Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 55 NBC| Wickidness

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 138

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +16

    ማነው እደኔ ከሰመረ ምክሮች ከስህተቱ የሚማር ? እደ አባትም እደ ወንድምም መካሪዬ ነህ 🙏🙏🙏

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Год назад +10

    እኔኮ ላንተ ቃላት የለኝም በቃ ስህተቶቻችንን በአግባቡ እስከ አፍንጫችን ትነግረናለህ ከገባን። በርታ እኔ እንደውም ቀን በቀን ብሰማህ እማልሰለችህ ምርጥ አስተማሪ ነህ 🙏🙏🙏 በርታ ባርዬ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +8

    እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ በእኔ ሂወት ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥተሀል መካሪዬ በጣም እወድሀለሁ🙏🙏🙏

  • @fantunegussie5647
    @fantunegussie5647 Год назад +5

    ለኔ ትክክለኛው የመሀበረሰብ አንቂ አንተነህ ብሰማው የማይሰለቸኝስው ❤❤❤

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 Год назад +1

    ሰሜ ክብር ይገባሃል፡፡

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Год назад +3

    አንዳንድ ወገኖች የሚያዳምጥህና የሚከታተልህ የለም በማለት ተስፋ
    የሚያስቆርጥ ዓይነት ትችት ይሰነዝራሉና አትስማቸው::

  • @Tsehaypictures
    @Tsehaypictures Год назад +4

    በሰው ሀሳብ መቶ ፐርሰንት ተስማምቼ አላቅም ያለዛሬም ሰሜ እንደ ማህበረሰብ ነው የዘቀጥነው በትክክል ሀሳብክ እጅግ በጣም እውነት ነው

  • @kidestshiferaw8982
    @kidestshiferaw8982 Год назад +2

    የኔ ዘመን ምርጡ ሰው ነህ ያለውን እውነት ይዘህ እምትናገር ኢትዮጲያዊነትን ምትሰብክ ኢትዮጲያዬን አንተ ውስጥ አያታለሁ የምር በዚ ላይ ቧልት አንደኛ 👌 እናመሰግናለን

  • @Teskaromidia1
    @Teskaromidia1 Год назад +1

    አይ ሰመረ እንደ ተከታታይ ድራማ ነው ምን አወራ ብዬ ምጠብቅህ ምክኒያቱም ሁሌም ምታነሳቸው ሃሳቦች እኔም ሚያንገበግቡኝ ነገሮች ናቸው እንዳንተ ሰለ አገራችን ሰለማህበረሰቡ እሚጨነቅ ሰው ያብዛልን አቦ

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Год назад +4

    አረ ባርዬ አድናቂህ ነኝ እኔ ወጣት ነኝ ግን ያንተን ምክር በመሰማት ከብዙ ነገር አድነህናል ለኛ ወጣቱች ሳትሰለች ወደተሳሳተ ነገር እንዳገባ ሰለምትመክረን ፍጣሪ ረጀም እድሜ እንመኛለን 🙏🙏🙏

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Год назад +4

      ይህ ለእኔ ከሚልዮኖች ገንዘብ በላይ ነው። ክበርልኝ ታናሼ!! በርታ !!

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Год назад +5

    ወንድም ሠመረ- የምታቀርበው ትችት በከፍተኛ ደረጃ ጠቃሚም ነውና በርታበት!

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +2

    😂😂ሰሜ ግን የኔ የዚ ዘመን ጀግናዬ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 Год назад +2

    ሰሜ ትክክለኛውን እውነታውን በግልፅ በነፃ ሃሳብ ስለምታስተምረን እናመሰግንሃለን ያለውን እውነት ለሚረዳው አብሶ ወጣቱ ላይ በደምብ ንገረን እድሜ ይስጥልን..

