እንደዚህ ከሆነች ..... ተጠንቀቅ .....ሴቶች እንዳትቀየሙኝ.... ahadu podcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 380

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +13

    እኔ በጣም ነው ክብር ያለኝ ለእሱ በእውነት እሱም ሀሳቤን ያከብርልኛል ስህተቴንም ይህ ልክ አይደለም ብሎ ይነግርኛል ብቻ መጨርሸውን እግዚአብሔር ያሳምርው

    • @BezuneshSeifew
      @BezuneshSeifew 5 месяцев назад

      በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ወድማችን ❤🎉

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh Год назад +88

    ወንዶች እነሱ ብቻ እንዲከበሩ ይፈልጋሉ እሺ ብለን ስናከብራቸው እኞ ክብር የማንፈልግ ይመስላቸዋል በዛላይ ሰትከባከባቸው ጢባራቸው መከራ ሁላችንም እንከባበር።

    • @Seada2
      @Seada2 Год назад +1

      Emeyawq yawqewal lik nashi ehite ሳከብረው ካላከበረኝ እግር ይብላ😂

    • @ZeZeyneb
      @ZeZeyneb Год назад

      ክብር ማለት ምን ማለት ነው?

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 3 месяца назад

      በጣም እኔም ቁጭ ያረገኝ መከባከብ ጥሩ አደለም

    • @ahmadmohmad9425
      @ahmadmohmad9425 3 месяца назад

      @@FhgdFhh በትክልል ማርያምን

  • @mayaeshetu
    @mayaeshetu Год назад +48

    እዉነት ሱስ ሆነህብኛል ኪራ አንተን ማዳመጥ እራሱ ትምህርት እንደመማር ነዉ እባክህ አዳዲስ ቪዲዮዎች ቶሎ ቶሎ ልቀቅ thank you ❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +11

    *_ተውኝማ እኔ መችም መችም ልቤን የስብርው ቃል ካለፍው ሚስቱ ጋ አውዳድሮኝ ነው እውደዋለሁኝ ግን ልቤን ሊጠግናው የሚችል ቃል በዚች ምድር የለም ማሚ ራሱ ሳለቅስባት ዛሬስ ተርድታኝ እንባየን አብሳልኛለይ ሂውት ይቀጥላል አንድ ውንድ ብደለኝ እና ሁሎም ውንዶች እንደዛ ነቸው ማለት አይቻልም ስለሁሎም ነገር አልሀምዱሊላሂ_*

  • @hikma3304
    @hikma3304 4 месяца назад +1

    ስለ ክብር ስታወራ እንደዚ ስትዘርዝርው ጥሩ ነው ሉምሳሌ እኔ4አመት የቆየሁት ልጂ ቤተሰብ ጠይቆ ሀገር ባለበት ሁኔታ ምክንያት ዘገዬ ግን ሀይማኖቱን እንዲማር ፈልጌ ቃል ገብቶልኝ አሁን 4አመት ከቆየ በኸላ አልማርምከነጭራሹም አንቺ አዘሺኝ ነው እንዴ አታከብሪኝም ብሎ ሄደ ግን ብዙ መሰዎት ከፉያለሁ ይሆናል ብዬ ከሀይማኖቱ ይልቅ የጎዳኝ ግን ውሸቱ በጣም ነው የሚዎሸው ይምላል ግን ውሸት ነው እኔ ደግሞ አመመኝ ለፈጣሪው ክብር ከሌለው ለኔ እንዴት ብዬ ግን የከፉልኩትን መስዎት ሳስቀው ያስነባኛል እንደማልፈው ተስፉ አለኝ

  • @brkebrke9250
    @brkebrke9250 Год назад +20

    ወድ ልጅ ሲከባከቡት አይወድለትም እኔ ብዙ ዎጋ ከፍያለው ግን እሱ ምንም አይመስለውም ለወዶች ቆፍጠን ማለት ነው እንጅ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +10

    We love you bro tank u🥰🙏እኛ ሴቶች ግን ክፉ ከምንሆን ጥሩ ሆነን ብንጎዳ ይሻለናል መልካምነት እራሱ ይከፍለናል 🥰

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን Год назад +19

    አንተ የተለየክ ወንድም ነህ ለሁሉም እኩል የምትመክር እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ይባቤቲዩብ
    @ይባቤቲዩብ Год назад +12

    ራሡን የሚአከብር ወንድ እንኳን ፍቅረኛው ይቅርና ማንም ሠው ራሡ ያከብረዋል ሶ ሁላችንም ራሣችን እናክብር የምንውልበት ቦታ ሥራችን ሁሉ ያሥከብረናል❤ አከብረዋለሁ ንጉሴን 🤴❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +49

