ህይወት ቀልድ አደለም..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
    ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS​
    #BESINTU_SITCOM​
    #donkeytube​
    #comedianeshetu​
    #dinklejoch​
    #dinklejoch​
    #dinqlejoch​
    #Ethiopiancomedy​
    #ebstv​
    #bbcnews​
    #Ethiopian​
    #ethiopianmusic​
    #paralyzed​
    #motivationalspeech​
    #amharicmovies2022​
    #መድረክ​
    #lovestory​
    #lovestorymovie​
    #official​
    #comedian​
    #drama​
    #ድንቅልጆች​
    #donkeytube​
    #ebssundayshow

Комментарии • 172

  • @Dior768
    @Dior768 Месяц назад +35

    ❤❤❤ አያልቅበት ምርጥ ልጅ ነው አበዛሽው እኛ ነግረናል እንዳይቆጭሽ የሚመጥንሽ እሱ ነው ጨዋ ለሱ ትልቅ ክብር አለን❤❤❤

  • @et4590
    @et4590 Месяц назад +50

    ከአያልቅበት ነው ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +32

    አያልቄ ጥሩ ሰው ነው ሰው አትግፊ ቃል ❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Месяц назад +28

    ሚስጥር ወጣ ቃልዬ ግዜ ስጠኝ እያልሽ እሱኮ በጣም ነዉ የሚወድሽ😂😂❤❤

  • @asiaump
    @asiaump Месяц назад +20

    ቃል ተቀበይዉ
    ምርልጅነዉ

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 Месяц назад +16

    ቃል ድሮም ይውድሽ ነበረ ይህንን ከገፋሽ መቼም ማንም አታገኝም ይመስለኛል ሞላጫ ስው ነው የምትውጅው እሱ ከመጀመርያ ነው የሚወድሽ ዳዊት አስመሳይ መሆኑን አይንሽ ታውሮ ስለነበረ ምንም አይታይሽም ነበረ በአንቺ ስም ታወቀ አይኑን ከፈትሽለት በቃ ከአሁን ብሃላ አታስፈልጊውም ስለዚ ይህንን ልጅ ልቡ አትስበርይው በእውነት ጥሩ ልክ ነው ቀና መንፈስ ያለበት ልጅ ነው ውሀ ከሄደ አይመለስም ውድ ሀላ አስቢበት አያልቅበት እግዛብሄር ለአንቺ ያዘጋጅው ስው ነው ቃል ❤

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru Месяц назад +8

    ቃልዬ ያንን ዳዊትን አፍቅረሽ ስትጃጃይ ነበር እኩያሽ አያልቅበት ነዉ እድሜሽም ይሄዳል ተጋቡ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +17

    አይ ቃል አረ በጊዜ እሺ በይ ሳይረፍድብሽ ❤

  • @abenezergirma-kn2bs
    @abenezergirma-kn2bs Месяц назад +2

    በጣም ነው የሚወደሸ ለምን አታገባብ ልጅ ውሎዱ

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад +2

    ወይጉድ፡ንቃነውይ፡ሱበሀን፡አላህ

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw Месяц назад

    አትሻወጅ ልጁ ጥሩ ልጅ ነው አገብ

  • @MayramHasna
    @MayramHasna Месяц назад

    Ayzoh wandime

  • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
    @ነጻነትለአማራዉሕዝብ Месяц назад +3

    ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ እህቴ ይወዲሻል በላት 💕💕አይዞሺ እስክሚያልፈ ያለፋል ቃልየ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад +1

    ጌታ ያጠምራቹ እኔ ገና ሣቃቹ ነዉ እንድትጋቡ የተመኘዉት ምርጦች ነቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lily1437
    @lily1437 Месяц назад +5

    ሁሉም ስው አንድ አይደለም ቃልዬ በደንብ አስቢበት

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይሕግዝ🙏🙏

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 Месяц назад

    Ara lijun tekebeyw mayhonu wondoch atasab❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Месяц назад +5