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Год назад +8

    ሰሜ የኔ ውድ ወንድም በቃ ምን ብዬ ልግለጽህ ቃላት የለኝምኮ ከዘመን የቀደምክ ዘመናዊ ሰው
    በቃ የኔ ሀገር አንተ ነህ🇪🇹🇪🇹
    መልስልኝ ደግሞ አንደኛ ኮማች ነኝ በቃ አደንቅሀለሁ❤❤❤

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Год назад +6

    እንደው ምንብየ ልፃፉ እውነተነኛ የሰው። እንቁ 😂😂ኑርልን ወድሜ 😂😂😂😂😂❤

  • @abyssiniafactnews1751
    @abyssiniafactnews1751 Год назад +6

    ሽሙጥ የሚለው ግን ያንተን ፕሮግራም የሚገልፅ አይመስለኝም።ያንተ ፕሮግራም 'አይን ገላጭ' ፕሮግራም ነው።ልክ ልካችንን ነው የምትነግረን

  • @genettube727
    @genettube727 Год назад

    እግዛብሔር እንዴት እንደገለጠልህ ይገርመኛል ጎበዝ እኔ እምኖረው ጀርመን ነው አብዛኛው እዚህ ያለ ሀበሻ ልጆቹን አማሪኛ ለማስተማር ብዙ ዋጋ እንከፍላለን እዛ ተወልደን ያደግን ልጆች ግን እራሳቸውን ከሀገራቸው አግለው የስደተኝነት ስሜት እያስተላለፉ ነው ቤቢ ሻወር በሓይማኖትም የተወገዘ ነው እሁን ነጮች እማይሰሩት ነው እሚሰራው ውጭ ሀገር የአለባበስ እድሜ አለው ❤

  • @AssefaGetachew-it4vu
    @AssefaGetachew-it4vu Год назад +1

    እጅግ በጣም አድናቂህና ተከታይህ ነኝ በርታ

  • @derijebogale
    @derijebogale Год назад

    ሰሜ የምትሰራዉ ምርጥ ስራ ነዉ ፕራንክ አያሉ ትላልቅ ሰዎች ላይ የማይሆን ስራ የሚሰሩ ልጆችን ገስጽልን እባክህ ወንድሜ

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Год назад

    የሚገርም፡ትንታኔና ዕይታ ነው በጣም፡ትክክለኛ ገለጻ ነው። ሁሉም ሰው ተነስቶ በነዚህ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መጮህና መነጋገር አለብን ሁላችንም።ሰሜ በርታ እውነት ግን ሰሚ ይኖራል ብለህ ነው ሰሜ?አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት የሆነ ነገር ሆነኮ።

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Год назад +1

    ከልቡ ሰው እኩ ነህ ንገርልን ሰለቹን እኩ አቦ አፌ ቆርጥ ይበል ዘንድሮ ምንም የሚያምር ነገር የለም

  • @eyosiasandargu3877
    @eyosiasandargu3877 Год назад +1

    ሰሜ ወንድም አለም ተችላለህ ብርትት በልልኝ !!

  • @mudinhusen6130
    @mudinhusen6130 Год назад

    እውነትነው አንድም እኛ ከእምነታችን በመራቅም ጭምርነው 100%100በርታ ሰመረ

  • @LuxuryLili
    @LuxuryLili Год назад

    you are awesome 💫 🏆 and we love you💜 from all over the Globe .... you shared our pinpoints.

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 Год назад

    ትክክለኛ አመለካከት ተባረክ

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 Год назад

    ክብር ይገባሃል ሁሌም አከብርሃለሁ!!!!

  • @LinaHailu-z1v
    @LinaHailu-z1v Год назад

    እግዚየብሄር ይባረክህ

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 Год назад

    ሰላም ሰመረ እንዴት ነዉ ወንድሜ በርታ የምታቀርባቸዉ ነገሮች አስተማሪ እና አነቃቂ ነዉ በተለይ ለአሁኑ መንገዱን ለሳተዉ ወጣት ትዉልድ ጥሩ ነዉ በርታ👏👏👏

  • @amaremengiste4927
    @amaremengiste4927 Год назад

    ሰሜ በጣም ጥሩ ጥሩ
    የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ትውልድ አዳኝ ሀገር ገንቢ ናቸው እና በጣም በርታ በርታ።

  • @armygirltae6416
    @armygirltae6416 Год назад +1

    Thanks to entertaining us..

