#40_የሰንበት_ተማሪዎች_ሰለሙ_ለምን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 204

  • @HameYmaryam
    @HameYmaryam 2 часа назад +4

    አይዟችሁ አለን ቅዱስ ሚካኤል ሀይልና ጉልበት ይሁናችው

  • @TebibuSolomon-e6z
    @TebibuSolomon-e6z 6 часов назад +23

    አለን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

    • @gadlehamere2100
      @gadlehamere2100 5 часов назад

      የአባህጻን እና የእናታችን መጨረሻ ምን ደረሰ፣

    • @habtemeseret1198
      @habtemeseret1198 3 часа назад

      እባካችሁ ነገር አታጋግሉ።

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 3 часа назад

      ከእኛ ጋራ ይሁን ነው ሚባለው እህቶቻችን ወንድሞቻችን ናቸው አረ በጣም ያሳዝናል

    • @Beka-j6w
      @Beka-j6w Час назад

      Negash kechalk anten emagegnibetn slk btasqemxlign??

  • @user-eu7up9of2i
    @user-eu7up9of2i 4 часа назад +12

    ለግዜው ያለችኘ 2000 ወደ አካውንት አስገብቻለሁኘ እንዲሁም በየወሩ በቅዱስ ሚካኤል ስም 2000 ብር ለመላክ ቃል ገብቻለሁኘ ገ---- ዘአክሱም ከጅጅጋ በርቱ ክርስትና ማለት በችግር ሲፈተን ነው ዋጋ የሚያስገኘው እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ስለ ሆነ በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን❤

    • @dawitteshale509
      @dawitteshale509 4 часа назад +2

      እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 56 минут назад

      ትባርክ

    • @Finanelianan
      @Finanelianan 15 минут назад

      እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ሃብትን ከጤና ጋር ይስጥህ/ይስጥሽ! ተባረክ/ተባረኪ!!

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 56 минут назад

    እግዚያብሄር አለሁ ይበላችሁ ወገኖቼ እባክህ ነጋሽ በዉስጥ መስመር ላግኝህ ስለሀርቡ ቅድስ ሚካኤል በጣም ነዉ የማደንቅህ እንዲህ አይነቶችን መጎቡኘት እጅግ መባረክ ነዉ።

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 3 часа назад +10

    እነዚህ ወጣት የአብነት ተማሪዎችና ሰንበት ተማሪዎች፣ የዓለማዊ ትምህርት ጨርሰው ቁጭ ያሉ ወጣቶችን ንብ የማነብ፣ ደሮ እርባታ ፣ ሽመና ስራና ሌሎችንም በአንድ ላይ አደራጅቶ ወደ ስራ የሚያስስገባ አደራጅ አካል ያስፈልጋቸዋል፣ ማህበረ ቅዱሳን ከአአ ምዕመን ጋር ተባብሮ ይህን ችግር በቋሚነት ቢቀርፈው ብየ ተመኘሁ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 6 часов назад +18

    ነጋሽ አንተን ለማመስገን ቃላት አጣው ተባረክ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 часа назад +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ፍቀድልኝ እርዳኝ የአቅሜን ጠጠር ልጣል ልጆችህ በአህዛብ አይነጠቁብን በህዝቡ ልባቸውን ክፈትና እድንሰራ ፍቀድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 4 часа назад +14

    እስኪ እንደኔ ለመደገፍ ቆራጥ የሆነ❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 5 часов назад +13

    እባካችሁ ኦርቶዶክሣውያን እሕት ወንድሞቼ ይሔን ለተዋሕዶ የፈሰሰ እንባቸውን እንጥረግላቸው እንደአቅማችን 💚💛❤🙏

  • @kindalemtesfa961
    @kindalemtesfa961 5 часов назад +11

    ነጋሽ እግዚያብሔር ይባርክኽ።

  • @TebibuSolomon-e6z
    @TebibuSolomon-e6z 6 часов назад +8

    አለን ቅዱስ ሚካኤል ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @merchaaba
    @merchaaba 5 часов назад +10

