You guys are so much fun to watch, and I adore your videos. I've been following your videos for some time now, and I think you guys are doing fantastic. Tadese and Yayesh are the top actors. In order to advance their careers, they both should move to Addis. But I commend each and every one of you for your outstanding work. Great job 👏 👍 👌
ማን የደፈደፈውን ማን ይበጠብጣል አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ምርጦቼ
ምርጥ ነው ሁልግዜ የምታቀርቡት መቼም አይሰለችም እናመሰግናለን ።
ይህ አመት በመላው ኢትዮጵያ ለሚኖሩ የአማራ ህዝብ አስከፊ ጊዜ ነበር እናም በኢትዮጵያ ውስጥአማራው እንደ ዜጋ በሰላም መንቀሳቀስ ያልቻለበት አመት ነበር💔 እንደ ዜጋ በሰላምና በነጻነት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን🤲 እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ከየትኛዉም ዘር ይምጣ በአማራ ክልል ካሉት ዜጎቻችንን ያህል በኢትዮጵያ ያለን ዜጎቻችንን እንወዳለን💖ጌታ አምላክ መጪውን አመት የተባረከና የሰላም ያድርግልን ወገኖቼ🤲አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
ስታምሩ ባለማተቦች አመስግናቾሁ መብላት ጀምሩ አመሰግናለሁ ድንግል ማርያም ከጌታ ጋር ትከልላችሁ።
ታዴ አበጀሽን ሰላም በልልኝ በጣም ናፍቃኛለች ያዬሽ የምሰሪዉ ካራክተርሽ የእዉነተኛ ሂወትሽን የመስለኛል ብዙ ነገረኛ አትሁኝ አይይይ
አበጀሸ ድምቀታችን ናት ወለደች እዴ የጠፋችዉ ቸኔዉዷች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም፣ታምራላችሁ❤❤አዱኛዬ፣ዛሬ፣ፈታአልኩ❤እህልእህል😂😂ስትል፣እኔምኮ፣የድግስቤት፣እህል፣ነብሴነው😂ይመቻችሁ፣ኑሩልን❤
እኔ ሁልጊዜ የምነግራችሁ ነገር አለ እነቀይውበቱ😮አንጓች በትክክልም የአልማዝ ፍልቃቂ ቆንጆ ጎበዝ ብልህ ልጅ ናት ግን በምትሰራው ድራማ ሁሉ ቆንጆ ልዩ ከለሯን እንደ እንከን ስታንጓጥጧት ይሰማል እውነት ለመናገር አዝማሪውንም እንደዛው በቁመቱ በከለሩ😮ስለዚህ ትምህርት እየሰጠን ነው ካላችሁ ይሄ የተሳሳተ አነጋገር ይቅር😮በተረፈ እንደ እናንተ የተዋጣለት ደስ የምትሉ የምትስቡ ሱስ የሆናችሁ እናንተን ከማየት ብዛት ቤተስብ ውስጥ እንዳለሁ እንዲሰማኝ ያደረጋችሁ ሌሊት ሳይቀር ከነቃሁ እናንተን ፈልጌ ድጋሚም ቢሆን አያችህዋለሁ በጣም እወዳችህዋለሁ በርቱ🎉❤🎉❤🎉❤
ልብ አላልሽእደሁ እንጅ ሁሉንም ነዉ የሚያንጐጥጡት የዉብ ዳርንም አድኛንም በርዝመቱ ያዉ የተለመደ ስለሆነ በአገር ቤት የሚቀየም የለም ለዛ ነዉ እንጅ የበታችነት ስሜት ለመፍጠር አይመስለኝም እኔም ከነሡ ዉጭ ሌላ ኘሮግራም ትቻለሁ አሁንማ ምን ጊዜ እንደሚለቁ ተነባበረብኝ አንድን ሳላይ ሌላ ተለቆ ይጠብቀኛል😂😂❤❤❤❤❤
ያለውን የሚነገረውን ነው እኮ እየተውኑው ያለው እጂ ፈጥረው አደለም
@@selammulu5111 እኮ
አቤት ሁላችሁም በባህል ልብሳችን ስታምሩ ብርጭቆ ነው የምትመስሉት ❤❤❤
ያለም ወርቅ👌❤
❤❤❤ስወዳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ወይኔ እሱቤ ልታገባ ነው 😂😂😂😂😂አመለጥክ ልጠልፍክ ነበር 😍😍😍
ፓፓ ዛሬ አታጓድ እና ያለምወርቅ በጣም ቆንጆ ሆነዋል actually all ladies here are so beautiful i love my people የለም ወርቅ ዛሬ ቬንተሌተር ሆናለች
አበጀሽ ወለደች እንዴ ❓️❓️
ለምን የለችም ።
ከወለደች ገንፎ ስትበሉ
ክርስትናም ስታስነሱ አሳዩን
አበጀሽ ማርያም ትቅረብሽ
Great, no one is idle in this squad( group). Big respect!!!
