I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 but legend Mohamed Ahmed is one my favorite singer, since I was a kid in Asmara, especialy I like his song Selam. May God give him full health and long life. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Dear Mohammud Ahmed, I hope this message finds you in good health and high spirits. On behalf of countless fans and admirers, I want to express my deepest gratitude for the immense contributions you have made to Ethiopian music and culture. Your soulful melodies and powerful lyrics have not only enriched our heritage but have also brought joy and inspiration to generations. Thank you for being a true legend and for sharing your extraordinary talent with the world. Your legacy will forever be cherished. With utmost respect,
Hi yes absolutely. I grew up with Mohammed songs. I mean, l know him when I was literally at young age. For my surprise, I still know almost his songs. Plus, I could sing his songs easily. There are some songs which, I remember fondly. Especially, when Mohammud was younger. I could write more I felt to stop 🛑. Thanks.
Legendary artist Gash Mahmud Ahmed, you are one of my all-time favorites.Thank you for your service; we wish you health, joy and a long life. አንጋፋው አርቲስት ጋሽ ማህሙድ አህመድ እናደንቅሀለን ስለአገልግሎትህም እናመሰግናሀለን ጤና፣ደስታ እና ረጅም ዕድሜ እንመኛለን።🙏
One of my favorite Ethiopian ledgend singer Mahmoud Ahmed. I grow up listening your song,, ,Piassa sefere Musika beteh komeh lijoch honen wede temert bet senehed tezetaw metabign. Wechm weteche ye Mahmud concert yalhubet bota sidereg ayameltegnem. Mahmudeye yemakebreh yemewedeh ye Ethiopia zefagn Egziabher Edme Ena tenawen abzeto yesteh🙏Much love and respect from Eritrean daughter🇪🇷 God bless you ledgend🙏❤️
"Dear Mohammud Ahmed , Thank you for the music that has filled our hearts and souls for so many years. Your talent and passion have shaped the soundscape of our lives, creating timeless melodies and unforgettable memories. Your legacy will forever be cherished, and though we'll miss your presence on the stage, your music will continue to inspire generations to come. Wishing you joy, peace, and fulfillment in your well - deserved retirement. Thank you for everything!"
He is one of the iconic singer in our beloved country Ethiopia. God bless you our favorite Ethiopian artist and our greatest son Dr. Mahmoud Ahmed .❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!'!!!!!!!!!!!!!!
I have so much admiration and gratitude for all the incredible music you've given us over the years,and your legacy will always inspire and bring joy.We love you Gash Mehamud Ahimud,and wish you many more years.❤💖💙
ጋሽ ማህሙድ በህይወት እያለ ይህን ምስጋናና ክብር በመዘጋጀቱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለዉ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
Men arogo nw mimesegenew memesgen set sew wede siol shegnetual
አጋንንት አርፈሽ ቁጭ በይ@@SamuelHailemariam-c1z
@@SamuelHailemariam-c1z Ante denez, I prefer to go meditation
ጋሸ አንተን ማሰናበት ከባድ ቢሆንም እጅግ በጣም ስኬታማ ሰዉ ነህና ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ። ለንስሀ ያብቃህ❤🎉
ደምሩኝ
ኧረ ጋሽ መሐሙድ እድለኛ ሰው ነው ቆርቧል መቼም ንስሃ ሳይገባ አይቆርብም ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጋሽ መሐመድ💐
@@sarak892ለሁላችንም ይችን ቀን ይስጠን
በእውነት ሰይፍሻ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጋሽ መሀሙድ የትዝታው ንጉስ ለዚህ ቀን በመብቃትህ በእውነት እድለኛ ነህ አክባሪህና አደ
ድናቂህ ነኝ ስንቶች ይህን እድል ያላገኙ አሉና ድምፅህ አሁንም እንዳለ ነው እድሜ ከጤና እመኛለው ።
አንጋፋው አርቲስት የትዝታው ንጉሥ ጋሽ መሐሙድ ለሰጠኸን
ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እያመሰገንን ቀሪ ዘመንህን
እግዚአብሔር ይባርክልህ
ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው።
እናከብርሃለን እንወድሃለን! Thanks ❤🙏
ጋሸ ማሀሙድ አህመድ የሙዚቃው የትዝታው ንጉሰ ልጅሆኞ ሰፈር ሲመጣ አሰታውሳለው ሰው አክባሪ ጨዎ ሀገሩን የሚወድ በበጎ ሰራዎች የሚያሰመሰግን ታላቅ ሰው ነው እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይሰጠው ❤❤❤
ጋሽ ማህሙድ አሏህ ሁስነል ኺታምህን ያስተካክልልህ ለሁላችንም ያስተካክልልን በተረፈ ተውበቱንም ይምራህ ያረብ
አሚን ያረብ 🎉🎉🎉❤❤❤
Amin Amin Allah yifqdilet
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 but legend Mohamed Ahmed is one my favorite singer, since I was a kid in Asmara, especialy I like his song Selam. May God give him full health and long life. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Amennn
Thank you we love Eritrea's😍😍😍
Thank you 🙏
ኤርትራውያን አንድ ነን ፍቅሩ ካለ አብረን እንኖራለን ።
🇪🇹🇪🇷 like Czechoslovakia!I have childhood memories with my 🇪🇷an 'shabia' brothers. No to hate politics.
