Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ በዙነገር ተምሬአለው
ወንድሜ ሠላም ነህ?የኔ ወንድም አንድ ሠው በ2011አ ም ቤት አፍርሶ ሢሠራ ክልሌ በመግባት ገንብቶብኝ ነበር ።እና ከበስተጀርባ ስለሆነ አላየሁትም ነበር ።አሁን የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሢ ሢለካ ጉድለቱን8ካሬ እንደሆነ አወቅሁ።እና ይርጋ ያግደኛል ወይስ ይርጋ የለውም ብትነግረኝ?
እኔም.ከገነት.ንጋቱ.ቢተሰብ.ነዉ.የመጣሁትበርታ.ጠበቃ.ማወቅ.አይከፋም.ደግነዉእጂ
እንኳን ደህና መጡ።
Thankyou!!!
ተገነት ንጋቶ ይቱብ ነው የመጣሁት
እንኳን ደህና መጣሽ ።
@@higenbetegebarthelawpracti5247 እነመሰግነለን ቀጥልበት በርታ ወንድሜ
በጣም ነው የምናመሰግነው ገኒንም እናመሰግናለን ቤተሰብ ስላደረገችን
እናመሰግናለን።
ወሳኝን ተፈላጊ ነው በርቱ በጣም የምፈልገው የምወደው ቻናል ነው
ወድሜ በርታ በአንድ PLC ውስጥ ስራ አስኪያጅ ነበርኩ የብድሩ ውል ላይ ፈርማለሁ ባለቤቱ ከባንኮች ብድር ወስዶ ያስያዘውን ንብረቶች በማጭበርበር ታሰረ እኔንም ተባባሪ እና ስራ አስከያጅ በመባል ተከሰስኩ ይህን ሲያደርግ እኔን በመደበቅና ሳላይ ነው ክሱ የምስክርነት ግዜ ነው ለኔ እራሴ ምስክር መሆን እችላለሁ ? ተከሳሽ ብሆንም እውነቱን ብናገርስ?ምን ትመክረኛለህ
በተፈፀመው ጊደዪ ተጠረጢሮ ከገቡ 12/4/2015 ነው ገና እሰከ ዛሬ በእሰረ ቤት ነው ለአዛም ቤተሰብ በሙሉ ለዛ ምን ማደሪግ ነው የለቤት ተካረካረ እንዳይ ኖሮው ሙሉ ቤተሰቦች ነው የተሰሩት ምነ ማደረግ አለብኝ
እናመሰግናለን ዳኒ!!! በርታ!! ማህበረሰባችን ግንዛቤው የወረደ ስለሆነ እና principle-oriented ስላልሆነ እንጅ በእኔ ዓይን የሚያይህ ሰው ባገኝ እዚያው ፌደራል ላይ ወዳንተ referal sheet እፅፍለት ነበር።ለመገናኘት ያብቃን?!
አንቀፅ መነሻ ብታደርገው ጥሩ ነው
ተባረክ በዙነገር ተምሬአለው
ወንድሜ ሠላም ነህ?የኔ ወንድም አንድ ሠው በ2011አ ም ቤት አፍርሶ ሢሠራ ክልሌ በመግባት ገንብቶብኝ ነበር ።እና ከበስተጀርባ ስለሆነ አላየሁትም ነበር ።አሁን የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሢ ሢለካ ጉድለቱን8ካሬ እንደሆነ አወቅሁ።እና ይርጋ ያግደኛል ወይስ ይርጋ የለውም ብትነግረኝ?
እኔም.ከገነት.ንጋቱ.ቢተሰብ.ነዉ.የመጣሁት
በርታ.ጠበቃ.ማወቅ.አይከፋም.ደግነዉእጂ
እንኳን ደህና መጡ።
Thankyou!!!
ተገነት ንጋቶ ይቱብ ነው የመጣሁት
እንኳን ደህና መጣሽ ።
@@higenbetegebarthelawpracti5247 እነመሰግነለን ቀጥልበት በርታ ወንድሜ
በጣም ነው የምናመሰግነው ገኒንም እናመሰግናለን ቤተሰብ ስላደረገችን
እናመሰግናለን።
ወሳኝን ተፈላጊ ነው በርቱ በጣም የምፈልገው የምወደው ቻናል ነው
ወድሜ በርታ በአንድ PLC ውስጥ ስራ አስኪያጅ ነበርኩ የብድሩ ውል ላይ ፈርማለሁ
ባለቤቱ ከባንኮች ብድር ወስዶ ያስያዘውን ንብረቶች በማጭበርበር ታሰረ እኔንም ተባባሪ እና ስራ አስከያጅ በመባል ተከሰስኩ ይህን ሲያደርግ እኔን በመደበቅና ሳላይ ነው ክሱ የምስክርነት ግዜ ነው ለኔ እራሴ ምስክር መሆን እችላለሁ ? ተከሳሽ ብሆንም እውነቱን ብናገርስ?ምን ትመክረኛለህ