ወንዶች ከሴቶች የሚፈልጓቸው ግን የማይነግሩን 7 ነገሮች
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #ፍቅር #ፍቅርይበልጣል #Woman #Fikeryibetal
Tiktok vm.tiktok.com/...
Facebook 👇
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
እኔ ጥያቄ ነበረኝ ፍቅር
ፍቅረኛዬ አሁን መጋባት አይፈልግም እኔ ደሞ 33 አመት ሆኖኛል እሱ አሁን ዲግሪውን ሊጨርስ አንድ አመት ይቀረዋል ግን ከዛም ቡሃላ ማስተር መማር ይፈልጋል ያሀን ካላረገ ትዳር ውስጥ መግባት እንደማይፈልግ ነገረኝ እኔም ፍላጎቴን ነግሬዋለው ሀገሬ ልገባ 4 ወር ነው የቀረኝ እናም እየሰራሁ ትዳር ውስጥ ግን ቶሎ መግባት ነው ምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እናም ልተወውም ወሰንኩኝ ከዚህ በፊት ተጣልተን ከ አመት ቡሃላ ነው የታረቅነው እናም እንደማልተወው ቃል ገብቼለታለው ግን የ ሁለት አለም ሰዎች የሆንን መስሎ ይሰማኛል እና ምን ትመክሪኛለሽ ከዚህ በፊት የ 6 አመት ጉዋደኛዬን የ ተውኩት የ ሂወት ፍላጎት ስለሌለው ነው ይሄኛውን ማጣት አልፈልግም ግን ደሞ እቅዱ ተስፋ አስቆረጠኝ ምን ላርግ ስለምትመልሽልኝ አመሰግናለሁ
አረ ይሄማ ከባድ ነው
ይከብዳል እህቴ
ተይው እና አገር ገቢና እምሁንሽን አግብይ እና ውለጅይ ልጅሽን አሳድግይ ቀሪው ዘመንሽን ማማዬ
እህቴ ትዳር ለመያስ ማስተር ድግሪ ዶክተር ፓይለት መሆን አይጠበቅበትም ከቻለ አላማውን ይቀይር እኔስ እቢ ካለ ተይውና ሂወትሽን አድስ ጀምሪእኛ ሴትወችነን እድሜያችንን መጠቀም ግድ ነው ነገ አርጀሽ ቢልሽ ምንትያለሽ የሱ ምኞት እስከሚሳካ መቸስ እደሚሳካ ታውቆ በአላህ እጅ ያለ ነገር ማቀድ ላመታት ተገቢ አደለም እና አስቢበት እድሜሽ አይጠብቅሽም ህጅና ትዳርሽን ጀምሬ ማለቴ ሌላ ያች የሆነው ሰላሳ ግዜ ብትተይው ያች ግን ፈልጎሽ ይመጣል
@@JPrime-kl9pq እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ቆንጆ ምክር ነው እኔ መጫን አልፈለኩም አንድ እቅድ ሳልጨርስ ወደሌላ እቅድ መግባት አልፈልግም ሲል ትዳር ውስጥም ሆኖ መሆን እንደሚችል ሀሳብ ሰጥቼው ነበር ግን ትዳር ውስጥ ከገባ ልጅ ይመጣል ያሀ አላማዬን ያበላሻል አለ የኔን ስሜት አልተረዳሽም ስለዚህ አሁን በሰጠሽኝ ሀሳብ እስማማለው ኢትዮጵያ ሄጄ በአካል ላዋየው እና እንቢ ካለ መተው ነው ለህሊናዬም እረፍት ነው ግን ችግር አለው ወይ ትዳር ውስጥ ተገብቶ አላማ አይሳካም ማለት ኡፍ ወንዶች ግራ ናቸው ለምክርሽ አመሰግናለሁ 😘🙏
እስከዛሬ አንችን ባለማወቄ አዝናለሁ
ሁሉ ነገርሽ ምክሮችሽ ንግግርሽ ጣፋጪ❤❤❤አንዳንዱ ቃላቶችሽ ግን ያስቃል😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀ እኔ ራሱ ዛሬ ነዉ የሰማኋት እደት ደስ ትላለች ማሻአሏህ
......በእርግጥም አስተምህሮቶችሽ ውብ ናቸው ። በፍቅር ነው የምከታተላቸው ። እንዳንቺ ምርጥ የሆኑ አሳቢዎች ፣ ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሆኑ ሰናይ ነገሮችን የሚተገብሩ ባለ እእምሮዎቾ ይብዙልን ። ......❤ የመልካምነት ተምሳሌት ነሽ !!!!! ,,,, ምርጥ ኢትዮጵያዊ እህታችን በርቺልን !!!!! .... 🌷.❤
ጣፋጭ እኮ ነሽ! የትኛውም ባለ ዕውቀት ያልዳሰሰውን ጥግ ድረስ ስለምታብራር ሁልጊዜ ልዩ ነሽ የምልሽ በርች እግዚአብሔር ይጠብቀን ይሄን ክፉ በሽታ ያስወግድልን የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድ!
