ክፉ ሰዎች እሳት 🔥 ሲጭሩብሽ 🏠 እርሾ የሌለው እንጀራ ጋግረሽ እየበላሽ አሳያቸው 👏 የተገፋሽው ወደስኬትሽ ነው! 🔥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 300

  • @zemenawit
    @zemenawit  Год назад +92

    🔥እኛ ካላየነው ስንት አደጋ በክፉ ሰዎች ተጠቅሞ እግዚአብሔር አድኖናል ክብር ለሱ ይሁን ✨️ የዛሬው ቪዲዮ 💗ተበድላ ተከፍታ ለምትኖር እህቴ የሰራሁት ነው❗️
    ✨️ሮሜ 8፥28እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን፡፡✨️

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Год назад +47

    በጣም የኔን ሰላም የማይፈልጉ ሰውች ጋር ኖሬለሁ በተለይ የፍቅር ሂወቴ ላይ ሰርቸ ደክሜ ለዛ ሰው መላክ ነበር ስራዬ እኔ ታምሜ መታከሚያ እስከ ማጣት ደርሻለሁ ግን የሆነ ቀን ያንችን ቪድው አይቸ ተቀየርኩ ያም ሰው ብር መላክ ሳቆም ከዳኝ እሱ ብቻ አይደለም ጓደኞቸ የምላቸ የቅርብ ሰው የምላቸው እራቁኝ አይገርምም እኔ ግን አሁን ላይ ያለኝ ደስታ በረከት ይለያል እግዚአብሄር ይመስገን ዘመናዊትዬ እግዚአብሄር ባንች ላይ አድሮ አስተምሮኛል አመሰግንሻለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад +8

      በርቺ የኔ እናት ፣ ድሮም ጥቅምሽን ብሎ የመጣ ወዳጅ ይቅር፣ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽን ይሰጥሻል ፣ ወይም ኑሮ አስተምሮአቸው ይመጣሉ ፣ በርቺ❤️🙌

    • @muluworkketeme1358
      @muluworkketeme1358 Год назад +2

      @@zemenawit እሽ እህቴ😍😍😍😍😍😍

    • @zahar447
      @zahar447 Год назад

      በርታ በይ❤❤❤ጎበዝ ነሽ

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn 10 месяцев назад +2

    ቃልዬ እውነትሽን አኮነው በህይወት ፈተና ያለፈ ሰው በተለይ የተገፋ የተበደለ በሰው የተገፋ የሚመስለው ዛሬ ላይ ቆሞ በእርግጠኝነት የሚያመሰግነው እንዳልሽው እግዚአብሔርን ብቻ ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn 10 месяцев назад +1

    ቃልዬ ዛሬ ደሞ የምታወሬው ስለእኔ መሰለኝ አሥር አመት ሆነኝ በመገፋት በመበደል አልፌ ሁሉን ለትምህርት ሆኖልኝ ልጆቼን ብቻዬን ከእግዚአብሔር ጋር እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @ruthdemissie2116
    @ruthdemissie2116 Год назад +20

    አንቺ እኮ በእግዚአብሄር የታሰብሽ ሴት ነሽ! መገፋት የስከታችን መስፈንጠሪያ, የማንነታችን መሰሪያ, እግዚአብሔር በግላቺን ማወቂያ......... የኔ ቆንጆ ቃል ከሂወት ጋር የተዋሃደ ምስክርነትሽ ሁሌም ከንግግርሽ በላይ ስሜት ይሰጣል! ተባረኪ ከዚ በላይ ክፉ አይካሽ እስከ ቤተሰብሽ!🍁🍁🍁🍁☀️☀️☀️☀️☀️

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      Thank you, ruthyee ❤✨️

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Год назад +12

    እውነት ነው እንኩዋን ሆነ ያ መልካም ቀን ይመጣል እግዚአብሔር መልካም ነው አመሰግናለሁ ቃልዬ በብዙ አፅናንተሽኛል ደግሞም እንደማልፈው አምናለሁ100% ምክንያቱም የኔ አባት መዳንያለም ሁሉ በእጁ ነው።እንኩዋንም ሆነ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +12

    like like ቃልዬ የኔ ቆንጆ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አንዳንዴ ለካ ለዚህ ነው እስከምል ነገሮች ይገርሙኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደጉ አባት ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      ✨️✨️✨️♥️♥️♥️✨️✨️✨️

  • @melkam819
    @melkam819 Год назад +9

    የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ
    የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ❤❤❤