    ሀርቡ ሚካኤል ደጋን ጊዮርጊስ ከሚሴ ሰንቤቴ ሚካኤል ገብርኤልን እርዱ ። ቦታዎች ትልልቅ በረከት ታገኙበታላችሁ እውነት በእውነት።።።

    • @SolomonAmedie
      @SolomonAmedie 4 часа назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ፣
      ምዕመናን አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶች እና ወንድሞች በተለይ እነዚህን ቤተ ክርስቲያኖችን ለመርዳትና ለመደገፍ የአቅማችሁን ብታደርጉ።

  • @merchaaba
    @merchaaba 5 часов назад +7

    ሰንበቴ ሚካኤልን አንርሣ ከተማ ውስጥ ያላችሁ ምእመናን የገጠር ቤተክርስቲያኖች ጎብኙ እርዱ ነጋሽ ይህኛው አገልግሎትህ ላይ በርታ በረከትህ ከፊትህ ይሁንልህ

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 5 часов назад +12

    እባካችሁ ወገን መቶ ሀምሳ ያለንን እንተባበር እባካችሁ

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 4 часа назад +6

    የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞህ ከጎናችሁ እንቆማንን❤

  • @mshana684
    @mshana684 2 часа назад +2

    ሁላችንም ህዝበክርስቲይልን ሊተባበር ይገባል ግዴታችንም።ነው የጠፉትንም እንመልሳለን አይዟችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @hmaYibas
    @hmaYibas 5 часов назад +27

    አስራት በኩራት የት ልስጥ እያለሁ ነበር።ወደ ሀርቡ አስገባለሁ።

    • @hanawassie
      @hanawassie 3 часа назад

      እኔም ወሰንሁ ከዚህ የባሰ ቦታ የለምና

  • @deresegemeda4222
    @deresegemeda4222 5 часов назад +11

    ልቤ በጣም ደነገጥኩኝ! በአብዛኛው ወሎ አካባቢ በኢኮኖሚ ምክንያት በዙ እህቶች በኢኮኖሚ ጫና ምክንያት ወደ ሌላ እምነት እየሄዱ ነው፣ በአንድነት ጠንክረን መሥራት ይገባናል፡፡

    • @ururur6108
      @ururur6108 3 часа назад

      ውድ ወንድማችን ነጋሽ በእውነት የአንዱ ተርክ ከሌላኛው ብሶ ልብ ይሰብራል አንቴን ቅ/ ሚካኤል ይጠብቅልን ታበረክ እኛም ከጎናችሁ ነንና እግዚአብሔር ፍቀድ ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 2 часа назад

    በእውነት ልቤ ተ
    ነክቷል አይዟችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን አይዞአችሁ በሚያልፍ ዘመን የማያልፈውን አምላክ አትተው።

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 13 минут назад

    በርቱ አለን

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek 4 часа назад +1

    እውነት ነው በየገጠሩ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ነገር አለ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @KoshiKoshi-lc7bh
    @KoshiKoshi-lc7bh 2 часа назад

    በጣም ያማል ጥንካሬአችሁ ደስ ይላል አይዞአችሁ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም የሄዱትም ይመለሳሉ እግዚአብሔር ለበጐ ነው ይሄ ወንድማችን እናንተ ጋር ያመጣው

  • @TekleKerlos
    @TekleKerlos 3 часа назад +2

    ነጋሽ እግዚአብሔርን ያበርታህ።

  • @tesfayebirhane3820
    @tesfayebirhane3820 48 минут назад +1

    እኛ እኮ ብዙ ጉድ አለብን ወገን ተበልተና ዘመኑ የብር በመሆኑ በዓረብ ብር የሆዳሙን ሁሉ ከርስ እንሞላለን ተብሎ ብር በመበተን ሴቶችን በዝሙት በማስደሰት የተጀመረው ገና ብዙ ያስከፍለናን ግን እግዚያብሄር ይርዳን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 4 часа назад +4

    ወድሞቻችን እህቶቸ እሱ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤አይዞችሁ ድሮም ክርስትና በፈተና ነው

