ዘማርያምን ያስቆጣው የትዝታው ወሬ | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 103

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u Месяц назад +21

    ዳቆን ዘማርያም እንዴት አንጀቴን እንደምታርስልኝ እኮ:: ሁላችሁንም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ:: ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ::

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግልን የኛ አንበሳ ዘማርያም❤

  • @alemabebe-pu7ft
    @alemabebe-pu7ft Месяц назад +6

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
    ቅዱስ እግዚአብሔር በደሙ የመሰረታት

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 Месяц назад +12

    እናንተን ወንድሞቻችን ትውልድ ያብዛልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን የጠፉትን ወንድሞች እግዚአብሔር ልቤና ስጥቶቸው በቤታቸው ይመልስ

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ዲያቆን ዘማርያም እናመሰግንሀለን!

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 Месяц назад +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ፤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ፤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ፤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ የዘላለም ህይወት ወዳለባት አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ ወድ ክርስቲያን ህብረት ተጨመሩ፤ ወንድም ዘማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ🤩😍

  • @SemertTesfaye
    @SemertTesfaye Месяц назад +6

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሑን እኔ የተዋህዶ ስላደረገኝ የሚያስተውል ህሊና ያድለን

  • @bezageta3749
    @bezageta3749 Месяц назад +5

    ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ፀጋውንና ጥበቡን እውቀቱንም ይጨምርላችሁ ያብዛላችሁ።
    ❤❤❤

  • @EskedarAlemnew-u8f
    @EskedarAlemnew-u8f Месяц назад +3

    ኦርቶዶክሳዊያን ወንድሞቸ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @TreTre-i7j
    @TreTre-i7j Месяц назад +2

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @letehajmanot5883
    @letehajmanot5883 Месяц назад +3

    ቃለ ሂወት የስመዓልና

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Месяц назад +6

    ዲ/ን ዘማርያም የተዋህዶ አንበሳ❤❤❤❤

  • @MesiTilahin
    @MesiTilahin Месяц назад +1

    ዲያቆን ዘማረያም የኦርቶዶከሰ እንቁ ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy Месяц назад +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፅድቅን ህይወት እድትወርሱ❤❤❤

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Месяц назад +9

    የተዋህዶ እንቁ ልጆች እንደው አንድ ነገር ብታደርጉ ደስ ይለኝ ነበር ትዝታው ከእውቀት ነፃ ነው ተዋህዶን የሚሳደው ላይክ እና ሼር ለማግኘት ነው ምክንያቱም እሱ ከተዋህዶ ከተባረረ በኋላ መተዳደሪያ ስለሌለው ሌላም ስራ መስራት ስለማይፈልግ ያለው አማራጭ ዩ ቱዩብ ላይ መሳደብ ነው የተዋህዶ ልጆች ደግሞ ለሱ መልስ ለመስጠት እያሉ የሱን ገፅ አድምቀውለታል እንደኔ አረዳድ ከትዝታው መጠቀሚያ ዩ ቱዩብም ሆነ ፌስ ቡክ ገፅ እና ከመሰሎቹ የተዋህዶ ልጆች እንዲወጡ አንሰብስክራይብ በማድረግ ራቁታቸውን ብናስቀራቸው ጥሩ ነበር

  • @SebeleKonjo
    @SebeleKonjo Месяц назад

    ኦርቶዶክስ አይማኖቴ አኮራብሻለዉ ፈጣሪ ልጆጅሽን ይጠብቅልሸ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ፀጋውን ያበዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ያሰባችሁትን መልካም ነገር ሁሉ ያድርግላችሁ በሰላም በጤና በደስታ ያኑራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን

  • @ZerihunGizaw-q6c
    @ZerihunGizaw-q6c Месяц назад +13

    ኑ ❤❤❤ በቢርሃኑ ተመላለስ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Месяц назад +5

    ትዝታውን ባለጌ መሆኑን ማንም ያውቃል በምን እውቀቱ ነው ከናንተ ጋር የሚወያየው የዘረፋ ማእከል ውስጥ ነው ያለው የተዋህዶን እውነት ግጥም አርጎ ያውቃል እንደእብድ ውሻ የሚጮኸው መተዳደርያው ስለሆነ ነው ብሎ ብሎ ማበዱ የማይቀር ነው በማንም አይደለም በራሱ ምላስ የነሱን ተከታዮች ምን አፈዘዛቸው?ፈጣሪ ይርዳቸው እንደናንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Mitito-s7s
    @Mitito-s7s Месяц назад +1

    ዲያቆን ዘማርያም እሱን እግዚአብሔር ይማረው ህመም ነው ብዙ ዓይነት ህመም የተያዘው ስለ መልሳቹ ተባረኩ የኔ በመሆናቹ ።

  • @zerfeshimels1558
    @zerfeshimels1558 Месяц назад +2

    እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናገር ይስጣችሁ

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Месяц назад +3

    ተባርኩልን ወንድሞች ግን ትዝታወ እዃ አይምሮ ለቋል እና ሁሌም ወደ ፊት በርቱልን እኛ ለተኛነውለተዋህዶ መንቄያ ነው ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🎉