    በእውነት ተምረለችሁ ቀልዬ እበክሽን አያልቅበትን ተቀበይው እንጅ አትግፍው እኔ በጠም ነው ደስ ያአለኝ ከአያልቅበት ጋር ስይሽ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Месяц назад

      የኔ እናት ደምሪኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Месяц назад

      የኔ እናት ደምሪኝ

  • @yyu4891
    @yyu4891 Месяц назад

    ቃል አያልቅበት አዎቂ ነወ ተይ ተመልካቾችሺንም ማኸበር አለብሺ የምትወጂዉ ሳይሆን የሚወድሺን አግቢ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Месяц назад +4

    ቃል ፍቅሩን ተቀበይ በእውነት በፊትም ይወድሻል ዳዊት ጨላጣነው

  • @ilafilafza
    @ilafilafza Месяц назад

    መጫራናት,,,እደዉምእኩያሽንዉ,,😅😅😅😅😅😅

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q Месяц назад +2

    ቃልየ ተጋብ እናቱ ትልቅ ሴት ናቸው ያሳዝኖኛል ልጂ ወልዶ ለማርግ ደርሶ ይደሱ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Месяц назад +1

    ለምን ታስጨን ቋታላችሁ ፍቅር በልመና አይሆንም ትኑርበት።እዴ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Месяц назад +3

    ቃል ሁሉም ሰው አስተሳሰቡና አመለካከቱ አድ አደለም

  • @seni7092
    @seni7092 Месяц назад +1

    ቃልዬ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነዉ እና በእርሱ ልክስሽ ፈልጎ ይሆናል እግዚአብሔር ጊዜ ስጪዉ እንጂ ተስፋ አታስቆረጩ የምትሉ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Месяц назад +1

    ቃልዬ አያልቅበት በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ከመጀመሪያ ካንቺ ጋር መስራት ሲጀምር ጀምሮ ላንቺ ያለው አክብሮት ላንቺ ያለው ፍቅር ለየት ያለ ነው የሚያከብርሽን የተረጋጋውን ሰው ትተሽ ያ ቀለብላባ ዳዊት ከሱ ጋር ሆንሽ አለፈ አያልቅበትዬ ጀግናው ተስፋ አልቆረጠም ተመልሶ ፍቅሩን ገለፀልሽ እባክሽ ተቀበይው ከእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጥሩታል አያልቅበት ትሁት ወርቅ የሆነ ልጅ ነው አንዴ ገፍተሽዋል ሁለተኛ እገፋዋለው ብለሽ እንዳያመልጥሽ አስቢበት አያልቅበትዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ክበርልኝ አከብርሃለው

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Месяц назад +1

    ቀልዬ ተረጂዉ ሴትል በግዚ መግበት አለበት በቀ የመጀመረያዉ ሪሺዉ ኢዴ🎉🎉😢 ተረጀዉ🎉🎉🎉❤❤

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Месяц назад +3

    እሽ በይና ተጋቡ። ቃል በለፍለፍ አታብዥ

  • @ועח
    @ועח Месяц назад +1

    ቃልዬ ፈርተንሽ እጂ ዳዊት ለመታወቅ እና ሊጠቀምብሽ ፈልጎ ነው እንጂ ፍቅር ይዞት አይደለም አሁንም አልረፈደም አያልቅበትን ተቀበይው 🙏❤️🇪🇷

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад

    ቃል እግዚሐብሔር እኮ ማሰለው እሱ እየጠረሺ ረጊጤሺ ማሔዲ አለበረብሺም ናውርናው የበቃል ስናስራት የሌልጂናወ በታረፈ ታገቡ❤

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Месяц назад +1

    ቃል የወድደሽ ዛሬ አደለም እድሜሽ እየሄደ ነው የምሆንሽ ትተሽ የማይሆንሽ አፈቀርሽ

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Месяц назад +6

    ንግግር አይችልም አያልቅበት🤩የሰው አፈጣጠሩ ይገርማል ምስኪ ነው❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Месяц назад

      Man..ayalkibeti?