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Год назад +1

    ዘመናዊትዬ ዘመንሽ ይባርክ❤❤❤ እናቴ ብቻዋን ነበር ያሳደገችን ግን በጣም ተገፋን በጣም የሚገርመው በውጪ ሰው ብቻ አልነበረም የዘመዱ ይበልጥ ነበር እናም የእናቴን ህይወት ለመለወጥ በጣም አስብ ነበር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ 12ተኛ ክፍል 3.68 ነበር ያመጣሁት ግን አንድ ነገር ወሰንኩ ወጤቴን አስቀምጬ አረብ ሀገር መጣሁ ለእናቴ የሚገርም ቤት ሰራሁ ብዙ ነገር ለወጥኩ እግዚአብሔር በጣም አገዘኝ አሁን ለትምህርቴ ሚያስፈልገኝን ነገር አሞልቼ ወደ ሀገር ልገባነው ዘመናዊት ውድድ❤❤❤

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Год назад +15

    ቃል የሰጠሽን ትልቅ ትምህርት ነው፣ እግዚአብሔር በየዕለቱ በመንገድሽ ይቅደም🙏🏽በመከራ መፈተን ውጤቱ ለበጎ ነው፣ ያ ስለማይገባን ነው ክብደቱን ተሸክመን የምንማረረው።

  • @tigistteshome2562
    @tigistteshome2562 Год назад +12

    እንደዚህ የምትለቂያቸው ንግግሮች ቀላል እንዳይመስሉሽ በጣም ነው እኔ እያበረቱኝ እይታየን እያስቀየሩኝ ያሉት የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ ተሞክሮሽን ብታካፍይን ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @shewashitu5249
    @shewashitu5249 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ሴት በርቺ የማያስቡ ብዙ ስዎች የጎዱትን የሴቶችን ስነልቦና እያከምሽ ነው ዶክትር ዘመናዊት❤🎉

  • @somerandomperson4100
    @somerandomperson4100 Год назад +7

    እውነት ነው እህቴ ሁሉም የምናልፍበት እኛ ልንሰራበት ነው ክፉ የሚያረጉብንም ለኛ ለከፍታችን የተዘጋጁ መወጣጫ መንገዳችን ናቸው

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 4 месяца назад +1

    Tamasegane amwlake tabarake kaleya mekereshe yabaratagale basaw hagare

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Год назад +9

    ቃልዬ በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም ቢሆን ባይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን !!!የኔ ቆንጆ የበለጠ ይባርክሽ ልጆችን ለቁነገር ያብቃልሽ !!!

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ ነገሮች መለስ ብዬ እንዳያቸው ነው ያደረግሽኝ አሁንም ሕይወቴ ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር በትእግስት፣ በጥበብ ማለፍ እንዳለብኝ ተነድቻለው። በተለይ ደሞ ምንጊዜም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ሙሉ አምነቴ አሏህ ሱብሀነ ወተአላ ላይ ብቻ እና ብቻ ማድረግ አንዳለብን ያልሽው ሀሳብ በጣም ገዝቶኛል። you are big sister for me that every one wants to have thank you...

  • @zebibest7362
    @zebibest7362 4 месяца назад

    በጣም ምትገርም ሴት !!!!ሰዎች እግዚኣብሔር እኔድያውቁ ሁሌ ትረጃለሽ ኣንቺን መስማት በውነት ቁስል ይፈውሳል ተባረኪ❤❤❤❤

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri Год назад +1

    ቃልዬ እወድሻለው አውነትሽን ነው ስለሁሉም እግዚአቢሄር ይመስገን አድርጎልናልና

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Год назад +3

    እኔ ብዙ አሳልፊለሁ በፍቅር ሄይውቴ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ግን ዛሬ ላይ ብርቱ ሴት ብሆንም ያኔ እያውኩ እንድጅል ይሁንኩበት ነገር ሁሌም ሳስታውስው ያምኛል ለምን እራሴንም እውቅስዋለሁ ከሱ ውጭ ህይውቴን ማስቤና ዛሬ ምንም ትዝ እደማይልኝ ሳስበው ለምን ከመጀመሪያውስ ይህን ውሳኔ አልውስንኩም እላልሁ ብቻ ይቆጭኛል ግን መልሽ መገፍቴ ነው ለካስ ዛሬ ቀጥ ብይ ቁሜ ዙሬ እዳይው ያርገኝ ተመስገን ቃልይ እናመስግናልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h Год назад +24

    አንቺ ልጅ ሁሉንም ሳልሰማ አንዴ ምነው ማነገራት ይቺ ልጅ ቁጭ ብዬ እንዴት ነው ማልፈው ብዬ ሳስብ ይሄንን ስትናገሪ መጨረስ ሁሉ አልቻልኩም ይገርማል❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад +1

      ✨️✨️😘😘♥️♥️♥️✨️✨️✨️

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 Год назад +4

    እንዴት አድርጌ ስላንቺ እግዚአብሔርን እንደማመሰግን አላውቅም:: አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ!!

  • @MKM2716
    @MKM2716 6 месяцев назад

    እውነትሽን እግዚአብሔርን የመሰለ አምላክ አባት እያለን። እሱን በጸሎት መጠየቅ ሲገባን ሰውን ስንለማመጥ ጊዚያችንን አባከንን

  • @frehiwotzebene6030
    @frehiwotzebene6030 Год назад

    እውነት የውስጤን ነው የተነፈሽልኝ እካንምሆነ እካንም ጀርባቸውንሰጡኝ እካንም በራቸውን ዘጉብኝ እካንም ገላመጡ ኝ ለካ ለበጉ ነው ክብር ለዱንግል ልጅ አልጣለኝም ያቺጊዜም❤❤❤ በአለፋች

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Год назад

    እህቴ በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም እስካሁን ድረስ በሂወት ስላቆመን ተመስገን ዛሬን ያላዩ አሉና ተመስገን ስላረገልን ወደፊትም ስለሚያደርግልኝ ተመስገን የድንግል ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏❤️

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 месяцев назад

    ተባረኪ ቃልዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ ምክርሽ እንደውሃ ጥም ያረሰርሳል ልክ ነሽ እንኳንም ሰዎች ከፉብን ከአስር አመት በፊት በስራ ባልደረቦቼ የተደረገብኝን እና ያነባሁበትን ጊዜ አስታወሽኝ ሁሉ ለበጎ ነው ዛሬ ላይ ለመድረስ እንኳንም ገፉኝ እጅግ አመሰግናቸዋለሁ❤

  • @TasfuMarta-ws3wo
    @TasfuMarta-ws3wo Год назад

    በጣም ነው የገረመኝ በጣም ከፍቶኝ በነበረ ሰዐት ነው አጋጣሚ ቪድዮሽን የተመለከትኩት ወደራሴ እንድመለከት ነው ያረግሽኝ አመሰግናለው እድሜ ይስጥልኝ እንዳንቺ አይነት ቅን ልቦና ለሁላችንም ያድለን

  • @ayna4321
    @ayna4321 Год назад

    እውነት ብለሻል ቃል እኔ የሰዎች ክፋት ወደ ስኬት ነው የመራኝ እውነት እግዚአብሔር ሊያፈርሱ በሞከሩት ላይ አቁሞ አንቺን ይሰራሻል ከሰዎች ክፋት በኋላ የተፈጠረው ማንነቴ በጣም ነው እምወደው ጠንካራ ጀግና ላሉመሰበር እራሷን እምትመክር ነው የሆንኩት ክብሩን ሁሉ የድንግል ልጅ ይውሰድ። አንቺንም እናመሰግናለን በዚች ሰአት ይሄ ማጽናኛ ቃል ስንቱ ያስፈልገው ይሆን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Год назад +10

    ቃል እንደ ሁል ጊዜው ምርጥ ትምህርት ነው ተባረኪልን ❤❤

  • @AsterZerihune
    @AsterZerihune Год назад

    ቃልዬ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ከዚ በላይ ይጨምርልሽ እንዴት እንደተጠቀምኩኝ አኔነኝ የማዉቀዉ ሁሌም የደበረኝ ቀን ለኔ የተላክሽ መልካም ሰዉ

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 Год назад +1

    Lebesh rasu legziyabher yetmch new leza new melkt kesu mtamchiw tbarkilng ehte esun fitnga yarg kebrun lmnm yemayiset sew hulem ayiksrm ❤

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 Год назад +2

    ቃልዬ ምን ላርግሽ በርቺ!!!!!

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 10 месяцев назад +1

    Tebareklign yene wud

  • @betlh-b1v
    @betlh-b1v Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እህት በጣም ደሰ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ጥበበኛ ሴት ያድርግሽ ተባረኪ!