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Месяц назад

    ❤❤❤ተባረኩልኝ የኦርቶዶክስ ጀግኖች እግዚአብሔርሊያድንሲፈልግ ይህንን ዘመን እናንተን አንስቶል መጨረሻቹ ይመር

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Месяц назад +1

    ክቡራን እንዲኽ ያለውን ዲቤት ማየቱ ለአጽንዖ ሀይማኖት በእኛ ስላለው ተስፋ መልስ ለመስጠትም ይጠቅማልና ከዚህ በኋላ ቋሚ ተከታታይ ነኝ
    ፈጣሪ አምላክ በጥበብና በሞገስ በፀጋ ይግለጣችሁ ለሌላውም የድኅነት መንገድ ለመኾን የሰው ልብ መለወጥ ጋር እንዲያደርሳችሁ ቅዱሱ መንፈስ ይርዳችኁ
    ዲ. አሌክስ ከቦሌ ሚካኤል

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Месяц назад

    Kale hiwot yasemaln memhroche ena wendmoche bagelglot yatsnachu, Nu bebrhanu Temelalesu 🙏

  • @SaraChane-ih2zf
    @SaraChane-ih2zf Месяц назад +13

    ሲጀመር ትዝታው ወንጌል ምን እንደሆነ አያውቅም

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Месяц назад +15

    ትዝታው እኮ እንደ ጦጣዋ ታሪክ ነው ዛፉ ላይ ያለ አፕል ልትበላው ተንጠራራች ተንጠራራች አልደርስ አለችበት ከዛህ ምን አለች እንደውም አይጣፍጥም አለች አይ ትዝታው ኦርቶዶክስ ትዝታ ትሆንብሀለች😂😂😂

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 Месяц назад +5

    እንደ እናንተን ወንድሞቻችን ትውልድ ያብዛልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን የጠፉትን ወንድሞች
    እግዚአብሔር ልቤና ስጥቶቸው በቤታቸው ይመልስ እነሱ ትንሽ እውቀት ስለሚያሳቹው ነውና በእርጋታ ቢማሩ ይጠቀማሉ ትቢትን ቢተውና ትህትህናን ቢለማመዱ ጥሩ ነበር

  • @mulubrhansereke
    @mulubrhansereke Месяц назад +1

    alrefedem nu bebrhanu temelaleau kale hiwet yasemalen❤❤❤

  • @milly7878l
    @milly7878l Месяц назад +4

    Kal Hiwot Yasemalin

  • @adamtiruha9249
    @adamtiruha9249 Месяц назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞች የምታደርጉት የወንጌል ተጋድሎአችሁ እጅግ ይበል የሚያሰኝ ነው! ብዙዎችንም ታድጋችኻል መልሳችሁማል በጣም ኮርቼባችኻለሁ ነገር ግን እንደ ትዝታው ያሉ ከዕውቀት ነፃየሆኑ ወንድሞች እነሱ ተንጫጩ ብላችሁ እናንተም እራሳችሁን ባታወርዱ ትምህርት ላይ ብቻ ብታተኩሩ እነሱን እሹ አድርጋችሁ ስማቸዉን እየጠራችሁ ባትነጋገሩ እነሱም እንደቁራ ጩኸው ጩኸው ያቆማሉ ወደራሳቸውም ማዳመጫ ጊዜ እንሰጣቸዋለን እና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላች በርቱ በርቱ!

  • @MeseretGirma-yy5gd
    @MeseretGirma-yy5gd Месяц назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤

  • @Hana-b7k
    @Hana-b7k Месяц назад +1

    ኑበብረሐኑተመላለሱማንእንደኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Месяц назад +5

    ኑ በብርሃን ተመላለሱ

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi Месяц назад

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemertTesfaye
    @SemertTesfaye Месяц назад +2

    ኑ በብርን ኑ ተመላለሱ /2/

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 Месяц назад +2

    Zemariam tebarek

  • @YoditAbebe-y7u
    @YoditAbebe-y7u Месяц назад +1

    እሱ እኮ ከታመመ ቆየ አኮ ፈጣሪ ወደአይምሮው ይመልሰው

  • @officialsingerTarikuSamuel
    @officialsingerTarikuSamuel Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 Месяц назад +1

    ኑ ፡ በብርሃን ፡ ተመላላለሱ ፡ ተመላለሱ ፡

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Месяц назад +3

    ወንድሞች ዘመኑ አውሬው የነገሰበት ዘመን ነው እና እናንተ ግን በቅዱስ እግዚአብሔር እርዳታ በርቱልን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እናንተን ሐዋርያት አድርጎ ልኳችዋል እና

  • @hiwotabebe4035
    @hiwotabebe4035 Месяц назад +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @berhanuwasihun2984
    @berhanuwasihun2984 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤kale hiwot yasemaln❤❤❤❤❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለትዝታው ጥሩ መልስ ነው የሰጠከው እሱ የስድብ ወንጌል ነው የሚያውቀው

