የፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ካባ በባህርዳር፣ “ቤተመንግስቱ ጉራ አይደለም” ዐቢይ፣ ብልፅግና አምባሳደሩን ጠራ“ቄሮን አራክሰውታል” ሰራዊቱ፣ ስንዴና ፕሮፓጋንዳ|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 272

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 11 часов назад +51

    የዛሬን ትውልድ እየገደሉ የነገን ትውልድ መጥቀም አይቻልም።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 11 часов назад +34

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ህፃናት እናቶች በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 9 часов назад

      የትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ ሲፈጸምበት ፍትህ ፍትህ ብለህ ጠይቀህ ነበር? ኦሮማራ ብለው ትግራይ ለመጨፍጨፍ ከአቢይ የተሰለፈ አማራ አደለም ?ታሪክ በታውቁ ኑሮ የትግራይ ህዝብ ነበር የድርቡሽ ጦር የጎንደር መነኮሳትን ፣ህዝብን ፣ ሲገድል ቤተክርስቲያን ሲያቃጥል አፄ ዮውሃንስ ጦራቸው አስከትለው ተዋግተው ጎንደርን የታደጉት በደርግ ጊዜም እንዲሁ ኢትዮዽያ ከደርግ የጭቆና ከእስራት ከጭፍጨፋ ነጻ ያወጣው የትግራይ ህዝብ ነው። ወያኔ ስልጣን ላይ እያለም በመስዋእት ብቻ ሳይሆን ኢትዮዽያ የመሰረተ የልማት ተቋማት ማለት በትምህርት፣ህንጻዎች፣ጎደናዎች፣
      ህክምና፣ ግድቦች፣ ኢንቨስትመንት ፣ የአገሪቱ ሰላም እና ደህንነት ጠብቆ በአለም እንድትታወቅ የደረገ ህዝብ ነበረ። ግን ያው (ያጎረስኩት ውሻ ነከሰኝ ) እንደሚባለው ነው። ስለዚህ በገዛ ራስህ ኦሮማራ ብለህ ትግራይን ጎዳህ በአሰቃቂ ሁኔታ ገደልክ፣ተሳደብክ፣ ግዛቴን ቀማህ አሁን ግን በወዳጅህ አቢይ
      እየተጨፈጨፍክ ነው ግን ትግራይ ግን አንተ አማራው ከአብይ ተሰልፈህ እንደበደብከኝ ትግራይ ግን ከአቢይ ተሰልፋ አትደበድብህም። እንግዲህ የአቢይን ዱላ ቻለው።

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 11 часов назад +30

    ይድረስ ለዲያስፖራው ፋኖን ድሮንና ፀረ ድሮን እናስታጥቀው ጊዜ ለንም 🙏🙏🙏
    ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @bsquadtvworldwide1
    @bsquadtvworldwide1 11 часов назад +30

    💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 11 часов назад +28

    # የካሳንቺስ ጠቅላይ ሚኒስትር ስርዓቱ እየጠፋ ነው።#አማራ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ለሁሉም እኩል ስርዓት ይፈጥራል✌️🇪🇹

    • @Allamehara
      @Allamehara 8 часов назад +1

      በትክክልየኦነግመንግስትእናጠፋዋለንአብይዝምይውደም።

  • @Amaraye
    @Amaraye 10 часов назад +19

    1-መከላከያ እግረኛ
    2-አየር ሀይል
    3-ባሀር ሀይል
    4-አድማ ብተና
    5-የኦሮሚያ ልዩሀይል
    6-ሚኒሻ
    7- አማራ ፓሊስ
    8-ኮማዶ
    9-መካናይዝድ
    10ድሮን
    11-ፌደራል ፓሊስ
    12-ደህንነት
    13-የውስጥ ባዳ
    14-ሪፐብሊካን ጋርድ
    የቀረውን ሙሉት……
    አማራ ፋኖ አይችልም ለህሊና ፍረዱ 100% ይችላል ምክንያት ህዝባዊ ስለሆነ።

    • @JemalSeid-ng1tw
      @JemalSeid-ng1tw 8 часов назад +1

      ፋኖኖኖ ይችላልልል❤

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 7 часов назад +1

      የውጭ ውራሪዎች የጦር ጀቶች በታንክና መድፍ ሞርታር የየቀበሌው ሚሊሻዎች አርቲስቶች በየመንገዱ ያሉቦዜኔዎች ሴቾች ቢጨመሩስ እንደትግራይ ፋኖ ይችላል??? ወይንስ አይችልም ???