  • @kingof15aiz23
    @kingof15aiz23 Год назад +2

    We want you as the prime minister of Ethiopia.🇪🇹🙏

  • @selamawitshiferaw8946
    @selamawitshiferaw8946 Год назад

    አንተ ልክ ነህ እኔ ጉዳይ ሳስፈጽም 0.5 አልሰጥም ጉዳዬን ግን እጨርሳለሁ ሰውኮ መብቱን ማስጠበቅ እያቃተው ነው እታች ያሉት ሲያጉላሉን እስከ ላይ ድረስ እሔዳለሁ ሰጪው ነው ያበላሸው

  • @kedirali8052
    @kedirali8052 Год назад +1

    ሰሜ በጣም ትመቸኛለህ ግን ድረቅ ቢልህ ነው ።ተኝተናልኮ ገና ብዙ ብዙ የሚቀረን ነን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    በርታ ቆንጆ አርእሰት ነው ያነሳሃው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад

    ሰመረዬ የ ኢንተረስቱ ትርጉም ማመን አቃተኝ
    ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው :: አቤት ሲያስፈራ :: 😭😭😭

  • @addmih7751
    @addmih7751 Год назад

    That's True Bro.

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 Год назад

    ተባረክ ተባረክ

  • @RekikA
    @RekikA Год назад

    Tebare'k abo 😂😂😂 this is on point ❤

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +1

    አንድ እናት በየጊዜው ወደ ጤና ጣቢያ እየመጡ የኤች አይቪ ምርመራ ያደርጉ ነበር::የለቦትም ነጻ ነዎት እራሶን ጠብቁ ተብለው ወደ ቤት ከተላኩ በኃላ ከ 3 ቀን በኃላ ይመጡና እባካችሁ አለብሽ ብቻ በሉኝ ብለው ሲለምኑ ነበር:: ምክንያቱም ጎረቤቸው ኤች አይ ቪ ቫይረስ ስላለባት ብዙ እርዳታ ስታገኝ ስላዩ እሳቸውም እርዳታ ለማግኘት ብለው ወደ ጤና ጣቢያ ሲመላለሱ ነበር:: ይህም ጉድ አለ መቼም የኛ ጉድ ተዘርግፎ አያልቅም::

  • @bezawittalegeta8638
    @bezawittalegeta8638 Год назад

    ተባረክ

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Год назад

    Seme ጀግና እኮ. ነክ ክበርልን🙏

  • @ahmedsiragahmesiraghassen5322
    @ahmedsiragahmesiraghassen5322 Год назад

    ኧረ ትለያለህ ሁሉንም ትክክል ነህ ጤና ጣቢያ ሂጄ አሲድ ተረጭቶብኝ አይኔ ውስጥ ድንገተኛ ክፍል ስገባ ወረፋ ያዝ አሉኝ

  • @kalabbirhan3656
    @kalabbirhan3656 Год назад +1

    ሰሜ ቅጥል ገና ያልተነኩ ብዙ ጉዶች አሉን እያዳምጥንክነው ከፍበል

  • @rado7282
    @rado7282 Год назад +1

    Happy Father’s Day to you seme

  • @asegedbekele614
    @asegedbekele614 Год назад +3

    ሰሜ ሁልጊዜ እከታተልሀለው ከኢትዮጵያ ውጪ ብሆንም አንተ የምታቀርባቸውን ማየት እንደ ጉቦ ሱስ ሆኖብኛል ይመችህ.

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      የጉቦ ሱስን ማስወገድ ፡ የሰለጠነ ሰው ምልክት ነው።

  • @wisamsami1849
    @wisamsami1849 Год назад

    I love all your act's 😂😂😂

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    👍😘😁 sewdek eko seme barichi

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      👉🏿👉🏿👉🏿 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Год назад +1

    Thanks

  • @selam2447
    @selam2447 Год назад

    Bless you 🙏 ♥️

  • @soliyanasoliyana4996
    @soliyanasoliyana4996 Год назад

    ሰሜ ነጭ ነጭኑን ነዉ የምትና ገረዉ ይመችህ አባቴ!!

