ተሸነፍኩ መዉለድ አለሙ ይህን ያሳየናል(Mewoled Alemu Yihin Yasayenal) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 286

  • @user-mk1zk4qb3y
    @user-mk1zk4qb3y 3 месяца назад +14

    መሀተባችሁ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j 3 месяца назад +17

    አይወገኔ የዋህ ህዝብ እክነው አምላክ ሰላሙን ይስጥልን ጣልህ❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 месяца назад +12

    ሰለም ወገኖቼ አው እንደዝህ ከገጠር ወተቸሁ ከተሜ ገብታችሁ ስትመለስ አብረቹ የኖረቹትን ሰለም ለማለት የምትጸየፉ ትምህርት ውሰዱ ሁለም የምያምረው ከወገን ገር ነው

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t 3 месяца назад +2

      በጣም ትክክል❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 3 месяца назад +15

    የሴቶች ተራ መቼ ነው ስወዳችሁ ባለ መኪናው የኔ ቀሽት ሴቶችንም አዝናናልን አደራ ❤❤❤❤❤

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 3 месяца назад +16

    ማነው እኔደኔ ሳያይ መጀመሪያ ላይክ የሚያደርግ 🥰🥰🥰🥰👍👍🥰🥰🥰 የኔ ባለማህተቦች ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 3 месяца назад +8

    ማርያም በሳቅ ገደላችሁ ዛሬግን እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ነው በእግዚአብሔርበተረፈ በርቱ እግዚአብሄር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 месяца назад +11

    የኔ ምርጦች በአንድ ደሞዝ ሁለት መኪና እንዴት ይነዳል አለ ሱቤ😂😂😂😂 ቦታው ሲያምር ጎጃም አገሬ ገራገሩ ለምለሙ❤❤❤❤❤

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n 3 месяца назад +24

    ከዚ ፊልም ያየሁት ደስ ያለኝ እና ያስተዋልኩት ያንገታቸው ማተብ 😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ruikyaside5734
      @ruikyaside5734 3 месяца назад +2

      😂😊😂😅 ምነው ለጥቁር ክረ ትኩርት ስጠሺ እናቱ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      ​@@ruikyaside5734 ሰለማታቄው ነገር አዘባርቄ ዝም ብልሽ አይተሽ ውጪ

    • @ruikyaside5734
      @ruikyaside5734 3 месяца назад

      @@user-sv7qj7lr6q ክራም አራፍሺ ተቀመጪ

    • @ruikyaside5734
      @ruikyaside5734 3 месяца назад +2

      @@user-sv7qj7lr6q እኛ በስው ስራሺ ክረ አናምንም እናቱ ያበላሺን አትከኪ

    • @alamadan717
      @alamadan717 3 месяца назад

      ​@ruikyaside5734 እኛም ሰው በሰራው በገማ ጠቁር ድንጋይ አናምንም። ህፃን የደፈረው ዝሙተኛው መሐመድ በመሰረተው በድን አላህ አናምንም።😤😤

  • @user-tq5fw5oz1f
    @user-tq5fw5oz1f 3 месяца назад +4

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 3 месяца назад +7

    ደስ ሲል ቦታውም እናንተም ደስ ትላላችሁ የኔ ደግ ሕዝብ 🎉🎉💚💛❤✅🥰🥰🥰

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 3 месяца назад +3

    የኔ ባለማህተቦች ባህላችሁን አክባሪ አማራዬ💙💙💙💙

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 месяца назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የሤቶች እኔም አለሁበት❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 3 месяца назад +4

    አይ እዉጭ ያለንሰወችምስኪንነን ለራሳችን ሳንኖር ወዛችን ምጥጥ ብሎ ደግሞኮ ስማችን ብዛቱ😱

  • @samigotube2616
    @samigotube2616 3 месяца назад +10

    ብልጥ እንሁን ኣየር ይዘን እንግባ ኣላለም ገረሞ በርቱ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад +5

    ቤት ዘግተን መብላት አለመደብንም አለ እሱቤ እር ልጁን ግራ አጋብት አዋዜ እር አልተዋጠላቸውም 😂😂😂😂አይ የዋህ ህዝቤ ይሄ የዋህንታችሁ አስጠቃችሁ ይሁን የኢትዬ አምላክ ይፍርዳል አማራዬ ወገኔ👏🏽🙏🏻👍👌❤️❤️❤️❤️❤️🙂🙂🙂🙂

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 3 месяца назад +14

    ስወዳቸው
    ደምሩኝ ውድ የአማራ ወድም እህቶቼ❤🥰🥰❤

    • @user-vi5fw8hc4h
      @user-vi5fw8hc4h 3 месяца назад

      እሽየእኔውድ እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 месяца назад

      @@user-vi5fw8hc4h 🥰🥰🥰🥰

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 3 месяца назад +5

    የኔ ባለማተቦች❤ታምራላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 месяца назад +34