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን በሉ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +2

    ውውው በጣም ምርጥ ነገር ነው የነገርከን እኔ ደግሞ ችግሬን መናገር አልወድም ግን ፊቴ ላይ ስለሚያስታውቅ ሰወች ያውቁብኛል እኔ ከማንም ማባባልን አልወድም በራሴ ጥርት ስኬት ላይ መድረስ ነው ምፍልገው ሰወች እሸሩሩ እዲሉኚ አልፍልግም ለምን እደሆነ ከቤተሰቤ እራሱ አድ ነገር አልጠብቅም በራሴና በራሴ ነው መውጣት የምፍልገው እኔ ምለው የወንድ ልጅ ደንበር ማለፍ ማለትም አድ ሰው ሲወድህ ፍቅርሽን እየገለፅሽ ላኪልኚ ሊል ይችላል እዴ እኔ የምጠላው ነገር ምን መሰለህ ፎቶ በየቀኑ መላክ ቪድዮ ኮል ማውራት አይመቸኚም ለማስተካካል እያሰብኩ ነው እና ምን ባረግ ይሻላል ሰው ስቀርብ ማንንም አላወዳደርም ግን በየኑ ቪድዮ ምናምን ማረግ አልወድም በቃ የሱን ደንነት የኔን ደንነት በሰራ ዙሪያ በቤተሰብ ዙሪያ ከዛም የወደፊት እቅድ አለቀ ከዛ ውጪ ግን የሌለ ኢሹ ማሳት ይደብረኛል

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ኪርዬ በጣም እንወድሀለን ትክክል ነው አይገርምም እኔጋ ደግሞ በተገላቢጦሽ ነው ኪርዬ አድ የማማክርህ ነገር ነበረኝ ካላስቸገርኩህ ስልክህን ላክልኝ ❤❤

  • @zeee1852
    @zeee1852 Год назад +4

    ትልቅ ትምህርት ነው እኔ የልጅ አባቴን ያጠሁት ስለቤፊት ባሊ ሳላውራ መዋል ማድር ስለማልችል ጭራሽ ሙቶ ይበልጥሀል ብየ ለራሱ ነገርኩት ❤❤❤❤ልቡን ስበርኩት ስለማላፍቅርው ያስጠላኝ ነበር ግን ቤሆንም ለልጅ ስል ከሱጋር ለመኖር ውስኝ ነበር ግን ታግሱ ተግሱ መለያየት እፍልጋለሁ አለኝ
    ተለያየን ሁሊም እሱን ጥፋተኛ ነው እማርገው ማርያምን ስራ ስለማይስራ እንቀው ነበር😢😢😢😢😢

  • @Brokflkr
    @Brokflkr Год назад +3

    ኪራ ኤሄ ለሁሉም የሚሆን ነው እንጂ አንደኛ ነው እናመሰግናለን አሁንም እግዛብሕር ማስተዋልን ይጨምርልህ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +5

    ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣህ !!!!!ወንድሜ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ብዙ ዉጣዉረድ ይገጥማት!!!!
    ሀሳብ ህምርጥነዉ እራሴ እየፈተሽኩ ነዉ።
    አንዳንድ ሰዉ መልካም አስበህለት በግልፅብትነገር አይሰሙ እንዳዉ በቁስልህ ላይ የህመም ያበዛሉ በትለይ አስበለት ስትቀርበዉ የበለጠ ይረቅሀል ማጣት ማገኘት የማያልፍ የሚመስለ ስንት ሰዉ!!!! ደካማ ጎንህበተለየ ካወቀ ይጎዳሉ !!!!ሲደበረዉ ይመጣል ሲደላዉግን ዙርየማያ ሰዉ ብዙ አለ
    ሁሉም በበጎህሊና መመለስ ነዉ!!!!ፈጣርየ ለአንደበቴ ጠባቂ አኑርል
    አንዳንድ ወንዶች ሲጠየቁ አይወዱም
    እኔለም ሳሌ ሰላም መሆኑ እጠይቀዉ ለምንጠፍ እለዋለሁ ግን ስራ እንደት ነዉ እለፈዋለሁ ግን ብዙ ማስጨቅ አልወድም ጠለቅብየ አልጠይቀዉ የማደክመዉ ነዉ የሚመስለኝ
    እኔ ነገር ጠንቅቆ ያዉቃል
    ሲከፍእራሱ ወደ እሱ ሂጀ ማለቃቀስ እፈልጋሉ በግልፅ ስለቀረብኩት ነዉ እረፍት ስለሚሰማኝ ነበር አሁን ግን !!!!አቁሚያለሁ
    ወንድሜ
    እኔ ጭንቀታምነኝ ማለቴ ሰወች በእኔ ምክንያት ምንም እንድገጥማቸዉ አልፈልግም አርቄ አስባለሁ
    በህይወት ዉስጥ ዉስብስብ ነገሮች ስላሉ መፍታት ስላለብኝነዉ
    ችግሮ ያሉሁ ግን ጊዜ ፅናት እምነት ይፈለጋሉ እሱ የሚረዳ ሰዉ ከተገኘ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ያግዘን ስለሀሳብ አመሰግናለሁ።። እሽ አስተካክላሉ ያሉብኝ ችግሮች

