Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Addis gebi Nagn Tebareke Wedemachine❤❤❤ Helema Newu Begena Memare Ede Fetarii Fekade
ወንድማችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በርታልን እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ግልጽና በሚገባ መልኩ አቅርበኸልናል በእውነት። ይቀጥል
በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ፡፡
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላክ ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።🙏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እንደዚ ቁጥሩንም ስትፅፍውት በደንብ ይገባናል
ሰላም ወንድማችን በርታልን የሚደረቡ ቁጥሮችን በመጀመሪያ ብትነግረን
ወንድማችን በርትተህ አበርታን በእውት በጣም የሚገርም ነው ሼር አድርጉ ያላወቁት እንዲጠቀሙበት በእውነት ቤተሰቦቸ እሱንም እንዲቀጥል ማበርታት ነው
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ሌላም መዝሙሮች ብትጨምርልን በድርብ
እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን የሚታሳይበት ስልት ደስ ይላል
ተባረክ
አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው::
Berta
ልብ የሚምላ ትምህርት ነዉ ነገር ግን በተለየ መልኩ ሙሉ ግጥሙን የያዘ ድርደራ ብትሰራ እንዳዲስ መልካም ነዉ እላለሁ
enamesgnalen
ጥሩ በርቱ አስተምሩን
መምህር እናመሰግናለን መነሻ ድርብ ስንለማመድ ቅኝቱ ምን መሆን አለበት
tiru dirdera nw wendima
በጣም ደስ የላሎ በረታልኖ
ወንድሜ ቅያሜው ይቅርና የሚለው መዝሙር የበገናው ቁጥር ካለህ እባክህ ንገረኝ። በነነዌ እሱን መለማመድ ፈልጌ ነበው።እግዚአብሔር ይክብርልኝ
ካለህ እባክህ ቁጥሩን ላክልኝ
ቁጥር የሚለውን እኔ አልጠቀምም በገና ስይዝ ነው ጣቴ ላይ ድርደራው የሚመጣልኝ ግን ቅኝቱ ግን አምባሰል ቅኝት ነው። ቁጥሩን ለማውጣት ብትሞክር ለአንተ አሪፍ ነው።
@@taodocostube6869 እሺ ገና ቅኝቱን ቁጥር ማውጣት ላይ ስላልደረስኩ ነው እንጂ ትልቁ የበገና አካል መሆኑን እረዳለሁ።አመሰግናለሁ
ሠላም ላንቴ ነወንድሜ ዲምፂ እንት ልመመጣል።ኝይትላል
@tefera_tilahun (telegram link)
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ወንድማችን። ግን የመጨረሻው ላይ! 15442 222. ነበር የተማርነው።
Addis gebi Nagn Tebareke Wedemachine❤❤❤ Helema Newu Begena Memare Ede Fetarii Fekade
ወንድማችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በርታልን እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ግልጽና በሚገባ መልኩ አቅርበኸልናል በእውነት። ይቀጥል
በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ፡፡
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላክ ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።🙏
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እንደዚ ቁጥሩንም ስትፅፍውት በደንብ ይገባናል
ሰላም ወንድማችን በርታልን የሚደረቡ ቁጥሮችን በመጀመሪያ ብትነግረን
ወንድማችን በርትተህ አበርታን በእውት በጣም የሚገርም ነው ሼር አድርጉ ያላወቁት እንዲጠቀሙበት በእውነት ቤተሰቦቸ እሱንም እንዲቀጥል ማበርታት ነው
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ሌላም መዝሙሮች ብትጨምርልን በድርብ
እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን የሚታሳይበት ስልት ደስ ይላል
ተባረክ
አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው::
Berta
ልብ የሚምላ ትምህርት ነዉ ነገር ግን በተለየ መልኩ ሙሉ ግጥሙን የያዘ ድርደራ ብትሰራ እንዳዲስ መልካም ነዉ እላለሁ
enamesgnalen
ጥሩ በርቱ አስተምሩን
መምህር እናመሰግናለን መነሻ ድርብ ስንለማመድ ቅኝቱ ምን መሆን አለበት
tiru dirdera nw wendima
በጣም ደስ የላሎ በረታልኖ
ወንድሜ ቅያሜው ይቅርና የሚለው መዝሙር የበገናው ቁጥር ካለህ እባክህ ንገረኝ። በነነዌ እሱን መለማመድ ፈልጌ ነበው።
እግዚአብሔር ይክብርልኝ
ካለህ እባክህ ቁጥሩን ላክልኝ
ቁጥር የሚለውን እኔ አልጠቀምም በገና ስይዝ ነው ጣቴ ላይ ድርደራው የሚመጣልኝ ግን ቅኝቱ ግን አምባሰል ቅኝት ነው። ቁጥሩን ለማውጣት ብትሞክር ለአንተ አሪፍ ነው።
@@taodocostube6869
እሺ ገና ቅኝቱን ቁጥር ማውጣት ላይ ስላልደረስኩ ነው እንጂ ትልቁ የበገና አካል መሆኑን እረዳለሁ።
አመሰግናለሁ
ሠላም ላንቴ ነወንድሜ ዲምፂ እንት ልመመጣል።ኝይትላል
@tefera_tilahun (telegram link)
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ወንድማችን።
ግን የመጨረሻው ላይ! 15442 222. ነበር የተማርነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን