አስገራሚ ታሪክ እንዲህም አለ ይሄን ታሪክ ሰምታችሁ ሀሰባችሁን ግለፁ😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 127

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 3 часа назад +15

    ሱብሀን አላህ አላህ አትረፍርፎ ይስጣት ማሻ አላህ ያረቢ መልካሞችን ያብዛልን

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 40 минут назад

      😢😢😢😢😢ማይሳዝንነገርአላህይሰጣት

  • @hayati559
    @hayati559 3 часа назад +10

    የማታ እንጀራ ይስጠን የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤❤

  • @stuy7891
    @stuy7891 45 минут назад +1

    መሸአላህ ለደዚህ አይነቶች ልበ ቀና አስተሳሰብ ለተላበሱ ማዳሞች ምንዳቸውን ሰፋ ፣ደረጃቸውን ከይ ያድርግላቸው መልካምነት የአላህን በር መክፈቻቁልፍ አንጅ ክስረት የለውም ምንኛ ደሥ የሚል ታሪክ ነው ሴትዮዋ አላህ ከማያልቅበት በረከቲ ባወጣችው ጨምሮ ጨማምሮ ይተካት ረጅም ዕድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث Час назад +2

    የመዳም ቅሞች አላህ የመጨርሻችን.ያሳምርል...ያርብ ያርብብብብብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 часа назад +8

    አሰላሙ አለይኩም ኢንሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸሩ❤❤🎉🎉

  • @EeEe-dk1db
    @EeEe-dk1db 3 часа назад +5

    ማሻአላህ አላህ አጅሯን እጥፍ ድርብ አድርጎይክፈላት አላህ ይጨምርላት ባወጣችበት አላህ ይተካት ከመጥፎነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃት

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 часа назад +3

    የቆየ ታሪክነው ግን ጡሩ ጡሩ መዳሞች አሉ አላህ ይጨምርላቸው

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 2 часа назад +1

      እኔም ከስምማሁት ቆይቻለሁ ኢቅራ ኡሙ አይመን ላይ ነው የሰማሁት

  • @selimtube404
    @selimtube404 32 минуты назад

    ሰርሀ ምርጥ ምርጥ ሰወች አሉ ሰዉ የሆኑ እኛ የምናተኩረዉ መጥፎዉ ላይ ስለሆነ ነዉጂ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 часа назад +5

    ማሻ አላህ እህቴ ሱበሀን አላህ በጣም❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @omkaled812
    @omkaled812 2 часа назад +1