አላህ ሂድያ ስቶ ኻቲማህን ያሳምርልህ ያሳምርልን ከማለት ውጪ ምንም ማለት አልፈልግም ጋሺ ሞህሙድ እንደው ልጆች ይኖራቸው ይሆን? እነሱስ በምን ሁኔታ ላይ ይሆኑ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@@myoutube1806 orthodox eko new gash
ሰይፉ አሁን ገና ትልቅ እንግዳ አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ጋሽ መሓሙድ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ጨምሮ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@@SlamSlam-y6t በጣም ዘይቶ ቢሆንም አቅርቦታል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ ሰው በጠፉባት ሀገር አንድ ትልቅ ሰው ጋሽ መሀሙድ እድሜ ይስጥህ ።
❤❤❤
ጋሽ ማህሙድ ያላደረክልን የለም ፤ ያለህን ሁሉ ሰጥተህናል ፤ ረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ ። 🙏🙏🙏
🇪🇷🇪🇷🇪🇷እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ያቆይልን ጋሼ። ብሔረጽጌ ሲበራ ከቤታችን እየሰማ ነው ያደግነው።
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ሰጥቶሃልና የቀረውን ዕድሜህን በእግዚአብሔር ቤት ብታሳልፍ ምኞቴ ነው። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
ጋሽ መሃሙድ እግዚህአብሄር ቀሪ ዘመንህን በጤና ያኑርልን።
ሁለቱ ተተኪዎች ግን ማመመን እሰኪያቀተኝ ነው ያደነኳችሁ። ጋሽ መሃሙድን የዋጣችሁ እነጂ የናንተ የራሳችሁ አይመስልም።ታድለን !
እናመሰግናለን ። ጋሼን ተካችሁልን ተባረኩ።
@@mogesgebreyes8766 አከአከቀ
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ!!
ነባርና አንጋፋ አርቲስቶችን
ከሞቱ በኋላ ዋይ ዋይ ከማለት በቁም እያሉ ማመስገን ይልመድብን ።
ጋሽ መሃሙድ የጥንት የጠዋቱ እናመሰግናለን 🙏
ኢትዮጵያ የሚለው ስራህ ብቻ እኮ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ለዘላለም ባልውለታ ነህ እና ያንስብሃል
የትዝታዉ ንጉሥ መሐሙድ አህመድ . የኢትዩጵያ ሀዝብ ባለዉለታ , ሰዉ አክባሪ , ጨዋ , ደግ , ሀገሩን የሚወድ በጣም የተከበረ ሠዉ ነዉ , እድሜና ጤና እግዝያብሄር እንዲሠጥህ ከልቤ እመኛለሁ
ሙስሊም ነው እደ ድሮ ስሙ የሙስሊም ነው ጉድ
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሰርተዋል ጋሽ መሀሙድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
ነፂዬዬዬዬ🥰❤
@bsquadreact በእሱዬ ምነው ጠፋህ😘😍😍
በጣም ደስ ይላል ሰውን በህይወት እያለ ሚከበረውን አክብረን ሚመስገነውውን አመስግነን ማለፍ ነው ያለብን 🙏🙏🙏
በዛውም ሴፉም ይሽለምልን ምትሉ በሙሉ ላይክ አድርጉ 👍👍
እኔ❤❤❤
ጋሽ ማሃሙድ በጣም ደንቅ ዘፋኝ፣ ይልዳሠው የልም በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ሁሌም እማየረሳ፣ ፈጣሪ ሙሉ ጤንነት ከ ረጅም እድሜጋ የስጦት፣ እስኪ የጋሽ ማሃሙድ አድናቂ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሜንንንንንንን
ደምሪኝ
Mn aynet yezena fiker nw ay E/r mehari nw gn
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 መልሺ
😊
ዘመን የማይሽርህ የማትረሳው የትዝታ ዘፈን ንጉሥ መሐሙድ አህመድ አገር ወዳዱ የፍቅር ሰው እኛም በጣም ነው የምንወድህ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ‼️💚💛❤️
Dear Mohammud Ahmed,
I hope this message finds you in good health and high spirits. On behalf of countless fans and admirers, I want to express my deepest gratitude for the immense contributions you have made to Ethiopian music and culture. Your soulful melodies and powerful lyrics have not only enriched our heritage but have also brought joy and inspiration to generations.
