Amharic Cooking " How to Make Beso Firfir" የበሶ ፍርፍር አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 234

  • @alemysehayzewde4705
    @alemysehayzewde4705 4 года назад +8

    ማማዬ የመጀመሬያየነዉ በሶ በዚህ መልክ ሲሰራ ሠርቼ ስቀምሰዉ እነግርሻለሁ እድሜሽን ያርዝመልኝ ባለሙያ አድርገሽኛል

  • @የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር

    በጣም ነው የሚገርመው ለመጀሪያ ጊዜ የበሶፍርፍር በሽንኩርት በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን እናታችን እስቲ እሞክረዋለው

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 7 лет назад

      Marshet Mesfin እናመሰግን አለን ጤና ይስጥልን

    • @የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር
      @የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር 7 лет назад +1

      Xn Xx እኔ አመስግናለው አብሮ ይስጥልን

    • @Hhaa-ix5gf
      @Hhaa-ix5gf 7 лет назад +10

      የእናት የኢትዮጵያዊ አርበኛሴት ነሽ እንወድሻለን እድሜሽ ይርዘም

    • @k123dkd4
      @k123dkd4 7 лет назад +1

      Marshet Mesfin እዲሜእና ጤና ይሥጥልን

    • @terryberhanu6067
      @terryberhanu6067 6 лет назад

      Marshet Mesfin ብዙ ጊዜ ከወደጎንደር ነው ይህ አሠራር። እናቴ እንደዚህ ነበር የምትሠራልን በጣም ይጣፍጣል። ሁሉም እንዳለ ሁኖ እርጥብ ሚጥሚጣ ግን አትጨምርም።

  • @BabyBaby-ko7lc
    @BabyBaby-ko7lc 7 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ማዘርየ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    የዱለት አሰራርን ቢያሳዩን

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 6 лет назад +1

    ye beso juice enji firfir alawkim neber. Tebareku mother i will try this. Thank you for sharing your expertise.

  • @emandafilmon329
    @emandafilmon329 6 лет назад +4

    እናታችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንደርሶ ያለ ቅን ትዉልድ ያብዛልን

  • @shawashawil5862
    @shawashawil5862 7 лет назад +2

    ዉይ እናትየ አንጀት የሚያርስ ሞያነው ያሎት እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልኝ ፈጣሪ የኔም እናት እንደርሶ ቅመም የሆነች ባለሞያናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድላችሁ ለእናቶች በሙሉ እርሶ ከእናትም እናት ኖት የሞያ እናት እወዶታለሁ አከብሮታለው ክብር ለእናቶች

  • @hasmanasir5985
    @hasmanasir5985 7 лет назад

    እማማ በጣም አመሰግናለሁ አላህ እድሜ ጤና ይስጦት ብዙ የማላቀዉ ነገር እያሳወቁኝ ነዉ

  • @ksa416
    @ksa416 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ከንቺ ሞያም የስነምግባርም ነው የተማርነው በጣም ነው የማከብርሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tenaadito
    @tenaadito 4 года назад +2

    Motherye, i just made this. We love it 💘 thank you

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 7 лет назад

    yena enat egzabhare yebarekesh konjo aserar new . esty auenunu le kursa sercha emokrealu. tebarekelen 😘😘😘

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 лет назад +3

    ማሚዬ ሥታሥተምሪኝ በጣም ደሥተኛ ነኝ ግን ቶሎ አውሪ አሣጥሪው ዋይ ፋይ የለንም ቶሎ የሚዘጋብን አለ

  • @morklee5044
    @morklee5044 Год назад

    ዎው በጣም ጥሩ ነው እማማ አመሰገናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @marymmm5640
    @marymmm5640 7 лет назад +1

    ከምንም በላይ አመሠግናለሁ ማማየ ወላሂ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ደሞ የቅንጨ አሠራር ቢያሣዩኝ የበለጠ ደሥ ይለኛል የሚገርመው ነገር በሶ ካገር ቤት ተልኮልኝ ነበር እንኻን አሣዩኝ በጣም በጣም አመሠግናለሁ እናቴዎ ውድድድድድ

