተፈናቀለው በነታምራት ላይኔ ፍቃድ በነደመቀ መኮንን ፍቃድ በነገዱ ፍቃድ ነው!!
ገዱ አቅማዳ ሆዱ እማይሞላእሡነዉ አማራን ያሥጨርሠዉ
ደመቀ፣ገዱ፣እርስንቱ፣አተላ፣ተሰብስበው፣እኔ፣እምለውህዝቡ፣በነቂስወጥቶ፣አይወክሉንምብሎ፣አያወርድም፣ሰወቹአሁንም፣ቂጥእያጠቡነው
Thanks good father
በጣም ትክክል ነዎት ዶክተር
ግን በመጀመሪያ ደረጃ
1ኛ.የአማራ ባለስልጣናት ንን ባዮች ናቸው!
2ኛ. እናቃለን የሚሉ የአማራ ሙህራን
በ3ኛ ደረጃ ጠቅላላ የአማራ ህዝብ ሊጠየቅ ይችላ ብየ አምናለሁ...
ምክኒያቱም የአማራ ህዝብ እነዚህን ድቃላ ባለስልጣኖቹን በመስማት ለአማራው ብለው ውድ ሂወታቸውን ለአደጋ የጣሉትንና የሚታገሉትን ታጋዮቹን ምንም ባለመረዳት ሲያወግዙና ሲቃወሙ የገዳዮች የአስገዳዮች ተባባሪ በመሆናቸው!
ለምሳሌ እነ በላይ ዘለቀን እና ደግሞ በታሪኬ እኔ በማቀው እነ ጎቤን ከወራቶች በፊት ደግሞ ጀግኖቻችንን ለአማራ ህዝብ ብሎ በርካታ አመታትን የታሰረው ሜጀር ጀነራል አሳምነው ጽጌን እና መሰሎቹን አስገደሉ ....እና እኔ የማላቃቸው ብዙ ጀግና አማራዎችን አስገደሉ...ይሄ ድርጊታቸው በ3ኛ ደረጃ ሊያስጠይቃቸው ይገባል...ባይ ነኝ...
ንዴተዎት፣ቅናተዎት ከውስጥ ይሰማኛል፣ዳግም በዚህ መልኩ ስላየወዎት ደስ ብሎኛል። ቀጣዩ ትውልድ በእናንተ እግር የመተካት፣ሃላፊነቱን የመወጣት፣ የእናንተን ትግል ማስቀጠል ድርሻ ነው።
አማራነት ገና ያብባል ::አባታችን ዘላለም ይኑሩልን ::
በትክክል የገደሉንም የሚያስገድሉንንም የራሳችን ወንድሞች እና አህቶች ሆዳሞቹ ናቸው።ታዲያ መፍትሄ ራሳችንን ማፅዳት ነው
Brilliant man, beautiful soul!
He tells the truth 💯💯💯💯💯💯
🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰
በጣም፡ የሚያስደስቱ፡ እንግዳ!
እድሜ ይስጥልኝ እኔም ስሙ ያስጠላኛል
ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ የዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ታላቅ ወንድም ነው።
ለአማራ ተቆርቄሪነታቸው ከቤተሰብ የተቀዳ ነው። እናም የአስራት ሚዲያ በይበልጥ ስለ አማራው ህዝብ ታሪክ በብዙ መረጃ ሊናገር የሚችለውን ዶ/ር ኡሰፋ ነጋሽን ቢቻል በግንባር ካልሆነም በስካይፒ ቃለ መጠይቅ ብታረጉሉት ብዙ ታምራቶችን ሊነግረን ይችላል።
አማራውን ሲደራጅ ከኢትዮጵያዊነት መውረድ አድርገው ለሚያዩ ምርጥ መልስ ከዶክተር ደብሩ ነጋሽ!!! ዓጼ ዘርዓ ያቆብ ከ600 ዓመት በፊት ሃረርጌ ላይ በርካታ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ጉድጓድን አስቆፍረዋል።አሁን ሁሉም ተፈትኖ ወድቋል። ሌብነትና ሃገር መቸርቸር ነው ያስፋፋው። ስለዚህ ሁሉም ተፈትኖ ወድቋል!ማንነቱም በግልጽ ታይቷል!!!ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ የምትኖረው አማራው ሲደራጅና ራሱን መጀመሪያ ሲያቆም ነው!!!