Thank you for being a true legend and for sharing your extraordinary talent with the world. Your legacy will forever be cherished.
With utmost respect,
Well said!!! 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Hi yes absolutely. I grew up with Mohammed songs. I mean, l know him when I was literally at young age. For my surprise, I still know almost his songs. Plus, I could sing his songs easily. There are some songs which, I remember fondly. Especially, when Mohammud was younger. I could write more I felt to stop 🛑. Thanks.
Chatgpt is haram
Dear Mohammud Ahmed
One of the best artists in the world you see he is 83 years old but nothing change his voice God bless you ❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷
Wow great 🎉
Legendary artist Gash Mahmud Ahmed, you are one of my all-time favorites.Thank you for your service; we wish you health, joy and a long life.
አንጋፋው አርቲስት ጋሽ ማህሙድ አህመድ እናደንቅሀለን ስለአገልግሎትህም እናመሰግናሀለን ጤና፣ደስታ እና ረጅም ዕድሜ እንመኛለን።🙏
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለሸሀዳም ያብቃህ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
Ameen allah ሂዳያ ይስጠዉ
Ortodox እኮ ነው 🤔
ሙስሊም ነበር ሚስቱ ነች እምነቱን እዲቀይር ያደረገችው ያበደ ውሻና ወንድ አንድ ናቸው አሁን ደሞ ከሚስቱጋ ተለያይቷል@@TIGRAWITI
እግዝኣቢሔር ማመን በቂ ነዉ
@@sabrinasabrina1837
በማሐሙድ ትዝታ ያለበት ላይክ እስኪ❤
@@Yo_ab yes
Mahmud eko rasu tizita new
Ewnte new bibe
@@Yo_ab srra tru new
Tewu lmed gelay....
እንደገና የማይገኙ እንደነ ማሃሙድ እህመድ እርቲስቶች ብጣም የሚወደዱ እግዛእብሔር ዕድምያችሁን ይጭምርላችህ 🙏🙏🙏 🙏🙏We love you ❤
ጋሼ ማሃሙድ የጥንት የጠዋቱ አንጋፋው ረጅም እድሜ እመኛለሁ ሰይፉ እናመሰግናለን ጋሼ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ!!!
ወይ ሰው ማህሙድ አህመድ እንዲ ሆኖ ማየት በጣም አደነገጠኝ ያአምበሳ ድምፅ ሀገር ወዳጅነቱ እግር ስንቱ።አላህ እድሜ ከጤና ይጨምርልህ።እንወደሀለን ብዙ ብዙ ትዝታዎች አስተላለፍክልን።የማይረሱ እውነተኛ ፍቅር አስተምርሀል።ኑርልን።❤❤❤❤
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ስላበቃህ ደስ ብሎናል
በጣም እንወድሀለን ጋሽ ማህሙድ አህመድ እድሜህን ያርዝምልን።
ጋሽ መሐሙድ እዴሜህ ይርዘም 🙏 ፈጣሪ ጤና ይሰጥህ 🙏 ። እንወድሃለን !!!
