🛑አሪፍ ጊዜ አሳለፍን እደዚ ተደሰቼ አላቅም😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +668

    ማርክ እና ሄሉን የምትወዱብቻ👍👍👍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 9 месяцев назад +226

    ማርኪን በዚህ ቪዲዮ 100k እናስገባ የምትሉ🙏👍👍

    • @ትግራዊቲ
      @ትግራዊቲ 9 месяцев назад

      ማርያምን እኔም ምኝተ ነበር ግን ምን ናድርግ😢

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 9 месяцев назад +5

      አይገብም ይሄእኮ እውነትኛ ፍቅርነው እውነትን ማየት አይፈልጉም ፊልም የመሰለ ፍቅርፍቅር ሲሆነው የሚያይሉት 😂😂😂እራስከርባን

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 9 месяцев назад +1

      ይገባዋ ከልብ አፍቃሪ ማርክ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 9 месяцев назад

      ​@@medinaalimedinaልክ ብለሻል መድዬ😂

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 9 месяцев назад +946

    ሄሉ ቀሚስ ልበሽ ያምርብሻል የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

    • @SeadaAil
      @SeadaAil 9 месяцев назад +3

      አወ ሄሉ ቀሚስ ልበሽ ያምርብሻል

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 9 месяцев назад +3

      እውነት ነው

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 месяцев назад +1

      አዎ ሄሉዬ ቀሚስ ልበሽ በጣም ነው እሚምርብሽ❤❤❤❤

    • @SaadA-ck5by
      @SaadA-ck5by 9 месяцев назад +2

      ሳህ❤❤❤❤ያምርባታል❤❤❤

    • @HayatHayat-pi3vh
      @HayatHayat-pi3vh 9 месяцев назад

      እወነት ነው ❤

  • @AminaAmina-vb4du
    @AminaAmina-vb4du 4 месяца назад +10

    ማርክ ከተለያያቹ ጀምሮ የድሮ የሳለፋቹሑትን ትዝታ እያየሑ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የድሮው ፍቅራቹ አላሕ ይመልሰው

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 9 месяцев назад +763

    እህቴ ተከባከበ የምትወዶቼው 😂❤❤👍

  • @HHg-rq3vg
    @HHg-rq3vg 9 месяцев назад +36

    እስኪ ላይክ አረጉኝ😢😢ከፍቶኛን እናቴ ናፍቃኝ አለች3 አመቴ😢😢😢

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 9 месяцев назад +1

      አይዞሺ እኔ 6አመቴ ሀቢበቲ

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 месяцев назад +1

      አይዞን እኔም 9አመቴየ 😢😢❤❤አላህ በሰላም ያገናኛን

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 9 месяцев назад +274

    ጥላቹን ሄዳቹ አ😢

    • @amutamut1
      @amutamut1 9 месяцев назад +13

      አይዞ ቡራ አንድ ቀን አብራቹ ፈታ ትለለችሁ ለዛሬ እለፈቻው😥❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 месяцев назад +2

      አይዞን ብሮ

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 9 месяцев назад +1

      አይዞን ብራ😢❤

    • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
      @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 9 месяцев назад

      ምስክን አይዞህ አንድ ቀን አብሮ ትሄዳለቹሁ❤❤❤❤❤

    • @monashwarga8446
      @monashwarga8446 9 месяцев назад +1

      ቡራ በቀጣይ አብራቹ ሄዳቹ ፋታ እደምትሉ ተስፋ እናደርጋለን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 месяцев назад +13

    በስመ አብ አለባበስ❤ ሴትልጂ በቀሚስ እዴት ታምራለች ጊታ ሆይ ይህን የቻይና ቡቲቶ ከምድረ ገጸ አጥፋልን እባክህ እህቴ እንኳን ተሻለሺ. 🎉🎉🎉