  • @KidTol
    @KidTol 2 часа назад

    ወይኔ 😭 እየሄድንበት ያለነው መንገድ በጣም ያስፈራል በዚ አካሄዳችን ነግ በኔ ነው ቶሎ ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን 🙏 በጣም ያሳዝናሉ ረሃብ ክፉ ነው ብቻ እንዳቅማችን እንርዳቸው አስራታችን ቦታው ይሄ መሆን አለበት ።

  • @branatube4572
    @branatube4572 3 часа назад +1

    ወንፍሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 4 часа назад +5

    የዛሬው ፕሮግራምህ የተለየና ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው ሆኖ አግኝቸዋለሁ በርቱ እንበርታ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 5 часов назад +5

    ኣው ያማል ግን ደሞ በአምነት መጽናት ይመለሳሉ ግድ የለም ሰው ከቢቱ ወቶ ኣይደላውም😢😢😢😢

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 5 часов назад +2

    እጅግ የሚያሳዝን !! ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን 🙏🙏

  • @gadlehamere2100
    @gadlehamere2100 5 часов назад +2

    ነጋሽ፣ምርጥ ጋዜጠኛ፣ እምነትህን እና እውነትን ቀጥል፣በርታ፣በርታ፣

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 4 часа назад +1

    ነጋሽ እድሜ ጤና ይስጥህ በዚህ አካውንት ያቅሜን ያህል ብልክ በቀጥታ ይደርሳል እረግጠኛ ነህ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 2 часа назад

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አፎምያን የረዳ ቅ/ሚካኤል እናንተንም ይርዳችሁ

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ነጋሽ

  • @tsige-b5u
    @tsige-b5u 5 часов назад +3

    ከሚሴ ሜካኤል ከባድ ነው አንዴ ከጊሸን ሰንመለሰ ለመሳለም መኪና አቁመን ሰንገባ መሰታወት ሰብረውብናል ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቃቹ ያብዛቹ

  • @SolyMisganaw
    @SolyMisganaw 3 часа назад +1

    ጳጳሳት ይዝረፉት እንጅ ብሩን እማ።

  • @AbelTesfa-w9b
    @AbelTesfa-w9b 5 часов назад +6

    እረ የአዲስ አበባ ቤተክህነት ይህንን ችግር አያውቁትም እንዴ እረ ክርስቲያኖች ባለን አቅም እንድረስላቸው

  • @ShasheShashe-v3d
    @ShasheShashe-v3d Час назад

    እግዚአብሔር የተከለውን ማንም አይነቅለውም
    እግዚአብሔር የነቀለውን ማንም አይተክለውም ቢኖሩም አይጠቅሙም ቢሄድም አይጎድም።

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 4 часа назад +1

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ኢሄንን መስማት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ሀሳብህ አይከለከልም በጎውን አድርግልን😢😢

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 4 часа назад +4

    ለምን እርሻ ቦታ አይገዛላቸውም? እና የከብት እርባታ የእንስሳት ተዋጽኦ እንዲኖራቸው ቢደረግስ?

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 5 часов назад +3

    እግዚኦ

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 2 часа назад

    በጣም ያሳዝናል እያሉ ከንፈር መምጠጡ ምንም አይረባቸውም ባይኖረንም ከነዚሕ ወገኖቻችን ችግር እና በእምነታችን ላይ ከተጋረጠብን አደጋ አይብስም እና ውለን ሳናድር እጃችንን እንዘርጋላቸው ጋን በጠጠር ይደገፋል አንድ ብር ዋጋ አላት እንተጋገዝ እባካችሁ ሆነ ብለው
    ሊውጧቸው የሚያደርጉት ሴራ ነው እንድረስላቸው

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 5 часов назад +2

    I never feel bad like this in my life . Hi people be strong you have the truth believe . Stay strong everything will pass except God words. God bless all.

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 5 часов назад +1

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 6 часов назад +5

    ውዶቼ ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
    ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 3 часа назад

    Negash you make me cry. It's sad to see that. Their are a lot of rich churches in Addis Ababa but they can't share to the churches like this. Brother Negash God bless you. I wish we have a lot of Negash like you. I let my friends know about it to help them. Thank Decon brother Negash.