    ሴቶች አዝናናልን የምትሉ በላይክ😂😂😂

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      እረ ራቁታቸውን እንያቸው በጭራሽ አይሀንም እንዳያረጉት እረ

    • @seblegebre3125
      @seblegebre3125 3 месяца назад +2

      ታዝናናኙላችሀ በርቱ ከካናዳ ቶሮንቶ

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 3 месяца назад

      @@user-sv7qj7lr6q ግዴታ እራቁታቸውን መሆን የለባቸውም

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 3 месяца назад +35

    የዛሬዉ ይለያል❤ላይክ አማራዉያን❤❤❤

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 3 месяца назад +1

    መኪናው ፌለፌት ያለው ስቅል አድኖ መደሀኒ አለም አባቴ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 3 месяца назад +8

    መስኩ ደስ ሲል

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 3 месяца назад +7

    መሽ አላህ አያ ታዴ ጥሩ ልጅ አለህ ከአይን ያዉጣልህ

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 3 месяца назад +4

      ማሻ አላህ ከአይን ያውጣልህ አላለችም 😂 ትወና መሆኑን የረሳሽው ይመስላል እነሱ አልፈውን ብዙ ሂዴዋል እኛ ገና እንቅልፍ ላይ ነን 😂

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      ​@@SeBintBabaክክክክክ

    • @hawwahawwa1660
      @hawwahawwa1660 3 месяца назад

      ዝም አትያትም

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 3 месяца назад +3

    ወይ ሀገሬ ጎጃም ወይ ማሩ ወይ ማሩ እንኳን ሰው ቀርቶ ያጫውታል ዱሩ ❤❤❤ፍቅሮቼ ❤❤❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 3 месяца назад +63

    ምናለ ግን አይታችሁ ባትወጡ ላይክ አድርጓቸዉ አትከፍሉት😏❤

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 месяца назад +3

      ሰብ አድርጊኝ ውዴ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад +2

      ትክክል ማርያምን ሰው ክፋቱ

    • @yordanostube433
      @yordanostube433 3 месяца назад +2

      ሠወች ስንባል እኮ ክፉወች ነን🤔🥰🥰❤️❤️❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      @@fikrtube-dx6mp ነይ እንደማመር ደመርኩሽ በታማኝነት

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад

      በጣም አይከፈልበት አይ ሰው

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад +1

    ደብረ ማርቆስ ሁሉ ነገር የሞላብሽ ውብ አገሬ❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 месяца назад +43

    ፩ ነኝ ላይክ አማራዎች🥰🥰🥰🥰💚😂😂😂😂😂😂😂💛❤
    ቆይ ልጨምርበት
    የታላቹህ የዐማሓራ ልጆዎች
    ክርስቲያን💚💛❤🤩😍😘🥰🥰😘🤩ሙስሊሞች💚💚💛💛❤❤
    እወዳቹሃለሁ😘😘🥰🥰😘😘😘
    ዐማሓራዬ💚💛❤🥰
    ወዬ በሉኝማ🥰🥰😘😘😘🥰
    😘🥰😘😘😘😘😘😘
    💚💛❤😍🤩🥰😘😍😘🥰
    ገለቴአይዞሽ ውሃ ጠጪ
    🤭🤛😂

    • @frehiwetsedagelan3820
      @frehiwetsedagelan3820 3 месяца назад

      Yebeher atareguet yetetiopa hezebe hula yewdachewal ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад +1

      አትኳተቱ ምድረ ሰገጤ እነሱ ለብሄር ብለው ለይተው አልሰሩትም ሰው የሆነ ያያቸዋል እሮጣችሁ ብሔር ላይ መንጠልጠል ምንድነው የምጽፉት ኮመንት እነሱን ይጎዳል እንጅ አይጠቅምም

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 месяца назад +1

      ​@@tigisit2534ይነካሻል ልበል እና ምን አሳደበሽ በስርአት አትናገሪምዴ 🤔

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад +3

      @@fikrtube-dx6mp ምንም አይነካኝም እባክሽ ይህ ኮ ለልጆቹ ስራ ነው በሰሩት ልክ ደሞ ማግኘት አለባቸው ይህ ሰላማዊ ቦታ እስከ ሆነ ደረስ የምኮምተው ማወቅ አለብን አማራ እንደሆነ የማያቅ የለም ግን ሌላ ማቀንቀን የነሱን ቪው መቀነስ To attract other nationalities to Amhara, he is angry like this

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад +1

      አርገንሻል ደሜ የደምስሬ አማራየ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 3 месяца назад

