ልጁ የነባ ካልሆነ ነው ይቅር የምልሽ---

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • • ልጅ በእድሉ ያድጋል ከእመቤት ጋር ... ውድ ቤተሰቦቼ ገኒን ማገዝም ሆነ ማግኜተት ከፈለጋች በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ //0975712170 //ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

Комментарии • 486

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Год назад +230

    ruclips.net/video/XEoQcrhhfUg/видео.html/// ውድ ቤተሰቦቼ ሊኪን እየተጫናችሁ ገኒን አበረታቷት ገኒን ማግኜትም ሆነ ማገዝ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ 0975712170

    • @trualmebiaznbiazn4477
      @trualmebiaznbiazn4477 Год назад +10

      ማገዝ ስይትይ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ?? ምን ሁና ነው እምናግዛት አልገባኝም

    • @hyme7165
      @hyme7165 Год назад +3

      እሙዬ የኔ ዉድ ትለያለሽ እኮ

    • @እሙቢላልያትብ
      @እሙቢላልያትብ Год назад

      ገነት

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 Год назад

      ​@@trualmebiaznbiazn4477ምን. አቺ. ደሞ. ባሁን. ሰአት. ጤነኛውም በሽተኛውም ሰርቶ. ከመብላት. ይልቅ. ልመና. መርጠዋል. ጭራሽ. እኛ. የነሱ. ገባሪ. አረጉን

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ Год назад

      @@trualmebiaznbiazn4477 😁😁😁😁😁

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    እመብርሀን ትቅርብሽ የኔ እናት ታላቅ እህቴ በለተቀኑ ባተለማረያም በሰላም ተገላግያለሁ ብላኝ በጣም ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Год назад +207

    እኔየናፈቀኝ የአገሬ ሰላም ነውሰላም ለሚገፋውወገኔ ለአማራ❤

  • @Kenny-p5e9y
    @Kenny-p5e9y Год назад +57

    የኔ ወድ ጃጋና እሙዩ በእውነት እግዚአብሔር የባረካሸ❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Год назад +3

    እመብርሀን ምጥሽን ታቅልልሽ❤ በሰላም ልጅ እቀፊ❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +67

    ❤❤❤ዉይ የእኔ እናት እመቤቴ ትቅረብሽ ይቅር ለእግዚአብሄር ነዉ ይቅርታን ስናስብ ክርስቶስ ለኛ የከፈለልንን ዋጋ ማሰብ አለብን❤❤❤ !!!

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 Год назад

      እሙየ ተባረኺኺኺኺኺኺኺ የኔ የዋህህህህህህህ

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el Год назад +17

    እሙ የኔ ሳቂታ የኔ ጀግና ❤ይቅር ባይን አላህ ይወደዋል ጀግና የኔ እህት ❤❤❤ለእሙ ላይክ ይገባሻል እስኪ ላይክ ለእሙ

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Год назад +19

    እሙ ትልቅ ትምህርት አስተማርሽኝ እህታችን እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ❤ ለሁላችሁ እግዚብሔር ይባርካቹሁ❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Год назад +71

    እሙ ጸሎት አድርግ ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ እና ለሕዝቡ ሰላም ብሎ ለሚዋደቀው ፋኖ 💚💛❤

    • @sebelasebela7809
      @sebelasebela7809 Год назад +2

      እዉነት ነው ሰላም ለሀገራችን ለአማራ ህዝብ ለፋኖ እግዚአብሔር ያስብልን

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Год назад

      አሁን እሷ አይታ የማተቀውን አየች መስሚዋ ጥጥ ነውው

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Год назад +2

    እሙዬ የኔ የውሀ እወድሻለው እባክሽ ድምፅ ሁኚ ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +9

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይቅረብሽ አይዞሽ በሰው መበላት የሁላችንም ሒወት ነው❤❤❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Год назад +19

    እግዚአብሔር መሄረቱ ላገራችን ለኢትዮጵያን ለተጩፈጬፍት ላማራህዝብ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በመል😢😢😢😢😢😢😢

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Год назад +2

    ዎዎዎዎዎዎ እሙ ትልቅ አስተዋይ ሰው እግዚአሔብየር ይባርክሽ ውውውው አ3ዴት ደስ እዳለኝ ገንየ እመብርሀን በቀኝ ታቁምሽ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Год назад +1