  • @ComCeill-c1j
    @ComCeill-c1j 11 часов назад +18

    እባክህን መልኩን አታሳየን በፈጠርክ ድምፁ እራሱ እየርበሸን ነው

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku 9 часов назад +12

    እንኳንም ህዝቡን ጨፈጨፍክልን
    ነው ካባ ያለበሱት ያሳዝናል

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 часов назад +15

    ጠሚኒስቴሩ የተናገረውን ንገረን እንጂ እሱን አታሳየን!

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 10 часов назад +19

    እኔኮ ግርም የሚለኝ እሱ ሲቀደድ ኖት የሚይዙት ደነዞች ናቸው

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 9 часов назад +1

      geredochu emma masmesel alebachew. Alebelezia yakemsachewnna weche hedew enditakemu yilikachewal!!!!

    • @ነፃነት-ዸ5ኀ
      @ነፃነት-ዸ5ኀ 6 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 6 часов назад

      😅😅

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 6 часов назад

      ያንተን ሳላነብ ተመሳሳይ ኮመንት ያረኩትስ ነገር😂😂

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 9 часов назад +9

    በሊቢያ ነው የምኖረው RUclips ቻናሌ 1500 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 9 часов назад +8

    አይ አይ በአዴን ምነው የጀግኖቹን ካባ ለምርኮኛው አሥር አለቃ ብላኔ ዱላ አልብሦ አረከሰው ያሣዝናል ፣

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 8 часов назад +6

    በፈጠረህ ይሄን ሰውየ ድምፁንም ምስሉንም አታሳየኝ አእምሮየ እየታወከ ነው አቃተኝ 😮

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 7 часов назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 11 часов назад +13

    11 million ህፃን ከትምህርት ገበታ የቀሩበት ሰረዓት በአብይ ዘመነ መንግሰት ነዉ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 10 часов назад +6

    አፈር ብሉ ለአማራ ገዳይ ካባ እንኳን ገደለን ነው ያሳዝናል።እረ ፋኖ አማራ ከተማ ላይ ውውውውውውውው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 часов назад +10

    የደለቡና በሰው ደም የሰከሩ ጄኔራሎችን ባ/ዳር ላይ አየናቸው።

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 10 часов назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናና

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 10 часов назад +19

    ፍትክ ለአማራ 😢😢😢 ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 10 часов назад +5

    ድል ላማራ ህዝብ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 часов назад

      ካባ እየሸለምክ ነው እንዴ "ድል" የምትጠብቀው? የሌሎችን ትብብር ከመጠየቁ በፊት እዛ ያለው መከራ እየበላ ያለው ሕዝብ እምቢ ማለት አለበት። ለዚህስ የትግራይ ሕዝብ ይግደለኝ።የራሳቸውን ሰው ሳይቀር ቁጭ ብድግ ያደርጓቸዋል።ሕዝቡ ሐይለኛ ነው።

  • @muluenuew1924
    @muluenuew1924 9 часов назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meesfin
    @Meesfin 7 часов назад +2

    እነ አረጋ ከበደ በታሪካቸው ይቅር የማይባል አሳፋሪ ማንነታቸውን በተግባር በአደባባይ አሳይተዋል

  • @Gebby85
    @Gebby85 6 часов назад +1

    ሥንዴ እየገዛ የሚሸጠው ብል*ግግግግግና። 😭😭😭😭😭😭😭_😭😭😭

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 7 часов назад +1

    አረ አረጋ የሚሉት የፓይረስ ተካፋይ አማራነዉ ለማለት ይከብዳል

  • @YonaelVartkesnalbandia
    @YonaelVartkesnalbandia 6 часов назад +2

    I Love Amehara ❤❤❤❤❤❤ !!!