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +5

    እኳን ደና መጣህ ኪሩ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ Thanks

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 8 месяцев назад +3

    ኪራ ይህን ቪዲዮ ዛሬ ነው ያየሁት ዛሬ ነው ግን የተናገርከው ሁሉ እውነትና ትክክል ነው አንዳንድ ሰው ህይወት ፊልም የሚመስለው ሰው አለ ይሄ ግን ሀቁ ነው!

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ውይ አንተ ልጅ ስወድህ የኔ ወድም እናመሠግናለን 🙏😍አያያያ የወዶችን አይደለም እኔስ ልቤ ተሰባብሮብኛል 🥺💔😭😭😭😭ዳግም የማገኘው ሰው ራሱ የሚጓዳኝ እየመሰለኝ አልቻልኩም የምር ወዶች ሲቀርቡኝ መራቅ ሀነብኝ .. እስኪ ልብ የሚጠግን ምክር ምከሩኝ በማሪያም ለወደፊትም ምንም አይታየኝም በቃ 😢😢😢😢😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 3 месяца назад

      እኔም እዳችዉ ግን እህቴ ክፌወችን ላለማየት ስንል ጥሩወች ያልፉናል

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እህቴ ገብተሺ ሞክሪዉ እኔም እዳቺ ነበርኩ አሁን እኔ እዳልኩት እሚረዳኝ አገኘሁ መጨረሻዉን ያሳምረዉ ደሞ ካልሰበረኝ😢😢😢😢😢😢ያሳለፌኩት ስቃይ አዲ አላህ ብቻ ነዉ እሚያቀዉ ደም አስለቅሶኛል ገብተሺ ሞክሪዉ አላህ ጥሩዉን ይስጥሺ

  • @HanaRebso
    @HanaRebso 3 месяца назад +1

    በጣም የምወደው የማምነው የማከብረው ፍቅረኛ አለኝ ገና አልተገናኘነም በሰላም እንድንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +12

    #እናቴ_ትለለች_ባልሽን_አከበርሽ አንች ተከበርሽ! ትዳር ውስጥ ሁሉም የጋራ ነው ውድቀቱቱም ብርታቱም መገሱም የጋራ ነው 👌

  • @heluta3878
    @heluta3878 7 месяцев назад +1

    እኔ አንተን በምን ቃል እንደምገልፅህ አላውቅም ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ😍😍😍

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Год назад +2

    ስንት ቪዲዮ አይቼላው ግን አንተ ልይት ያልከ ነህ ፈጣሪ ይባርክክ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤

  • @UabBdj
    @UabBdj Год назад +6

    በጣም ደስስስ የሚል ትምህርተ ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Год назад +1

    ይመችህ ትክክል ብለሀል ግን አብዘሀኛወቹ ሴቶች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው ባለፈው እዳልከው አድት ሴት ህጂ በጣም ስትወድ ሙቃብል ትፈልጋለች ስታከብርም እደዛው ግን ፍቅር መግለፃችን ማክበራችን እሌላው ጎደኛችን ላይ ወይም ባላችን ላይ ምንም ለውጥ ካላገኘን እኛ ምንም ተፈላጊ የሡ የደስታው ምጭ እንሁን አንሁን ምንም ሣናውቅ ዝብርቅርቅ ያለ ላይፍ እናሣልፋለን ይሄንስ እደት ማረግ ይቻላል አድት ልጂ ይህ ጥፋት አለበት ስተወው አስቦ ይመለሣል ሂወቴ ይላል ብላ ስታስብ ከነጭራሹ ጥፋቱን ተወው እስዋን እስከመርሣት ይደርሣሉ እደኔ ወድንም አላምንም እደሚሉት አልልም ወላኪን አላህ አድላይ ሁኑ እስከለ ድረስ ታግሶ ከዚያ ከሁለት ወር በፊት እረርታሀለች እዳለው ከውስጣችን ከስሩ ንቅል ነው ዙሮ መጨረሻህ ላይ ያልከውን የዚህን የቪድወ ተቃራኒውን ስራልን በርታ 😊