  • @troyward9997
    @troyward9997 7 лет назад +14

    እውውውይ ሽታው አፍንጫየን ሊቆርጣት ነው የመጀመሪያ ግዜ ይሄንን አሰራር ሳይ እግዚአብሄር ይስጥዎት ማማየ ግን ንፅህናዎትን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሆን ይሄን ነጭ ቡታጋዝ ቀይ በቀይ አድርጌው ነበር

  • @melkamuyetesha6920
    @melkamuyetesha6920 5 лет назад

    Ye beso firfir for the first time. Akerarebot beteley betam des yilal👌

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 7 лет назад

    ማማዬ ያለሽን ሙያ ሳትደብቂ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን፡፡ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ያምራል ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንሽ ይባረክ፡፡

    • @SarahSarah-il4jq
      @SarahSarah-il4jq 7 лет назад

      ማምየ እናመሰግናል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን.የሽሮ እና በርበሬ አዘገጃጀት አሳዩን ከቻላችሁ???

  • @የነገንማንያውቃልማርያምአ

    ማዘር በጣም ባለሙያ እጆዎት ይባረክ በእውነት ብዙ ነገር ተምረናል እረጅም እድሜና ጤና እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጦዎት

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    እና መሰግን አለን
    እድሜና ጤና ይሥጥልን
    ውይይ ስወደው እኮ ይህን ምግብ

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 лет назад

      እማማዬ አላህ እድሜ ከነ ልጅዎት ይስጠወት

    • @yesuadem272
      @yesuadem272 7 лет назад

      ማማየ እናመሰግናለን

  • @mikyas4238
    @mikyas4238 4 года назад

    wow betam thank u i didnt know there would be ethiopian food tutorials i was just trying my luck keep on what ur doing tnx

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 5 лет назад +1

    Wow le mejemereya say

  • @hiwitefera2806
    @hiwitefera2806 5 лет назад

    Ybeso duqete xzgjajte btasayune?

  • @emebetmaru-z7d
    @emebetmaru-z7d 10 месяцев назад

    ለመጀመሬ ጊዜ ነው ሳይ እናመሰግናለን እናታችን

  • @yerom6973
    @yerom6973 6 лет назад

    Mather edana note mitimita dase yelale geta yetabekote yawenate yebaso ferefer edazi ayecha alakem sarecha kamesalew tebareku

  • @haniget6645
    @haniget6645 6 лет назад

    i have never seen that beso firfir will be made like this........ i will try it thanks mamaye

  • @lelawenida1339
    @lelawenida1339 6 лет назад

    በጣም ጥሩ እናመሠግናለን። እኔ በበኩሌ ግን አይቼም ሰምቼም አላቅም ።ምናልባልየማስበዉ ይሄ የእርሶ ሪሲፒ ይሆናል

  • @magibalbki8502
    @magibalbki8502 7 лет назад

    ማሚዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት መዳንያለም በሶ ፍርፍር እደምሆን አላውቅም ነበር አመሰግናለው እሞክራለው ያለቅቤ አይሆንም ግን በዘይት የወየራ ካለኝ??

  • @sole9ify
    @sole9ify 7 лет назад

    thank you for all amazing videos ..please can you make a video for enjera fitfit and getta fifit
    i love it so much

  • @አሰረበብአያሌው
    @አሰረበብአያሌው 7 лет назад

    በጣም እሚገረም የመጀመሪያየ የበሶ ፈረፈረ ሰማረ አመሰግነለሁ ማዘረየ

  • @serkaahmad1603
    @serkaahmad1603 6 лет назад

    ለመጀመሪያ ግዜሳይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርከአንችጋር ይሁን

  • @damos2589
    @damos2589 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥሽ ውድድ ነወ የማደርግሽ

  • @muniramimi6084
    @muniramimi6084 7 лет назад

    I Never know there is something called yebaso wote where did you guys learn or see this ?

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 6 лет назад

    thanks yene enat endezih yejemriya gize new sayew ene yemawukew bemoke uha becha siferefer new betam amesgenalew zarewunu jemiralew

  • @hanirabi9874
    @hanirabi9874 5 лет назад

    Basso ehile endet mazagajet yichalale?

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 7 лет назад +1

    Magnificent recipe. Thank you Adane's mom. God bless you sister.