    አላህ ኸይር ጀዛዎን ይክፈላት

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 часа назад +5

    ማሻ አላህ ሁለተኛ ነኝ
    አህመድ በርታ ወንድማችንንን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Час назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ምርጥ ምርጥ ማዳሞች አሉ አላህ መስላቸውን ያብዛልን እኛንም ከመልካሞቹ ያድርገን
    ጀዛዋን አላህ ይክፈላት
    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እኔም መልካም ሰወች ገጥመውኛል
    የጠለብ መዳሜ 5አመት ከግማሺ የስራሁባቸው ሰወች
    እነሱ ዋዲ ደዋ ስር ናቸው ባለቤቴ ጂዳ ነበር ኒካህ አድርገን መውጣት ሀራም ነው ትንሺ ስርተን ሀገራችን እንገባለን እያልን በምሀል አንድ ምርጥ ጎደኛየ አስፈቅጃቸው የሚል ሀሳብ ስትስጠኝ እኔም እየፈራሁ ጠየኮት መልሶ ግን ስርፖራይዝ ነበር ያደረገኝ በሂወቴ ሰው ስርፖራይዝ ሲደረግ እንጂ እኔ ተደርጌ አላውቅም እውነቴን ነው የምላችሁ እሺ ባይሆን ተመልሰሺ እኔው ጋር ትመጫለሺ ስትለኝ እሩቅ ነው አልኮት ችግር የለውም በጠያራ እልክሻለሁ በጠያራ ትመለሻለሺ አለችኝ ከሆነ ነው እሺ አልኮት ከዛም የሚያስፈልገኝን በገዛም ብሬ ቢሆንም እሱቅ አብራኝ ሂዳ ይሄ ያምራል ይሄ ጥሩ ነው ይሄንን ግዢ እያለችኝ የምፈልገውን ገዝቸ ሻንጣየን አዘጋጂቸ ባሌን ሰወች ፈቀዱልኝ ልመጣ ነው ስለው በደስታ የምንጨብጠው ጠፋብን አልሀምዱሊላህ ብየ ግን ስው ነን እና ለዛውም ሀበሻ ተጠራጠርን ክክክክክክኪ
    እስከምንገናኝ አላምንም በዛው ልታሳፍርሺ እንዳይሆን ሲባል ተወከልቱ አለ አላህ ብየ ጂዳ ስደርስ የእውነት ሁኖ ተገናኝን የምር ቃል አጣሁላቸው ከእሶም ትመለሳለች ስትላቸው ደግሞ ሀበሻ እንኮን እንድህ ተመቻችቶላቸው ይጠፋሉ እያሎት እኔም ቃሌን ሳላጥፍ ከወር ቡሀላ ተመልሺ ሄድኩላት ደስ አለኝ ደስ አላት ዘመዱም የበለጠ ወደዱኝ
    ከዛም ከወራቶች ቡሀላ ድጋሜ ላከችኝ አላህ ልጂ ወፈቀኝ አርግዠ 8 ወር ስራሁባቸው ምን ይሻላል እዙሁ እኛ ጋር ውለጂ ወይ ሀገርሺ ግቢ ለስድስት ወር ኢጃዛ እንስጥሺ ሲሉኝ ከሄድኩ አልመጣም እዚሁ ልቀቁኝ ባሌ ጋር ልሂድ አጀሩን ከአላህ ታገኛላችሁ ስላቸው እሺ አሉኝ ሌላ ደስታ ከዛም ሂቃማየን ስተው ለቀቁኝ ይሄው 9 አመቴ እንደ ቤተስብ ደውለው ልጂሺ እንደት ነው ይዘሺ ነይ እንየው እኛ ጋር ስሪ ሲሉኝ ባሌ እሺ አይልም እል ነበር አለማወቄ እኔ ግን ልጄን ወዳው ልክ ስራ ነበር የገባሁት እንኮን ላሳድገው😢 ብቻ እድሜ ለቤተስቦች ደህና አድርገው ይዘው አሰደጉልኝ ኢቃመየን በልቂው ልጄ እና ባሌ ተይዘዋል እኔም ልገባ ነው አልኮት አሁን ልገባ እያስብኩ ነው አላህ ያሳካልኝ
    እና የምላችሁ ነገር ቢኖር በአላህ እንመካ አላህን እንፍራ ሁለ ነገራችንን ለአላህ እንተው ለዝህ ሁሉ ሰበብ የሆነኝ አላህ ሂድያ ስቶኝ እድሜ ለኡስታዝ አብዱል መጂድ እና መስሎቹ ኡስታዞች የዛን ጊዜ ከጠለብ መውጣት መጥፋት ማስጠፋት ፋሺን ተደርጎ ነበር እሰወች ዘመዶች ቤት የአያታቸው የእህት የወንድሞቻቸው ስራተኞች እንውጣ እያሉኝ ሀራም ነው እየተባለ ነው አልወጣን ስላቸው እነሱ ጥለውኝ ወተው እኔ ተኝቸ ሰወች እኔን አብራ ወታለች ብለው እክፍሌ ድረስ መተው አኼረን አለሺ ብለውኝ ያውቃሉ ክክክ እና ለአላህ ብለን የሆነ ነገር ከተውን አላህ የተሻለ ነገር ይስጠናል እኛ ብቻ የእውነት አላህን ፍሪወች ያድርገን ከእኔ ቡሀላ የማዳሜ አክስት ቤት የነበረች ልጂ እንደ እኔ አስፈቅዳቸው ልከዋት በዛው ጠፋቻቸው እነሱ ጥሩ ሲሆኑም እኛ አማናን መካድ ለለብንም እሶ እኔን ደውላ ምን አሉ ስትለኝ ለምን ጠፋሺ ብትመለሺ ጥሩ ነበር አልኮት ትደውልልሻለች ሲሉኝ አይ አላቸው ነበር ለምን ጥሩ አይደለም ለደመወዙ ብየ ነው አለች የሶ ሴትዮዋም ትንሺ ከፋ ትል ነበር መስለኝ ልጂቶ እንግዳ ሚስኪን ናት ጠቅልየ ልወልድ ጂዳ ስመጣ መታ አየችኝ
    ዙሮ ታሪኬ አያልቅም አንድ ቀን ከባለቤቴ በሚድያህ መተን እናመስግናቸው ይሆናል አህመድ ኢንሻ አላህ ድኔን እንዳውቅ እንድማር እራሱ ሰበብ ሁነውኛል ሱና ፆም እና ሱና ሶላት እራሱ አያልፋቸውን ነበር ዱባይ ተገፍቸ ነበር አላህ በእነሱ ካስኝ በትንሹም ቢሆን ከጂህልና ወጣሁ ሳኡድዬ ህዝብሺንም ሀገሩንም እወደዋለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
    ለስወች ዱአ አድርጉልኝ
    አላህ ዱኒያ አኼራቸውን ያሳምርላቸው የጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግላቸው አላህ በእዝነቱ በጀነተል ፌርዶስ ይስብስበን ለአላህ ብዬ እወዳቸዋለሁ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 Час назад +1