    ዋው አንደኛ ማህተባቸው❤🙏
    በመቀጠል የተሠደድ ሁሉ የተመቸው የሚመስላችሁ🙄 ሠወችጥልቅ ትምህርት ውሠድ😢

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 месяца назад +16

    የሴቶቹን ማየትፈልጋለን😀 ወይ ደሞቼ😘😘

  • @user-rt2dt3tq3w
    @user-rt2dt3tq3w 3 месяца назад +3

    በተዋናይ ቲቪ የሚለቀቀውን የትጎን እና የአዱኛን መጨረሻ ማየት እፈለጋለሁ ልቀቁልን

  • @aassdzzxxc6270
    @aassdzzxxc6270 3 месяца назад +3

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x 3 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 3 месяца назад +6

    አያቶችን አሳታወሳችሁ የሰፈሪ ሰዎች አያቶቸ ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ ልክ እደናንተ ነበር እዴህ እየዳከሙ የሜመለሱ እሁ 🤗😍💙🔥❤😥😥😥

  • @ccu3907
    @ccu3907 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል 👏❤️👏👏👏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 3 месяца назад

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው አቦ ይመቻቹ ስወዳቹኮ ♥♥♥♥♥

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 3 месяца назад +1

    Yesetochi kin mecha new abet maseklachew siyamir ye abemaytu Mariam titibkachew❤❤❤❤

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 3 месяца назад

    From Uk
    Thank you for amazing drama and making me happy and relax making me forget my stressful life we’re living all of you the best 🙏🏽❤️❤️

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 месяца назад +1

    እደው በመቤቴ ሀገር ስገባ ላግኛቹህ አይ ጥበብ በምን ቃል ልግለፅቹህ ❤❤❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 3 месяца назад +5

    ዋው🎉😂🎉😂🎉😂🎉❤❤አሪፍ ትወና

  • @user-fk1fo1dx9g
    @user-fk1fo1dx9g 3 месяца назад +2

    ስታምሩ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 месяца назад

    የኔ ምርጦች መሰቀላችሁ ሲያምር በማርያም የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 3 месяца назад +5

    🤣🤣🤣😂😂😂❤️❤️❤️😂😂የትኛውም ኮሜዲያን እንደዚህ አላሳቀኝም 😂👍🏽💚💛❤️

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад +1

    እዩኝ እዩኝ ብሎ ማህተቡን የማይበጥህ ህዝብ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 месяца назад +2

    እንኳን.ከአማራ.ተፈጠርኩ.አቤት.ግርማ.ምገሣችሁ..ሥታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 3 месяца назад +2

    ግሩም ስራ

  • @user-wc7cu8pe6z
    @user-wc7cu8pe6z 3 месяца назад

    አንደኛ ናችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 3 месяца назад +1

    አመሰግናለው የሳቄ ምንጮች 👍👍👍👍👍💜❤❤❤

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 3 месяца назад +2

    ስወዳቹሁ ይለያን በሳቅ ምትኩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 3 месяца назад +5

    ሀገር ሰላም ብትሆን ኖሮ ብዙ ትቀየሩ ነበር❤

  • @TadesseMule
    @TadesseMule 3 месяца назад

    Thanks you ❤❤❤❤

  • @user-cu9ld2kd8x
    @user-cu9ld2kd8x 3 месяца назад +1

    የኔ ምርጦች❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 3 месяца назад +1

    ደስ ስትሉ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 месяца назад +4

    ያለ ሴቶቹ አያምርባችሁም ድምቀቶቻችሁ እነሱ ናቸው❤❤❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 3 месяца назад +1

    አማራየ❤❤❤❤❤❤

  • @zewdmengiste5048
    @zewdmengiste5048 3 месяца назад

    Original !!!!! 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 gobezoch!!!!!

  • @meseretatinafu-nl9oe
    @meseretatinafu-nl9oe 3 месяца назад +1

    በርቱ በጣም ልዩ ናችሁ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 3 месяца назад +4

    እኔምለዉ እየለየ ነዉዴ ዝናብ እሚጥለዉ😂ልምላሜዉ ቦታዉ ሲያምር

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      አይደለም ዘንደሮ በጣም ዝናብ ጥሏል

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 3 месяца назад +1

    እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @DnkaywDgale
    @DnkaywDgale 3 месяца назад +7

    የኔ የሳቅ ምጮች ስወዳችሁ. እድሜና ጤና ይስጣችሁ😅😅😅😅😅

  • @bekaludagn9786
    @bekaludagn9786 3 месяца назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rizxol2
    @rizxol2 3 месяца назад +1

    ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 3 месяца назад +1

    በመስቀላችሁ ስታምሩ ዋው በርቱ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад

      ከውበት በላይ ውበት ❤❤❤

  • @user-fq4ky3is2q
    @user-fq4ky3is2q 3 месяца назад +1

    ሱስነውየሆናችሁብኝ፣በጣምደስይላል፣ቀጥሉበት፣ያገሬልጆች።

  • @masaytworuk3305
    @masaytworuk3305 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 месяца назад +1