    የአይ ስደት እኛ እኮ አንማርም ወላሂ አመታት ማስቆጠር እድሜን በከንቱ መጨረስ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @weynshetabyeabye1063
    @weynshetabyeabye1063 Год назад +1

    ሱሬ እና አደ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሰዉ ሲቀያየም ማስማማት ደስ ይላል

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 Год назад +5

    በእናታችሁ ባገኝነው አጋጣሚ ድምፅ እናሰማ ለምሥኪኑ ህዝቤ ለአማራ ህዝብ 😢

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +2

    የኔ ቦልቧላ እንደዚህ ተጫዋች ሠዉ ዉስጤ ነዉ❤😍😍

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jh Год назад +3

    የኔ አሰተዎዬ እሙዬ ካንች ብዙ እንማራለን ተባረኪልን ❤❤❤

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Год назад +72

    ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለተጨቆነው ለተገፍው ለአማራ ፍኖ ለአማራ ህዝብ💚💛❤በጣም የሚያሳስበኝ የሀገራችን ሰላም ማጣት😢 ጌታ ሆይ የሆነብንን አሰብ😭☝

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      ❤❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Год назад

      አሜን አሜን አሜን በጣም በቃ ይበለን

  • @teje7615
    @teje7615 Год назад +22

    እሙዬ ተባረኪ
    በጣም ደስ ብሎኛል💖💖

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +3

    እሙዬ የኔ ቅመም ጎበዝ ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ነገር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @Habasha_Entertainment
    @Habasha_Entertainment Год назад +6

    ይቅርታ ማድረግ የሕሊና ሰላም ነው ። እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የማያልቅ ደስታ ይስጥሽ ❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад

    ትክክል ነሽ እሙ ይቅር መባባል አላህ ይወዳዋል❤❤❤ ፍትህ ለአማራ ህዝብብ ለወገናችንን

  • @nebiytetasefy1915
    @nebiytetasefy1915 Год назад

    ጥፋተኛ ባልሆንም የምትይው ምንስ ቢሆን ነብሰጡር አገፋትረሽ መሄድሽ ጥፋት እይደለም በአገራችን ነብሰጡር ክብር ነው ነገ ቢለወጥ ምን ልትይ ነው አብዘተሽዋል

  • @אלמיטווודאגו
    @אלמיטווודאגו Год назад +22

    እሙይ ማር ነሽ እግዝአብሕር ይባርክሽ አሁንም እዩቶጰይችን የጠብቅልን ❤❤ 🎉❤

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +21

    እሙ በማርያም አዩንም ይቅርታ አድርጊላት
    ሰላም ለሀገራችን😢😢😢😢😢

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    የኔ አስተዋይ እሙዬ አይች ቅን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ብሉኛል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማርያም ትቅረብሽ እህቴ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zedkonji9731
    @zedkonji9731 Год назад

    እሙየ የኔ መልካም ሰው እዳቺ ያለውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgirma6200
    @senaitgirma6200 Год назад +7

    እሙ ይቅር መባባል ታላቅነት ነውእግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @radiusmusaradiya107
    @radiusmusaradiya107 Год назад

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @HaliDelil
    @HaliDelil Год назад

    Swe ayehwe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashelhi ykrta tlknate nwe

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +4

    ጎበዝ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጥንንን😢😢😢

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +27

    ልክ ነሽ ስንበደል ብቻ አይደለም ተበድለንም ይቅርታ መጠየቅ አለብን በጣም አስተዋይ ነሽ እሙዬ ❤❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +1

    😢😢😢አላህየ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢በግፍ ለሚሞተው ለአማራህዝብ ድልል ለፋኖኖኖኖኖ😢

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii7532 Год назад

    እግዚአብሔር ይብርክሽ በጣም ድስ ይለል 🤲🙏🏿🙏🏿💝💝💝💝💝💝

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад +2

    ጎበዝ እሙ ጡሩ አርገሻል እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Год назад +2

    ተባረኪ እሙ ትልቅ ነገር ነዉ ያደረግሸዉ ይቅር ማለትሸ 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Год назад +4

    እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ ለዚህ የምወድሽ እናትሽ ከካናዳ ቶሮንቶ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Год назад

    ገኒ ዬ አይዞሽ ስደት የቀመሰ ያቀዋል የኛ ልፋት ከባድነው😢😢😢😢

  • @saratube730
    @saratube730 Год назад +13

    እሙየ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያምጣልን ❤❤❤🎉🎉🎉😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ሳሪ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እሙ ጀግነዋ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ያክብሽ ገኒ እመብርሃን ትቅረብሽ ሰላም ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣል😢😢😢😢😢

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k Год назад +12

    ፀልዩ ላማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @זיווהאספה
    @זיווהאספה Год назад

    ‏‪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Год назад +1

    መጀመሪያ እቤት ሲገባ ጫማ ይወልቃል ምክንያቱም ክረምት ነው ለቤቱም ክብር ነው ።😢😢😢 መታረቅሽ ጥሩ ነው እህታችንም እመብርሃን ትፍታሽ።

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Год назад

      🤔🤔🤔አውልቃለች ካልስነው

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 Год назад

    እሙ እኮ የምወድሽ በምክንያት ነዉ ሰዉ አክባሪ የዋህ ነሽ ❤❤አዩንም ይቅር በያት የስራ ጉዳይ ስለሆነ ያጋጥማል በርቱ❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Год назад +15

    በጣም አስተዋይ ነሽ የኛ ፍልቅልቅ እንድህ ነዉሰው ማለት እኛንም በሰላም ሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nebiytetasefy1915
    @nebiytetasefy1915 Год назад

    ተበድዬ ተበድዬ ማለsት አበዛሽ እራስሽን እንደመለአክ ቆጠርሽ የሞተልን ክርስቶስ አላሰብሽውም

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Год назад

    Emebet yene melkam sewu ena deg betam new mwedish Medhane Alem abizito yebarkish 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼

  • @ae7936
    @ae7936 Год назад +1

    የኔ የዋህ እሙዬ ጌታ ይባርክሽ እንዳልሽው የበደሉንን ይቅር ማለት አለብን እንደ ፀሎቱ ስላደርግሽ እግዚአብሔር በዚህ በጣም ደስ ይለዋል ሴይጣን ይቃጠላል ዛሬ እሱ የፍቅር ጠላት ስለሆነ አዮንም ውለሽ ሳታድሪ ይቅርታ አድርጊላት ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እሙዬ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ትልቅ ሰው ነው ገኒዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴዴ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Год назад +3

    እሙይ ስወድሺ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን😍😍😍😍😍

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean Год назад +9

    ሀገራችን አማረ ሰላም ያረገው ቤተሶቦቻችንን አላህ ከክፉነገር ይጠብቅልን በስዴትያላችሁም ዱአ&ፆለት እናርግ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +5

    ያረቢ እንዳቺ ንጡህ ልብ ይስጠኝ😊እኔ ብሆን እኳን ተበድየ በድየም ለይቅራ ልቤ ደዳናነው😢❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад +1

      የኔ ቢጤ

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل Год назад +1

      እኔ ከበደልኩ ምንም ነገር አያግደኝም ይቅርታ ለመጠየቅ ነገር ግን ከበደሉኝ ይቅርታ ባደረግም በደሉ ከዉስጤ አይወጣም አረሳም አይረሳኝም

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ Год назад

    እህታችን ማርያም ትቅረብሽ እሙዬ አችኮ ትልያለሽ ሁሉም እዳችቢሆን የት በደርስን ድግልማርይ መጨረሻሽን ታሳምረው አሜን

  • @TsehayYalew
    @TsehayYalew Год назад +2

    የኔ መልካም የኔ የዋ እሙዬ በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ትጅ

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад

    ወይ የእሙየ ጥያቄ የነባ አይደለም አይደል አለች😅😅❤❤😍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እሙየ ይቅርታ ስላደረግሺ በጣም ደስ ብሎኛል መንገዲሺ ሁሉ ቀና ይሁንልሺ ልጂሺ ይደግልሺ ደግሞ በጀመርሺዉ አዩን ይቅር በያት ከዚህ በተረፈ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ነብሰጡሯም እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሺ

  • @TeyekuYigzaw
    @TeyekuYigzaw Год назад

    እሙ ልብሽ ብርሀን ነዉ አምላክ ከናቱ ጋር አየለዩሽ

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Год назад +1

    እሙዬ ትባረኪ ዪቀርታ ማድርግ ትልቅነት ነው እሙዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ካቺ ብዙነገር ነው የምማርው እባክሽን ስልክሽን እንዴት ማግኘት እችላለዉ ወይነም የምታዉቁ ካላቹ አስቀምጡልኝ ሰላም ለአገራችን ይሁን 💚💛❤️

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +1

    እዉነት ነዉ እማ አምስት አመት ሰረቸ ቤት ሰራንልሽ ብለዉ ተመሰገን ብየ ስገባ ግን ለመናገር ይከብዳል በፁፍ አያልቅም
    አሁን ለይ ዙሬ ተመለሸ ሂጀ እየተሰቃየዉ ነዉ አሁን ለይ ለማአንም አልክም ብየ ወስኛለዉ ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @merima7930
      @merima7930 Год назад

      እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔ ዉድ አይዞሽ

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +1

    እሙየንኮ ስወዳት እምወዳት ደግሞ እረ ባዛኝቷ ስትል ውድድድድድ ነው እማረጋት❤❤❤

  • @TsehayYalew
    @TsehayYalew Год назад +1

    ሁሉም እዳች ቢሆን ምናለ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w Год назад

    እሙየ መልካም ሰዉ

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i Год назад

    Egzaber
    Amelak.aGeracenen.salame.yadergelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Год назад +3

    እሙዬ በአለ ሀዩንም ይይቅሪ በይወት። ገንንም አለህ በሰለም የገለግልሽ👍👍👍👍

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @zadetube5759
      @zadetube5759 Год назад

      @@mawaysh እሽ የኔዉድ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Год назад

    ገነት አይዞሽ እህት ዩቱብሽን ሰብስክራይብ እናደርጋለን አይዞሽ አገርሽ ላይ ትለወጫለሽ ስደት ላይ ሆኖ በሰዉ ይሔን አድርጉልኝ ብሎ መልፋት በትክክል ሚያዉቅ ያዉቀዋል ።

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 Год назад +7

    እሙ የእኔ ጀግና ስወድሸ እኮ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ተባርኪ ❤ስላም ለአገራችን🙏🙏🙏

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Год назад +1

    መልካም ነገር ነዉ ያደረግሽዉ እሙ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጠን ፍትህ ለታሰሩ ለታገቱት ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን አሜን

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut Год назад

    Eqan Yikir Tebabalachihu Betam Desi Yilali emebata Beselam Huleti Tadirgishe

  • @GebremikaelYemariyamlij
    @GebremikaelYemariyamlij Год назад +1

    ማነው እንደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀው 🥺እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ደምሩኝ🥰👈

  • @beetyube
    @beetyube Год назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሙ እኔ የዋህ ነሽ ዋውውው ይቅርታ ተለቀነት ነው❤

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Год назад +1

    ጠለትሽ ደፍት ይበል አዎ ኢቅርተ ትልቅ ነገር ነው ፈጠር አቅር ይበለን እሙዬ የሁወ ነሽ ተበረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Год назад

    እመብርሀን ትቅረብሽ እህት አይዞሽ ዋናው በሰላም መገናገልሽ ነው ከምንም በላይ እንኳን ቤት ኖረሽ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад +1

    ውይ የኔእናት እመቤቴ ትቅረብሽ እሙዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ደምሪኝ ሒሩ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እናት ይቅር ስትሉ ይቅር ትባላላቹ ነው የታመነው የአምላካችን ቃሉ❤ እመብዬ በረቺ ግበዝ ጥሩ አርገሻል

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад

    💚💛❤️💪ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደው ለሚሳደደው ለሚታፈነው የአማራ ህዝብ!አማራ በማንነቱ መገደል በቃ!አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ በማንነቱ እየገደለ ነው!የሀገር ቅርስ እያወደመ ነው!ንፁሀንን በጅምላ እየጨፈጨፈ ነው!አብይ አህመድ ገዳይ ነው!