      ወይኔ ፆሀፌን ሳየው እርዝመቱ እኔኮ ዋና ዋናውን ፆፍኩ ብየ ነው ማን ያነበር ይሆን ዋ አህመድ የሚያነብ ቀጥርልኝ 😅ቢድወ ስሩበት የማዳሜን እና የእኔን ታሪክ እኔም ልስማ የምር ግን ስሞን እራሱ ብጠቅሰው ደስ ይለኛል ማዳሜ ኑራ አላህ ያኑርልኝ እና እናቶ ማማ ህሳ አላህ ይራህማት ሁለቱም ናቸው ማዳሞች ዋናዋ ከፊሌ ልጂቶ ብትሆንም እናቶን እየጠረች ተፋታ እሶ ጋር ነበር እናቶ ጋር ነበር የምትኖረው እናቶ ማማ ህሳ ግን በቅርብ ሞተችብኝ ብላ ነገረችኝ አላህ ሶብር ይስጣት ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጁኡን አላህ ይራህማት

    • @madena1330
      @madena1330 Час назад

    • @selimtube404
      @selimtube404 33 минуты назад

      ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ​@@myoutube1806

  • @omkaled812
    @omkaled812 2 часа назад +1

    ማሻ አላህ ስንት ደግ ሰወችም አሉ

  • @SitenaHussein
    @SitenaHussein Час назад +1

    እንደዚ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @medinamehammd
    @medinamehammd Час назад +2

    አህመድ የዙዙን እናት አግዛት በአላህ!?

  • @MAHMEDGADF
    @MAHMEDGADF 4 часа назад +4

    ሁለተኛ ሀገሬ

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 3 часа назад +4

    ያአላህ እኔምልጄናፈቀኝና ሳለክስ አይታኝ ምንሁነሽነውአለችኝ ነገርኳት ላሳፍርሽአለችኝ ግን ሴትዮይቱ ደሀስለነበረች ሂጂነውያለችኝ 😢ቢኖራት እርግጠኛነኝ አርጋልኝ ደምታሳፍረን የሰውልጅ ማረግብቻሳይሆን ማፅናናቱእራሱ ትልቅነገርነው