አመሰግናለሁ፡፡ እሺ ምክሩን ተቀብያለው ልክ እንደወትሮ
You put well baby girl! Yes, we wanna be respected regardless. ታዲያ ከ'ግብዝነት' የነፃ 'Respect' ማለት ነው
የኔ አስተዋይ በጣም አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️💋
በርችልኝ ፍቅር አመሰግናለሁ ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን እየተገበርኩ ነው እወድሻለሁ
እንቁ እንቁ እንቁ ነሽ ተባረኪ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ አንደኛ ሰለሆኩ ብቻ ኮሜት ሰጠሁ ደሰ ብሎኛል የሆንሺ ጣፍጭ ነሺ ሚኪሰ የት ሄዶ ነው ሰላም በይልን ተናፍቀሀል በይልልኝ
አመሰግናለሁ ፡፡ ቢኒ አዲስ ቻናል ከፍቷል፡፡ ይሄው ሊንኩ ruclips.net/channel/UCYdtHWItBNoaP82DG6Aj0cg
@@fikeryibeltal እሸ ጣፍጭየ
ፍቅር የዘወትር አድማጭሽ ነኝ ግን ኮመት ፅፊልሽ አላቅም እና ሁሌም ደስተኛ ሁኘ ነዉ እማዳምጥሽ በርችልን
አመሰግናለሁ Ganet
@@fikeryibeltal የኔቆጆኮሜትመስጠትአልወድም ሁሌም እሰማሻለሁግን በጣም ጥሩነዉ እንወድሻለን
የኔ ቅመም ሠላምሽ ይብዛልኝ
ውዴ ኪያ በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን ወንዶች ከባድ ፍጡሮች ናቸው በጣም ስትቀርብያቸው ይዘባነኑብሻል ፈላጊ ያጣሽ ይመስላቸዋል ስትርቂያቸው ደግሞ ይለማመጡሻል አረ ያልሆንሆነውን እንድንሆን ያደርጉናል
ሁሉም እንደዛ አይደሉም፡፡ ፍቅር የማይቀበልን መተው ነው፡፡የበዛ ትግል አያዋጣም
Woseni,
Wendochi ena setochi yeteleyaye ye sine hiwoti awekari (biological composition) endalachewi atirishi bezawi liki yeminasibibeti menigedi beteleyaye mikiniyati andi ayineti ayidelemi le sew sewi yileyayali. Yemayiwedishin wedeshi kemitisekayi yewededshin afikireshi abrachu tedestu. Genzebi aliga yigezali enkilifi gin ayigebami. Genzebi kusakusi yigeza yihonali siketi gin ayigezami.
Melikami gize.