    አላማችሁ ይብዛ 😂😂😂❤❤❤

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 3 месяца назад

    Yenguoso ye amhiraye lejoche nefe amete noureulen setameruo❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j 3 месяца назад +6

    ስወዳችሁ ውላሂ 🥰🥰😍😍😍😍

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ አማራወች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛♥💐💐💐💐💐

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 3 месяца назад +4

    ❤❤

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 3 месяца назад

    Ewewye enedewe sewedachehu😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ux9te8em1m
    @user-ux9te8em1m 2 месяца назад

    ዉይይይይይ ማህተባችሁ 😍😍😍😘😘😍

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 3 месяца назад +1

    እር ወይኔ በሳቅ ልምት ንወ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 месяца назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች🥰🥰🥰🥰

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 месяца назад +3

    🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣የምጠጣዉን ቡና ደፋሁት ትን ብሎኝ የማን ቤትተቃጥሎ ነዉ ወድጄዋለሁ😅😅😅😅😅

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 месяца назад

    እፉ የኔ ባለ ማህተቦች መስቀላችሁ እኮ ❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 месяца назад +2

    ታድላችሁ ባለ ማህተቦች 😘😘😘😘😘

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад

      ከድል በላይ እድል እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 месяца назад +2

    ተመቻችሁኝ ዘና በሉልኝ ዘመዶቼ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 3 месяца назад +5

    ታዴ ግን ትወና ጥርስህን የነቀለሸህበት ነው ከይደል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      አዎን የምር ግን የገጠር ልጅ እንዳልሆነ የታወቀ ነው ልሙስሙስ ነው ደሞ አንዳንዱ ድራማ ላይ ወሸቱ ብዛቱ ሽልችት ብሎኝ ነበር ይህን ሰሙን ወሸት የለም

  • @mesiwendemu2967
    @mesiwendemu2967 3 месяца назад +3

    ወይኔ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @TenaL-mv2bh
    @TenaL-mv2bh 3 месяца назад +2

    የኛውዳችእንኳንደናመጣችሁ።

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 месяца назад +1

    አረ.አያታዴ.በአማች.ተከበሀል.ደሥ.ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 месяца назад +1

    እንካን ደህናመጣቹህልን

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 3 месяца назад +3

    ሴቱቹንም አዝናኑልን❤

  • @user-by7oi2dg8b
    @user-by7oi2dg8b 3 месяца назад +1

    ትክክለኛ ገጠር የተወረደ ከተማ ቢድግም ሺአራዳ ቢሆንም በሀሉን አገሩን ቤተሰቡን አብሮ አደጉን የማይረሳ ነፍ አመትኑር ባለመኪናው

  • @tgtg5222
    @tgtg5222 3 месяца назад

    አረ በሳቅ ሙትሁኝአ😂😂😂❤❤❤

  • @BelayneshZebene
    @BelayneshZebene 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 месяца назад +1

    አያ ገረመዉ ጋር አሰብኩት ፈታ ስል ማርቆስ ሄጄ ባህርዳር ላይ😂❤❤❤

  • @user-rt2dt3tq3w
    @user-rt2dt3tq3w 3 месяца назад

    አማራዬ አቤት ውበት ደስስትሉ ያልተነገረላቸው ተዋናዮች በርቱ❤❤❤

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂🤔🤔🤔👍👍 ዋውውውውው

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 3 месяца назад +2

    መዉለድ ደግ ሴት ማሳደድ ጠቀመህ ታዴ በርታ😂😂😂😂😂

  • @jackmabele
    @jackmabele 3 месяца назад

    Ymechachu

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 3 месяца назад +1

    እሰይ ዛሬ በከተሜ ውሀ አበሸበሺካቸው😂😂😂 የሳቄ ሚጮች ክፍት ብሎኝም እናተን ሳይ ፈገግ እላለሁ❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂እናንተ ማንን ለማማለል፡ነውደረታችሁን እምታሳዩን😅😅😅😅የኔ ባለማህተቦች ፡ስወዳችሁእኮ

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 3 месяца назад +3

      አቺን ሊያማልሉ😁😁😂

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 месяца назад +2

    ኣረተዉ ግን ገረመዉን ቁጥር ስጡኝ ❤️❤️❤️

  • @user-le7qw3qg3x
    @user-le7qw3qg3x 2 месяца назад

    አይዋ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 месяца назад +1

    4 meretoch

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 месяца назад +3

    ብልጥ እንሁን 😂😂😂ተመቸኝ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ የዛሬው ይለያል

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 3 месяца назад +2

    አረ እሱቤ እዴት ነው የተኝ 😂😂😂😂