  • @SadaYemer-su3uf
    @SadaYemer-su3uf 11 дней назад

    ወንድጆች እንዲከበሩ ይፋልጋሉ ግን መጀመረይ ሀላፋነት መወጣት አይችሉም በዛላይ ሲንከባከቡዋቸዉ አይወዱም እንደዉ ማታከበረዉን ነዉ የሚወደዉ በዛላይ ጢባራቸዉ ቱ ብቼኝነት ይሻላል ከዘንዶሮ ፍቅረ መቃጠለነዉ እፍፍ😢😢😢😢😢

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 Год назад +16

    የኛ ወንዶች ክብር አይወዱም ከፍ ዝቅ የምታደርገውን ነው የሚርጠው 😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Год назад +21

    ሀላፊነቱን ከተወጣ የማታከብር ሴት የለችም

    • @saarayoutube4253
      @saarayoutube4253 6 месяцев назад

      Yes ልክ ነሽ የሆዴን አወረሽ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ Год назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንዶችየ እናንተም ሴትን ልጅ ከተንከባከባችሗት ይበልጥ ነው የምታከብራችሁ እናም በርታልን❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 месяцев назад +1

    ኪሩ እናመሰግናለን ሂወት ይቀጥላል ጉዞ ፍቅር በፍቅር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 5 месяцев назад +1

    ድምፅ በጣም ጥሩ ነው ረጋ ብለህ ነው ምታወራው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት🎉🎉

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ በጣም ነው እማደንቀው 🥰 እንዲዚ ነው ለኔ ብዬ ነገርኩት💖
    የሆነ ልጂ ነበረ እንድ ቀን እያወሪን በስልኪ ላይ በጄሮዬ ኣጠፋው ስልኪ ወጣ😲።
    ምን ሆነህ ነው ስለው ለኒ ብቻ ኣድንቂ እንጂ የሆነ ወንድ እንዳታነሲ ኣለኝ ። ከዛ ባሃለ ወንድቻ ኣወቅኩ ቅናቶኝት እንደህናቹ😌😄
    ኣማርኛ ቡዚ ኣላውቅም ግን ኣንድ ጥያቆ ልጠይቅህ?
    ኣንድ ወንድ ፍቅረኛ ያለቹ የምትጠብቀው 😲 ለምን ከለላ ሴት ጋ እወድሻለው ናፈቅሽኝ እያለ የምፃፃፍ😮 ስለ ገጠመኝ ነው 😌
    በእናትህ መልሰኝ 😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +1

    ይጨመር እውነትህን ነው ትክክል በለሀል ብዙ ተምሬ አለሁ❤❤❤❤❤

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h Год назад +2

    እናመሰግናለን ግን እኮ ነህ ወንድም ስናከብራችዉ እኮ መልሱ በጣም ደሰ ይላን እውነቴንነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад +4

    ሰላም ላተ ዪሁን ወንድም አለም ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር መከባበር የመሰለ ነገር የለም ከምንም በፊት መከበር ደስ ዪላል ጥሩ አሳብ ነው❤❤

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Год назад +4

    ደስስስ ብሎኝ ነው እማዳምጥህ ኑርልን❤❤

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 3 месяца назад +1

    ባሌ አያከብረኝም ገንዘቤን ብቻ ነው የሚፈልገው እንዴት ላክብረው

  • @TemesgenAraya-j7t
    @TemesgenAraya-j7t 6 месяцев назад +1

    The way u explain , እሳ ቦይ ፍሬንድ ኣላት ኣንተ ግን ገርል ፍሬንድ የለህም🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 месяцев назад +1

    እሺ ኪሩቤል አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ Год назад +2

    ክብርማ ወሳኝ ነገር ነው ሁሌም አክባሪ ከሆንሽ አንቺም የማትከበሪበት ምንም ምክንያት የለም 🤔🤔 😘😘😘😘

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    እናመሰግናለን ኪራ ወንድማችን እኔ በጣም ይገርመኛል የወንዶች ጸባይ አውራ ብየ እራሱ እለምነዋለሁ እኔ ማዳመጥ እወዳለሁ እሱም ላዳምጥሽ ይለኛል ትንሽ አውርቸ አንተ ጨርስልኝ እለዋለሁ እስቲል ግን ምንም አይናገርም ሲናገር ሁሉ ደስታየ ነው በቃ ሲናገር ህይወት ይዘራል ግን አያወራም😢