  • @zedzed953
    @zedzed953 7 лет назад

    enamesegnalen. emama edmena xena ysxot

  • @ሚጥሚጣ-ዠ9ዘ
    @ሚጥሚጣ-ዠ9ዘ 7 лет назад

    እናመሰግናለን እማማ እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ😍

  • @meklittsegaye5933
    @meklittsegaye5933 7 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እንደዝህ አይነት የባሳ አሰራር አይተን አናቅምነበር ዝምብሎ ማፈርፈር ነበር እና ጨብጣ መብላት

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 7 лет назад

    Waw betam konjo muya enamesegnamlen edmina tena abzto yisetlen merci

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 7 лет назад +2

    ሀይ ማዘርየ ብዙ ነገር የተማርኩ ነው ከእርሶዋ እድሜን ጤና እስከቤተሰብዋ ተመኘሁ

  • @ተዘከሪኒእግዚኦበውስጠምን

    በጣም አመሰግናለው እናቴ ኑሪልን እጅሽን ይባርከው

  • @gabrielangelo6008
    @gabrielangelo6008 7 лет назад

    ጠናይስጥልኝ የአዳነእናት በጣምደስ የሚልፍርፍር ነው እሰረዋለሁ ባለቤቴምበጣምአመስግኖዎታል ምክንያ ቱም የዶሮ ወጥ ሰርቼ እርስዎበአስተማሩን መሰረት እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 6 лет назад +2

    motherye betam enamesegnalen.❤️❤️

  • @halimahassen6544
    @halimahassen6544 7 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zehabeshaking6466
    @zehabeshaking6466 7 лет назад

    Pls show us how to make spaghetti and other simpler foods in a simpler way

  • @eyerusshewaye6898
    @eyerusshewaye6898 6 лет назад

    Betam betam amesegnalehu edme ena tena yistwot

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад

    Ejeg betam enamesegnaln ...ejeshin yebarekew edemina Tena yeseteshi Ken ljishi 💚💛❤️️👑🙏🌹🌹🌹👌👈

  • @ayshanesru1610
    @ayshanesru1610 7 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን
    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እማማ

  • @tizita532
    @tizita532 6 лет назад

    beso lemejemerey geze endaze sesara ayehu thank you mother

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 7 лет назад

    thanks May God bless you

  • @rebiaredi1975
    @rebiaredi1975 7 лет назад

    betam arif mgb enamesegnalen mam❤❤

  • @misrakwasihn1107
    @misrakwasihn1107 7 лет назад

    betam enamsagnalen enatahen edmina tena yestote

  • @kalkidanhasen7255
    @kalkidanhasen7255 7 лет назад

    lemejemeriya gize yebeso ferefer ayiw thanks mam l love you

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye8800 7 лет назад +2

    Mammay ensmesegnalen
    gorodgorod aserary aseyugn ke yikerta g!

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 5 лет назад +1

    እድሜሽን ያርዝመው ማሚ በእውነቱ ከአንች ብዙ ሞኛ ተማርኩ ምንም አላውቅም ነበር

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ

    enamesegnalen mami ene bso beskar nebere emawukewu edne lerso balemuya adergugn betam new emyamerewu ethio sgeba eserewalehu mam betam wuddd

  • @eritreagreatgezavideos7683
    @eritreagreatgezavideos7683 7 лет назад +1

    I love it!!! I never tasted before it looks delish

  • @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ
    @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ 4 года назад

    ማማዬ የበሶ ፍርፍር?

  • @emuyamazenigeya6701
    @emuyamazenigeya6701 7 лет назад

    mameya sewedeshi ejeshi yebarek

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 5 лет назад +1

    Thank you mothers.

  • @jeryamare232
    @jeryamare232 2 года назад

    ማምዬ የኔ ባለሞያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @hiwotgirma2360
    @hiwotgirma2360 6 лет назад

    እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናታችን

  • @eyesusgetanewselma7652
    @eyesusgetanewselma7652 7 лет назад +2

    Wow mam Thank

  • @AlawiyaAdm
    @AlawiyaAdm 7 лет назад

    የኔማር በጣምእናመሠ ሌላም ነገርግና ሀሣይንለን የዳቦሀሠራር የእንፍሎት የኔማር ሀደራ

  • @almazrouie5540
    @almazrouie5540 7 лет назад +2

    ማዘርየ እድሜወትን አላህ ያርዝምልን ብዙ ነገር ተማርኩ ከሰወ

  • @መሲየኢሜርአድናቂነኝ

    በጣም ይገርማል እናመሰግናልን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 7 лет назад