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Год назад

    Thanks 🙏 so much semeyee Ethiopia 🇪🇹 🤣🤣🤣 u so funny

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Год назад

    Semi We Iove You ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chale-g2z
    @Chale-g2z 3 месяца назад

    Arif eyita

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 Год назад +1

    Seme yemeleketeganal yagebagnal maleth berasu Egziabher yemiwedew sera newe yanurelen

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @teddyzion-rf7um
    @teddyzion-rf7um Год назад

    abo seme ,dont stop

  • @AmanuelChernet
    @AmanuelChernet Год назад

    seme betam adnakeh negn.beketay program sele bet serategoch lay yemeyateneten program besesu betanesaturu new.

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @ጃዊሳነኝ
    @ጃዊሳነኝ Год назад +1

    ደርግ ግዜ አግኝቶ ትውልድ አላጠፋም ጁንታ ህዋሃት ባንዳነትንና የበታችነት ስሜት አስፋፍቶ ሄደ ያሁኖቹ ሲማሩ የከረሙት ይሄንኑ ነው

  • @solomongebre-x3l
    @solomongebre-x3l Год назад

    ሰሜ በጢም እንወድሃለን በርታ

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 Год назад +2

    እኔ ግን ዘላለሜን ስኮምት ሪፕ ላይ አርገህልኝ አታቅም ግን ዛሬ ላይ ምን ያህል ባንተ ተግሳፅ እንደተቀየርኩ ልነግርህ አልችልም ብቻ ለኔ አንተ ትምህርት ቤት ነክ

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 Год назад +4

    ሰሜ ከባድ ሚዛን እድሜና ጤና ይስጥልን😂😂❤❤❤

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 Год назад

    እውነታን ሀቅን እንደዚ ነው መናገር በማሳቅ በማጫወት 🤣🤣🤣🤣🙏🙏ሰሜ ይመችሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +2

    በውጭ አገር እንኳን አማርኛ እናስተምራለን በሃገራቸው እውቀት እንዳይኖራቸው መፎጋገር እንግሊዘኛ እውቀት መስሎአቸው በየታክሲው ስትሄድ ቴንኪው no yes thank ነው ስራቸው ያሳዝናል

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    እንደው ምንብየ ልፃፉ እውነተነኛ የሰው። እንቁ 😂😂ኑርልን

  • @belebahran
    @belebahran Год назад

    ፕሮግራሙ መቼ መቼ ነው ሚቀርበው በስንት ሰአት ?

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +1

    ሰመረዬ ጉቦ መስጠትን ፈረንጅ ሀገር እስለምደው አሁን ቤት ለማግኘት ( የመንግስት ) ቢያንስ $5000 ዶላር ካልከፈልክ አታገኝም እንሱ ቁጭ ብለው የመንግስት ዌልፌር እየበሉ ገንዘብ ስላላቸው ታክስ ከፍሎ የሚሰራውንሰው በጭራሽ ቤት እንኳን በደሞዝ መጠን ማግኘት አልተቻለም :: ኡይገርምም ? እንዲህ ነን ኢትዮጵያውያን አይድነቅህ :: ፈረንጅሀገርም ጉቦ አስለመዱዱዱዱ

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 Год назад

    ሰመረ ሙሉ ሰው❤

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Год назад

    You r blessed ❤

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Год назад

      So are you !!
      Thank you so much for being always there!!
      I notice by the way 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      @@SemereBariawethiopia My Pleasure, Wish you long life with good health,And May God be with you always