  • @abebeaweke3225
    @abebeaweke3225 8 часов назад +2

    ለመጣው ለሄደው ምንጣፍ ጎትተው ዳይፐር ቀይረው አጎንብሰው ጎብጠው የማይታክታቸው የብአዴን ርዝራዦች ይገርሙኛል! ከአማራ ምድርና አብራክ ሳይሆን ከሌላ ፕላኔት የመጡ እስኪመስሉ ድረስ!

  • @kebary
    @kebary 9 часов назад +4

    ይህ ሰው የኢትዮጵያ መሪ ነው ወይስ የኣዲስ ኣበባ እንዴት የኢትዮጵያ እድገት ኣዲስ ኣበባ በሚሰሩ የኮሪደር ልማት ይለካል ምን ዓይነት የእውቀት እጦት ነው የገጠመው

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 6 часов назад +1

    ትንሽ እንኳን እፍረት የለለው ህፃን ፣ ጨቅላ ማለት እኮነህ አብይ አህመድ።

  • @abeba2241
    @abeba2241 10 часов назад +4

    ዋይ ነዶ እነኚህ ጀነራሎች እዛዉ ባህር ዳር እንደተሰበሰቡ ጭጭ ነበር 😡

  • @melkieferede2269
    @melkieferede2269 9 часов назад +1

    የኔ ጀግኖች በርቱ ጥሪ ዘገባ ነዉ በዕ😂ዉቀት የታጀበ እናመሰግናለን

  • @Eth548
    @Eth548 5 часов назад +1

    አይ አማራ መች ይሆን እነዚህን ሸክሞች የሚገላገለው

  • @fema8811
    @fema8811 7 часов назад +2

    አቢይ የተሰኜ ታማሚ ግን መቼ ይሆን የሚያበቃለት!

  • @dawitmehari6865
    @dawitmehari6865 10 часов назад +3

    From now 26 years means I'm on power for 34 years I'm a pm of Ethiopia like a kings .

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 часов назад

      ኸረ እግዜር ይሰጠው በ26 አመት መገደቡ! ምነው "ሺ አመት ንገስልን" ተብሏል ኮ!!!

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 10 часов назад +6

    ካባ ያልደረሰህ በሀረዳረ ሒዲ 😥😥

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 9 часов назад

      Ebakeh endih aremew, "ye Amharan enat, hetsanat, shimagele gedleh, eheten, enatehen defreh" kaba yalderesh, BAHAR DAR hid!!!!

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 часов назад +6

    🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 6 часов назад

    ደልላአማራፋኖዬ🤴❤️💛💚💪💪💪

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 8 часов назад +2

    ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 6 часов назад +1

    እኔኮ የሚያስቀኝ አብይ ጨቅላው ሲያወራ ኖት የሚይዙት😂😂😂

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 9 часов назад +2

    ዛፉን በዐረብ ዘንባባ እየተካ ዛፍ እንዳይጠፋ ተከላከልኩ ይለናል😅😅😅😅😅

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 4 часа назад +1

    ብልፅግና በስንዴ አበሻበሸን😂😂😂😂

  • @TsegayBelayRedae
    @TsegayBelayRedae 11 часов назад +3

    ፈኖ የምከፈል ከፍሎ እነዝህ አረሚኖች ማሰወገድ አለበት።

  • @TadeleAlebachew
    @TadeleAlebachew 8 часов назад +1

    ተመልከቱ የቀድ አውጣው ድንቁርና ንጹሀንን እና ህጻናትን በድሮስ ስለጨፈጨፈለት ጁላን ሸለመ አይ ድድብና

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 9 часов назад +2

    ምርኮኛ ጄኔራል ቢሰበሰብ ለውጥ ያመጣል?