  • @ToyibaSeid-p5d
    @ToyibaSeid-p5d 3 часа назад +2

    ሰላም
    ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zurettube638
    @zurettube638 3 часа назад +1

    ዋው ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጨምርላት መልካምነቷን

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 3 часа назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ነይታችሁ አበረታቱኚ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 часа назад +1

    አቦ እድሜ ጤና ይስጣት ሊባኖስ ላለነው ድዋ አርጉልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @نجاةاحمد-غ2ث
      @نجاةاحمد-غ2ث Час назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 часа назад

    ማሻአላህ አላህ እርዝቋን ያብዛላት

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 3 часа назад +2

    ማሽአሏህ አሏህ አጀሯን እጥፍ ድርብ አድርጉ ይክፈላት

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 43 минуты назад

    ማሻአላ አላሁ አክበሪ ❤❤❤💯💯💯💯💯😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Faeza852
    @Faeza852 Час назад

    አልሀምዱልላህ አላ ነእመታል ኢስላም

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ማሻአላህ የኔዉድ መዳምየ አላህ ዱኒያ አኼራዋን ያሣምርላት ወላሂ ከደሥታየብዛት ታሪኩን ሥሠማ እባየመጣ😢

  • @merulove9515
    @merulove9515 Час назад

    Masha Allah

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 часа назад

    ሀያቷ ይርዘም ኸይር ጀዛዋን አላህ ይክፈላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 44 минуты назад

    ሱበሃን አለህ❤❤❤. ማደም

  • @YasinTesema-h1q
    @YasinTesema-h1q 2 часа назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላት

  • @DrTtt-t1i
    @DrTtt-t1i 29 минут назад

    ማሻአለሀ አሚን አቶ ተጠቅ

  • @VipVip-y7y
    @VipVip-y7y 3 часа назад +2

    አላህ የወደዳት ነች።

  • @SayedAhmada-il3xw
    @SayedAhmada-il3xw 2 часа назад

    ማሸአለህ ለመደም አህለም አሏህ ይጨምርለት🤲💐

  • @ፍቅርንእንስበክ
    @ፍቅርንእንስበክ 2 часа назад

    ሰላም ውዴ በርችልኝ👌👌👌ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 часа назад +1

    የኔ እናት ኡፍፍ አልቻልኩም እናትነት ይለያል 😢😢💔💔

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 часа назад

    ማሻአላ ስንትመልካምሰወች አሉ ወላሂ እኔም መልካምሰወች ነው የገጠሙኝ አሉ ብዙ ወላሂ

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 2 часа назад +1

    ማሻአላ አላሕ ይስጣት እኔ ጥሩ አላጋጠመኝም 13አመት በስደት ወላሂ ደክሞኛል አሁንስ

  • @MaryamAli-i3m
    @MaryamAli-i3m 3 часа назад

    ማሻአላህ፡የኔአዛኝመዳም፡ብዙወቹመዳሞች፡አዛኞችናቸው፡መጥፎየሚባሉትትንሾቹናቸው፡እነሡንም፡ጥሩልብይሥጣቸው፡አላሁመያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢአላዲኒከ፡

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 Час назад

    አህመዲኢብራሂም🙏እኔምሁለተኛእናትአለቸኝ❤11አመትበሙሉአብሬዛሬም
    አለሁ

    • @nvgtvx4136
      @nvgtvx4136 Час назад

      አዲቤት11አመትሙሉ

  • @Lobabaloba
    @Lobabaloba 2 часа назад

    መሸአላ ደሰ ይላል❤❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Час назад

    አላህ ጨምሮ ይስጣት

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 часа назад +1

    እኔም መዳሜ ጥሩ ናት በጣም ምጠላዉ ነገር ጭቅጭቅ ነዉ እና አትጨቃጨቅም እንደ እናቴ ቤት እንቅልፌ ጠግቤ ነዉ ምተኛዉ ደሞዜ በአግባቡ ነዉ ምከፈለዉ ሲያመኝም ሳትሰለች ታሳክመኛለች አልሀምዱሊላህ አላህ በልጆችዋ ክፉ አያሳያት ብቻ ሙሉ ጤናዬ እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ❤ 🙏