  • @freroba50
    @freroba50 Год назад +1

    ከውነተኛ ሰው ትክክለኛ አመለካከት

  • @dhayanadhaya3674
    @dhayanadhaya3674 Год назад

    Yene jegna 😂❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈🏾👈🏾👈🏾

  • @teshomebelete
    @teshomebelete 3 месяца назад

    ሰሜ ልካቸውን ንገርልኝ።

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Год назад +1

    እንዴት አድርጌ እንደማስረዳህ አላውቅም አጨብጫቢን መፍጠር እንጅ አዎቂን " የተማረ " የሚመራመር" ወሳኝ" ጠያቂ ኢትዮጵያዌ አፍሪካዌ እንዲፈጠር አይፈልግም
    ምክኒያቱም የተማረ እና ብቁ ዜጋ ካለ ለህሊናው የሚኖር ከሆነ አይመረጥም አይፈልግም ሆዳሞቹ ይፈሩታል ድንቁርናቸው እንዲጋለጥ አይፈልጉም ሀላፊነት ቦታ የተቀመጠ ሰው ብታምንም ባታምንም ወ ው በትክክል አይፅፍም ማሪያምን ስላጋጠመኝ ነው

  • @harmontube5483
    @harmontube5483 Год назад +1

    Semye wdeee tewdader mercha ketayu meriyachn🥰

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Год назад

      Yene Wud,
      You are so kind

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈🏾

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Год назад

    ሰሜ ከኢትዮዊነት ወደ ሱማሌ ላንድ ተቀይሪያለው

  • @lubabaahmed8428
    @lubabaahmed8428 Год назад

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @BuzyeLema-nk4xt
    @BuzyeLema-nk4xt Год назад

    Sent seat new mekrbew programu

  • @جعفرشيخمحمد
    @جعفرشيخمحمد Год назад +1

    Batam adakhlw labbalh

  • @SamsonSami-kx2ns
    @SamsonSami-kx2ns Год назад

    ዲንታል ፔላር……..1ኛ

  • @EyobGetu-w2u
    @EyobGetu-w2u Год назад

    wey semere sitemechege eko😂😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Год назад

    teketayih negn

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @YonatanBehailu-q9f
    @YonatanBehailu-q9f Год назад

    ሰሜ አንተ ባትኖር በምን እንደበር ነበር

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 Год назад

    your friends work the promotion

  • @hirey1689
    @hirey1689 Год назад

    she didn't asked me to make things viral from the first sight that was my fault but the way they solve the problem is really funny and stupid.

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Год назад

    SETEYEWA MANEBEBE ATECHELEM BELEWE EXP . MEDEHANIT YEMISETUTESE ? BE KEREBU YEHONE TARIKE NEWE .

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад

    ሰመረ ባርያው ትመቸኛለህ😂😂😂

  • @Zobeltube4766
    @Zobeltube4766 Год назад +1

    አብዛኛው የኢትዮጲያ የመንግስት ተቋማት እኔ እንጃ እንደ ሀገር ያሳዝናል ብቻ ድርሻቸውን ለማወቅ ረጅም ጊዜ ይፈጅ ይሆናል እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች አክሲዮን ነው፡፡

  • @hirey1689
    @hirey1689 Год назад

    😂😂😂 as a physician,they prescribed a hell of drugs and shots to prevent coronavirus.i went to clinics to do dangerous orders 1,she don't wanna face the stage.2,Godfather was blind and made over extension when he was supposed to stop .this was something that could be passed through speech therapy.oh, physicians😂😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад

    ስመረ እሚያሳዝንህ መንግስት የቤት ግብር ይክፈሉ ሲል ስሩ ብሎ የላካቸው ቤትህ ትልቅ ነው ቢከራይ 40ሺ ይከራያል ይህን ያህል ይሉህና እረ አላከራይም ልጆቼን ነው የምሆረው ሲሉት ትክክለኛውን ሲነግሩት አይሆንም ይልና ጉቦ ሲስጡት ይቀንሳል እረ ምን ይሻለናል

  • @MichaelT-kq2kn
    @MichaelT-kq2kn Год назад

    ere seme ethio telecom meche nw mashkabet yemiyakomew

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @yenushusen5877
    @yenushusen5877 Год назад +1