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Год назад +3

    እውነት ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን እወድሻለሁ ቃልዬ እንቁ❤

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu7549 Год назад

    እዎነት ነው ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ጥበቃ ብዙ ነው። እግዚአብሔርን መግለጥ፣ ማመስገን ምንችለው በተደረገልን ልክ ስለሆነ ያንን ነው ያሳየሽን ተባረኪ❤

  • @mama21021
    @mama21021 Год назад

    እግዚአብሔር ለደከም ነው እህቶች አንችን መልክተኛ አድርጎ ስለተጠቀመ በጣም አመሰግናለሁ ።ተባርኪልኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🙏🙏

  • @tsion3656
    @tsion3656 Год назад +1

    በጣም ውስጤን የሚነካ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ተባረኪ

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Год назад +1

    በትክክል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቃልዬ እውነትሽን ነው እመብርሃ ትባርክሽ❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 Год назад +2

    ስላም። የሌለው። ብዙ። ስኡ አለ። እግዚአብሔር። ዬባርክሽ

  • @AlemtsehayTefferiLegesse-gn9il

    ተባረኪ ትምርትሽ በጣም ጥሩ ነው ለልጄ ልኬላታለሁ አንችው አገርናት ብታገኛት ደስይለኛል

  • @aynalemgmekaele7394
    @aynalemgmekaele7394 Год назад +1

    እግዚአብሔር እስጥልኝ!!! በጣም ጥሩ ምክር መክረሽኛል በደረሰብኝ በደል እጅግ የተጐዳሁ እህትሽ ነኝ፡፡ ለበጐ መሆኑ እየገባኝ ነገር ግን ሁሌ ከአምሮዬ አይጠፋም እኔ ብቻ የተጐዳሁ ይመስለኝል፡፡ በጣም ውስጤ በማዘን ነገር ግን እየተጽናናው እያዳመጥኩሽ ነው፡፡

  • @letshy
    @letshy Год назад +2

    ቃልየ ዛምቤተይ እንኳን በሰላም መጣሽ🥰
    ኣዎ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ኣባት ፍቅሩ ቸርነቱ ብዙ ነው ተመስገን 🙏

  • @nigistbirhane3655
    @nigistbirhane3655 Год назад

    እውነት ብለሻል እህቴ ካንች ብዙ አሰተማሪ ነገሮች አሉ

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Год назад

    ኡፍ ቃልዬ እናዳው ምን ልበልሽ 💗የኔ ውድ እግዚአብሔር በሄያው ቃሉ ውስጥሽን እንዲህ ያረስርስው የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏 😘

  • @emebetdemissie9318
    @emebetdemissie9318 Год назад

    ቃልዬ ሁል ጊዜ ባንቺ ውስጥ እራሴን ነው የማየው ትክክል ነሽ እውነትሽን ነው ተባረኪ በህይወቴ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጐ ነው🙏

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 4 месяца назад

    እያለቀስኩ ነው ቃልዬ የሰማሁሽ በርቺ እህቴ

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h Год назад +1

    የኔ ቆንጆ አሁን ጨረስኩት እንኳን ሆነ ብያለሁ ሁሉ ለበጎ ነው አንዳንዴ የማታልፊው ግን ሲያልፍ ታይዋለሽ በረከቴንና እና ጥንካሬን አስተምረሽኛል ጌታ ብርክ ያድርግሽ

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 5 месяцев назад

    Lk neshe ehte ene anda kfu gadegaye neberecheg ena ahun mimetut setoche bezwa ketayug ychima aqatalew elalew endanchi❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Год назад +1

    ቃልዬ አንቺ የልብ አውቃ ነሽ ሁልጊዜ ውስጤ የማስበውን የተጨነቅኩበትን ነገር ነው ርዕስ የምታደርጊው አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ መካሪ አያሳጣሽ❤

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 11 месяцев назад

    ቃልዬ የኔ መልካም እህት በጣም ነው ያበረታሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @sityamahmed6165
    @sityamahmed6165 7 месяцев назад

    Hi my sister thank you.
    My family 20 year to help but after they get everything they heart me .right know I am with Allah so you right my sister .I get more strong.