  • @MaryamSeid-y9k
    @MaryamSeid-y9k 3 часа назад

    ማሻ አላህ እዲህ አይነቶቹን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 3 часа назад

    ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ዜናነው በርታ ወድማችን

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 3 часа назад +2

    ሀያሉ አላህ አጀሯን ከፍ ያደረግላት

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 3 часа назад

    ማሻአላህ ❤❤ወድማችንበርታልን

  • @NemaMuhamed
    @NemaMuhamed 2 часа назад +1

    ሡብሀናለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jaffaribrahimibrahim
    @jaffaribrahimibrahim 4 часа назад +1

    አህመድ በጣምወፈርክ አለምነዋሴን መሰልክ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 3 часа назад +1

      ማሻ አላህ ይባላል ከዛ እስፖርት ስራ ማለት

    • @hayati559
      @hayati559 3 часа назад

      እሱን ምን አመላከተሽ ዜናውን ስሚ እንጂ ሱበሀን አላህ ካልሺም ማሻአላህ በይ

  • @tube6846
    @tube6846 Час назад

    አሰላሙ አለይኩም መሻአላህ❤❤

  • @حيدرحيدر-ع1ي2م
    @حيدرحيدر-ع1ي2م 3 часа назад +1

    Meshalleh tabarkla

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 3 часа назад

    መሸለ መሸለ መሸለ እደዚ አይነቶች ያብዘልን

  • @Faeza852
    @Faeza852 2 часа назад

    😢😢😢😢የኔ መልካም አላህ ያስደስታት

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 3 часа назад +1

    ዊ ኢሄን ተሪክ ከፌስ ቡክ ተቦስቶ አይቼዉ በጠም ነዉ ተመስጬ ያሰመሁት ግን መደም ብቻ አደለችም እነትም ጭምር😢😢😢😢 ኡፉ ብሰመዉ ያመልጠግበዉ ነዉ❤❤❤

  • @Toyba-iz9ex
    @Toyba-iz9ex 2 часа назад

    ወላሂአላህይስጣት

  • @طيبةعلي-س8ج
    @طيبةعلي-س8ج Час назад

    ወላሂጀዛከአላህየኔእንኳንእንድህልታረግበወርበወሬአሰጠኝምበስንትጉድጭቅጭቅነውየምሰጠው

  • @SaadaSaaada-qh7sj
    @SaadaSaaada-qh7sj 3 часа назад

    መሻአላህ አላህ ኸይርስራዋን ይቀበላት

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 3 часа назад

    ሱብሀንአላሕ እንየስበላአ አይኑዋአ የሚገነገብ ሰትየናት አደለም ልትሰጥእ እስኪእ ሆድይፈጀው

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz 2 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ አላህይጠብቃት ያረብ