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 месяцев назад +204

    የጥንዶች ወዳጆች እስኪ👍👍😍😘

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 9 месяцев назад +6

    እውነትሽን ነው ሄሉዬ ፍቅር በማውራት አይደለም❤❤❤❤❤❤

  • @toybanegashe7978
    @toybanegashe7978 9 месяцев назад +158

    ሁሌም ቀምስ ትልስ ያምርባታል የምትሉ ላይአርጉ

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv 9 месяцев назад +25

    ሄሉ ከፀባይ እስከ አለባበስ ነው የተቀየረሽው

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 месяцев назад +116

    እንከኳን ተሻለሽ ሄሉ እህቴ❤❤❤🎉🎉

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Месяц назад +4

    ትዝታ ማየት እማይሠለቸኝ ምነውይህቀንቢመለሥ😢😢😢😢😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 27 дней назад +1

      እኔአለሁተመልሸየማየው,አስሬአይይይ💔💔💔💔💔

    • @Samerah-r7s
      @Samerah-r7s 27 дней назад +1

      @ابراهيمالجلاد-ز8ز የኔቢጤነሽ ማንአለቢመለሡልን

    • @Samerah-r7s
      @Samerah-r7s 27 дней назад

      @ابراهيمالجلاد-ز8ز ትዝታ

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 9 месяцев назад +162

    ወይኔ ተደፍቼ ነበር አመለጠኝ ብይ እንዚህን ጥንዶች የሚወድ ብቻ ላይክ❤❤❤❤❤❤

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 9 месяцев назад +2

      እንደኔ የማዳም እቃ ቢታጠብ ቢታጠብ አያልቅም እነሱን እያየው ነዉ

    • @ArsemaBerhanu-q9b
      @ArsemaBerhanu-q9b 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 9 месяцев назад +1

      ክክክክክ ቀስቀስ

    • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
      @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @سييدا
      @سييدا Месяц назад +1

      Sjwuv😮😮😊😊😮😮😢😅😂❤❤❤❤❤❤

  • @Fufu_tube-t3r
    @Fufu_tube-t3r 9 месяцев назад +11

    Yena wudoch nurilgn ♥️♥️

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 месяцев назад +205

    ሄሉየ የኔ ቀብራራ ሰላምሽ ይብዛ😍😍😍😍😘

    • @ElsabetHusan
      @ElsabetHusan 9 месяцев назад

      amen bezete yibale heluye wed❤❤❤❤❤

    • @NuriAbdo-sc3ov
      @NuriAbdo-sc3ov 9 месяцев назад

      አሚንንንንን ቅመም❤❤❤❤❤❤

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 9 месяцев назад

      አቤት በዚህ ልጅ ስም የከፈተ ሰው ብዛቱ 😂😂

    • @hdhhsh4640
      @hdhhsh4640 9 месяцев назад

      Amen❤

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 9 месяцев назад +15

    ጎበዝ ልጅ ማርቆስየ ለሄሉ የልብስ ስጦታም ሆነ እድሁ ልብስ ስትገዛላት ኖርማል የሴት ልጅ የሚመጥናትን ልብስነው መስጠት መግዛት ይሄ ፋሽን እየተባለ የተቆማመጠ ልብስ ሱሪ እንድትጠቀም አትጋብዛት ተይ ነው ማለት ያለብህ ❤❤❤እወዳችሁ አለሁ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 месяцев назад +60

    ሄሉየ የዊና እህት።የማርክ ንግስት
    ሄሉየ ስትደሰት የሚደሰት ማነው❤❤

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 9 месяцев назад +6

    ሄለን በጣም ነዉ ምወድሽ ማከብርሽ እርጋታሽ ይማርካ ሴት ልጅርጋታዋ ዉበትዋ ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @T9dg
    @T9dg 9 месяцев назад +63

    ሄሉ ሁሉም ቀሚስ ትልበስ ያምርባታል የምትሉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 месяцев назад +15

    ሄሉ ቀሚስሽ ቶፕ ነው በጣም ጎበዝ መኪና ሰፊ ነው የሰፋልሽ ሳላደቀው አላልፍም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 месяцев назад +419

    ማነው መርክን እና ሄሉን ያምቶዱ ብቻ ለያክ 😊❤😂🎉

  • @yibzalmfikade5083
    @yibzalmfikade5083 9 месяцев назад +1

    እንደዚህ ሰተሰቂ ነዉ የሚምረብሸ ማሬ እግዚአብሔር ደገሞ ጨረሱ ይማረሸ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 9 месяцев назад +47