እሬ ተይ ከባድ ሴት ናት
❤❤ @@fikeryibeltal
በጣም ማዳመጥ መከባበረ
ፈገግ ቅመም የሆሽልጂ አው ፍቅር የጋራነዉ ።አምሳሰቲም እቺ ሰሙኒ መልሽ ፍቅር የጋራነዉ አትበጣጠሽ አለ ያገሪሰዉ መተፋፈር ዱሮቀረኪኪኪኪኪኪ።አመሰግናለሁ፣ምክርሽ ምጥን ያለ ደቂቃሽም ምጥንያለ ጎበዝ በርች
Fikiri enameseginaleni berichi
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ
ጥሩ ትምህርት ነው
You are always good and positive women keep up a good work thanks alot sis
Yes yes yes
Thank You
ሰላም ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በርቻ እናመሰግነለን ቀጠይበት እህቴ
አመሰግናለሁ
በአጭር ሰዓት ትልቅ ቁምነገር እንዲህነው አቀራረብ›› እኔ ወንድ እንደመሆኔ ያልሻቸው ነገሮች 100 በመቶ እስማማባችኋለው፡፡
ሚስቴ ሴክስ ስትፈልግ እናድርግ ብትለኝ ደስ ይለኛል‹‹ ግልጽ ሴት ግን ደግሞ ጠንቃቃና ፈጣሪዋን የምትፈራ ውስጤ ናት፡፡
ፈጣሪን የመፍራትኮ ቦታ አለዉ አተደሞ የፈጣሪዋ ስጦታዋነህ የፈለገችዉን ነገርካተየማገኜት መብት አላት በጋጠወጥነት ሳይሆን በሙድአለአደለ ሴቶችኮ ከቅዋይልቅ ብልሀታችን ይበልጣልስልህነዉ
የኔ እህት ኡነትን እኮ ነው
Fikrye tiykye nberg sewu giltsi sewu mehon betam ygodal tirewu edzaewu edet ekon gin
ፍቅር በጣም ትመችኝ አለሽ እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምሪበት አለሁኝ
ትክክል ነው ወለህ
More than the presentation; you look gorgeous!
ይመችሽ ጥሩ ትምርት ነው
programish batmi arif naw gne fikeryibeltal smsh naw
ፍቅርየ አቤት አገላለፅ።።።ይመችሽ።።።ቅመም እኮ ነሽ።።።
Qonjo baxami timirti yehone mikir now God bless you
በትክክል 100%
Very intersted point i apreciate &tank u
ውይ ፍቅር እውነትም ፍቅር ፈገግታሽ ብቻ እንዳዳምጥሽ አድርጎኛል ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ።
አመሰግናለሁ
Barchi qonjo ishi
Yanchi mikir baxami now miwodawo ishi
መር እህቴ ትክክልነሽ ኡነትም ፍቅርነሽ ይመችሽ አቦ
አመሰግናለሁ
ፍቅርዬ የኔ የልብ አድርስ😋..ፍቅር ስለ ዞዳይክ የጀመርኩት አለ የሁሉንም ወራቶች መቀጠል እፈልጋለው ስወድሽ ሼር አርጊልኝ😘
Hewan,
Be zodiac endatshewegi ewinetawi bemitayiwi negeri layi newi yalew. Betemesasyi keni ena seati yeteweledu lijochi hiwoti ena agatimi (opportunity) wedewesdachewi ye teleyaye menigedi newi yemiheduti.
@@wegf6808 ewnet nw yaw tnsh fegeg enbelbet bye nw amesegnalew🙏 beteseb argign/ argegn
ምርጥ ትምህርት l like good
befetari anchin magbat neber eski asbiwu kuas mayet betam arif newu kemaches, kemekam yibeltal gn setoch ayiwedum newu yemibal beka endeanchi aynet felgily abo
ዋዉ ምርጥ ነው ልክ ነሽ
ጥሩ ግንዛቤ ነው ያስጨበጥሽን እናመሰግናለን ስትስቂ ደሞ በጣም ነው የምታምሪው በአዲስ ኢንሳይት ቻናል ላይም ስከታተልሽ ነበር የኔ ቆንጆ በርቺ
አመሰግናለሁ የኔ እህት፡፡
fikirya betam nwe madenkesh enanm modeshe!😘 Ande teyaka nebregn ke guadegnaygre 5 amet hononal ena enan besdete nwe yalwete ke kerbe giza wedi selke endedro aydewelem bedwele sate endi hohna enda hogn yelgnal eko tadiya banse lemen texst atrgelgnme selwe hula beselke mawerat eysetelgn nwe alegn enan endalde demo kezi befite bezue kale yegebalgne negre aldregem selsu sansabte anchi semchi nwe huluenm negre metwew madregwe yelgnal ena esti asetyayte sechign lemense yemselshal kale migebalgnen nger maytgebrewe betam chenkognal bakesh