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd Час назад

    እረ መረዳዳት አለብን እውነት ልንቆምላቸው ይገባል

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 4 часа назад +2

    መሬት ላይ የወረደ ስራ መረባረብ አለብን በቅዱስ ሚካኤል ስም ሁላችን እንተባበር

  • @ያአብሰውሁን
    @ያአብሰውሁን 5 часов назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ!ፍቀድልኝ😢😢😢

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t 4 часа назад

    ነጋሽ ጎበዝ ተባረክ ልብ ይነካል ግን ጁንታ የሚለው ቃል የ 1,2 ሰው እጅ ሊሰበሰብ ሰለሚችል ኤዲት ብታረገው ጥሩ ነበር ወንደም ዓለም thankyou

  • @dersanewondimu9687
    @dersanewondimu9687 5 часов назад +2

    ማዕከላዊ ነት ቢኖረን እንዲህ አንገት የሚያስደፋ ችግር በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ባልሰማን አገልጋዩና ምዕመኑ ሲያለቅሱ መስማት ያማል።

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 6 часов назад +23

    ነጋሽየ አዎ ቦታውን በደንብ አውቀዋለሁ ሃርቡ ብቻ አይደለም ከከሚሴ 30 ኪሎሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ደወይ ቦራ እና ደወይ ሃረዋ ለኦርቶዶክሳውያን ከባድ ችግር ነው ያለው ነጋሽ ወንድሜ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 6 часов назад +1

      😢😢😢

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 3 часа назад

      💔💔💔😥

    • @aynalemmegerssa4799
      @aynalemmegerssa4799 2 часа назад

      ውይወንድሜ እኔም አስለቀሰኝ ፈጣሪ ይመልከተና ልጆቹ ግን አኩርተውኛል

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 3 часа назад +1

    እኛ ኦርቶዶክሶች አንድነገር የተረዳሁት ሀይማኖት እንጂ እምነት የለንም ለምኑ ይሰጣችዃል አንኳኩ ይከፈትላችዃል ተብሎ የለ በችግራችን ላይ በእምነት ብንፀልይ ይደረግልናል

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 5 часов назад +3

    እንደ ስልጤ ሀገር ማለት ነው ፣ ቤተ ክህነት ለምን ዝም አለ ፣ እዚሁ አዲስ አበባ መፎካከር ብቻ ነው ያሳዝናል በገንዘብ እንርዳቸው

  • @abenettamerat5751
    @abenettamerat5751 4 часа назад

    ነጋሽ የኛም ልጆች ሐረርጌ ገጠር ላይም እንደዚህ ነዉ ፆታዊ ጉዳይ ያለችው ትክክል ነው

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 3 часа назад

    ያማል😢😢😢😢😢ግድ

  • @birukeshetu-e8q
    @birukeshetu-e8q 5 часов назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 5 часов назад

    በጣም አሳዛኝ ነው በመከራ የሚፀና የተባረከ ነው በሃይማኖት ፁኑ አደራ

  • @NegadrasTube-co4ub
    @NegadrasTube-co4ub 2 часа назад +1

    የሰንበት ተማሪ መዘመር እንጅ ወንጌል የሚያስተምራቸው የለም እስኪ መፀሐፍ ቁዱስን አስተምሯቸው የዘማሪ እጥረት የለብንም። ህንፃ ላይ ሳይሆን የሰው ልማት ላይ ስሩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 4 часа назад +2

    የአ አ ጳጳሳት እፈሩ እስቲ

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 4 часа назад +1

    አስራታችንን ወደዚህ ቤተክርስቲያን እንላክ

  • @merchaaba
    @merchaaba 5 часов назад +3

    እኔ የምለው ሌላው እምነት የሕነፃ ግንባታ ላይ አተኩርም አማኝ ነውየሚሰበስቡት እኛ ግን የሕንፃእድገት ግንባታ እረ ቤተክርስቲያንና ችግሮቾን እንይ እረ ሀርቡ ሚካኤልና ከሚሴን ያሉ ቤተክርስቲያንን እንጎብኝ

  • @yhguyt
    @yhguyt 4 часа назад

    ወንድሜ፡ነጋሽ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡እኔ፡አረብ፡አገር፡ነኝ፡አስራቴን፡አስገባለሁ፡ስልክ