    ሄሉዬ የማርክ ንግስት ማነው እንደኔ ማርክን ና ሄሉን የሚወድ እስኪ በላይክ አ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 9 месяцев назад +4

    *_እውነትም ስታምሩ ማርኬ❤ሄሉዬ ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ ማርክ ደሞ ፍቅርን ችልበታለህ 🥰_*

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 9 месяцев назад +201

    ልብሱ የታመቸቹ ሰወች በለይክ አሰዩኝ👍

  • @aberashchanal7367
    @aberashchanal7367 9 месяцев назад +3

    የዋሆች ብፀዓን ናቸው እነርሱ ምድርን ይወርሳሉና የማቴዎሰ ወንጌል ((5//5

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 9 месяцев назад +41

    የማርኪ ድምቀት ሄሉ ናት❤❤❤❤❤

  • @jshhde4936
    @jshhde4936 9 месяцев назад +15

    የመዳም ቅመሞች ከልፋት ከድካም አውጥቶ የረፍት እጀራ አላህ ይስጠን 😢😢😢😢ደሞ እደማርክ ያለ ንፁህ የሂወት አጋር ይወፍቀን ያረብ😢😢😢😭💔😭

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 9 месяцев назад +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉየ እንካን ተሻለሽ ታምራላችሁ ከይቅርታ ጋ ጨሌውን አውጭው ከመስቀል ውጭ ሌላ አያስፈልግም በተርፈ ሆድሽ ላይ ያለው ቀዳዳ ባይኖርው ያምራል

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 9 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 7 месяцев назад +9

    አሁን ይሄ ፍቅር መና ሲቀር አይከብድም😢😢

  • @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ
    @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ 9 месяцев назад +93

    M & H ❤❤A&R❤❤ የመወዳቸዉ ጥዶች

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 9 месяцев назад

      እኔ ሞቼ ውድድድድድ ማረጋቸው ንጽው ፍቅረሰ❤❤❤

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 9 месяцев назад +12

    ሴት ልጅ አለባበስ እደዚህ ነው ዋው ሂለን ሁሊም ቀሜስ ልበሽ ❤❤❤❤

  • @Hanantube847
    @Hanantube847 9 месяцев назад +16

    ዘፈኑ ግን ስለ ምን መለያየት ነው ሚገልፀው
    እናንተ ግን አንደኛ❤❤❤

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 9 месяцев назад +7

    ሄሉየ የኔ ሙሉ ሴት ሱሪ ከኔ በላይ የሚወድ የለም አሁን ግን እርግፍ አርጌ ትቻለሁ እኔን ያስተወ አምላክ አችንም ይጎብኝሽ የኔ የዋህ በጣም የው የምሳሳልሽ😢❤❤❤

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 9 месяцев назад +46

    ዋው ፈጣሪ ከክፉ ነገርይጠብቃቹህ ❤❤❤❤ ሄለን እና እሩታ አንድ ላይ ቪዲኦ ይስሩ የምትሉ

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 9 месяцев назад +19

    ወይ ሄሉየ ቀሚስ ያምርብሻል ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ስወድሽ

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
    @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 9 месяцев назад +2

    ውይይት ሄሉ ቀሚስ ያምርብሻል ድሮም እወድሻለሁ አሁን አለባበስሺ👌

  • @almnl3751
    @almnl3751 9 месяцев назад +35

    የመጀመራ ነኝ ዛሬ እንደኔ የሚወዳቸዉ 👍❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 9 месяцев назад +3

    ሄሉዬ ቀሚሱ ሲያምርብሽ ማሻ አላህ
    የኔ አስታዋይ እስከመጨረሻ አይለያችሁ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 9 месяцев назад +11

    ስታምሩ ሂሉየ ጤናሽን እግዚያብሄር ያስተካክልልሽ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኒ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 9 месяцев назад +22