Ow yene konjo tru mkr nw berchiln confidenceshm tru nw demo stski stamri yemr
Selam nesh fiker enamsgenaln
ምርጥ ሀበሻዊት ልክ ነው የምታስተምራው
Fikrya yena konjo swedshe eko lik nesh temrtshe wow new
You’re so beautiful intelligent and smart women. I always interesting watching your RUclips channel from my busy schedule i would like to say thank you
👍
I appreciate
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል you’re doing Extraordinary Job for our Ethiopian Community around the world once again keep up the good work thank you sis
ፍቅር በጣም ናመሰግናልን መልካም ትምህርት ነው ቅጥይበት
አመሰግናለሁ ኤፍሬም
ፍቅር ጥየቄ አለኝ?/ እኔ በጣም የማፍቅራት ፍቅረኛየ ካፈቀረዃት ሁለት አመት በላይ ሆኖኛል ግን እወዳታለው አፍቅራታለው አከበራታለው/በጣም ልቤ አይምሮየ አንጀቴ ስሜተ በፍቅር ተጎድቱዎል/ ግን እኔ ያፈቀረዃት ልጀ እሸ አትለም እምብም አትለም ግን ታዎራኛለች ታጨውታኛለች ቴክሰት ትፅፈለኛለች ሰለክም ደውላ ታዎረኛለች:/ በቃል እሸ እንድትል ፍለጋለው እኔ ምን መሆን አለብኝ ፍቅር?።
እደምታፈቅራት ንገራታ ከዛ አስቢበትና መልሱን ንገሪኚ በላት እስክመልስልህ ሌላወሬ አታዉራት ታዳዝብላችሁ ግዛቼሁን በማዉራብቻትጨርሱትዴ
😂😂😂ሲያሳዝን
እናመስግናለን ማር እኔምልሽ እስቲ ምክር ብጤ ስጭኝ ኮሜንት ሳነብ ትምርት ያመልጠኛል ግን ዝምብዬ እንደተማሪ መዞር ነው ምን ይሻለኛል 😃
😅😅😅Enes bity
ዞርዞር በይ ምናባቱ 😂😂እያነበብሽ ተዝናኚ
ጥሩነውጥሩነው😂😂
መጀመራ ሀሳቡን አድምጠሽ ስጨርሺ አብቢ
ፈጣሪ ይባርክሽ ፍቅር
thanks 👍👍👍👍👍👍
እናመስግናለን ፍቅር በርችልን
አመሰግናለሁ
ከተናገርሽዉ ነገር አንድ ነገር ስህተት አለ ስለ ወስብ ሁሉ ወንድእንደዛ ነዉ ማለት አይደለም ስጀመር የወንድን ፊላጉት ለማወቅ ወንድ መሆን አለብሽ።
ፈገግ ስጭኚ የሚለዉ ነገር ነዉ ታዳኮ ሁሉንምወድአላለችም
lam so interested too watch your videos .your so funny and lovely fikerya
U r right
I appreciate and admire you very much!!!
Thank you so much!
በትክክል የኔ ማር
የኔማርስወዱሽ
Yes good
Yes yes yes
Wow berichy dess ylal
ፎንቃዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልኝ የኔ መካሪ😘💋
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ!
Fikirye yene asiteway nigerelinima
አሪፍ ምክር ነው። የኔዋ ስታኮርፍ አልሰጥህም ብላ ነው የምትቀጣኝ።
😂😂ይህንን ቪዲዮ አሳያት... በእርግጠኝነት ትቀየራለች
Kkkkkkkkkkkk
@@hanunahanuali2135 ምነው ሳቅሽ
ገበና አታውጣ አላልኩህም 😂😂😂
@@zedyezufi34 ይቅርታ የማታዪ መስሎኝ ነው
I wish long life for you
ትክክል
ማከበረ ማዳመጥ ሴት መሆን በተቻለ ጥሩ መሆን ለራሰ ነው
Yes
ሰላም፣እንኳንደህና፣መጣሺ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
ከምናገረው በላይ አመሠግናለሁ ፡፡
ልዩ እኮ ነሽ ፍቅር
we men respect you
ፍቅር እንኳን ደናመጣሽ ቆጆ
አመሰግናለሁ
Das sety 👍👍👍🏽👍🏽💗💗💗💗💗
Yena fiker fiker iko nesh eff afa keret lebalesh enamesgnlan 😘😘😘😘💘💘💘💘💘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘💋💋💋💋💋
አመሰግናለሁ ሳራ
የኔ ቅመም ልክ ነሽ❤❤😘😘😘
ፍቅር ትመቺኛለሽ የምር😍
አመሰግናለሁ ሀይሚ
ፍቅር❤
I 100% disagree with those females that complained & said he used me. I 100% agree with your point about it. My opinion about making love is a mutual benefit. Unless, u got rapped.
