#አርቲስት_የትናየት_ኢየሱስ_ስላልኩ_ለተበሳጫቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 36

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile  Месяц назад +2

    ተባረኩልኝ ወገኖች ሁላችሁ ❤❤❤

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Месяц назад +5

    ተባረክ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Месяц назад +1

    Amen

  • @SofanitBahru
    @SofanitBahru Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 Месяц назад +6

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha Месяц назад +4

    አሜን ምሕረቱን ያበዛልን ጌተ ይባረክ!!!
    የመግቢያ መዝሙሩ እራሱ መጥሪያ ወንጌል ነው።አገልግሎትህ ይባረክ!!!

  • @EbenezerMikiyas
    @EbenezerMikiyas Месяц назад +4

    Tebareku🎉🎉🎉

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 Месяц назад +4

    Bless You🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana Месяц назад +7

    Tebarek mimiye geta yebarkesh ❤

  • @truth2232
    @truth2232 Месяц назад +2

    My beloved sister remain blessed

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Месяц назад +2

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!

  • @Hanaeysus
    @Hanaeysus Месяц назад +2

    አየሱስ ጌታ ናዉ ❤️❤️❤️❤❤

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 Месяц назад +6

    የጌታ ፀጋ ይብዛለሁ ወንድሜ

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Месяц назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው
    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @BekiTsige-h5c
    @BekiTsige-h5c Месяц назад +2

    አሜንንንንን ተባረኪ ልጀ❤

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph Месяц назад +1

    ❤❤❤ ኢየሱስ ብቻ ጌታ የምያድነውም እሱ ብቻ ነው!❤❤❤

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha Месяц назад +4

    ጸጉዬ ተባረኪ እማ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም መቶ በመቶ ልክ ነው ተምህርትሽ አቋራጭና አማራጭ መንገዶች ትክክለኛው ግብ ጋር አያደርሱንም ከእግዚአብሔርም አይደሉም።
    የሚሚዬ ሀሣቧ ቆንጆ ጅማሬ ነው ትበል።የአብርሃሙ ስላሴዎችን ቃሉን በማንበብ ታሻሽለው።
    አባታችን ሰለመጠጥ ያየሉትም ቆንጆ ነው ብዙ አይከፋም መጠጥ የሚያበላሸውና የሚያዛባው አዕምሮን ነው።የተዛባ አዕምሮ የምንዝርና የዘፈን የስድብ የገሰድያ የዝርፊያ በአጠቃላይ የሐጢአት መፍለቂያ ነው።ዋናው ዋናው ሐጢዐት ለሲዖል ፍርድ የሚሰጠው በክርስቶስ አየሱሰ አምላክነትና ሰውነት አምኖ ተቀብሎ አለመኖር ነው።ከሕግ በፊት ዕምነት ቢቀድምና ዕምነት ውስጥ ደግሞ ሕግ ቢከበር መደሠን ሙሉ ይኾናል።
    ይሁን እንጂ ደስ ይላል መልካምነትን የሚከለክል የሚጠላ የለም ጥሩ ነው።

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Месяц назад +1

    Jesus Is Lord

  • @eritrea576
    @eritrea576 Месяц назад +2

    One God, his name is Jesus

  • @BeziBe
    @BeziBe Месяц назад +3

    ሚሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልክ ነሽ በሱ ፈቃድ እየኖርን በሱ ማፈር ያሳዝናል ሃይል የሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Месяц назад +1

    አሜን የቱዬ ተባረኪ ያህዌ ይባራክ ቦጌታችን በያሽዋ ሙሳያ ስም አሁንም አሁንም ይክበር ይመስገን

  • @HelenBekele-n1w
    @HelenBekele-n1w Месяц назад +3

    ጸኒዬ ተባረኪ

  • @tsegeradahaile3989
    @tsegeradahaile3989 Месяц назад +3

    እየሱስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው አሜን

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Месяц назад +2

    ፀልዩልኝ ሲባሉ 7ሺ አስገባ የሚሉ ጉዶች

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Месяц назад +1

    Abetu Jesus Christus andu yulu geta yegzhber leje ymaryam yerdan

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Месяц назад

    Hallelujah hallelujah❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes,, jesus is lord .be strong sister he never ashamed you

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Месяц назад +1

    የትናየት ጥበበኛ ሴት ዋው ፈጣሪዋን የሞት ወድ

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei Месяц назад +1

    Ke chelemaw alem wede midenek berhan yamtan geta Eyesuse yebarek ahunem Eyesus geta adagne new

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana Месяц назад +1

  • @ZabibadlDimo
    @ZabibadlDimo Месяц назад

    Tebareki

  • @tewodrosbahailu4957
    @tewodrosbahailu4957 Месяц назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 Месяц назад +2

    በግለሰብ እምነት ግን ምን አገባን። አገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው። የትናየት ታምራት እግዚአብሄር አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ። ተባረኪ።

  • @Kidest-c2o
    @Kidest-c2o Месяц назад +1

    ዳይ ወደስራ የምን ማማት ነዉ ደግ አረገች ባይኔ አትምጡ😊

  • @HassabeSisay
    @HassabeSisay Месяц назад

    ገታይባርካችሁ ፀዲ ጌታ በረዳሽመጠን እስኪ ክርስቲያናዊአለባበስ ምንምሰልእንዳለበት አውሪን

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Месяц назад

    Who is mad 😠 😡 at you😂😂😂😂

  • @FaizaAbdurhaman
    @FaizaAbdurhaman Месяц назад +1

    ተባረክ