በሽል ተውጣት አመቤታችን❤❤❤❤❤❤❤
እንግሊዘኛው ውሉ ላይ ይፃፍ!
* ከጋብቻ በፊት ያለ ንብረት በፍቃድ እንጂ በጉልበት የጋራ አይሆንም!
*የጋብቻ ንብረት አብረው ለፍተው፣ ደክመው፣ ያጠራቀሙት ንብረት ሁሉ የጋራ ነው።
* ለሰው ልጅ ተሰባሪ ዕቃ፣ አላቂ ልብስ፣ ጠፊ ገንዘብ ዋጋ የለውም ።
ለሰው ልጅ ዋናው መተሳሰብ፣ መከባበር፣ ሠላም፣ ፍቅር፣ ጤና፣ ለሁሉም ይሁን!
ግርግሩ ጥሩ ነው መልካም ጋብቻ!!
🎉🎉🎉 👨👩👧👦
💚
💛
❤
You guys are so much fun to watch, and I adore your videos. I've been following your videos for some time now, and I think you guys are doing fantastic. Tadese and Yayesh are the top actors. In order to advance their careers, they both should move to Addis. But I commend each and every one of you for your outstanding work. Great job 👏 👍 👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብአገራችነንሰላምአርግልን
አሜንአሜንአሜን
እንኳን በደህና መጣቹ ወይ ስርግ እና ጭቅጭቅ 1እኛ
አያ ታዴ 😂❤ ሲችልበት እትየ አልማዝ❤
ደሮወቹ ግን በዙ ይመቻችሁ አቦ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤አታጉአድ ዛሬ ገና አፉአ ዝም አለ በርቱልን በተረፈ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ ፀሎት እናድርግ🙏🙏🙏🙏
የሳቄምንጮች ይመቻቺሁ አበጀሺ ወለደች እንደ
አበጀሽን ማርያም በሽልም ታዉጣሽ በሉልኝ
ወለደች እዴ🎉
ያየሽ ሰትመቸኘ ጀግኒት❤❤❤ አሰተዋውቁኘ
አንደኛ እኮ ናችሁ ማርያምን ሱስ ሆናችሁብኝ አቦ ይመቻችሁ
ታዴ እኮ ነፍስ ነህ የአይኑ ብራይትንስ አለበት 😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አንተ ሲያምርብህ :: መቼም ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት ::
አበጀሽወልዳ ነው የጠፋችው?? ናፈቀችን::
እስኪ የማዳም ቅመሞችን ልቅደማቼው
በስስት ነው የማያቸው እናተ ባኖሩኖሮ የምር በጪቀት እሞት ነበር ምክናየቱም ሊላው መጋደል በዘር በሀይማኖት ሊላው ሰበር ሰበርሰበር ዜና ብቻነው ያለውለቅሱ በገረፍ በወሀ በገደል ጉዞሞቱ ብቻነው ያለውሚዳውላይ ግን እናተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትለዪብኛላቹህ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሁለት ጆሮ ያለው በረድስት አለ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ የአበጀሽ ነገር እንቆቅልሽ ሆነብኝ! ምን ሁና ነው በማሪያም ንገሩኝ?🙄
ወልዳ ነው ስትጠነክር ትመጣለች❤❤
የኔ ምረጦች🎉
አብዋ አረ ተው ማን የደፈደፈውን ማን ይበጠብጣል 😂😂😂😂
አበጀሽን አምጡልን😊😊😊
ኡፍ ስወዳችሁ❤❤❤❤የኛሰፈርጉድ ነው ዛሬ የሠራችሁት😅😅
አበጀሽ እና ዙማም የት ህደው ነው❤❤