  • @AbrahaAshebir
    @AbrahaAshebir Месяц назад

    ትክክል ነሸ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Год назад

    የዛሬለእኔነው አልሃምዱሊላህ ልክነሽየዋህነትጥሩወደኩአልቀረሁም

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 11 месяцев назад

    ትክክል ቃልየ የኔን ታሪክ እምታወሪልኝ መሰለኝ 👍👍👍

  • @muluneshmathewos7105
    @muluneshmathewos7105 Год назад

    አንቺ ልጅ ግን ተባረክ❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Год назад

    በትክክል ወላሂ መበደል ለግዜውቢጎዳንም ቦሀላግን እንኳን የዋህ ሆንኩ እንልበታለን እኔ አይቸዋለሁ በራሴ❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናል

  • @arsemakebede7612
    @arsemakebede7612 Год назад +1

    ቃልዬ ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ቃላት የለኝም የኔ ህይወት በእሾህ ተከብቤ እኖርኩ ያለሁ ሰዉ ነኝ በቃ ሞትን የለመንኩኝ ነበር ምክሮችሽ በቃ ከፈጣሪ በታች የነገን ተስፋን እያሰብኩኝ ደስተኛ እንድሆን አርገሽኛል ተባረኬ ከመላ ቤተሰብሽ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @menbere-x7e
    @menbere-x7e Год назад

    እግዝአብሔር ብርክ ያርግሽ እውነትሽን ነው የኔ ውድ።

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 Год назад +1

    ቃልይ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሁሌም ጥንካሬ ትሰጪኛለሽ አመሰግንሻለሁ።❤❤❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Год назад +1

    God bless you more and more SIS🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Год назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ለበጎ ያደርገዋል እንኳን ሆነ የምንለው ብዙ ነገር አለ በህይወታችን ሁሉም ለበጎ ነው ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ብርታት እንደሆንሽኝ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Год назад

    Yenen tarik metinigerigne naw eko mimesiligne .... temesegen akumon le'lijochachin aterefen ❤😢❤ .... awo enekuanem alefe

  • @YesuSira
    @YesuSira Год назад +6

    I got you very well.... you have reached to the level of witnessing his work....glorifying his blessings. I am so happy for you. May He help us all reach to that too🙏

  • @t-eo8xe
    @t-eo8xe 7 месяцев назад

    Gobez lij! Endet inspire endemtaregign Eko. Bekerb nw pageshin yayehut, selehiwot betam bizu timehertn agegnechebetalhu. Thank you.
    Edelun agegneche demo and ken one to one endemawerash tesfa aregalhu please kechalesh.

  • @wintahailesillasie1438
    @wintahailesillasie1438 Год назад +2

    Stay blessed dear!!! what a beautiful understanding of God's love.

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Год назад +1

    ቃልዬ አንደበተ እርቱ ነሽ ትልቅ ትምህርት ነው የስጠሽኝ ተባረኪ🥰🥰

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 Год назад +1

    Kalye yene wud ehet yihen kal beksh anbebiw egziyabher inen bezih kal hule yatsenanangal ena hulachum kchalachu anbebut sekokaw ermiyas 3)1-66 tbarku ❤❤

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 Год назад

    Betam tiru mikir geta yibarikishiiii tekebiyalehuuu tikikil new yalshuu❤❤❤

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እናመሰግናለን እህታችች ሰለ መክርሽ
    እግዚአብሔር ይስጥልን እንደ ስብክት ነው የሰማውሽ አሁንም ጠበቡን ይጨምርልሽ

  • @merkebabate7368
    @merkebabate7368 8 месяцев назад

    ስለ ጥሩ ምክርሽ አአመሰግናለሁ ❤❤

  • @dagihealth7097
    @dagihealth7097 Год назад

    የኔ አሰተዋይ የኔ ጥበበኛ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉ በሁሉ ነገርሽ ተዋይ ነሽ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ማስተዋል ይስጥሽ

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 Год назад

    ቃልዬ የኔ ሃኪም tnx ❤ ቪዲዬሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው የኔ ብርታት 🥰🥰🥰

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +2

    ንግስቲቷ እህቴ ❤እንኳን ደህናመጣሽ የኔ ውዷ የምወድሽ እህቴ እንዴትነሽልኝ ❤ስወድሽ እኮ ቃልየ የኔ ምርጥ እህት የኔ መካሪ እህት ቃል አጣውልሽ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад

    ❤ምርጥ ውብ የፈጣሪ ስጦታ ቆንጆ መስክዬ የሄ ትምህርት ኣይደለም ስብከት ነው በኡነት ቃል የለኝም ፈጣሪ በኣንደበትሽ ኣድሮ ነው ያስተማረን እንድንጸና እንድንጠንክር ብሎ ነው ላንቺ የላከልን።ታድለሽ ❤❤ቃል ሂወት ያሰማልን 🇪🇷🌻❤❤❤❤