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 Год назад +1

      እኔም ግራ የገባኝ ይህ ነው ቢቸግረኝ ብዙ ጥያቄ ጠይቀዋለሁ ግን ወይ ፍንክች አጭር መልስ ሰቶኝ ዝም ካልጠየኩት በፍጹም ስለምንም አያወራም እውነት ርግፍ አድርጌ ልተወው ነው ጭራሽ መረበሽ ጀምሪያለሁ ሳስብ በዚህ ጉዳይ ርጭ ያለ ኑሮዬ ነው የተናጋብኝ 😢

    • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
      @ኪዳነምህረትድጓእናቴ Год назад

      @@abayneshkidanu6148 መተውማ አልተወውም ሰው እንዴት እራሱን ይተዋል እወደዋለሁ ይወደኛል ችግሩ አለ ማውራት ነው መፍትሔውን ማፈላለግ ነው የኔም ስህተት ካለ ብዙ ትምህርት እየሰማሁ ፈለኩ ግን ምንም የለም ወንድማችን ኪራ ምን ማድረግ እንዳለብን ቢነግረን

    • @welotube463
      @welotube463 Год назад

      ጸጥ እሚል ሠው ያስፈራልኮ😢​@@abayneshkidanu6148

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 11 месяцев назад +1

    አይ ወድሜ ጥሩ ወድ አለ ብለህ ነው የምትደክመው እልቅ.ምክርህ ለኛ ለሴቶችም ይጠቅማል ጥሩ ወዶች ከመቶ 5ፐርስት ካሉ ነው እነሱም ምናልባት ላደላት እደ እጣ ከደረሳት ነው😂 በርታልኝ ወድም❤

  • @BlenBlen-d3t
    @BlenBlen-d3t 5 месяцев назад +1

    ኪራ የኔ ዉድ ውንድም ግን እንኚ የምትላቸው ውንዶች ያሉ ልምሆናቸው እጥራትጥራለው የምር እኔ ስልችቶኝ ይትውኩት ጉዳይ ነው እርለሺንሽፕ 😢

  • @foziahmed10
    @foziahmed10 Год назад +7

    ቢደውል ባይደውል ምንም አይመስለኝም እራሴ ተሽዬ መገኘት ደሞ ግድ ነው ካከበርኝ አቀብርዋለሁ ካላከበርኝ ጡዝ እራሴን ችዬ የምኖር ሴት ነኝ ብሞት ወንድ ቂጥ አልከሰከስም❤

    • @zinatbasher8611
      @zinatbasher8611 Год назад +2

      😂😂😂😂ጎበዝ

    • @Haymi-x6b
      @Haymi-x6b 3 месяца назад

      ጡዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Год назад +2

    ኪራችን ሥማኝማ ኧረ እኛ ሤቶች በክብር አክብረናቸዉ ምን አጎደልን ፣ምን አሥከፋን እያልን እየኖርን እያለ በፍቅር ዉሥጥ ምንም ሣይናገሩ የሚሄዱ ፣ችግርህን ንገረን ተብሎኳ ምንም ሣይተነፍሡ ጥያቄአችንን ወይ አይመልሡ ፣ወይንም አብረን አንቀጥል ።ቢያንሥ ያለዉን ችግር ተነጋግረን መፍታት የማይፈልጉ አልጫ ወንዶችን የሆነ ነገር በልልን ኤጭ አሁንሥ አምጠሉኝ 😥😂😂😂😂😂

  • @Jamila30Jamila30
    @Jamila30Jamila30 5 месяцев назад +2

    ግድል ይግባ ከፍለግ መጀመሪያ ሲያክብረ ነው የሚክበረው😅

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ Год назад +14

    ወንድ ልጅ እምታከብረውንና እምትንከባከበውን ሴት በጭራሽ አይወድም ሁሉንም ማለቴ አይደለም እመነኝ ወንድሜ በግልባጩ እሱ ይንቃታል ይሄንን በድፍረት መናገር እችላለሁ በራሴም በአካባቢዬም በጉዋደኞችም አይቻለሁ ችላ የምትለውን ሌላ ወንድ ጋር የምትጀናጀውን እስዋን ማሳደዱን እንደ ትልቅ ጀብዱ ያየዋል ስለዚህ ወንድ ልጅ የምታከብረውን ሴት ይንቃል

