ንፁህ ሴትነትሽ እና ልብሽ✨️♥️ "ልብሽን አቆሸሹብሽ" አምላኬ ሆይ፤ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ❗️👏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 223

  • @zemenawit
    @zemenawit  4 месяца назад +75

    ✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️👏✨️✨️
    ✨️♥️መዝሙር 51:10
    አምላኬ ሆይ፤ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ፤ ቀና የሆነውንም መንፈስ በውስጤ አድስ
    ✨️♥️መዝሙር 147:3
    ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል
    ✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️✨️👏✨️✨️

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 4 месяца назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yemaryamleje4033
      @yemaryamleje4033 4 месяца назад

      Amen

    • @yemaryamleje4033
      @yemaryamleje4033 4 месяца назад

      👏👏👏

    • @sewmehon5245
      @sewmehon5245 4 месяца назад +2

      ‭ምሳሌ 4:23 NASV‬
      [23] ከሁሉም በላይ ልብሽን ጠብቂ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።

    • @LiyaandMayahavefun
      @LiyaandMayahavefun 4 месяца назад

      Yene konjo mekeresh betam des yelal eski silkeshen drop argilegn bawerash des yelegal

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад +37

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🙏✨️✨️✨️🥰🥰🥰

    • @Almanal-qm4jx
      @Almanal-qm4jx 4 месяца назад

      አሚን❤❤❤❤❤

    • @furtunatsgab6666
      @furtunatsgab6666 4 месяца назад

      ​@@Almanal-qm4jxAmen Amen Amen

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +10

    እውነት ነው ልብሽ ንፁህ ሲሆን ሁሌም በልብሽ እግዚአብሔርን ነው የምታስቢው ማመስገን አታቆሚም አቤት ያለው ሰላም ተነግሮ አያልቅም ምክሮችሽ ሁሌም ደስ ይሉኛል ቁም ነገር አላቸው ተባረኪ ወድሻለው ❤❤❤❤

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 3 месяца назад

      ንፁህ ሰው የውስጡ ንፅህና ነው ከላይ የሚንፀባረቀው ያ ማለት ቃልዬ ናት እግዚአብሔር የምትናገረውን የሚያቀብላት በሷ በኩል እኛን እያበረታን እያፅናናን ተስፋችንን እያለመለመ ነውና ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 4 месяца назад +10

    መቆሸሽ አይገልጸው ጌ ታ እየሱስ ግን ራርቶልኛል በጸጋው ደግፎኛል ስሙ ይባረክ

  • @zed8788
    @zed8788 4 месяца назад +6

    ጥቅሶችሽ ሁሌ የደንቁኛል ዘመንሽ ይልምልም እናመሰግናለን ሰወች በሰው ስታዝኑ በርከክ ብላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ሀዘን/ቂም አንሳልኝ በሉት ለምን?በሌሎች ቁስል የኛ በረከትና ጤና ለምን ይቃወስ
    ሌላው ቂም የፀሎት በርን ይዘጋል;ያዘገያል ሰለዚህ ስናዝን የምንጎዳው እኛ ሰለሆን ራሳችንን ከማሰር እንቆጠብ ::
    """በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ እየሱስ ነፃ አወጣን"" ይላል

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qx 4 месяца назад +10

    አንዳዴ እግዚአብሔር በሰው ላይ አደሮ ይናገራል በገጠመኝ ነገር ጭቅጭቅ አደርጌው ሰአት አልፍጀም ስልኬን ስከፍት ያንቺን video አገኝውት ሳዳምጠው ሰለኔነው ይምታወሪ የመሰለኝ አመሰግናልው
    አምላኬ ሆይ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ ቀና የሆንውንም መንፈስ በውስጤ አድስ አሜን 🙏🥰

  • @firansh1115
    @firansh1115 4 месяца назад +9

    ኢትዮጵያ ዉስጥም በጣም ሙቀት አለ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር በበጎ ይቀይር ስው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልን በተለይ በዚህ ዘመን ጌታሆይ አስበን አሜን

  • @fatumak3563
    @fatumak3563 4 месяца назад +3

    በጣም የምትገርሚ ቆንጆ ሴት በብዙ ነገር እንመሳሰላለን በተለይ ንጹህ ቤት እጣን ሲጫጫስበት ደስ ይላል ። በዛ ላይ ቀና አስተሳሰብሽ አላህ ጽድት አርጎ ያኑርሽ ደስ ትያለሽ ።ወላሂ አንችን ስሰማ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 месяца назад +11

    Betam konjo,betam gobez set nesh fetari ybarksh hulem yemtserhu vido betam adnkish alew fetari ybarksh❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🙏🙏🙏✨️✨️✨️✨️✨️🥰🥰🥰🥰

  • @letshy
    @letshy 4 месяца назад +5

    ቃልየ ማዓረይ❤😍 እንኳን በሰላም መጣሽ😘
    የሁሉ ግዜ ፀሎቴ ኣቤቱ ኣምላኬ ልቤ ኣንፃሊኝ ልቤ ቀና ኣድርግልኝ ነው 🙏❤

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 4 месяца назад +3

    Thanks for sharing the best advice!