የሺ አረጊቱ በጣም ነው አንጀቴን ምበላኝ ከሁሉም እረጅም እድሜ ተመኝውላችሁ
ታላቅ የሙዚቃ አንጋፋው አርቲስት ጋሽ መሀሙድ አህመድ ለሰጠህን ዘመን ተሻጋሪ ጣፋጭ የሙዚቃ ፍቅሮችህ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን እንኳን ለዚህ አበቃህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለንሰሀ ያብቃህ🎉❤
መሀሙድ አህመድየሀገር እቁከሀገር አልፎለአለም የሚያስደስት ድምፅናዜማ የመድረክ ሞተር በእድሜ በጤንነት ያኑርልን
ሰይፉ በጣም እናመሰግንሀለን ትልልቅ ሰዎችን ማክበርና የተጎዱትን እርዳታ እንዲያገኙ ማድረግ ያስደስትሀል thank you 🙏🏽
በዉነቱ መሀሙድ አህመድ በጣም ድንቅ የሆነ ድምፀ መረዋ ስለአገር ፍቅርም ስለ ሰዉ ዉበትም ምክርም በተደጋጋሚ ለአመታት በመስራት ብዙ አስተዋፅኦና ትምህርት የሰጠ ዘፋኝ ነዉ ሌጀንድ ነዉ አሁን እንደኔ እንደኔ በእድሜ ምክንያት ጥሩ ድምፅ ማዉጣቱ እየከበደዉ ስለሆነ ነባሮቹን ስራዎቹን እንዳያደበዝዛቸዉ በኦፊሼል በግልፅ ባደባባይ ሙዚቃ ቢያቆምና ህዝቡ የሚችለዉን ቢያደርግለትና ዘፈኖቹን እየመነዘረ ቀሪ ዘመኑን ቢኖር በጣም ጥሩ ይመስለኛል
ሰይፉ በጣም እናመሠግናለን።መሐሙድ በሥራዎቹ በሁላችንም ሕይወት ውስጥ የኖረ ወደፌትም በአዲስ ተውልድ ውስጥ የሚኖር ምርጥ ሐገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ነው።እናመግነዋለን አድሜና ጤና ይስጥህ።
❤❤❤❤❤❤ ለጋሽ መሐሙድ እድሜና ጤና እመኛለሁ...እነሱ አንደኛ ድምፅ..ጋሼ መሐሙድ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እንወድዎታለን
ድንቅ የኢትዮጵያ የደጉ ጊዜ የአብሮነት ከወርቃማው የሙዚቃችን የትዝታው ንጉስ የመከባበር ዘመናችንቁንጮ በታሪካችን የምወደህ ጋሽ መሀመድ በስራኸ ህያው ብትሆንም ረዠም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!!!
ደምሪኝ
ታላቁ ድምፃዊ ፣ የትዝታ ሙዚቃዎች ንጉስ
ጋሽ መሐሙድ ሀገርህንና የሙዚቃ አፍቃሪ ሕዝብህን በሚገባ አገልግለኻል።
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
የማይረሳ ሙዚቀኛ ጋሻ መሀሙድ እድሜህ ይረዘምልን አና ይሰጥበታል እድለኛ ሰዉን ነህ ተባረክልኝ
ሠይፉዬ ተባረክ
ሙሐመድ የመላው ኢትዮጵያን የሚያዝናና
በተለይ በየቦታው ለምንኖር ስደተኛ ❤
በፍፁም ከአይምሮዬ የማይጠፋው
"ወፌ ሆይ ብረሪ እያት የዚችን ድሐ❤
ዕንባዬን አጠጫት ጠምቷት እንደሁ ውሐ"❤
ይኼ በወቅቱ በገጠመኝ ነገር ነው እንጂ
በተረፈ ሁሉም ዘፈኖቹ ትዝታ❤ የአላቸው ተወዳጅነትና❤ አስደቻቾች ናቸው❤😍
ጋሽ መሀሙድ እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ያድሎት ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤❤❤
ጋሽ ሞሀመድ እጅግ በጣም እንወድሀለን ጤና ይስጥልን !!!
አረ በጣም ደሰ ትላላች እድሜ ይሰጣችሁ ህዝብ የሚወደውን የሚያደንቀውን ሰው የጋሽ መሀሙድን ድምፅ ዘፈን ማሰቀጠል በራሱ መታደልም ነው ልትኮሩ ይገባችሁዋል!!! በጣም ደሰ ይላል እናንተም ታድላችሁዋል
ጋሽ መሐሙድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሀለን😘😘😘
Gash Mahmoud we love you our legend and our best to our generation 🇪🇷🇪🇷
🇪🇷❤️🇪🇹🙏🏾👍🏾
አላህ ሁስነል ኻቲማ ይስጥ በሸሃዳ ምትምት ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይጣን
ለእሱ ከእሱ በላይ አንተ ታውቃለህ?