ወይ ታዴ የሳቄ ምጭኮነህ😂😂❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰባት ዶሮ ጫጩቶቹን ሳይጨምር
አታጎች
ድንቅ መነባንብ - አወን አማራ ነን
ruclips.net/video/1feeE5PAz2M/видео.htmlsi=3oyuqjjb96yLnuOx
ላዳ ፊት ተመቸኝ በእውነት ቁርጥ ነውኮ የምትመስሊው
ግን ያለአባ ታዴ እና አበጀሽ ምን እንሆን ነበር ድምቀቶች ናቸሁ እኮ እኔ አበጀሽ በጣምምም ናፍቃኛለች 😮
😍😍😍😍😍😘💚💛❤️ 💚💛❤️
አበጀሽወለደችእደ
የታደ እግሊዘኛ አዙሮ ይደፋል😅😅😅
😂😂መደነቂያ እና. ስማቸው ይጋቡ
🎉
እስከሚዋዴቁአላለም,ወላሂሞኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ቀድሜያቸው አለው ውዶቼ ሶስተኛ ነኝ አንኳን ደህና መጣችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አረ ተው እሱቤ ወንድ ሙሽራ አይሸፋፈንም😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔየዛሬውየተለየነው😂😂😂😂❤❤❤
😂😂 እኔ አንደየም ሳላገባ እሱባለው ስንተየ አገባህ አይይይ😅😅😅
Yayeshe gine lemenedenewe yemitasetelage wey asewtuwate
አይታደ ይመችህ እሱቤአምሮብሀልሙሽርነት አረአበጀሽየኬደች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤
አበጀሽየትህዳነዉ መደራችሁቀዝቅዞል
😂😂😂ጡሩ ነው
አበጀሽ የት ሄደች ምነዉ ጠፋች በሰላም ነዉ
ወለደች
😂😂❤❤
Aebegya enkone Mariame marches
እመዋን. አጡልን
አበጀሽ ወለደች እንዴ አላየሀሗትም
አያገረመው የት ሄዶነው
ሁለት ጆሮ ያለው ብረድስት😂😂😂😂
Hiiiiiiiiiiiiii
😁😁🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅😅😅
😁😁😁😁😁😁😁
ፎከት ምንድነው😳 የገባችሁ አትለፊኝ ንገሩኝ❤
እኔ እስከማውቀው ድሀ ማለት ነዉ
የአረቄ መለኪያ
😂😂😂እረ አንቺ ደሞ የአረቄ መለኪያ ነው@@TigistDilnesa
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁላችሁም እወዳችሁአለሁ
አይታደ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ውል አንባቢው
ኢግዚኦ ዬሰዉ ትዳር ማፍረስ😮😮😂
😂😂😂🎉🎉
አያቨታዴ የፈረኝጅ ቋንቋ ይናገራሉ ። አቤት እውቀት ።
drachu cheresachhut eko
ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ያይኔ አበባ ... I love you... እረ ስልኳን 😊🙏
ታደ😂
የታዴ😅😅😅😅
አበጀሽ ወለደች?????????????
ወይዘሮ አልማዝ በስትያለሽ ግን አች አሁን መቁረቢያሽነዉ ጭፈራዉ ይቅርብሽ ነብስሽን መመረመራሽ ስሀትነዉ ድራማ ይበቃሻል ቤተክርስቲያን ደጅ የምጠኝበት ወቅትሽ ነዉ ይበቃሻል ቆብ መድፊያሽ ስሀትነዉ
አይ አዱኛ እሱን መነፀር ትደርስበት አለህ እይ መቀለድ🤦
አታጓጅ የተወቀጠ ኑግ ከመሰለችህ ሲሳይ አንተ ደግሞ ጉርድርድ ያለ ቶፋ ነው የመትመስል
❤❤❤❤❤
❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰባት ዶሮ ጫጩቶቹን ሳይጨምር
😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