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን ካሊ ቆንጆ እውነት ነው የምትይው ሁሉ ያለፈ ነገርን ካልተውን ለጤናም አይጠቅምም በይወታችን አንለወጥም ብርክ በይ ውሌም ሳይሽ ደስ ይለኛል ብርታታችን ነሽ

  • @MeronTeshome-e5x
    @MeronTeshome-e5x 4 месяца назад +4

    ስወድሽ አመለካከትሽ ምከርሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🙏✨️✨️✨️🥰🥰🥰

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 4 месяца назад +3

    Amen 🙏 Kalye yene ehit anchi eko birtate nesh Tebareki 🙏❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰✨️✨️✨️

  • @yemaryamleje4033
    @yemaryamleje4033 4 месяца назад +7

    wise woman❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🙏✨️🥰🥰🥰🥰

  • @emebetAmde
    @emebetAmde 4 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ብዙ ነገርን ለአግ/ር ነገሮቻችንን ማሳረፍ ነው እረፍት የሚሰጠን ተባረኪ

  • @MaryYole
    @MaryYole 4 месяца назад +3

    ሁሌም ቪዶዎችሽ እከታተላለሁኝ ንቁ ነው የሚያደርጉኝ አመሰግናለሁኝ፡፡

  • @halleluya6934
    @halleluya6934 4 месяца назад +1

    ይህ መልእክት ለኔ ነው ተባረኪ እህቴ❤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልቤ ከብዶኛል ሁሌ ይከፋኛል ግን ሰውነቴ አይመስልም

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 месяца назад +1

    ልክነው ቃልዬ መፅሃፍ ቅዱስም አጥብቀህ ልብህ ጠብቅ የህይዎት መውጫ ከርሱ ነውና ይላል::ምሳ 4:23 እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏💕

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 месяца назад

    እንኳን ተወለድሽ:: እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው::

  • @menenali8158
    @menenali8158 4 месяца назад

    ❤በትክክል ተባረኪ

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 4 месяца назад

    kaley yene feker may Lord bless you more and more thank you so much i have been thinking about this b/c i need it

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 месяца назад

    ሰላም የኔ መልካም እህት እውነት ለመናገር ደስ የሚል አስተማሪ ቪዲዩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትልቁ የልብ ንፅህና ነው❤❤❤❤❤❤

  • @AsmeAsme-pq6fd
    @AsmeAsme-pq6fd 4 месяца назад

    በጣምነዉ የምወድሽ ተባረኪ እኔም ካረብአገር ተመልሼ ጌታ አድሜናጤና ከሰጠኝ እንዳቺ ባለችኝነገር ፎ ብየ መኖር አሰተምረሽኛል ፀልይልኝ❤

  • @eletderash
    @eletderash 4 месяца назад

    አሜን ቃልዬ ቆንጆ እውነት ነው የምትይው ሁሉ ያለፈ ነገርን ካልተውን ለጤናም አይጠቅምም❤❤🙏

  • @yorsalemyorsalem132
    @yorsalemyorsalem132 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ aci ako memhiri nes tebarki hulu ymtsrhyo ngr tesfa ysetni yeni aht

  • @terhasmolla360
    @terhasmolla360 4 месяца назад

    So Smart wow the way how to advice God bless you

  • @derejegebresillasie531
    @derejegebresillasie531 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አሁንም ያሳርፍሽ ተባሪኪ እግዚአብሔር በአንቺ አርጎ ተናግሮአል

  • @sinatyhusina2698
    @sinatyhusina2698 4 месяца назад +1

    Yen wed tebarke ❤❤❤

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 4 месяца назад +1

    Amen Amen❤❤❤

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Thank you Kaley hulum nger lek Nash Egzabehare yenarkesh

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 4 месяца назад

    Amen to that. This is very important. I experience it

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 4 месяца назад +1

    የጊዜው መልክት ነው። God bless you❤

  • @azebkalay7663
    @azebkalay7663 4 месяца назад

    እህቴ ወይ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ባንቺ በኩል መልስ ይሰጠኛል ያስተምረኛል ደሞም ያፅናናኛል ስለ መልካሙ ስራሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መልካሙን ስራችሁን አይተው የሰማይ አባታችሁን እንዲያመሰግኑ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      You're very welcome, sis 😘