ባለጌ መቸም ደፋር ነው
ክብር እዚሁ ምድር ይቀራል በቀረህ እድሜ ወደ ነበርክበት እዉነት ተመለስ
የትዝታው ንጉስ ጋሽ መሀሙድ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ሰይፍሸሻ አንተም እንደዛው❤❤
አላህ ይመልስህ
Wedet😂
በክርስቶስ ደም ድኗል ወዴት
ወዴት ይመልሰው
ከየት
ያማቹሃል?
ጋሽ መሀሙድ በጣም የምወደው የማከብረው ዘፋኝ ነው በህይወት እያለ ባየው ብዬ ሁሌ ነው ምመኝው እረጅም እድሜ ይስጥህ አንጋፋው የሙዚቃ ንጉስ መሀሙድ አህመድ🙏 በእውነት ይሄን ዝግጅት ላዘጋጃችሁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ ።የሰው ልጅ በህይወት እያለ ምን ያህል የሰው ፍቅር እና ክብር እንዳለው በተግባር ሲያረጋግጥ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም። ለንደን ለይም ይዘጋጅለት እኛም እድሉን ማግኝት እንፈልጋለን ለአዘጋጆቹ አድርሱልን ሰይፉሻ መልካሙ ሰው ላንተም ትልቅ ክብር ይገባሀል🙏
ሁላችንም የሰዉ ልጆች በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ ጥሩ ስራ ከሰራን የሁላችንም መጨረሻ እንደዚሁ እንደ ጋሼ መሐሙድ መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልናል ፤ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
ጋሽ ማህሙድ ኮመት ለመፃፍ ገብቼ ቃል ለመምረጥ ሁሉ አቃተኝ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መሀሙድ የጥንት የጠዋቱ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤
ዉይ በጣም የምወደዉ የማከብረዉ የሙዚቃዉ ንጉስ ጋሸ ስለቀረበ ደስ ብሎኛል ሰይፉ ኑርልን
መሐሙድዬ በጣም በጣም እንወድሐለን ከዚ በለይ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሕ ኑርልን በፕሮግራሙ ላይ በደስታ እንገኛለን የዛ ሰው ይበለን የነገን አናቅምና ❤❤❤
እውነት በጣምደስ የሚልነገርነው የተደረገላቸው ይገባቸዋል ድነቅሰውናቸው አሁንምረጅምእድሜ ከጤናይስጦት
መሀመድ አህመድ ሰውን አስደስተህ አላህን አምፀሀል ያረብ ሞቴን በሸአዳ አድርግልኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አላህዬ
ሙስሊም ብቻ ነው የሚፀድቀው ያለው ማነው አረ አታስቁኝ.. ሃይማኖት የሚባል ሰው ነው የፈጠረው....
Mencha yzo sew endiyard new yefelegahiw?
One of my favorite Ethiopian ledgend singer Mahmoud Ahmed. I grow up listening your song,, ,Piassa sefere Musika beteh komeh lijoch honen wede temert bet senehed tezetaw metabign. Wechm weteche ye Mahmud concert yalhubet bota sidereg ayameltegnem. Mahmudeye yemakebreh yemewedeh ye Ethiopia zefagn Egziabher Edme Ena tenawen abzeto yesteh🙏Much love and respect from Eritrean daughter🇪🇷 God bless you ledgend🙏❤️
ሙሀመድ አህመድ አሪፍ ባለውለታቾን ነህ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው። Great repect for Artist Mohamed Ahimed
ጋሼ ለኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክ ሰርተሃል ቀሪውን እድሜህን የጤና የደስታ ያርግልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያን ዉሌም ኑሩልን
የትዝታው ንጉስ መሀሙድ አህመድ ❤❤❤❤ ቀሪዎትን አመት በጤና & በሰላም እግዜር ያኑሮት 🙏🙏🙏
ድንቅ ሰው! Thank you for your service, Our Mahmud. 👏👏👏
በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስት ጋሽ መሃሙድ አህመድ ሆድ የሚያባባ ትሁት ሰው እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏ኑርልን ለኢትዮጲያ ሃገራችን ባለውለታ
ጋሽ መሐሙድ እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መሐሙድ ለእኔ የምንግዜም አንደኛ አንተ ነህ ፤ ማንም ያንተን ያህል አይሆንብኝም። የኢትዮጵያ የምን ጊዜም ምርጥ ምርጥ ምርጥ የሙዚቃ ንጉሥ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ነው። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን።
የትዝታው ንጉስ ጋሽ መሀሙድ አህመድ በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏❤
ጋሽ መሃሙድ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብ ላይ በሙዚቃህ የማይፈርስ ድንቅ ፍቅር ገንብተሃል እና አሁንም ዕድሜና ጤናን ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛልህ፣እንወድሃለን ።
ጋሸ ማህመድ ትልቅ ክብር ይገባዋል🙏❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏ዘመን ተሻጋሪ ሥራ ሰርተሀል ለዚህም ሥራክ ምስጋና ይገባሀል❤❤🙏
ሶሬሳንዳ እድሜ ይስጥህ አሏህ የመጨረሻው ድምፅህ ላኢላህ ኢለላህ ያድርግልህ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እያለ ላኢላሃ ኢላላህ ከየት ይመጣል😅
@@teyebaaderejee ይገርማል
😄😄😄😄@@teyebaaderejee
@@teyebaaderejee 😀😀
ጋሽ ሙሀመድ አሁን ንሰሀ ገብተው ቆርበው ማየት ነው የምፈልገው??