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 3 часа назад

    ማሻ ዓላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጨምርላት

  • @ahmedksa-ez6vn
    @ahmedksa-ez6vn 23 минуты назад

    ማሻአላህያራብ❤❤❤❤

  • @AbereAdsie
    @AbereAdsie 3 часа назад +1

    የማታእጀራይሥጠን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 часа назад

    ሴትዬዋ አላህ ሀያቶን ያስረዝመው ልጅቶል የልጃ እናት ያድርጋት ሰራተኛዋ እንዴት አርብ ኛውን ቻለች በ 3 ቀን

  • @ሦፍያነጋሽ-ቨ3ጘ
    @ሦፍያነጋሽ-ቨ3ጘ 2 часа назад

    ማሻአላህህህ

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 3 часа назад +1

    ታድላ ማሻአላህ

  • @Rukuya-u4b
    @Rukuya-u4b 3 часа назад

    አላህ ኽይር ጀዛዋን ይክፈላት

  • @SofiyaMohamed-g9c
    @SofiyaMohamed-g9c 2 часа назад

    እኔን የሚያጋጥሙኝ መዳሞች ግን ፍራፊ ገንዘብ አይሰጥኙም

  • @madena1330
    @madena1330 3 часа назад

    ማሻ አላህ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 3 часа назад

    ማሻአላህ

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ 3 часа назад

    መሻአላህ❤❤

  • @DaamPhone-tz2rn
    @DaamPhone-tz2rn 3 часа назад

    .አህመድ,ወዲማቺን,,ይሄን,ታሪክ,,አሰተካክል,,በአረበኛ, ሰምቸዋለሁ, ,,, ወዲሜ,አህመዲ

  • @Sojoo-m3z
    @Sojoo-m3z 3 часа назад

    አላህ ዋክበር አጅብ

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 3 часа назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @MoyzerhousseinMoyzer
    @MoyzerhousseinMoyzer Час назад

    Mashallsh

  • @sssssggfx6308
    @sssssggfx6308 2 часа назад

    MashAllah

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 часа назад

    😭😭😭😭😭😭አይ ድህነት

  • @toybamohammed1444
    @toybamohammed1444 2 часа назад

    ዪረበበበበበመሻአለህህህ

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 3 часа назад

    አላህ በዱኒያምበአህራም ያሥደስታት

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Час назад

    በአረበኛ ሰምቸዋለሁ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث Час назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hawaii.KadriKadri
    @Hawaii.KadriKadri 2 часа назад

    ስህብአ አልህ ❤😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 часа назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤😢

  • @MaryamAli-i3m
    @MaryamAli-i3m 3 часа назад

    እናተ፡ኮሜት፡የምትፆፉ፡የሠውን፡ልብ፡አትሥበሩ፡አላህንፍሩ፡ምንአዲርጉልኝአላችሁ፡በምን፡ምክኒያትሥ፡እደሆነ፡ምንአሣወቃችሁ፡በማይመለከተን፡አንግባ😢

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 часа назад

    እስኪ ልሹፈው ግን አህሜ ገና ጩጫ አደለህእንድ ምንድነው ያረጀሰው ልትመስልነው ይሄን ቦርጭ መላበለው

  • @ናሆሜ
    @ናሆሜ 2 часа назад

    እዲሁም ምንም ያላተረፍኩበት 😢

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 3 часа назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ
    ግን የቅርብ ጊዜ ነዉ ደ?

  • @Rukuya-u4b
    @Rukuya-u4b 3 часа назад

    😭😭😭😭😭😭ኡፉ ይህ ችግር ምን ይደረግ

  • @SadaamAlzoubi-y6b
    @SadaamAlzoubi-y6b 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedfato8676
    @mohamedfato8676 32 минуты назад

    የኔም መዳምእደዚህ ናት

  • @eexx1737
    @eexx1737 3 часа назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FatenMama
    @FatenMama 3 часа назад

    አይ ችግረ

  • @NooritoNoorito
    @NooritoNoorito 3 часа назад +1

    ግን ታሪኩ የቆየነው እኮ

  • @ToyibaSeid-p5d
    @ToyibaSeid-p5d 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማሁሴን-ቐ8ተ
    @ሀሊማሁሴን-ቐ8ተ 3 часа назад

    🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k 3 часа назад

    ማሻአላህ😂😂😂ጥራማድምነት

  • @ahmadahmad-e6e1g
    @ahmadahmad-e6e1g 2 часа назад

    🥺🥺🥺🤲🤲🤲🙏🙏🙏❣️❣️❣️

  • @Allpo10gm
    @Allpo10gm 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatmh-vi8nl
    @Fatmh-vi8nl 4 часа назад +1

    😢😢😢😢

  • @HhHh-d4p1m
    @HhHh-d4p1m 3 часа назад

    👌👌👌👌🥰

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 4 часа назад +3

    አንደኘ ነኝ ደምሩኝ ዉዶች አትገግሙ በቅንነት እንዘመድ

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤😢😢