  • @alZain-l9w
    @alZain-l9w Год назад +1

    ትክክል ክብር ከፍቅር ጋር ውበት አለው ማወዳደር የለብንም ትክክል ትንሽነት ይሰማቸዋል እንዲህ ሲባሉ እሩቅ ሳንሄድ ቤት ውስጥ ካሉን ወንድሞቻችን ማየት እንችላለን እከሌን አታይም ሲባሉ እንዴት እንደሚናደዱ ወንድም አለም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml Год назад +6

    ትክክል ነህ ፍቅር ቢኖር መከባበር ከለለትርጉምአልባነው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +5

    ልክ ነህ ያልከዉ ግን የጠቀስካቸዉ ሲደረግላቸወ እንደ አስፓልት ሚረግጡ ወንዶች አሉ እኔምስክር ነዉየእዉነት ካልከዉ ተቃራኒ ሴትነዉ ሚወደዉ ያልከዉ ነገርሚ ገባባቸዉመፈሳዊ የሆኑ ወንዶች ናቸዉ

  • @hadeya22
    @hadeya22 8 месяцев назад +1

    አይይወንድ በጣምነው ያስጠሉኝ አመሰቃቀሉን እኮ😢😢😢😢

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid Год назад +1

    ወይኔ ትምሕርትሕ ስወዴው❤❤❤❤በርታ

  • @SalamaTadese
    @SalamaTadese 19 дней назад

    ተወዳጅ አንደበት ኪራዬ❤🎉

  • @ወርቃዊት4698
    @ወርቃዊት4698 Год назад +3

    ይሄ ሊጅ video አስከ ሚለቅ ብጉግት ነው ምጠብቀው ከለቀቀ demo ኣይን ኣይኑ አያየቱ ነው ምንም ሳይገባኝ video ያልቃል 🥺❤️

  • @mesihome5939
    @mesihome5939 Год назад +5

    ኪራየ ሀሳቦችክ ሁሉ አሳማኝ ነው
    ሀሪፍ እይታ ነው የመረዳት ፓወርክ wow..❤❤❤❤

  • @EbroMuha
    @EbroMuha Месяц назад

    እውነት ብሮ እሄን ሀሳብ ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ሴቶችን በደንብ አስተምርልን ምክንያቱም እኛ እየደከመን ነው

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 8 месяцев назад +1

    Thank you Kira, I learn a lot from this video

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 9 месяцев назад +12

    እመኑኝ ሴቶችዬ ወንድና መዳም ከብር አይወዱም 100%

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ Год назад +3

    ትልቅ ትምህርት ነው ቅመም በቀጣይ ጓጉቻለሁ እና የወንዱቹ ቢጨመር መርጥዬ ነበር እባክህን በተረፈ❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Год назад +2

    ትክክል ነህ ወንድምዋ ብዙ ወንዶች አሉ ህይወታቸው የተመስቃቀለ በሴት የተነሳ

  • @Elsa-bet
    @Elsa-bet Год назад +1

    Arif temhrt new 😊enima sus hulu yzogal bekukut new yemtebkew esmtlek thanks kira🙏

  • @NoOneiswithme-z8h
    @NoOneiswithme-z8h Год назад +2

    Welcome Kerayee Absolutely you're right 👌🙏😂🤭

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Год назад +2

    ወንድም አለምየ እንኮዋንሠላም መጣህልን የምሣሣልህ እዳባት እደወድም መካሪያችን አላህ ይጠብቅልን እራሣችን መፍተሸነ ለማሥተካከል ይረዳነል የዛሪው

  • @momina1149
    @momina1149 Год назад +4

    ወዶች እኮ የሉም እኛ ነን ምሰማው😅😅😅😅😅

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 Год назад +3

    አረ ኪራ አንዳንድ ወንዶች አሉ ስታከብራቸው እኔ ብቻ አዋቂ ወሳኝ እና እኔ የምለው ብቻ ልክ ነው የሚሉ አሉ አይ ስትልያልተከበሩ የሚመስላቸው እኛም በጣም ክብር እንወዳለን!!