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርንን
ደግሞ አባቴን ነው የሚመስሉት❤
አንተስ ንስሀ ገብተሀል ??? ሞት በእድሜ አይደለም አንተም ውሀ ስትጠጣ ትን ብሎህ ሽል ልትል ትችላለህና 😉
አንተስ ቆርበሃል ?
ፍቅርና ሰላም ስትዘምር ኖረሐል
ፈጣሪ ፀጋውን በደብ አልብሶሐል
ጋሼ መሐሙድ ሕዝብ ሁሉ ወዶሐል
እድሜሕን ያርዝመው ፍቅርን አልብሶሐል።
ማህሙድ አህመድ ወደ እላህ ተመለስ እላህ እጅግ በጣምመሐሪ የሆነጌታ ነው ምህርት የሚለምኑ ስዎችን ይወዳል ሞት ሳቀድምህወደአላህ ተመለስ እባክህ
ገነት መግባት ይፈልጋል እኮ ወንድሜ
የክርሰቶስ ነው እሱ ተፋቱት
በጌታ ክርስቶስ ውስጥ ነው ያለው እውነት ነው ጌታ ማሃሪ ነው መሆንኩኝ ብሎ ወዴት ይሂድ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቤት መታደል❤ በሕይወት ኖሮ ስለሠራቸው ሥራ አድናቆትን መስማት ❤😍
በጣም ትልቅ እድል❤❤❤
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ዘና አረከን❤❤❤ ዕድሜ ይስጥህ
ጋሽ መሐሙድ በጣም የምወደው አንጋፋ አርቲስት ነው ስለ ሙዚቃ ምንም በማላውቅበት ሰአት እንኳን ለኔ ኢትዮጵያ ካሏት አርቲስቶች መሐል ለኔ አንደኛው ጋሽ መሐሙድ አህመድ ነው
ጋሽ መሀሙድ ቀሪ ዘመንህን በሰላም በጤና እድትኖርልን እመኛለው አመሰግናለው🙏🙏🙏
We thank you ጋሸ መሀሙድ ድንቅ ሰው ኖት ቀሪው ዘመኖትን እግዚያብሄር ይባርከ!!!!