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 4 месяца назад +5

    ቃልዬ ውብ ሁሌም ውብ ነሽ ከምክርች ጋር ሙሉ ሴት አንድ ቀን በህይወቴ ባገኝሽ የቀየሩኝ ቨዲዎችሽን አሳይሽ ነበር እድሜና ጤና ይስጥስ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      Yet Hager neshe my dear

    • @HelenA-jv6yn
      @HelenA-jv6yn 4 месяца назад

      Ketybet ehte betam yaberetatal.ena kitchen wall yatsedashibet simu btnegrign

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 4 месяца назад

    Thank you beautiful 🥰🥰🥰this was for me I just needed to hear this today 🙇‍♀️ as this was my answer to my pleading to our Lord EMMANUEL 🤗🤗🤗 May God bless your kind heart that reminded us to cleanse our hearts 🙏🙏🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 месяца назад

    Love 💕 style bravo 👏 keep it up more bless you

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 4 месяца назад

    Thank you kaleye i fell you energy .be blessed &your beloved children .i don't forget your sisters also cute boys.X

  • @mariyammariyam-nu4ub
    @mariyammariyam-nu4ub 4 месяца назад +2

    የኛ መካሪ እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ

    ስወድሽ ማማየ ይሄነው ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅሽ ደስታሽን ያስመሽልሽ የኔናት

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 4 месяца назад +1

    Yene konjo kaleye 🙏🙏🙏😍

  • @adanechkebede3204
    @adanechkebede3204 3 месяца назад

    Amen

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 4 месяца назад

    Thank you, my dear sister, for your advice 🙏 🙏

  • @FilagotTadele
    @FilagotTadele 4 месяца назад

    ተባረኪ ውድ እህቴ

  • @eritrea576
    @eritrea576 4 месяца назад +1

    Nice flowers

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 4 месяца назад

    Tekami nger new yakafeleshin tebareki ❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 4 месяца назад

    Abetu nitsuh libin fiterilign ye menifesih fire lene endibezalign ❤❤❤❤❤blessed

  • @tjj269
    @tjj269 4 месяца назад

    Amen Amen Amen 💕

  • @Haset1-od6lf
    @Haset1-od6lf 4 месяца назад

    Kalye Enamesegnalen hulem brtate nesh

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 4 месяца назад

    🥰🙏🥰Kalye shikorina 🙏🥰🙏 thanks ❤

  • @kalkidanassefa6935
    @kalkidanassefa6935 4 месяца назад

    thank u kalyeeeee🥰 tebareki !!...

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf 4 месяца назад

    Ygizaw melkt naw tbarki went naw ymelshi Kal ylubet unat Aun yalubetn naw yawerashw bexam bexam Amsgnalw❤❤❤❤❤❤tehnanaw🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq 2 месяца назад

    ልክ ነሽ ❤

  • @milenakidane2397
    @milenakidane2397 4 месяца назад

    Yene konjo God bless you please bwekend entebkshalen

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 4 месяца назад +1

    ጀግና ሴት

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 4 месяца назад

    Qalye❤ amlak min yakil silegna ye Ewunet abat mehonun yemitawuqibet hulgize yemayikefelibetin tinishuan misgana sinamesegin beminim yemayiteka yewust erkatana selam alew yihen demo sile Ewunet yemiyawuq yawuqewal Fetari hulgizem benegerachin hulu simu yimesgen yidngil lij ❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 4 месяца назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      ✨️✨️✨️✨️🥰🥰🥰

  • @fikirweselamselamlehagerac3942
    @fikirweselamselamlehagerac3942 4 месяца назад

    Kaliye endet nesh dehena nesh wey?betam konjo yehewot mekir nw tebarek

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 месяца назад

    ቃልየ ምርጥ ት/ት ነው ሁሌም አነቃቂ ተባረኪ ❤❤❤

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክቨ ቃልዬ ❤️

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 4 месяца назад +1

    My motiveter

  • @yordanossemere5050
    @yordanossemere5050 4 месяца назад

    Amen 🙏🏾

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 4 месяца назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስትታጠቢ እባክሽ ተጠንቀቂ ሳሙና በጣም ያንሸራትታል

  • @chaladuguma3781
    @chaladuguma3781 4 месяца назад

    Kaliye lawerash efeligalew

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 17 дней назад

    ማሺአላህ ቤትሺ ንጸህናሺ ደሰ ይላ

  • @mahletzewde9718
    @mahletzewde9718 4 месяца назад

    Wide betam new yemwedsh shewar bet gn betam tetenkeki eshi ❤❤❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 4 месяца назад