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 11 часов назад +3

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ጋዜጠኛ ትውልድ ከተረፈ ነው ከ 26 አመት የምትሰራ አብዮ 😢😢😢💔💔💔

  • @TeSati-k7v
    @TeSati-k7v 10 часов назад +2

    ይህ ሰው የአእምሮ ጤና ያለው አይመስለኝም

  • @HiwotFenta
    @HiwotFenta 10 часов назад +7

    አብይ እኮ በቅዠት አለም የሚኖር ሰው ነው

  • @werkewerke5236
    @werkewerke5236 10 часов назад +2

    ድሮውን ኦፕሬተሮቹ ግን እነማን ናቸው ስማቸው ከየትስ እንደመጡ መረጃ ካገኛችሁ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 10 часов назад +3

    ካመረትክ የት ደርሶ ነው ግዢ የገበህው? በቃ መዋሽት አይሰለችህም?

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 7 часов назад +1

    በውነት ይህ መግቢያህ ላይ ያየሁት መስል አሁን ሳይ ደነገጥኩ ድንጋጤዬ ሰለምን ስል ከራሴ ጋር ተሟገትኩ በመጨረሻ በውነቱ ሸላሚዎች በእርግጠኝነት የካባና ጋሻ ና ጦር ሀገር የሸለመችውና የተሸለሙት ካልካድን ሀገር ከባአዳን አድነው ለአሁኑ ተሸላሚዎች ስታስረክብ የቀደመው ትርክት ተብሎ ይወገል በመድረክ የአሁኑስ?

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 9 часов назад +2

    ምን አለበት የዚህን እንከፍ ተረት ተረት ኖት ሚይዙበትን እስክሪብቶና ደብተር ለት/ት ቤቶች ለተቸገሩ ቢለግሱ?

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 10 часов назад +4

    ስንዴውን በዕልሙ ነው የሚያመርተው. 😂

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 8 часов назад

      Ere yemiyasqemtibet botam chenqotal kkk TEQMAT YASCHENQIH abo

  • @NegstKal
    @NegstKal 8 часов назад

    የተተባረክ፣ያየ ሠው ምስጋናችን ከልባችን፣

  • @Kuruhabesha-s6m
    @Kuruhabesha-s6m 4 часа назад +2

    አብይ አመድ አንተ ጨለሌ 🙄🫢 እድሜህ ይጠር አቦ 😂

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 6 часов назад +1

    ጀዝባአብይ❌🙄🙄🙉Ethiopia 😮አይይ

  • @menkorer1945
    @menkorer1945 7 часов назад

    Long live to Ethio forum journalists❤

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 7 часов назад

    ብትሞቱ ይሻላችኋል የአማራ ብልጽግናዎች

  • @Josi560
    @Josi560 9 часов назад +1

    ፋኖ የት ነህ ጁላ ባህርዳር ሲቀብጥ?

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 8 часов назад

    ጥቅም መቅረት እንደሚያገበግብ በአዘዘው ሽመልስ አዘጋገብ ያሳያል

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 10 часов назад +2

    ብርሃኑ ጁላ ሪፐብሊካን ጋርድ አፍስሶ ነው ባህርዳር የገባው ፣

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 часов назад

    እንደአንተ ያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን ❤

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 10 часов назад +2

    ትውልድ አማራዉያን የሆናችሁ በቅንነት ላይክ ሰብ አድርጉይ በእናታችሁ ስሀት ቀንሶብይ ነው ቅንነት ለራስ ነው ወገኔ

  • @PalmT24
    @PalmT24 6 часов назад

    ያየው ሰው ትችላለህ 💪

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 9 часов назад +1

    አይ አብይ አህመድ እውነትም በህልም ነው የምትኖረው።
    በርታ ወነድሜ ሁሉን የሚያደርገው መድሀኒያለም ነው ።
    ወዳጄ አንተ ለመግዛት ያለምከው 7+26 ይሆናል 33 አመት ነው ማለት ነው? በርታ።።

  • @ChernetmamuyeMasresha
    @ChernetmamuyeMasresha 11 часов назад +2

    Thank you for all

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ 10 часов назад +2

    የጎባጣ አሽከር.... ነዉ
    ትላለች አያቴ(ካባ)