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph Год назад

    የኔ ምርጦች

  • @هارونرشيد-ر4ر
    @هارونرشيد-ر4ر Год назад

    በጣም ሲበዛ ደግ ልጅ ነሽ እሙ

  • @የማርያምልጅYOUTUbe
    @የማርያምልጅYOUTUbe Год назад +2

    ወይኔ ሱልልታ ቦታ ሄጃለው አዴሳባ አጉቴሜስት አገረ ነው ❤❤እኔ ግን የሽዋ ልጅ ነኝ አሁንኮ ሳኡዴ ነኝ ከስደት ተመልሽ አጉቴ ባይው ደስ ይለኛል 😂😂😂

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 Год назад

    እሙየ የኔ ቅን ልብ ፕራንክ ከሆነ ፕራንክ ነው በርግጥ ማድረግ ያለባቸውን ነገር ማወቅ ነበረባቸው ግን አዩንም ይቅርታ አድርጊላት መጥፎ ነገር አስባ አደለም❤

  • @halimahailu
    @halimahailu Год назад +7

    የኔውዴ ይቅራታ ትልቅነትነው እኮንም ታረቃችሁ ሀገራችንም ሰላም ያረግልን

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад

    እሙየ የኔ ጅግና ቅን ልብ አለሽ የዋህ በዙ ባህሪሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku Год назад

    ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልባችንን ይክፈትልን

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад

    እሙሽ በርች ይህ ድንገት ፈንጠዝያ ይቅርባችሁ ሙዋርት አታብዙ

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Год назад +9

    እሙዬ የኔ መልካም የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Год назад

    ሀገሬ ናፈቀኘ አረ ልቀቀኘ የሠዉ ሀገር

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 Год назад

    Emoye setemche sewedesh❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Год назад

    እኔ ስገፈጠጥ አልሽ እሙ የዋህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад +1

    ውይ አዩስ ይቅርታ አረግሽታል በጣም ታሳዝናለች ደስ አይልም በእናንተ አያምርም

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Год назад

    እሙየ እግዚአብሔር ያክብረሺ ገኒ አይዞሺ አይ ሰደት የኛ ነገረ

  • @ffan1065
    @ffan1065 Год назад

    በጣም ጥሩ ነዉ እሙየ ግን ፀሎት አርጉ የሚገፋዉ ወገኖቻችን ❤️😪😪😭😭🥰😭🥰

  • @mercyalemu2287
    @mercyalemu2287 Год назад

    😭😭 yenenim gudat asitawosishign😭 yesaranawun balitaw min adaragish lagna? bilaw badoachinin sinihon latalun betasab, yesaranawunim kagna kalikilaw larasachaw ladaragut betasab egziabher yifirad. indane yetagoda dagimo yinoral biye alasibim ayizosh yene enat egziabher yifardal

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Год назад +3

    እሙጎበዝይቅርለእ/ርነውከአዩጋምታረቁ ሰላምላገራችን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ለዝቺ ው ነው እምቡር እምቡር
    ምን ነው በባል ስለመጡብሽ ነው አንቺ ፕራንክ ታደርግ የለ ግን ጥፋታቸው ለምን ሬስቱራንት አደረጉት ነፃ ቦታ እያለ ሰውን መረበሽ ነውር ነው

  • @MehamedMehamed-ym7zk
    @MehamedMehamed-ym7zk Год назад

    የኔየዋህእሙ በማርያም ስልኳንየምታውቁ ፈልጌያትነው

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Год назад +1

    እህተችን ጌተበሰሀለም የገለገልሽ። ኤሄ ፍራክ ቢቀርስ።ግን በጠም ደስይለል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Год назад +5

    ❤❤❤❤እሙዬ የኔ መልካም ደሥ ይላል እንኳን ታረቃቹ ደሥ አለኝ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ነሽ እንኳን ደህና መጥሽ እህታችን

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Год назад

    እሙዬ የኔ የዋህ 👍👍👍😍😍😍😍❤❤

  • @mrtaaddis4243
    @mrtaaddis4243 Год назад

    Betam fetren selemtamesegegi ketubet mekeren tekebey enaty