    Grazie bella ❤

  • @SELAMANTENEH1
    @SELAMANTENEH1 4 месяца назад

    ❤❤amen amen

  • @zaidalasadi-jt9yh
    @zaidalasadi-jt9yh 4 месяца назад

    ማሻአላህ ስወድሽእኮ

  • @KlmuwaMola
    @KlmuwaMola 4 месяца назад

    Yena zemenaye yewent aneche telyalshe ftari yetbkeshe

  • @tigistalemayehu-n8n
    @tigistalemayehu-n8n 4 месяца назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት ሁሌም እንዲ እምር ድምቅ በይልኝ ቃል እንዴት እንደምወድሽ ሳይሸ ሁላ እረጋጋለው እመቤቴ ማርያም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝታ ትስጥሽ ያንቺው ትግስት ከጅጅጋ ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰🥰

    • @tigistalemayehu-n8n
      @tigistalemayehu-n8n 4 месяца назад

      ቃል የኔ መልካም ሰው ከጅጅጋ ስልሽ ሀገሩን አዉቀሽዋል ወይ

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 4 месяца назад

    እናት ወልዴዋል አንችን በርች የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 месяца назад

    Tbareki ❤🌸🌷

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 4 месяца назад

    Waw what an awesome message ❤❤❤👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰✨️✨️✨️✨️🙏🙏🙏

  • @hayaltekliye6306
    @hayaltekliye6306 4 месяца назад +1

    Yeni brtat fetari edime ketena ga yistish ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰✨️✨️✨️✨️✨️

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 4 месяца назад

    Tebareky

  • @amialex5085
    @amialex5085 4 месяца назад

    Amesegenshalew yna melkam

  • @adnhAbraham
    @adnhAbraham 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @godmysave33
    @godmysave33 4 месяца назад +2

    Derbaba set yemeshaf kedus lay yalechew set nesh Zemenawit 💯💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      ✨️✨️✨️🥰🥰🥰🥰

  • @LiAa400
    @LiAa400 4 месяца назад

    wuy wuy kal anchi lij eko hulem yesetnet wubeten ematatmbetn new yzesh yemtmechiw ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰🥰✨️✨️✨️

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 4 месяца назад

    Swedsh eko kaliye❤

  • @mesishago3937
    @mesishago3937 4 месяца назад

    Eshi yene konjo

  • @FlowersLover-yv1ck
    @FlowersLover-yv1ck 4 месяца назад

    ቃልዬ የኔ ውብ መልካም እና ቅን ልጅ እንካን መጣሸ በአእውነት ተኝቼ ጠዋት እያሰበኩሸ ነበር :ቤቴ ተዘባርቆ ሳየው አሰጨንቆኝ ያነቺን ቤትሸን አሰብኩት ስነሳ አየሁሸ

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ummsuleiman2864
    @ummsuleiman2864 4 месяца назад

    ❤❤❤ thank you for sharing

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰🥰✨️✨️✨️

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy 4 месяца назад

    እንዴት እናውጣው ማውጫው ነው እኮ ግራ የገባን

  • @EskedarSisay-zk2pq
    @EskedarSisay-zk2pq 4 месяца назад

    Thank you my sis

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰✨️✨️✨️

  • @DinaTesfaye-px7ze
    @DinaTesfaye-px7ze 4 месяца назад

    Yene konjo kaleye🎉

  • @mercy2243
    @mercy2243 4 месяца назад

    I love you area rug, where did you buy it? Can you share us the link please?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      It's from Amazon but I can't find the link 😕 please search on the site eshi

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ

    ግን ኮንታክት ማድረግ እፈልግ ነበር የማማክርሽ ነበረኝ የግሌ ጉዳይ

  • @selame30
    @selame30 4 месяца назад

    Thank you for sharing

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰🥰✨️✨️✨️

  • @SaraDesta-qw8rh
    @SaraDesta-qw8rh 4 месяца назад

    Hey marr ,this message is for me ,thanks God bless you more 🙏

  • @cphonetastic2655
    @cphonetastic2655 4 месяца назад

    Lawrashi efelgalew zemenawye kechalshi awrgn

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      Send me message on Instagram

  • @btbt4487
    @btbt4487 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉👏👏👍

  • @Gebrela-f9l
    @Gebrela-f9l 4 месяца назад

    ቃልዬ ቴሌግራምሽ አልሰራ ለኝ እኮ ሌላ በምን ላግኝሽ እቤት ውስጥ የሚሰራ ስራ ተባብለን ነበር ጠፍሽብኝ እባክሽ ጠቁሚኝ

  • @oijg6827
    @oijg6827 4 месяца назад

    You are gold ✨️ 💛 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰✨️✨️✨️🙏

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 4 месяца назад +1

    Kalye ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew 4 месяца назад

    ቃልዬ ልእልታችን እንወድሻለን

  • @Nbcom490
    @Nbcom490 3 месяца назад

    Betam nw mamsegnw 😊