    ስደት አፈራባቱ ይብላና ባል እያለን እደለለን በቅናት ሞትንኮ አይዞን ቅመሞች😢😂❤

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 9 месяцев назад

      ኧረወላሂ የምሬነው እኔራሱ ስልችት ነው ያለኝ ስደት ላይ ባልቢኖርም ምንም ጣም የለውም በስትወር ምንገናኘው በሀገሬ መኖር ፈልግ ነበር ደሞ እደሚኖሩ ኑረን እንለወጥ እንላል እኔግን እሽ ቢለኝ ኑሮ ያገኘሁትን በልቸ በሀገሬ መኖርን መርጣለሁ😢😢😢😢

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 9 месяцев назад

      @@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ እረ እህቶቼ ተልኩ አያልፍም አፈር ይብላና እውነት

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 9 месяцев назад

      @@semutasew2244 ለውጥ የለም አወ እድሜ መጨረስ ብቻ ነው😢😢

    • @TsionTesfayeTsiye
      @TsionTesfayeTsiye 9 месяцев назад

      እውነት ነው እኔም በጠም ከፊቶኛል😢😢😢

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 9 месяцев назад

      ትክክል ግን እደት እዳሳእሽኝ የርግማኑ ነገር😂😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 9 месяцев назад +17

    ታምራላችሁ ሄሉ ግን ፍቅር ጨምራለች ዋዉ😊😊

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 9 месяцев назад +2

    ሄሉ ሁሉም ያምርብሻል ግን የቡለጥ ቀሚስ ሹፍን በጣም ያምርብሻልል ሁሌየም ልበሺሺ ታምራላችሁ በርቱ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 9 месяцев назад +9

    ዋው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሄሉ & ማርክ💕

  • @genzabalmayeuh1415
    @genzabalmayeuh1415 9 месяцев назад +3

    አቤት ስነ ስርአት አቤት እርጋታ ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ለዘላለም ያድርግላቹ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 9 месяцев назад +6

    ሄሉ አችም ውዴጂው ማርክ በጣም ነው የሚወድሽ እኔም እወዳችሁለው

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 9 месяцев назад +3

    ሄሉየ እንዴት ነሽ ተሻለሽ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይማርሽ ጨርሶ የኔ ማሮች ስታምሩ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 9 месяцев назад +14

    ለምን እደሁ አላቅም እነዝህን ልጆች ሞቸ ነው የምወዳቸው እርግት ያለ ሂወት😘 ይመቻችሁ ሂሉ ና ማርኪ💕

  • @SadaSada-s2g
    @SadaSada-s2g 9 месяцев назад +23

    ሄሉዬ ቀምስ የምሪብሸል ሁሌም ትልበስ የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @halima7993
    @halima7993 9 месяцев назад +21

    ማረከ በጣም አፍቃሪ ነህ ወላሂ ሄሉን አደራ የኔ ልእልት

  • @mulu216
    @mulu216 9 месяцев назад +1

    ሄሉየስወድሽ አሁንስምስኪን ሁነሻንበዚሁቀጥይማርክደህናሰውነው

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 9 месяцев назад +13

    ማርክዋ ነገሥትህን በደንብ ተንከባከባት ሄሉ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እራሳችሁን ጠብቁ ልብሳችሁ ከለዉ ያምራል

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 9 месяцев назад +2

    Camera Mani Sor my biro 😢 ayizo ki

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 9 месяцев назад +9

    እምነት ነው ማርክ በጣም የውሃናው❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 9 месяцев назад +5

    ሄሉዬ የማርክ ልእልት ስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል ፍቅራቸዉ ያዝልቅላችሁ❤❤❤

    • @XbhCbnj
      @XbhCbnj 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cyrhufhzudj
    @cyrhufhzudj 9 месяцев назад +3

    ሄሎ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ሃይለያችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tube1311
    @tube1311 9 месяцев назад +6

    ሂሊየ ትክክል ብለሻል ይህን እምታነቡ ስው አትመኑ ---።

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 9 месяцев назад +6

    ሄለንየ ስላየሁሽ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤😢ክፉ አይካሽ

  • @Ewq33
    @Ewq33 9 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ዋጋ የተከፍለበት ፍቅር. እኔ በጣም የሚመቹኝ አላላጡ. በቃደስየሚሉ. ልጆች አይለያችሁ ፈጣሪትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ. የኔውዶች. ተመዳም. ኩሺና እወዳችሆለሁ❤🎉