  • @serkalemteklemariam9956
    @serkalemteklemariam9956 26 дней назад +1

    አያልቄ ይጠግነዋል

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад

    ዱሮ እኮነው ያፍቀረሽ እች እጅ ተቀበይው ጥሩ ህይወት ይኖራችዃል ተግዛቤር ጋር ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +5

    ደሞ በክብር ሰላም በይ እንጅ አረ ሰው አይሰለችም 😢❤

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x Месяц назад +1

    ይሻልሻል❤❤❤

  • @GirumHaile-qp2cy
    @GirumHaile-qp2cy Месяц назад +1

    Awo teyekate teru new

  • @ያረብሰአድኚ
    @ያረብሰአድኚ Месяц назад

    ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Месяц назад

    የመጀመሪያ ጎደኛሸ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Месяц назад

    ተቀበይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ቃልዬ አያልቅበት የጥንት የጠዋቱ እኛም ወደናል ይሁን ብለናል እረሳሽው የዛሬ ስንት አመት?ነበርን እኛም።በፍፁም አልቀበልም እትዳትይ አትቸኩዬ በኋላ እንዳይቆጭሽ አንዷ ወስዳው ከምር እሱን ካላገባሽ እንቀየምሻለን❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Месяц назад

    ቃልዬ..እሺ..በይዉ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Месяц назад +1

    Drom Ayalkebet neber yemeretnew ❤❤❤ Tekebey!

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Месяц назад +1

    ቀል አተከቢጀ አያቅበት አግተሺነኸ🎉🎉❤

  • @Meriyegexerliji
    @Meriyegexerliji Месяц назад +1

    Qaliye ishi bay❤❤

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Месяц назад

    ትክክክል

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 Месяц назад

    እዉነት ሁሉም በጊዜ ነው

  • @user-dq4fm2qx5r
    @user-dq4fm2qx5r Месяц назад

    ከዚህ በላይ ስጦታ አለ😂😂

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Месяц назад +19

    የቃልየ ቤተሰቦች በሙሉ 1ሺ አስገቡኝ በሞቴ❤😢

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Месяц назад

      ነይ ክእኔ ጋርም እኔም አሁን. ወደ ቤትሽ ልመጣ ነው እንችም ነይ እሽ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Месяц назад

      ሞትን በረቁ አህት አርጌሻለሁ አህት❤❤❤❤

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Месяц назад

      @@user-qm3yi9bo7kየኔ እህት እንደዚህ ተያይዘን ማደግ ነው ብርች እኔም ግን. አዱስ ነኝ. እንበርታታ የኔ ክርታታ እህት

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Месяц назад

      @@user-qm3yi9bo7k አመስገን አለው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Месяц назад

      ​@user-የኔ እናት ደምሪኝqm3yi9bo7k

  • @hlftyhlfty
    @hlftyhlfty Месяц назад

    ኧረ ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Месяц назад +2

    ቃል አትግደርደሪ ተቀበይው አያልበት ጥሩ ጎበዝ ልጅነው ቃል ግን ሀይማኖተኛ ነኝ የምትይው ለሚዲያ ብቻ ነው ወገኛ

  • @zaharazahara502
    @zaharazahara502 Месяц назад

    ኣቺ ሴት እሺ በዩ

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Месяц назад

    ግዜ ሲጦት❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB Месяц назад

    Smart newu ayalkibeti

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Месяц назад

    አይዞህ

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 Месяц назад

    ውደዳት እውነትህ ነው ፍቅር ጥሩ ነው ወንድም አያልቅበት

  • @user-qy4iu1tm5m
    @user-qy4iu1tm5m Месяц назад

    Yene geta seyasazen❤tey anche demo misyashe new

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 Месяц назад +1

    ትንሺ ቀን ሰጥታ ጥብቃት ደሰ ነው የምትሉት❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    ቃልዬ አግብተሽ ዉለጅ በቃ ሱባኤ ግቡ በዚህ ፍልሰታ