  • @fireyotalemu1689
    @fireyotalemu1689 Год назад +1

    Uuffii eni bexam zimitanyaa neenye kaa fiqiranya gaa hulgize nw mixalanyi 😢😢

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr Год назад +9

    ሰላም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማሪያም ❤❤❤

  • @እናቴ-ለ7ጘ
    @እናቴ-ለ7ጘ Год назад +4

    ኪራዬ እዉነቱን እኮ ነዉ ❤❤❤

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 8 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ተፀፀጥኩ በጣም በድየዋለሁ💔 በቃ ሄደ

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад +4

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አዪሰማም የሚለው ተመችቶኛል ❤❤😂😂

  • @hadeya22
    @hadeya22 8 месяцев назад +1

    እሰይ እኳንም ነገርከኝ😂ጨጎራውን እድልኝነው እማረገው ተወዝፈህ እትና የገዛው መኪና እያልኩ

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Год назад +2

    ኪራችን አንዳንድ ጊዜ ወንዶች ሁሉንም ከኛ የሚጠብቁ አሉ ።ለምሣሌ በፍቅር እያለን ሥለትዳር እኛ እንድንጠይቃቸዉ ፣ማለትም የወንድነት ሀላፊነታቸዉን የማይወጡ አሉ ።ለምሣሌ ቀጣይ ህይወታችን እንደት ቢሆን ትመኛለህ ፣ምንሥ ማድረግ አለብን እኛ ሥንላቸዉ መልስ የለም ።ወይ አይርቋቸዉ ወይ አይቀርቧቸዉ ።መጀመሪያ ባለአላማ ነኝ ፣ለትዳር የተወጋጀሁ ይሉሀል ግን ደህና እየሄድን እያለ ማዉራቱንም ፣መወያየቱንም ፣መደወሉንም ትዉት ።ምን ተፈጠረ ዝም ቱ

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Год назад

      ምናልባት የአንቺ እቅድ ፈጥኖበት ሊሆን ይችላል እንደዛ ከሆነ ሞራሉን ይነካል። ቀለል አድርገሽ ጠይቂው። ካልሆነ ግን መጀመሪያውኑ ዋሽቷል ወይም እንዳሰበሽ አላገኘሽም የሆነ ምቾት ያልሰጠው ነገር ይኖራል ።

    • @neima-w9b
      @neima-w9b Год назад

      @@intertainment2048 አላማቢሥ አሥመሣይ በጭራሽ ቃሉን የማያከብር ነዉ ።እኔ ሁሉንም በእቅድ ነበር በትእግስት እንድሆን የፈለኩት ፣ራሡ ነበር ደግሞም ሢያከልበኝ የነበረዉ ፣እኛ በደንብ ሣናወራ ቤተሠብ ጋር ይድረስ እያለ ብቻ ለኔ አላለዉም ።አላህ የተሻለ ነገር አለዉ አልሃምዱሊላህ ሥላልገፋሁት ምንም አላዘኩ።አመሠግናለሁ 🥰🥰

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Год назад +1

    ወንድ ልጅ መጽሃፍ ቅዱሳዊም ተፈጥሮም ነው ሚስቱን ከልቡ እንዲወድ ታዟል በዛፍቅር ደግሞ ሴት ትገዛለች ወይም ታከብረዋለች ማለት ነው ! ጎን ለጎን ነው ሁሉም የሚሄደው

  • @NigistBirhanu-cu7ld
    @NigistBirhanu-cu7ld Год назад +1

    አረ ቀጥልበት በጣም አስተምሮኛል❤❤❤

  • @ayidaabubeker4073
    @ayidaabubeker4073 Год назад +1

    The end of lecture I love it the way you said it ❤❤❤

  • @SaraTesema-zv4xx
    @SaraTesema-zv4xx Год назад +1

    😂😂😂አዝናሄኚ ደክሞኚ ነበር ሴቶች ቻሉት ቃልዱ ቀልዲ ነዉ ያወራሆዉ እዉነት ነዉ ወንዶች ሩጡ 😅

  • @fekadeselassieashenafi7536
    @fekadeselassieashenafi7536 Год назад +1

    I need to know more 🙏please

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu Год назад +5

    ውድድር ሲጀመር ከራስ ጋ ነው መሆን ያለበት

  • @እቱገላ-E6
    @እቱገላ-E6 11 месяцев назад +3

    እኔን ያለያየኝ ከሌላ ሴት ጋር አታወዳድረኝ ነው ጭራሽ ይባስ ብሎ ከx ጋር ያወዳድረኝ ጀመር እና ጓ ላልል ነው በል እነሱ ጋር ጠቅለህ ሂድ ብዬ አሰናበትኩት

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 Год назад +10

    እውነት ነው ወንድን ልጅን ማክበር አስፈላጊ ነው ነገር ግን ለማክበር ስትፈልግ አስቸጋሪ ባሕርይ ያላቸው ወንዶች ግራ ነው ሚያገባው አክብረን እንዳናወራቸው ያደርጉናል😢😢 ብቻ ከባድ ነው