I like u so Mach u so cute God bless u
Banchi bzu tmrt wesjalehu hulim guguchi new mtbkish
አመሰግናለሁ በጣም
ፍቅር አግብተሻል?
ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ማሬ ግን ፍቅር ለምንድነው ትላንትና ጥያቄ ጤይቄሽ ነበር አልመለስሽልም ቴይ ግን በጣም ሰለ ጨነቀኝ ነው
ምንድን ነው ጥያቄሽ ሳራ?
@@fikeryibeltal በትላንትና ቪዶ ነው ነማንኛውም አሁን ልንገሪሽ የኔ ጎደኛየ ብቅርብ ተዋውቀናል ሁኖም ግን እኔ ከሱ ፍቅር ይዞኛል ግንሱ ግን ምን ይላል መሰለሽ እወድሻለው ብቻ ነው የምለኝ እኔ ግ አፍቅርክአለው ነው የምሎው እና ምን ማድረግ አለብኝ
I wish if habesha girls knows those points
ስወድሽ የኔፍልቅልቅ እናመሰግናለን እኔስ አብሬዉ ከሆንኩ ተኮርፌ አንድስአትም አልቆይ
አመሰግናለሁ አይንየ
@@fikeryibeltal ምንም አደል የኔፍልቅልቅ
ፍቅርየ መልሽልኝማ ኮሜንቶችም ፍቅረኛየን እንለያይ ብየው ዝም ቴክስት አድርጌለት ሳንጣላ ዝም ብየ ወስኘ ነገሩ ሁሉ ደስ ስላላለኝ መርቀህ አሰናብተኝ ብየው ሳይመልስልኝ ቀረ ምን ልበለው
በቃ አሰናበተሽ እኮ ዝም ካለሽ ወንድ ልጅ ማሰናበት አይፈልግም ምኪንያቱም ነገ ለመመለስ ያስቸግረዋል
ካልፈለግሽው እና ፅፈሽለት ዝም ካለ ዝም ማለት ነው፡፡
Feker nesh
የምወድሽ ይቅርታ ስለዘገየሁ ግን አያመልጠኝም ውድድድ ነው የማረግሽ 😘
በህግ አምላክ 🤦🏽♂️
እኔ ከማክበር በላይ የራሴን ነገር እንኳን ትቼ ለሱ ኖራለው ግን ምንም ነገር የማይረዳ ነው ብቻ በካልኩሌሽን አደለም ዋና ፈታሪ መርቆ ሲሰጥ ነው
ሰላም
ሳከብረውማ አላወቀም የራስሽ ጉዳይ ሌላ አግቢ እያለኝ ሙጭጭ አልልም ሄዶል አይቅናውና ባሌ ሰምተሀል አግብተህ አትደሰት
አይዙሽ ተይው እራስሽ ላይ አተኩሪ
@@madinasaeed6861 አላህ ይበሽርሽ
Betam mewdshi welhi
fkir ybeltal ene hule new msemash mkrish konjo new smish manew Instagramlay flow larglsh
የኔማር ሥወድሺ
ፍቅርየ የኔ ማር መጣሽልኝ
አመሰግናለሁ...እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
ፍቅር እንደዚህ አይነት የሀበሻ ሴት እናት ብቻ ናት አሹቅ ሁላ ከነምናምናቸው ገደል ይግቡ።
አረ ወንድሜ ሁሉም አይደለም በጣም ተማርረሀል አይዞኝ!
አይዞን!! ሁሉም አንተ እንደምትለው አይደለም፡፡ አንተ ያየኸው ጥቂት ሁሉንም መፈረጅ ከባድ ነው
betam des tyalesh
Tikikl miwodatin gadegnayen bezih guday yetdnesa tewokat
ሰወድሸ
ስላም ፍቅር
ሰላም
እዉነትሺነዉ አመሠግናለሁ
Yane konjo hasbochesen btam nw mewdacgew