የተውሶ ልብስ ለብሰሽ ምነው...? 😂😂😂 | የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw | Yesamntu Chewata
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ከሰመ ባሪያው ጋር#Semere Bariyaw#Yesamntu chewata #nbcእሁድ #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
በየግዜው አዲስ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን የተባረከ ያርግልህ።
ሰሜ የዘመኑ ታላቅ ሰው
እኔ እምልህ ሁልጊዜ የኔን ሀሳብ ትቀድምልኛለህ ቢሮ ከስራ ይልቅ ለመዝናናት ይመስል አርፍዶ አንተ እንዳትሰራ /እንዳትጥር የሚያንጓጥጥህስ ምን ትላለህ ሰሙየ ተባረክ።
ሰሜ ትክክል ብለሀል የኔ ሀሳብም ነበር የኛ ሰዉ የዉጭዉን አለባበስ ቋንቋ ብቻ ነዉ የወሰደዉ ስራ ላይ ግን ወገቤን ብንሰራ እኮ እዚህ አንደርስም ነበር,
ይገርምሀል ዉጭ ሀገር ነዉ ያለሁት ስራ መቅረት ለኔ በሽታ ነዉ አንዴ ጥርሴን በጣም አሞኝ ፊቴ ሁሉ አብጦ
ስራ ሄጃለሁ አሰሪዬ እንዲህማ ሆነሽ አትሰሪም ብላ ወደቤት ላከችኝ እንጂ የኛ ሰዉ ምክኒያት ደሞ ጎረቤቴ ወለደች ብሎ ከስራ ይቀራል😂እንደዚማ መች ይገፋል ወዳጄ ነጮች ከጠዋት እስከማታ በሀቀኝነት ነዉ የሚሰሩት
የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር ሙሉ ፕርግራሙ ን ሳይቆራረጥ upload እንድታደርግልን በዚሁ ቀጥል ለማለት ነው አመሰግናለሁ ሰሜ በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
ሠሜ እባክህ ተደግፌ የምነሳበት መኪና ፈልግልኝ መንዳቱ ቢቀርብኝም መነሳት ፈልጋለሁ ለፌስ ቡኬ 😂😂😂
ምን አይነት መኪና ይሁንልህ እኔ ማመቻቸት እችላለሁ
Semereye the great 👍🥰
ሰሜሜሜሜሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ big respect ❤❤❤
Brother, if they understand half of what you have understood, how much it was worth to us for our Ethiopia. I agree totally agree. God bless you. my respects. ❤
የድህነታችን ጥግ ነው እንዲህ የሚያደርገን።
ትክክል ብለሀል ሰሜ
እረ ገደልከኝ ዛሬ😂😂 እያሳቀ ቁምነገር
Tebareki Min endemishalen alawikim
ስልጣን ለአንድቀን ቢሰጠኝ ሰሜን ቁጥጥር ኮሚቴ ለሀገራችን ወሳኝ ሰው ነህኮ ጀግናነህ❤
እረ አውቀህ እምታመጣቸው ምስሎች ይመስላሉ የፑሉ ተመቸኝ።
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐
ያራዳልጅ ሰሜ እቅጭ እቅጩን❤
ሰሜ ምርጥሰው
Semere bariaw yenageral 😂😂😂😂😂
Seme.temechehgn.beziw.ketel
Very educational and entertaining dear Semie! Keep up the satirical approach of your show. Love it!❤
I am mazeing your to day program
ይፈለጋል ሰሜ ወጣቱን ትውልድ በዚህ መጥመድ
🗣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️
የችግሩ የመጀመሪያው መፍትሔ
ችግሩን ማወቅ--ማሳወቅ ነው። ሁለተኛው መፍትሔ መፈለግ። 😮
11:04
😂😂😂😂😂
1 ermija wedefit 100 ermija wede huala new yegna gudaye.
Chigir yeminager altefam.
Mental health. ዕረፍት በጣም አስፈላጊ ነው።
New liberal bullshit!
🖐️🖐️🍀
ሥራ የማይወድ ችግር የሌለበት ነው
መሆን የምትፈልጉትን አስቡ እያሉ የሚሰብኩትን አትርሳቸው የተማሩትን
Yematreba🛑🛑
Aybalem
Yesew mekina tedegifeh photo mitinesaw neh meselegn 😂😂
Ante tleyaleh
አንደው በጠቅላላው አንጀት አርስ ባርያ ነህ!!!!!!!
Ene lezi lemayreba chuhetih airtime yeseteh sew new yekeledebn🛑🛑🛑🛑🛑🛑
Ante neh ende bale entinu 😂
ewonet bel esti....... any way ur one of zm a.....🤣🤣
በስራ ባህል ጉዳይስ ካወራህ እንዳንተ ምርጥ entrepreneur የለም መቼም የማያከስር ሽቀላ እንከን ማያጣው ህዝብ መሀል ሽሙጥ እንደመነገድ ምን brilliant የሆነ ሥራ ፈጠራ አለ !!!
የተውሶ ልብስ ለብሰሽ! እባክህ እራስህን እይ! ከመላጣነት ወደ ክርክም ጎፈሬ ተቀይረህ ማስመሰል ስትል ለምን? What the fuck man.
Nigerlgn ehen awrto ader😂
Menem aygenagnm
Ene ehe lij ke hewan music video buhala betam new yastelagn yemiyawerawn yemaynor hametegna🛑🛑🛑
Zare bizu sewoch simachew texera meselegn abet eyalu new😂
Esun teweso adelem sereto new..❤