ጋሽ መአሙድ በጣም እንወድካለን አባታችን የምታመልከው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ
ጋሽ መሀሙድ የሙዝቃው የትዝታ ንጉስ ስለአየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የሀገራችን ኢትዮጵያ ቅርስ ደግ ስው እድሚ ጢናን ይስጥልን አዘጋጆችንም እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰጦት ለዚህ ክብር ስላበቃዎት ይመስገን አሁንም ከዚህ በላይ በእድሜ በጤና ያቆዬዎት አባታችን🎉🎉🎉❤❤❤
Gash Mohamud Thank you for your service 🙏🏽 Love & Respect forever 💚💛❤️
ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ጋሽ መአሙድ እኔም በአለም እያለው ያተን ዘፈን ሰማ ነበር ጋሽ መአሙድ እባክ ያለጌታ ኢየሱስ እዳትሞት ነስአ ገባ በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት እመን እባክ🙏ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
ብዙ እንደ ጥላሁን ክብር ያላገኘ የኢትዮጵያ ❤❤❤ብርቅዬ ባለሙያ ጋሽ መሐመድ ክብር ይገባዋል ።ስራ ያለመናቅ እና መነሻውን እና መድረሻውን በተግባር ያሳየን ድንቅ ባለሙያ ስለሆነ እባካችሁ :እናመስግነወ።❤❤❤❤
የሙዚቃው ንጉስ ጋሽ ማህሙድ አህመድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን እንወድሃለን
ጋሽ መሐሙድ ጎረቤቴ ፣ ከልጅነት ጀምሮ የሱን ዘፈን እየሰማን ፣ እየዘፈንን ያደግን ፣አባኮራን ሰፈር እያለ ከልጆቹ ጋር አብረን የተማርን ፣ሚሊዮን መሐሙድ ፣የሴቷ ልጁ ስሟ ለጊዜው ጠፋኝ ፣ቀጮ ብለን ነበር የምንጠራት ፣መድሐኒዓለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ነበር የምንማረው ። ጋሼ እጅግ እንወድሀለን ፣እናከብርሃለን፣እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ፣ኑርልን ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዘመኑ የሙዚቃና የዘፈን ሳይሆን የንስሐ ወቅት ነው። እግዚአብሔር ጊዜህንና እድሜህን በንስሐ ይባርክልን።
አቦ ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው ❤❤❤❤😍
ጋሽ መሀሙድ እድሜ እና ጤና ይስጦት ጌታ ኢየሱስ ይወዶታል እውነት ,ህይወት ና መንገድ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን ተቀብለው የሚዘምሩበት ዘመን ተመኘው
አላህ የመጨረሻውን ያሳምርልህ።ሀቁን ለማለት እባክህ ምንም ሳታገራግር ወደ አላህ ላለፈው ሁሉ ይቅር ይለሀል መሀሪ ነው መጨረሻውን በኢባዳ በሸሀዳ ያርግልህ።አሚሚን
😳ortodox ነው ስለዚህ ተፋቱት እንዴ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ❤❤❤❤❤❤❤
ጋሽ ማህሙድ እድሜ ከጤና ይስጦት
💚💛❤️🙏እንኳን ደስ ያለህ መሀሙድ አህመድ እናመስግናለን:: እንኳንም ለዚህ አበቃ የስውልጅ የሚከበርበት የተከበረ አገር ላይ ስላለህ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏ኢትዬጵያ ን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: እንኳንም ደስ ያለህ::
ጋሼ የኔ ውድ አባት የሀገራችን ንጉስ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ጋሸ መሀሙድ 150 አመት ኑረልንንንን አሜንንንን❤❤❤❤❤
"Dear Mohammud Ahmed ,
Thank you for the music that has filled our hearts and souls for so many years. Your talent and passion have shaped the soundscape of our lives, creating timeless melodies and unforgettable memories. Your legacy will forever be cherished, and though we'll miss your presence on the stage, your music will continue to inspire generations to come. Wishing you joy, peace, and fulfillment in your well - deserved retirement. Thank you for everything!"
I agree ❤
He is one of the iconic singer in our beloved country Ethiopia. God bless you our favorite Ethiopian artist and our greatest son Dr. Mahmoud Ahmed .❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!'!!!!!!!!!!!!!!
ኡፍፍፍፍፍ ምንም ልል አልችልም የእኛ አባት ንጉሱ እንወድካለን ቀሪው ዘመንህ የደስታ የፍቅር ጊዜ ይሁንልህ ለንስሃ ያብቃህ ለሀገርህ ብትዘፍንም ብታዜምም ግን ንስሃ ያስፈልጋል እና __በክብር ንገስ
የንስሐ ጊዜ እግዚአብሔር ሰቶሃል ተጠቀምበት
ወሬ ተውና አንተ ግባ
I have so much admiration and gratitude for all the incredible music you've given us over the years,and your legacy will always inspire and bring joy.We love you Gash Mehamud Ahimud,and wish you many more years.❤💖💙
ጋሼ፣ ሀሳብ ይዞኛል፣ የጋሽ ጥላሁንን ማረፍ በሰማሁ ቅፅበት በጩኸት ቤሮዬንና የስራ ባልደረቦቼን ማወኬ ትዝ እያለኝ። ጋሽ መሀሙድ ለዘላለም ኑርልን።