  • @melektube
    @melektube Месяц назад +5

    እድልሽን አታሳልፊ አያልቅበት ወንድነው ሌላ ያገባል አንቺ ስትንቂው አንቺም ሳታገቢ ትቀሪያለሽ ሴት ስትቅደረደር ባዶ ትቀራለች እድልሽን አታሳልፊ የሌለን ስትጠብቂ እራስሽን ፈትሺ ሲጀመር ዳዊት ለዪቱብ ነውየቀረበሽ የታወቀነው እንጂ ለፍቅርአደለም ተመከሪ ቃል

    • @melektube
      @melektube Месяц назад

      @@Explorer_cities እውነቴነው እኮእንዳንድየ እራሳችንን ዞረን አናይም ግንየተጨፈነንነገር በግድ እንፈልጋለንሴቶች ስንባል

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf Месяц назад

    እኛም ስንሰማ ደንግጠናል😂

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Месяц назад

    እኛ ምን እናግዝህ😮 አግዙኝ ይላል ምን እናግዘው😮

  • @mdvip967
    @mdvip967 Месяц назад

    ❤❤😂😂

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад

    ይበቃል እከንደናማጠ በልቤስብክ ናበር እና አቴብጠፈ እናቃል ስማጡ አቴ ትዚትለኛሌክ ማዘርዬ ሰለሚናቻው አዲቃን ማዘርን አሰየን በክን ሰለም በለቻወ

  • @genetgenet276
    @genetgenet276 Месяц назад

    Takabiyee❤

  • @Tshayimageteyoutube
    @Tshayimageteyoutube Месяц назад

    ተጋቡ አረፍነው👌

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o Месяц назад

    አያልቄ ግን ተመችቶታል አማረበት ዳዊት የት ጠፋ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Месяц назад

    አጊቢው ይመጣጣንሽል የሚሁንሽ እሱ ነው እንድ ነቹ ይመጥንሽል አገቢው

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck Месяц назад

    ቃልዬ ተቀበዉ ❤❤❤ እሺ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @HaileSelam
    @HaileSelam Месяц назад

    Eshe beyew nikeshew New teru lije new aseyewy new

  • @urcell1875
    @urcell1875 Месяц назад +1

    እኩያሽን እወቂ ባልሽ ይሆ ነዉ አትጠራሪ ከዳዊት ጋር❤

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Месяц назад

      💯 አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው::

  • @HaileSelam
    @HaileSelam Месяц назад

    Sejemer dawet litekeme beshe enge lagebashe alinibirem ymetaw

  • @مريم-غ6ش1ب
    @مريم-غ6ش1ب Месяц назад +6

    ቃልከሚሆንሺስውጋሁኚአያልቅበትጋሁኚ❤❤❤❤❤በቃፍቅሩንተቀበይው

  • @rosaahmad3989
    @rosaahmad3989 Месяц назад

    አግቢው ❤

  • @Dior768
    @Dior768 Месяц назад +1

    ❤❤❤ አያልቅበት youtube አለህ? አሳውቀን❤❤❤

  • @martaseyim1853
    @martaseyim1853 Месяц назад

    Anhe kal ekuyash new endanhe new yale akemesh atenteltey akemesh ayalkebet new 😊

  • @hayatallahyetbkhewedaje3429
    @hayatallahyetbkhewedaje3429 Месяц назад

    አያልቅበት ጡሩ ልጂ ነወ አግቢው

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 Месяц назад

    አያልቅበት ተጎድታ ነው ዝም በላት ነገ ከቻልክ ጊዜ ስሜት

  • @Tshayimageteyoutube
    @Tshayimageteyoutube Месяц назад

    wow🥰🥰🥰

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Месяц назад

    ሚሥጥር ወጣ😂😂 ተቀይው

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Месяц назад

    ከመጠሩ መወጠሩ ማለት አሁን ነው ቃል ተከብጅለሽ እንደ ቁመት ብኖርሽ እና መልከመልከም ብቶኝ ግን ነገሩ ከበድ እእእእእእእእእ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @11Secho
      @11Secho Месяц назад +1