  • @ሀዩነኝየመቅደላዋ
    @ሀዩነኝየመቅደላዋ 9 месяцев назад +56

    ማሽአላህ ማነው እንደኔ ሄለንና ማርክን የሚወድ ላይይይክ❤❤❤❤❤ ደግሞ አንድኛ ነኝ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤ የኔ ዉዶች ይመቻችሁ ሄሉዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ዉድ ሄሉዬ ያባቷ ልጅ ስልሽ ቅር እንዳይልሽ እኔንም አባቴ ስላሳደገኝ ነዉ የኔ ዉድ❤❤❤🎉🎉🌹🌹❤❤🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 9 месяцев назад +41

    ሄሉና ማርኬ የምትወዱ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ ረጋ ያሉ ምርጥ ጥንዶች እናንተና አብርሽ ና ሩታ ስወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 9 месяцев назад +1

    የኔ ልዩዎች😢❤አምሯብቹሁላ❤❤ውድድድድ ሔሉሉሉሉ😢ሁሌ ቀሚስ ልበሽ አምሯብሻል ማሻአላሕ😢❤❤ደሞ ፈቅር ብቻ 😢አድ ቀን 100k አስገቡን አይሉ😂 ❤❤❤ዋውውው ይመቻቹ😂😂❤❤

  • @TgDagi
    @TgDagi 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤ሄሉ የእኔ አንደበተ ርህቱ መልካም ሠው በቅድሚያ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ተሽሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ክብሩን እሱ ይውሰድ ሁሌም በደስታ እንድትኖሩ የዘወትር ምኞቴ ነው ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤እናንተ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ❤❤❤ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ ኝ

  • @DiveLove-xb7gk
    @DiveLove-xb7gk 9 месяцев назад +4

    እሔን ኮሜን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጄራ እና ፍቅር ሰጦን በሰላም ሀገራችን ለመኖር ያብቃን የሰደት ኑሮ በቃችሁ ይበለን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 месяцев назад +5

    እውነቷነው በጣም የዋህ ስትሆን እንደሞኝነው ባለችው እስማማለሁ ቅድሚያለራስ ለራስህ ስትሆነው ሰውንመርዳትም መረዳትም የምትችለው

  • @samprincess378
    @samprincess378 9 месяцев назад +3

    ሄሉዬ የኔ እህቴ ደም ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ ሁሌም ልብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @BabeNatan
    @BabeNatan 9 месяцев назад +10

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማርክ የዋህ ከሆንክ ሄሉን ስጠኝ ለወድሜ ልዳራት 😅😅😅

  • @TigistAndeshatamo
    @TigistAndeshatamo 9 месяцев назад

    ከሜረመን ለሚንድነው ከጉልበት በለይ ሚትቀርፀዉ

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz 9 месяцев назад +37

    የመዳም ቅመሞች ስራውን ትታችሁ እነማርክን እምትጠብቁ ይመስላል 😂😂😂በቃ እኔንም አበረታቱኝ

    • @Rahima-se7su
      @Rahima-se7su 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 9 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅 በቅልፍችን ስአት

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 9 месяцев назад +1

      አረኩሽ

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea 9 месяцев назад +1

      Awo😂😂😂😂😂😂😂Me. 😂😂😂❤❤❤

  • @YALtftawHelma
    @YALtftawHelma 9 месяцев назад +1

    ወለሂ ፈገግታሽን ስለያዉት ተደስቻለዉ ያኔ እርጎ ሄሉዬ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደምወደቹ ብተቁ M&H❤❤❤❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita 9 месяцев назад +3

    ሄሉዬ የኔ ንግስት ስወድሽ ደስ የምትሉኝ ጥንዶች ስወዳችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ❤❤❤❤

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 9 месяцев назад +2

    ሄሉእዳትጎጆዉ 😢😢😢😢😢😢እሱ አፍቃሪሽነዉ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 9 месяцев назад +8