    Le mejemeria gize ye beso firfir ayehu Enat Amesgnalhu Egziabher edme ke tena gar yestesh

  • @salamsalam-ll2dk
    @salamsalam-ll2dk 7 лет назад +3

    please Koch kocha aserari eflegalew Thanks

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 7 лет назад

    tanxs mame

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 лет назад +1

    የበርበሬአዘገጃጀትአሣይኝማም የዱለትና የሾርባየጥብሥ😍😍😘😘😘

  • @እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ

    ማማዬ አመሰግናለሁ ከእርሶ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @yisalemushgirmaye7647
    @yisalemushgirmaye7647 6 лет назад

    Thank you Imama

  • @azizalikeabentaziza4379
    @azizalikeabentaziza4379 7 лет назад

    amsegenalhi enatachin betam balmuya nshi egzabhir erjim edema na tana yabzalshi amennnnn

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 7 лет назад

    waw thanks mather

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 7 лет назад

    ማሻ አላህ አመሰግናለሁ

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 6 лет назад

    Betamvarif new lemejemeriya gize yebesi ferefir say enameseginalen enate

  • @ذهبسعيد-غ4س
    @ذهبسعيد-غ4س 7 лет назад

    እናመሰግን አለን ማሜ ቆንጆ በእውነት በጣም በለሞያ ነወት

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው
    የበሶ ፍርፍር አይቼም ሰምቼም አላውቅም!!

  • @semiramohammed7617
    @semiramohammed7617 7 лет назад

    edme ystot mami beqa nege qurs endegud tebelaaaaa wow thanks alooooooot love you

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed442 7 лет назад

    enamesegenale maneya 😙😙😙

  • @hayatwoowwnicebushera6875
    @hayatwoowwnicebushera6875 6 лет назад +1

    maotheraye thank u

  • @madinamadina6951
    @madinamadina6951 6 лет назад

    መልክ ሰጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ይባል የለ እናት ለመጀመሪያ ጊዜ በሶ እደዚህ ሲሰራ አየሁ እናመሰግናለን

  • @edenadonia22
    @edenadonia22 7 лет назад

    ማዘርዬ ጤናሽን ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    በጣም እናመሰግናለን ዉዲ
    እናቴ

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash2896 7 лет назад

    enamsegnal mama

  • @nardinardi7015
    @nardinardi7015 7 лет назад

    እነመሰግናለን ማም

  • @rahema2058
    @rahema2058 7 лет назад

    እናመሠግናለን ማሚ

  • @tajgari9592
    @tajgari9592 7 лет назад

    Enamesegnalen

  • @qwertyuiopqwertyuiop4001
    @qwertyuiopqwertyuiop4001 6 лет назад

    እናመሠግናለንማዘር

  • @jiituudabale5986
    @jiituudabale5986 7 лет назад

    woww God bless you mom

  • @cell6113
    @cell6113 7 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @rahema2058
    @rahema2058 7 лет назад

    ግን ዱቄቱ ራሡ ለበሶ የሚሆነው ነው ወይንሥ ለአጥሚት የሚዘጋጀው ዱቄት ነው ??

    • @hanawolloywa640
      @hanawolloywa640 7 лет назад

      رحمه غير معروف erasu ybesow duqt new enj ehet

    • @HG-ms7yq
      @HG-ms7yq 7 лет назад

      hiwot demeke ማሻአላህማምዪ

    • @3stube771
      @3stube771 7 лет назад +1

      رحمه غير معروف የበሶ ዱቄት ነው ማር

    • @rahema2058
      @rahema2058 7 лет назад +1

      ጀዛኩም አላህ ኸይር እህቶች፡😘😘

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @mazaawol6386
    @mazaawol6386 7 лет назад

    እናመስግናለን👍

  • @simeynfanar6501
    @simeynfanar6501 7 лет назад

    እናመስህናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @almazngatu7518
    @almazngatu7518 7 лет назад

    betam enamesgnaln mama ejotn yebybark

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 7 лет назад

    thank you

  • @tigistalamayo7361
    @tigistalamayo7361 7 лет назад

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @alemiyeoromiyaa2714
    @alemiyeoromiyaa2714 6 лет назад

    Enameseginalen. Mamii. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад

    ማሚ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ በቀጣይ እስከማገኝሽ ሰላም ይብዛልሽ እናት
    ሐና