  • @BerihunBekele-z9g
    @BerihunBekele-z9g 9 часов назад

    ግብፅ አትነካ ለማደናገር ነው

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 8 часов назад

    አይ ጉረኛ የኦሮሞማ ዋና ከተማ ለነገነፃ የምትወጣ ነዉ።እንዴት ነዉ አዲስ አበባ ብቻ ናት ከተማ በኢትዮጵይ ከተማዎቹ እኩል ሁነዉ ብይድጉ ነዉ እድገት የሚባል እንጂ አዲስአበባ ብቻማ የኢትዮጵይ ህዝብ አዲስአበባ መሰባሰብ አለበት ማለት ነዉ።

  • @Allamehara
    @Allamehara 8 часов назад

    የብልፅግናውንአራዊይትሠራዊይትእናፅዳዋለንኦነግብልፅግናይውደም፡አብይዝምይውደም።

  • @AddisB-n4i
    @AddisB-n4i 7 часов назад

    አደለም ድምፁን መልኩን ማየት አልፈልግም

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 10 часов назад +1

    ከሚሊተሪ ማዕረግ ላይ ካባ ማልበስ ግን.. ይስማማልን???.😂😂😂

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 10 часов назад +1

    30-4=26 አመት ገና የሚገዛበት ጊዜ መሆኑ ነው! ከእድሜው ጋር ተሰልቶ የሚገዛው 30 አመት ነው::ይህም ተባለ እንዴ!!!

  • @Jenber-zb9lp
    @Jenber-zb9lp 8 часов назад

    እሱ እያለ ያለው እኔ ከሞትኩ በኃላ የዛሬ 26 አመት ላለው ትውልድ ነው ! እኔ ከሞትኩ አለች ....

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 часа назад

    Thanks Ethio Forum Are they appreciate the Drone fighters to give Kaba?

  • @Addistube778
    @Addistube778 8 часов назад

    ስንዴ ማስቀመጫ እንቸገራለን😂😂😂😂 አይ አብይ ይህ ህዝብ አፈንድዶ ሰጠህ በደንብ አድርገህ አስገባህለት😂😂😂

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 7 часов назад

    ያልገባቸው ኢትዮጵያ ህዝብ እና ፖለቲካ እልት እንጂ ኢትዮጵያ ፈርሳ የሚትገነባ ኦሮሚያ እና ኦሮሚያ ልጆች ናችው ። ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ስጽፍ እና ስማር የነበሩ ሰዎች መንግስት ስሆን እንዴት ሀገር አትፈርስም?

  • @Zewgu-c1e
    @Zewgu-c1e 9 часов назад

    😢ባህር ዳር የካባ ኣለ እንዴ?

  • @SamerawitMekuria-er4ps
    @SamerawitMekuria-er4ps 11 часов назад

    አዲዮስ ስንኖር ኢትዮጵያ ስንምት ኢትዮጵያ ።

  • @grsemychew-ek6hc
    @grsemychew-ek6hc 3 часа назад

    Tigray will be independent country in 2017

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 9 часов назад

    የከተማ ከንቲባ ሆነ አገር ምራ ሲባል።

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 9 часов назад

    የፊት ገፅታ ሣታሣዪን ዘግቡልን

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 7 часов назад

    We are on the way
    The King of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely regardless tough genius faster fighters in the world the king our GENERALS CONIRIALS long live state TIGRAY period for ever❤❤❤

  • @halefomgirmay6592
    @halefomgirmay6592 6 часов назад

    ቀጥሉበት

  • @SifanKebede-k3n
    @SifanKebede-k3n 7 часов назад

    እውነት ዐብይ ኢትዮጵያ የምወደው ከሆነ ልጆቹን ለምን አሜሪካ የስተምራል።
    የነሡ ልጆች አ ውሮፓና አሜሪካ እየተዝ ነ ኑ የድሃ ልጅ በድሮን እየተረሸነ ነው።

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 9 часов назад

    ከቀኝ ወደ ግራ ሁለተኛው ሰው ምንድን ነው ??