    የኔ አብሮ መሳቅ እፍፍ ሁልየም ደስ ይበ ላቹህ 💚💚💚👏👏👏

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 9 месяцев назад +1

    ምን ድራማ አሳየን ውነት እያለ በቀን ኖ ምርጦች

  • @HdhGh-c8v
    @HdhGh-c8v 9 месяцев назад +13

    የኔ ተናፍቂዎች ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ ብለናል

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 9 месяцев назад +4

    ሄሉዬ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amutamut1
    @amutamut1 9 месяцев назад +16

    የሄሉዬ እና የመርክዬ አድነቅሆች እስት 100kእናስገበቻው እናዝህን ውብ ጥንዶች የፍቅር ተምሳሌዎች የኔ አለሞች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ነችሁ የኔ ውቦችH❤M❤❤❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 9 месяцев назад +5

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን አሳምራችሁ በጣም ታምራላችሁ ሄልዬ መርክ ክፉ ከእንግዲህ እንዳይደርሳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o 9 месяцев назад +40

    ቃስ በሉ ቅማሞችዬ እደትዎድቁ😂

  • @betifrko4445
    @betifrko4445 8 месяцев назад +1

    ሄልዬን ሰማት ትጠቀማለህ ወንድሜ

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 9 месяцев назад +3

    በመጀመሪያ እኳን አላህ ያአሻረሽ አምሮባቹኋላ ማሻ አላህ ካይን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @LalmazeWendemu
    @LalmazeWendemu 9 месяцев назад

    ሄሉ ተሻለስ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ እሰ

  • @rehma5656
    @rehma5656 9 месяцев назад +64

    ሄሉ ሁለም ቀሚስትልበስ ያምርባታል የምትሉ በላይክ መልሱ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 9 месяцев назад

    *_ሄሉዬ ማሻ አላህ ቀሚስ በጣምነው የሚያምረብሺ ሁሌም ልበሺ ደሞ እንዴዚህ ፍልቅልቅ ስትይ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ_*

  • @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ
    @ዘማሪትአለምነሽሀብቴ 9 месяцев назад +7

    ሰልሳማ ልኮምት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 9 месяцев назад

    ማነዉ እንደኔ የገጠር ልጅ ባሉን ሳያይ ተተዳረ ግን በጣም እወደዋለሁ ምን ያደርጋል ስደት ለየኝ እግኝቸ እቅፍ እስከማደርገዉ ይህ ቀን ናፈቀኝ ሀቢቢ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 9 месяцев назад +7

    የኔውዶች የምወዳችሁ ሄሉየ የኔየሴቶች በላይ የማርክ ልእልት

  • @Seadagumataw
    @Seadagumataw 3 месяца назад +1

    ይህን የመሰለ ፍቅር አይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GalaxyA23-k7v
    @GalaxyA23-k7v 9 месяцев назад +4

    ዋዉ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ የምታምሩትትትትትት ቃላት የለኝም እረ የመዳም ቅመሞች መቶሽ እናስገባቸዉ ተዉ ተዉ አብርሽን ብቻነዉ ተዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ሄሉዬ ልብሱን በጣም ወድጀዋለሁ ማሰራት እፈልጋለሁ የት ነዉ ያስራችሁት እድታሰሩልኝ የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 9 месяцев назад +2

    ሄሎየ ስለተሻለሽ ደስ ብሎኝ አል እህቴ ሁለየም ደስተኝ ሁኑ❤❤❤

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 9 месяцев назад +3

    ለጆቼ ጌታ እየሱስ ፍቅራችሁን ይባርክ

  • @fasillisaf6441
    @fasillisaf6441 3 месяца назад

    እኔ በጣም ነው የናፈቃቹሁኝ ፈጣሪ አይለያቹ !!!❤ እንዳትለያዩ !

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 месяцев назад +7

    የኔ ውቦች ሄሉዬ በቀሚስ ስታምሪኮ❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад +2

    ማሸአላህ አምሮባችኅል እና ሄሉ ደግሞ ቀምርብሻል ልበሽ❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 9 месяцев назад +6

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ አገት ላይ ያለውን ነጩን አውልቂው አያምርም ❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 9 месяцев назад +1

    እደዚህ ስስቂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BezaLegese-j7v
    @BezaLegese-j7v 9 месяцев назад +5

    የኔ ደርባባ ስታምር ኤርግታሽ