በጣም ትክክል እኒህ አባት
WE GOT.....EXACT !!!..RIGHT !!!AND TRUTH!!! RESPOND FROM THIS RESPECTED DR..DEBRU...,WE THANK YOU SO MUCH...........
አባታችን አከብረወታለሁ እወድወታለሁ ያንን የተናገሩትን ንግግር እያየሁ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ናቸዉ ብዬ ነበር እማምነዉ ዳግማዊ ፕሮፌሰር አስራት ብየወታለሁ አማራነቴ ኩራቴ!!!!
Thank you, Dr.
በርቱ ውንት ነው። በትክክክክል
ዛሬ ኢትዮጽያ ላለችበት የወደቀ ፖለቲካ ዋነኛው ምክንያት አማራው ነው። ምክንያት
አማራው ሆዳም አጎብዳጅና አስመሳይነቱ ግዴለሽነቱ ምቀኝነቱ ሃገሪቱ በወንበዴዎች እንድትወድቅ አድርጎታል። ዛሬ አማራ የደረሰበት ጉዳት የራሱ ዘር ያመጣው ስንፍና ነው። ምንም እንኳን አማራ ችሎታ ብቃትና የማስተዳደር ልቀት ቢኖረውም ቅሉ በባንዳነት ድስት ላሽነትን መርጧል።
ዋው!
በነገራቺን ላይ ወገን ድጋግሞ ማዳመጥ ፈሬ ኣለው ይቨልጥ እንረዳለን።
Thank you ASRAT, this is a real Amhara.
ዶ/ር ደብሩ በአማራው ጉዳይ መሰረታዊ ነጥብ አንስተው በእውነተኛው ስሜት ገልፀውታል አንዳንድ አማራ ተብዬ ሲያውቀውም ይሁን ሳያውቀው ለራሱ መውደቅ በደንብ አስተዋጽኦ አድርጓል ለምሳሌ ከጥራዝ ነጠቁ ዋለልኝ ጀምሮ ለባንዳው ወያኔ በዳይ ሆኖ እንደተበደለ እነዳያልፉት የለም ብሎ እስከዘፈነው ክፍታፍ እና የወያኔ ታማኝ ገረድ መሆኗን እስካስመሰከረችው ገነት ዘውዴ አይነት ቅሌታም ድረስ አስተዋጽኦ ያደረገ አማራ አለ ። ኢትዮጲያ ከነመልካም ህዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር !!! ሞት የኢትዮጲያን ቆዳ ለብሰው ከጣሊያን በበለጠ ሊያፈርሱን ለተባበሩብን ባንዳ ሀገር ሻጭ ወንበዴዎች!!!
Doctor Egzabhare ferden yistcwel
YA Aberhame Amelke 🙏🙏🙏💚💛❤
ጀግና ያስታውቃል !!
Dr debru Negash
Is a brother of a famous Dr . Named Dr. Assefa negash .
Check Dr Aseffa negash presentation in you tube.
They are great hero’s and minds of our Ethiopian generations
ፍትህ ለህሌና እስረኞች
Long live my hero
እስቲ የባለፈዉን ትተን አዲስ ለአማር ህዝብ የሚጠቅም ነገር ይሰራ::እስካሁን ብዙ ብሶቶች አወራቹ ::ችግር ችግር ብቻ እያወራን ዘመናችን አይለፍ::አማራ መሆናችንን የምንወድ ከሆነ በተግባር እንገለጥ::የዋላውን ሳይሆን ወደፊት ምን መደረግ አለበት ::ስንቱ የሚበላው አጥቶ የሚከላወሰ ወገናችንን የሚጠቅም ነገር ለመስራት እንሞክር::
እንደ እርስዎ አይነት ቆራጥ ቆፍጣና ነው የሚያስፈልገው ከብአዴንነፃነትን ከሚጠብቅ ንውልል አማራ ፈጣሪ ይጠብቀን!
ድንቅ ሰው
ሆዳም አማሮች ላይ ነቅተን እናርማቸው!!! ሰው የሆነ ሁሉ ኢትዮጵያን መጠበቅ ላይ መተባበር አለበት!!!
Hero of Neftegna!! Thanks father our hero!!