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Год назад +2

    እኔ ሚገርመኝ ወንድ ልጅ እምታከብረዉ ሴት ይወዳል ይባላል ግን ሲከበሩ ንቀት ይጀምራሉ እነሱ ጓ ሲባልባቸዉ ሽር እሚሉት

  • @AinaLam-ze4zy
    @AinaLam-ze4zy Год назад +1

    ewunt newu wend lij mekeber yiwodal ene be bale aychewalewu❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +1

    ጥሎብኝ ቴክስት ቶሎ መመለስ አልወድምና በጣም ብዙ ጌዜ ነግሮኛል ቢያንስ ከ1ወይም 2 ሰአት ውስጥ መልሺ ቶሎ መልስ ስሰጪኝ አጠገቤ ያለሽ ይሰማኛል ይለኛል እኔ ግን ከ4ሰአት ቦሀላ ነው እምመልስለት ጊዜ እያለሽ ጊዜ አሰጭኝም ይላላል ታግሶ ታግሶ በጣም አስቸግረሽኛል አንድ ቀን ትረጅኛለሽ ብሎ ስልኩን አጠፋው እኔም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አለኩት አሁን ግን አንተን ሳዳምጥህ ስተቱ እኔጋ ነበር ለካ 🙆ለራሱ ጉዳይ

    • @SYej-q8t
      @SYej-q8t Год назад

      አይዞሽ እንግዲ 😂😂😂😂😂

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Год назад

      @@SYej-q8t 😀

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 4 месяца назад

      እሪ በይ ሆ ጥርግ ይበል አችስ ላዳር ነው እምትመልሽ 😂😂😂😂

  • @degusamuel
    @degusamuel 11 месяцев назад +1

    ወንዶች please ሴት ልጅን አስረግዛቹ ብትሆኑም አትመኑ!!! አግብተ አብራሃት ተኝተ ራሱ እንዳታምናት😢 inde ine beqa wosinachu single hunu! Ehenin iyanebebish yaleshiwu anchi set kehonish isat yizenbibish wushetam hula

  • @Eden-t4l5b
    @Eden-t4l5b 3 месяца назад +1

    ሲጀመር ወንድ ወከበር ብቻ ነው እሚፈልገው እም መከበር እፈልጋል

  • @SaronAmharaEthiopiafano
    @SaronAmharaEthiopiafano Год назад +1

    ❤❤❤gobez lij neh Berta biro fith le Amhara Hizb fith le tegodu Ethiopian be mulu Dil le fano le Amhara le Ethiopia Kurt ken lijoch

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 8 месяцев назад +1

    txw bro🌿

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie Год назад +1

    በ ስልክ ላማክርክ ነበር ላክልኝ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Год назад +3

    ወንድም አለም በርታ❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Год назад +4

    ቆይ አንተ ልጂ ሡሥ ሖንክብኝ አሑለታ ነበር ሠብ ያደረጉህ❤❤የእንግሊዟን ነገር😂በመሥኮት ተምሬ ከሧጋ አንተዋወቅም ሦ ባማረኛ ብቻ አውራ❤❤

  • @GalataGeneneGendedo
    @GalataGeneneGendedo Месяц назад +1

    Anteko liyu nh❤

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    ተዉኝማ. እኛንም ከማንም ሲያወዳድሩን አንወድም. 😢

    • @HaniWez
      @HaniWez Год назад

      Awo egam 😢

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Год назад +1

    Weda yemchki mert yarda lij hulum leki new❤❤❤🙏

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Год назад +8

    ቦታ ለመያዝ ነው ቆይ ልስማዉ ባል ሲኖረኝ ይጠቅመኛል 😂

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን Год назад +1

    የኔ ፀይሙ❤❤❤❤ በደስታ እኮነው ማዳምጥህ

  • @Eden-t4l5b
    @Eden-t4l5b 3 месяца назад +1

    እዚጋ ብቻ አስቀየምከኝ የምር

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Год назад +2

    thank you❤😊

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 10 месяцев назад +1

    ይጨመር

  • @abdukemal3828
    @abdukemal3828 Год назад +1

    ዋዉ የእዉነት ኪራ ከባድ ነዉ ደርሶብኛል እጂግ በጣም ብዙ ነገር ነዉ ያሳጣኝ

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf Год назад +1

    እኔ ፍቅረኛዬን ከማክበሬ የተነሳ ሁል ጊዜ እንደ ልኡል ነው የማየው እኔ ልጎዳ እንጂ እሱ አንድም ቀን ተከፍቶብኝ ማየት ያመኛል