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 8 часов назад

    💪💪💪💪💪💪thank u ethio forem.

  • @hamzaaba1235
    @hamzaaba1235 9 часов назад

    #በቁሙ የሞቱት #በትክክል የሞቱትን #እንዳያርፋ ከማድረግ #ቢቆጠቡ መልካም ነዉ!!!

  • @GashawDemeke-s9f
    @GashawDemeke-s9f 10 часов назад +1

    በአዲስ አበባ የታየው ለውጥ በእውነት የሚገርም ነው ተጠናክሮ ይቀጥል።

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 10 часов назад

    የማን የፈጠረዉ ማን ያሳደገዉ ምን ያየዉ ትዉልድ?

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye 11 часов назад +3

    አረጋ እሚባል ሰዉ የአማራ ጠላት የራሱን ህዝብ እየገደለ እያስገደለ ካባ ???

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 10 часов назад

      አይኑን በጨዉ አጥቦ ወደዚያ መሄዱ እራሱ ንቀት ነዉ እንደገና ጎሽ እሰይ እንኳን ንፁሀን ተገደሉ እንኳን ህፃናት ከትምህርት ቤት ቀርተው በቤት ዋሉ ብሎ የደስታ ካባ ማልበሳቸዉ ምን የሚሉት ነዉ በጣም ያሳዝናል።

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 7 часов назад

    አሁን ያለው የዘርጥላቻና ጦርነት የሚያስከትለው መዘዝ የዛሬ 26 ዓመት የሚኖረው ትውልድ በብሔሩ የሚጠራው ክልል አገር ሆኖ ዜግነት የተሠጠው አባቶቹ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ይኖሩ እንደነበር እንደነበረች በታሪክ የሚሠማና የሚተርክ ነው የሚሆነው።

  • @ፍትሒንተጋሩ
    @ፍትሒንተጋሩ 6 часов назад

    የሳቸው ቤተመንግስት ለሳቸው መኖሪያ ከመሆን ውጭ ለሚገሉትና በረኃብ ለሚያሰቃዩት ህዝብ ምኑ ነው? እሳቸው የሚናገሩት ከግድያና መፈናቀል ውጭ ልማት የሚሉት ነገር በሙሉ ውሸት ስለሆነ አንድም የሚያምናቸው የለም። ምን ያላሉት አለና፣ ነዳጅ፤ የባህር በር፤ የኮሮና መድሃኒት፣ ስንዴ ኤክስፖርት፣ ሁሉም ውሸት

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu 9 часов назад

    የተ አገር ነው ሰንዴው

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 10 часов назад +1

    መጭዋ ኦሮሚያ ሪፕብሊክ እየተገነባች ነው

    • @nike7267
      @nike7267 9 часов назад

      ቄሮ😂😂😂

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 10 часов назад +1

    ገና 26 አመት እጨፈጭፋችኋለህ ነው እያለን ያለው? 59 አመትም እፈጃችኋለሁ ቢልስ ማን ሃይ ይለዋል።

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 7 часов назад

    በቅርቡ በፊንፊኔ በተደረገው ረሃብን እናጥፋ ኮንፈረስ ላይ የምርት ችግር የለብንም እያሉ ኣልነበረም እንዴ ከመቸ ወደ ኢምፖርት ተከረበቱ😂😂😂😂

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 11 часов назад +2

    ❤💛TDF❤💛TDF❤️💛TDF ❤️💛

  • @user-saintmarry
    @user-saintmarry 8 часов назад

    ልዩ

  • @AICHIConstructionandconsulting
    @AICHIConstructionandconsulting 11 часов назад +2

    Ethio from ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesuCasa
    @MesuCasa 7 часов назад

    እኔ ምለው 26 እገዛለሁ እያለነው? እውነትም አብዷል ሰውዬው።

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ 6 часов назад

    ቅዠታም የሆነ ጠቅላይ ሚንስትር የሚያመሠግነው ሲያጣ እራሱን ማመስገን ጀመረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