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Год назад

    This is about my life, you touched me, I was give up for life but I believe god’s with me he protect always , Thank you

  • @EmuAeishaBintZiyad-le6yg
    @EmuAeishaBintZiyad-le6yg Год назад

    ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ አክባሪሽ ነኝ

  • @jewaddino6523
    @jewaddino6523 8 месяцев назад

    Tnx yene konjo lene yetelaksh new eskimeslegn new temesche yemsemash edmena tena yestesh i wish u z beast

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Год назад

    Liki neshi Kalye shikorr tebareki🙏🙏❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በወቅቱ የምናሳላፍው ነገር ሳናስተውል ስለምናልፈው ሲቆይ ነው የ ሚገባን
    ለዚህ ቶፒክ ጥሩ መስክረሻል ስለአምላክሽ ቃል

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ Год назад

    ልክ ነሽ ቃልየ ማሥተዎል ጥበብያድለን ለሁላችን

  • @woyneshettarekegn
    @woyneshettarekegn Год назад

    Yene konjo tebareki
    Hulem tasgermignaleshi befetari medegef endet selam alew meseleshi

  • @measzagetachew
    @measzagetachew 10 месяцев назад

    እሰይ ተባ ረኪ

  • @siwnegn1978
    @siwnegn1978 Год назад

    የኔ ምርጥ ሴት ወላሂ ምክርሽን ስወደውኮ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Год назад +1

    ዌልካም ቃልዬ ውድ ምርጥ ሰው ሁሌም ብርታትና ጥንካሬን ምትለግሽን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽ ይባረክ በርቺልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @melesepetros457
    @melesepetros457 10 месяцев назад

    Kalye betam new mwedsh egziyabher zemenshn ybarkew lebzuwoch tmrt nesh

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Год назад

    Yen konjo Z all you tell us my history everything it happened my life this topic my konjo you right God for us he is number 1 my life he is everything for me mam dad sister best friend and life how to explain him l don't have any friends he is my best friend

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Год назад +3

    Omg I am so proud to say , she is my friend! We went to the same school , I knew her since 11 grade… we have passed a lot of challenges together. She been there for me been since then. Kalyeee now I see god’s wisdom on u. Keep on spreading the words of happy life. It is helping so many. God bless u!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад +2

      Yene fikir 🥰 ♥️✨️ thank you!

  • @mariehoyek1409
    @mariehoyek1409 Год назад +1

    ልክ ነሺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ታበረክ ❤❤❤❤ስወድሽ

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Год назад

    Asegerami new,EGZABEHAR BE ANDUM BELALAM YENAGERAL LEKENESH YASHEW HULU.

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 Год назад

    እውነት ነው

  • @fikirbeshah1006
    @fikirbeshah1006 Год назад

    ሰላም ዘመናዊት .የምት ሰሪው ስራ ምን እንደሆነ እና የወሰድሻቸው ኮርሶች ምን እንደሆነ ብትነግሪን አሜሪካ ለምንኖር ምናእልባት ሊጠቅመን ይችላል

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Год назад

    በትክክል ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ Thank you my dear sis 🙏🏿♥️.

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Год назад

    እንካን ሆነ የምልበት ቀን ይምጣልኝ ኡፍፍፍፍ ይደክማል

  • @elsateshome5966
    @elsateshome5966 Год назад

    ስወድሽ የኔን ሂወት እያወራሽ መሰለኝ አንች ብልህ መልካም ሴት ነሽ አውሽ ጎረቤትሽ ብሆን ዘመንሽ ይባረክ መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef Год назад

    Exactly 💯% you're right. I go through a lot, but I'm successful now. Thank God!!!

  • @BekindAlways-e2p
    @BekindAlways-e2p Год назад

    Kalye hulem slene mtaweri nw mimeslegn yene astemari atkoyi tolo tolo lkeki kanchi bzu temryalew❤❤❤❤❤❤❤ewedshalew

  • @JgnGjfv
    @JgnGjfv 8 месяцев назад

    አመስግናለሁ

  • @anegach9112
    @anegach9112 Год назад

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ እህታችን በጣም እናመሰግናለን👍😍😍

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 Год назад

    Tekekele egezihabehare yimesegen malet new sigefeterun aderederew sekat layi yitelunale

  • @edenandebrhan7453
    @edenandebrhan7453 Год назад

    Hi kalyie thank u for your advice. But I want your advice more how can I communicate u more 🙏🙏🙏🫶