  • @WesenMokonen
    @WesenMokonen 20 минут назад

    ዝርእህእ ይርእባአ፡ነእጋሽእ፡ሌሎኦችእ፡በሞዴልእ፡መኪናአ፡እየናጠጡኡ፡ሌላዉእ፡ደሞኦ፡ተዘጋግቶኦ፡በችእግርእህ፡እግዛብሔርሆይእ፡አተአስበንእ❤

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 4 часа назад

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 6 часов назад +3

    እውነት አንጄቴን በላችሁኜ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 6 часов назад +1

    😢😢😢😢 ያማል

  • @LikuQerlos
    @LikuQerlos 5 часов назад +3

    ሚዲያ ላይ ልጆችን ማቅረቡን ትተን ድርሻችን ብንወጣ አይሻልም
    ምክንያቱም እኒህ ልጆች ምን አልባት መከራ እንዳይገጥማቸው ከማሰቤ የተነሳ ነው ወይኔ ቤተክርስቲያን ካላት ሐብት የእነዚህ የሚሆን ጠፍቶ ነው ወይኔ ኧረ ለማን አቤት እንበል

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 4 часа назад +2

    ወሎ እኮ ሙስሊም ና ክርስቲያን ተስማምቶ የሚኖርበት ሀገር ነበር አሁን የድሮዎቹ ትላልቆቹ ሙስሊሞቹ በሂት ስሌለሉ ነዉ አሁን ግን ያሁኑ ሙስሊም ትዉልዱ አክራሪ ስለሆኑ ነዉ ነጋሽ ስላንተ ምን እላለሁ ፈጥነህ ነዉና የምትደርሰዉ በመዉጣትህ በመግባትህ እግዚአብሔር ይቅደም እኔም ያቅሜን እተባበራለሁ

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 2 часа назад

    ምንም አቅም የለኝም የምሰጠው😢😢😢😢😢 ግን ሼር አደርጋለሁ

  • @habtamu-7489
    @habtamu-7489 2 часа назад

    ወድሞቼ ጉዞ ተዘጋጅቶ እደግፋቸዉ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 6 часов назад +2

    እንደት ልብ ይነካል

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 часа назад

    ከተማ ላይ የሕንፃ ግንባታ የመኪና ምርጫ ላይ ናቸው እረኞቹ 😭😭😭

  • @Hopee137
    @Hopee137 3 часа назад +1

    የመረጥከው እርዕስ ግን ልክ አደለም ለሚዲያ ፍጆታ

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 часа назад

    Ezbher yetbekhu bertew Wey gewd mega

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 часа назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 часов назад +2

    ወገኖቼ፤ እግዚአብሔር፡ ምን፡ ይላል?ለጦርነት፡ የምናወጣውን፡ እነዚህን፡ በእምነታቸው፡ ብዙ፡ ችግር፡ አለብን? ድሮ፡ እስልምና፡ ክርስትና፡ ጎን፡ ለጎን!

  • @beshahlegesse8359
    @beshahlegesse8359 3 часа назад

    የወንጌል መምህር በቋሚነት ቢቀጠርላቸው። ለአመት ቀለብና ለቤተ ክርስቲያኑ የሚያስፈልግ ወጪ ይፋ ቢደረግና እስከሚቋቋሙ በየአመቱ ቢዋጣላቸዉ። ለቀጣይ የእንሰሳት እርባታና ሌሎች ተጓዳኝ ስራን የሚያስጀምራቸውን በጀት ማሰባሰብ ቢቻል ሁሉንም ማለፍ ይቻላል።

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 6 часов назад +3

    እውነት ነው ከእኔ ጋር ማዳም ቤት የሚሰሩ 2 ሙስሊሞች አሉ እና ቡዙ ነገር ያወራሉ ነእኔም ይነግሩኛል ልንደግፋቸው ይገባል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmanegash3760
    @girmanegash3760 4 часа назад

    Good job brother.