Killing of Amara was started during the Derge time. In 1967 Ethiopian calendar, more than 60 Amaras were killed in Gelemeso town of Western Hararge by derge forces, for opposing the stealing of their land by the the military government. Out of the 60 land owners who were killed by derge soldiers, 7 of them were decorated patriots who participated and killed Italian soldiers in the 5 years great patriotic war against fascists. Starting from that time on, Amaras were disarmed and most political groups in Ethiopia have continued killing Amaras. When Amara was armed, nobody was killing Amara, it is time for Amara to get organized, armed and defend itself and defend Ethiopia from its historical enemies and from bandas.
THANK YOU FOR TELLING
I know gelomso , Mechara and etc there are real amhra warriors even to this days who saved everyone from olf, tplf warriors of wfie saved us and even oromo christens like saliai from olf in Mechara !!
@@ethioxy6472 You are correct. In all areas where there are enough number of Amaras who are armed and able to defend themselves, our enemies leave as alone. There were Amaras in Gara muleta area who defended themselves against both Weyane and OLF. My message to all Amara people is that never trust that others people or government will defend you. We the Amara have to defend ourselves. Every Amara even those who are the only child of their parents have a wondimgasha brother. The assault rifle is your never betraying brother.
Very true, God loves you so do we!
There were killing of Amhara’s also in Sidam during the beginning of Derg regime
እንዲህ ነን።
የአማራ ነገር አንገብግቦታል
ሰላም አስራ
Selam Dr Debru. My name is Hailu, I used to be your neighbor when I was a child under 6 in Asebe teferi.
ትክክልእድህ፣ይነገራቸውጅ፣ጀግናአይጥፈ፣እርኩሳንሁላናቹው፣አሁንድርስ፣ተማሪውን፣እያስገደሉትነው፣ይሄው፣ህግየለም፣ወፍየለም፣
ያለፈው ስህተት አልፏል አሁን የሚጠቅመው አማራው በተጨባጭ ለኢትዮጵያ ያደረገውን ታሪኩን ባህሉን አስተዋፅእውን በፅሑፍ ጭምር ለትውልዱ እናንተ ምሁራን ካላስተማራችሁ ካላደራጃችሁ እርስ በርስ ችግሩን ለመፍታት ካልተወያያችሁ በጊዜ ካላረማችሁ አሁን ያለው ችግር በከፋ በከፋ መልኩ ይቀጥላል የወደፊት ህልውናውም እንደህዝብ የመኖር ዋስትና አይኖረውም !
Very truly I'm from Harerghe Gara Muleta.
አባታችን እርጅም እርሜ ይስጠው በአማራ ህዝብ ላይ ብዙ ግፍ አልፌል ተነግሩ አያበቃም አሁንም የአማራ ባንዳ እያለ ስቃይ አያበቃም
አስራቶች በረቱ
መደራጀት አለብን አማርነታች ሞተናል ይበቃናል ባመጡትልክ መመለስ ነው መቸም ሜንጫይዛ እየመጣ አበባ ይዘህ አጠብቀውም
Asratoch enamesegenalen! Abatachen erejem edmena tena yestelen 💚💛❤
በንጉሱ ጊዜ በህግ አምላክ ሲባል ሁሉም ነገር ይቆም ነበር ::አሁን የህግ የበላይነት ቀልድ ነው ::
እውነትነውኮ፣
እውነቱ ይሄ ነው ቢመራችሁም ዋጡት ነፍጠኛ የነፍጠኛ ልጆች ነን
Lik new Dr edime yistiw
የፊደል ኃውልት
የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
ወንድሞቼ !
እህቶቼ !
በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
የልቤን ነው የተናገርህው እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር
Amara people should form their own people's militia. They shouldn't expect ADP or "'Beaden" to do it for them. Each family of 21 or 30 people should pay for the salary of one soldier to protect them from being killed by enemies of Amara. Only when we have protection force that our survival is guaranteed. The era of being fool is over. Amara will soon form people's protection force.
i agree with dr.debiru. it is amhara ourselves who Neel down amhar
Tikilkil, abatachen, sew, mehune, beke, new, enamsegenalen, wudochi, egizabeher, yetabilgn, 🙏💚💛❤️🙏
አይ አማራ አይረባም እኔ ጨጎራየ ተምልጦል