Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዮባ ትልቅ የኦርቶዶክስ ስጦታችን ነክ እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ትልቅ ክብር አለኝ ላንተና ለወንድሞቻችን በውነት ይህ ዘመን ይለያል እኛም ብዙ ነገር ያወቅንበት ስለመናፍቁም ምንም መፅሐፋዊ እምነትም ሆነ መልስ እንደሌላችው የተረዳንበት ዘመን ነው አምላክ ይመስገን እናንተን የሰጠን በውነት ቃል የለኝም ስለምሰሩት ስራ ለመናገር ሚዲያውን ሁሉ ነው የቀየራችውት ወጣቱንም እንደዛው ይህ የአምላክ ስራ ነው ብዝት በሉልን በጌታ ፍፁም ፍቅር እወዳችዋለው❤ በጣም
እዮብዬ ቃለሕይወት ያሰማልን እርጋታክ ደስ ሲል
መቼም ከመናፍቃን ደሜና ፓስተር ዮሀንስ ስነ ስርዓታቸው ከሁሉም ይሻላሉ
ኢዮባ ❤ 🙏🙏🙏
እዮባ ወንድሜ በርታ አይዞህ እመቤቴ : ካንተ ጋ ትሁን❤❤❤❤❤❤
ሰው የግል ቸርች ሲከፍትና የግል አዳኝ ሲፈልግ ያን ጊዜ ትምህርቱም ዕምነቱም ፈርሷል ሁለቱም ነገሮች በግል የሚያዙ ነገሮች አይደሉም ። ጌታ የዓለም መድሃኒት ነው አማኙ በግሉ ጌታዬና አምላኬ ሊል ይችላል ያ ማለት ግን ጌታ የግል አዳኝ አያስብለውም መድሃኒትነቱ ከዘመን ዘመን ፍፃሜ እስከሌለው ጊዜን በቁጥር እስከ ማስቀመጥ የማይባልበት ድረስ ስለሆነ ቸርችም በግል የማይያዘው የቢዝነስ ተልዕኮ ማስፈፀሚያ ስላልሆነች ቤተክርስቲያን የምትባለውም የክርስቲያኖች ህብረት ስለሆነች አለዚያ ከህብረቱም ከጌታም አስተምህሮ የተለየ ነው።
ጴንጤዎች ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪያችሁን እስቡ ነው የምንላችሁ
ምክንያቱም ከእርሱ ያልሆኑ ሁሉ ይጠፋሉና።
ደሜም ግለሰብ ነው
ፕሮቴስታንት ይጠፋል ማለት ትንቢት ሳይሆን ፋክት ነው።
ገና አንቺም ትመጫለሽ ጌታ ይፈልግሻል
በልግስና ስለተገኘ አታምንበትም አላለም አይ ደሜ😂😂😂
Ayi Zaduro
ደምረው ጠጋ ብሎ ሲያይ ላብራቶሪ የሚሰራ ነው የሚመስለው ደሜ ይመቸኛል ከነ ቀለሜ ተሳዳቢ ይሻላል
😂😂😂
ሚዙሪ አሜሪካ ውስጥ ያለች አንድ ክፍል ሀገር ናት
ዞሮ ዞሮ ወደገደለው ገባ😅 ለምን ጴንጤ 10 አመት አልክ አላለም😅
እሱ ክርስቶስን መስበክ ሳይሆን አካባቢን ማወክ ነው.
Missouri ማለት በአሜሪካ ያለ አንድ state ነው ያውም እኔ የምኖርበት
😅😅😅😅😅😅😅
ቸርች የሚሄድ ሲጠፋ ነውኮ አደባባይ የወጣችሁት እንጂማ ወንጌል ለመስበክ አይደለም። ጩኸት፣ ጫጫታ
ክርስትና የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ መዘጋጀት እንጂ ለአለም በመጨነቅ የነገን ለማወቅ መፈለግ አይደለም። መድሃኒታችን ከአለም ምንም የላችሁም አለምን ወይም እኔን ምርጡ መስቀሌንም ይዛችሁ ተከተሉኝ ነው። ስላንተ የምትሆነውን ማወቅ ከፈለግ የአለም ገዢ ከሆኑት ከሳጥናኤል ተከታዮች ጠንቋዮች ጋ ሂድና እነሱ ይንገሩህ ይሄ አምላካችን የተሰዋለት አይደለም።