    ትለያለህ ትችላለህ

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 Год назад

    Yemejemeryaw temelkach negn seme

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @mewshaabuhay5526
    @mewshaabuhay5526 Год назад

    Semie be selk bagegnhe des yilegn neber

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @lubabaahmed8428
    @lubabaahmed8428 Год назад +1

    ዉነአት ዉአነአት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад

    የውሸት ሀኪሞችንማ
    ታምራት ደስታን ማዲጎን ገደሉ እግዚአብሔር ይፍርድ ብቻ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Год назад

    Weyee seme egzere yesemak ye Ethiopia hizeb emisemak aymselm but you talking all the truth 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 Год назад

    የፈረደበት የጤና ባለሙያ መከራውን አየ ለዝች ሀገር ጥሩ መስራት አያስፈልግም

    • @Kalewold-bg8hz
      @Kalewold-bg8hz Год назад +4

      ጥፋታችሁንማ እመኑ ትርፍ ሰዓት የምትሰሩበትን ክሊኒክ ሱቅ አይደል እንዴ የምትሉት!!!!

    • @solomongebre-x3l
      @solomongebre-x3l Год назад

      አንተ ፈረስ ይህንን ጠማማ ኣረዳድህን ይዘህ ለዚች ኣገር ትላለህ በናትህ

  • @EstsfoAdugna
    @EstsfoAdugna Год назад

    እንዳው አንተ 1000ኑር

  • @ChakaBundu
    @ChakaBundu Год назад

    ሰውዬ በከንቱ አትልፋ። ቪዲዮዎችህ የተራ ዩቲውብ ቪዲዮ ያህል እንኳን እይታ የላቸውም። በ Thanks button ቢያንስ $2 እንኳን ለቻናልህ ድጋፍ የሚያደርግ የለም። የኔን ምክር ስማኝና ይቅርብህ። Just stop it; you don’t get anything from it !! Admit it and STOP !!!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Год назад +12

      ለምክሩ መካሪ ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
      የማገኘው ነገር ግዴታ ገንዘብ መሆን የለበትም ወዳጄ፤ እርሱንም ቢሆን እግዚአብሔር ይመስገን ያኖረኛል።
      ''LIVE and do something WORTHY'' is the motto here !!

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Год назад +7

      ሰውየ ከመቶ አንድ ሰው አይቶ ባቅራቢያው ላለ ከነገረ ካስረዳ በቂ ነው ደግሞ ጊዜው አልፎም የሚጠቅም የሚቀመጥ ቪድወ ነው አሁን ባይታይም ለቀጣይ ትውልድን በጥሩ ስነምግባር ያንፃል የራሱን እየተወጣ ነው የራሳችን እንወጣ

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 Год назад

      Doesn't make sense. You stop such nonsense.

    • @girmawitabera7725
      @girmawitabera7725 Год назад

      Brother/ sister
      Don't you think that saving the generation and attempting to create a worthy society...is a profit??? What else is more than having a society that values righteousness?
      Relating everything to money is not sound all the time. You better change this attitude!
      Seme our brother and hero keep on we all buy your thoughts which are full of humor and values to add.
      Kiberign brother!
      The

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 Год назад +1

      የደደብ ምክር ነው

  • @dagidag6615
    @dagidag6615 Год назад +2

    Thanks

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Год назад

      Wow !!!
      Thank you so much.
      This means a great deal of encouragement !
      ❤️‍🩹❤️‍🩹

    • @dottidee4491
      @dottidee4491 Год назад

      Endante aynet 10 binoren noro semae yet enders neber,becha egzi ytebkeh

  • @Zobeltube4766
    @Zobeltube4766 Год назад

    አብዛኛው የኢትዮጲያ የመንግስት ተቋማት እኔ እንጃ እንደ ሀገር ያሳዝናል ብቻ ድርሻቸውን ለማወቅ ረጅም ጊዜ ይፈጅ ይሆናል እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች አክሲዮን ነው፡፡