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 3 часа назад

    አዲሳባ ውስጥ ያሉ ቤተክርሰሰቲያን ገቢ አላቸው ለምን አያግዟቸውም

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 3 часа назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭yasaznal Bewunet

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 6 часов назад +2

    ያሳዝናል😢😢😢😢 ይህነገር ወሎይህነል ብሎ ያሳዝናል

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 5 часов назад +2

    አሁን ከዚህ ቃለ መጠይቅ የተረዳሁት ባልሳሳት የቤተ ክርስትያኑ መዋቅር ወደ ታች ወርዶ እየሰራ አይደለም ይኸ ደግሞ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል

  • @masymasy1223
    @masymasy1223 4 часа назад

    ወሎየወች በእምነታቸው ጠንካራ አይደሉም እዴት አህዛብ ትሁናላቹ ሞት ይሻላቹ ነበር የሆነው ሆኖ ለዚ ሆሉ ተጠያቂ መምህራኖች ናቹ የነሱን ነብስ ከእጃቹ እግዚአብሄር ይፈልጋል 😢

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 6 часов назад +3

    like like like like like like like

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 5 часов назад +2

    ጃንደርበው ማህበር በጋብቻው በኩል ቢሸፍን እንተባበር ነበር

  • @Sara-j8l3f
    @Sara-j8l3f 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 часов назад +2

    😥😥😥😥❤️❤️❤️❤️

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 5 часов назад +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 4 часа назад

    አኦርቶዶክስያውያን እንተባበር እንንቃ በቃ እንበል!

  • @AbebeMekasha-b9f
    @AbebeMekasha-b9f 3 часа назад +1

    የደብሩ አስተዳደር የሚገኙበት ስልክ ካለ ብትተባበሩን

  • @FelekeBelay
    @FelekeBelay 2 часа назад

    አየህ ነጋሽ ይሄ ችግር ስር ሰዶ እያለ አምባጓሮው ይበላል አይበላም ትርክት ላይ ነን?

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 6 часов назад +3

    ወንድም ነጋሽ ለኔ ደግሞ ልጄ የምትሆን እየጠፉ ላሉ ቤተክርስቲያኖችን ለመርዳት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ:: በግል ስልክ ደውዪ የማማክርህ ነገር አለ:: ለመሆኑ አቡነ ኤርምያስ የት ገቡ?

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 4 часа назад

    ኢትዮጲያም እንደ ሶሪያ ፤ቱርክ ፣ግብፅ እና ሌሎችም ብዙ ሀገራት ወደ የእስላም ሀገር የማትሆንበት ምክንያት የለም፤ምክንያቱም ሀጢያታችን ብዙ ስለሆነ❗❗❗

  • @AlemuDemsis-n5h
    @AlemuDemsis-n5h 4 часа назад

    እረ ሁላችንም ያለንን ያቅማችን እናበርክት መምህር ይቀጠርላቸዉ

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 6 часов назад +1

    ችግሩ ከውስጥ ቢታይ።መረዳት ያለባቸው ለአስተምህሮ የሚሆኑ መጻሕፍት ማቅረብ።በቋሚነት መምህር ተመድቦ እንዲማሩ ቢደረግ የእምነት ጽናታቸውን ሰለሚያጠነክር የተገለጹ ፈተናዎችን መስዋዕትነት በመክፈል ያልፉታልና ተረባርበን እናበርታቸው።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 5 часов назад +1

    እባካችሁ ትምህርቱን አጠንክሩላቸው ! በእምነት ከጠነከሩ ለመብላት ሳይሆን በቃሉ ፀንተው እንዲኖሩ አባቶች ነገሩን በትኩረት ተመልክተው እነዚህን ወጣቶቾ ከመጥፋት ብታድኗቸው🙏🙏🙏

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 часа назад

    በእዉነቱ አዝኛለሁ ግን የምችለዉን አደርጋለሁ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 4 часа назад

    አ አ ብዙ አብያተክርስትያን ገንዘብ አልፎ ጧፍ እየበሰበሰ ይጣላል ቤተክህነት አገልግሎቱ ለአዲስ ዙሪያ ብቻ ነዉ ?አ አ በገንዘብ እየተጣሉ ሀርቡ ግን የሚበሉት አጥተዋል ያሳዝናል የኢትዮጲያ ቤተክህነት አሰራር ሊገባኝ አልቻለም የገጠሩን የተጎዱ ቤተክርስትያንን ካላስታወሱ ታዳ ?