      ታቆለላችባትሳ😢😂😂😂😂😂

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ Месяц назад

      ግን ወልደሽ ጨርሰሻል የሳቁት ይደርሳል ይባላል እኔ እራሱ ሳቄን አፍኜ ነው ገና አልወለደኩም

    • @11Secho
      @11Secho Месяц назад

      @@ፅጌየማርያምልጅ የኔዋ እኖልዳላን😘😂

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Месяц назад

    ቃል አሁን እሸ ከላልሽ ቁመሽ ነው የሚቀሩ😂😂😂

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Месяц назад +3

    አታጨናንቀኝ እረ ባክሽ ዝም ብለሽ አትጩሂ እረጋ ብለሽ መናገር አያልቅበትን አግኝተሽ ነው መልካም ልጅ ነው ሞጭላፋ እስኪጨልፍሽ የሚያሳድድሽን ብቻ አትፈልጊ የሚያከብርሽን እይ የሚወድሽን ተከተይ ለሴት ይሄ ነው ጥሩ ሎቱ ስባት የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባላል ወንድ ነፍ ነው አለች የጠየቀ ሁሉ ወደደ ማለት አይደለም

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Месяц назад +2

    ስላም እንዴት ናችው❤❤❤❤

  • @user-rr8fu1rs1w
    @user-rr8fu1rs1w Месяц назад

    እሽ በይው

  • @tinakosse7661
    @tinakosse7661 Месяц назад

    Kkkkk😮😊aye, tata

  • @GirumHaile-qp2cy
    @GirumHaile-qp2cy Месяц назад

    Tekebew

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 Месяц назад

    ተጋቡ ታምራላችሁ ባልሽ ይሄ ነው በቃ እሺ በይ😊😊🎉🎉

  • @abnetgesese5822
    @abnetgesese5822 Месяц назад

    Kalye teye ategfwe tameralcwe

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад

    Yni wdmi aunime freta tunalhi branki adhtdrghti wdemi bylfew ehi ulu lminhti klbhti krklhti branki alekhti aunemi ferti tunalhi dehni setrgagi eshi tlhlhi yewnhti kuneli mhltenw kilu trgagtesi asbibhti yni ehti ymhahu❤❤❤❤❤

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr Месяц назад

    bnatachu tgabu kalli eheligi lavhi yhonali atkabatar tamagn wodimnaw ayalkibat .bkuman woyim bmalk atwddari agib::

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Месяц назад

    ቃል እምትወጂዉን ሳዬሆን እሚወድሽን አግቤ እህቴ ❤

  • @user-rd9fc6if9u
    @user-rd9fc6if9u Месяц назад

    Selam ayllbt kes belh lmnat

  • @hawah8058
    @hawah8058 Месяц назад

    ገዳም ግቢና ፍቃደ እግዚአብሔርን ጠይቂ

  • @usepp9594
    @usepp9594 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ok

  • @meron7439
    @meron7439 Месяц назад +4

    ቃል ዳዊት ይመለሳል ብለሽ እድልሽን አትግፊ ዳዊት አጭበርባሪ ነው ያስታውቃል ።
    ይልቅስ ፀልይበትና እሱን አግብተሽ RUclips አጧጥፉ ወንድ እና ሴት ሲሆኑ ነው ተመልካች የሚበዛው አግቢው

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Месяц назад

    አያልቅበት የራስህን ዩቱዩብ ብትከፍት ብዙ ሰው ይከታተልሀል ከቃል ጋር መስራታችሁም አሪፍ ነው

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Месяц назад +2

    አንቺ ሲጀመር ሰው ትንቂያለሽ አላቻሽ ነው የምትመኝው አቻሽ አያልቅበት ነው

  • @KidistAsmare-nm7ed
    @KidistAsmare-nm7ed Месяц назад

    Ya dawete feqere kwesetshe selalewt naw aydal qale endameneme belsh lamrsate mokere bemlse noro esekahune yemat nabr baqa ershwe