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Месяц назад +4

    ትዝታው ደፋሪው በማያውቀው ወይም ሆነ ብሎ የሚያውቀው ነገር ላይ መቀደድ ነው ወንጌል መቼ ያወቃል

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Месяц назад +5

    ግደለኛ ይልካል ከእናንተጋር መቶ ሌወያይ አቅሙም ሞራሉም እውቀቱም የለውም እሱ ማለት00000ነው

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam Месяц назад +1

    ሰላማችኹ ይብዛና ስለ የሃዋርያት እምነት ተከታይ ነን ስለሚሉ አማኞች ብትሰሩ ምን ይመስላችኋል? በርቱ።

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TigistWldehana
    @TigistWldehana Месяц назад +1

    Enkon Dehena Metah Hawiye

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Месяц назад +5

    ቀድሞውንስ መናፍቃን ምን እውቀት አላቸው የአዲሱ ዓለም ስራ አስኪያጆች ናቸው

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 Месяц назад +1

    ትዜ አዲስ ያወጣኸውን ዘፈን ሸቀል ሸቀል አድርግና ለኪስ ስንቅ ይዘኸ ና ወደብርሃኑ ተመላለሱ

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ Месяц назад +3

    Ewnet new wendemachn nu bberhanu temlalasu

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 Месяц назад

    Qale hiyiwet yasemaln yagelglot zemenachin yibark

  • @AlmazAlmaz-c2r
    @AlmazAlmaz-c2r Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Месяц назад +5

    የታባቱ ከእውቀት ዜሮ ነው እኮ እሱ

  • @KassahunayeleKassahunayele
    @KassahunayeleKassahunayele Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከትምህርቱ በፊት ግን በሳይካትሪስት እገዛ ቢያደርግለት መልካም ይመስለኛል

  • @mercy9108
    @mercy9108 Месяц назад

    ትዝታው ብዙ ለቅሶ እና ዋይታ የሚያደርግለት ሰው ነው የሚያስፈልገው !!!

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 Месяц назад

    እበከቸሁ ዘመኑ የፀሎት ነው እየሱሰ አንድ ነው እወነቱ ፀሎት ነው እበከቸሁ አትጨቀጨቁ

  • @AssaEy
    @AssaEy Месяц назад +2

    አይ ጴንጤ

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n Месяц назад +1

      አይ ፕሮቴስት በል እንጂ ጴንጤማ ለነሱ ሚገባ አደለም

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HiwotKebedeAsrat
    @HiwotKebedeAsrat Месяц назад

    ትዝታው ማልት እኮ የወረደ ሰው ነው ትንሽ ሰው ነው

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 Месяц назад

    ወንድሜ ይህንን ባለጌ ቦታ አትሰጡት ርሱት መንፈሰ ቅዱሰ ርቆታል መልሰ አትሰጡት መውደቂያው ደርሱል ተውት ።

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta Месяц назад +1

    እሱ የስድብ ወንጌል እንጅ የምሰብከው ወንጌል የለውም

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Месяц назад

    Yetizitaw yakl ewket binorih ezih balitegegneh hawaz wede siaol ketegaze lelawin yizo endigeba ezaw enanitew cherisut

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +1

    ና ተብለሀል ና😂😂😂

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Месяц назад +1

    Pente the Princess of darkness and the gosble of prosperty

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Месяц назад

    ይህ መናፍቅ ውይይት መች ያውቃል የመሸነፍ ምልክቱ ስድብ ስለወነ ይሳደብ

  • @abdefer3986
    @abdefer3986 Месяц назад

    አንድ ብርሀን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስ ትቶ ወደ 44 ጨለማዎች መሚሄድ እብድ የለም።

    • @genetkebede1268
      @genetkebede1268 Месяц назад

      አለመታደላችሁ አይ መናፍቃን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад +1

    ሊቃውንት አትበሉ ተብሎ የለም እንዴ?
    የማቴዎስ ወንጌል 23:10 ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና። ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow Месяц назад +1

      ከላይ በደንብ ታሪኩን አምብበው ለምን እንደተባለ እሺ መምህርም ተብላችሁ አትጠሩ እሺ አባትም ብላችሁ አትጣሩ ለምን እዚ ቦታ ለምን እንደተፃፈ በደንብ አንብብ ስለዚህ የወለደክን አባት ብለክ መጥራት አትችልምቝ ማለት ነው መምህር ብለክ አጠራም ማለት ነው አስተማሪክን ?

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n Месяц назад

      መምህር አትበሉይላል ስለዚ ላንልነው

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Месяц назад

    ትዝታው ጀግና ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetkebede1268
      @genetkebede1268 Месяц назад

      😂😂😂😂 እውርን እውር ቢመራው መቼም አይገርምም አንድ አይደላችሁ

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n Месяц назад

    ዥዋዥዌ😀

  • @milly7878l
    @milly7878l Месяц назад

    my additional comment for this preaching is if you could kindly compile all the articles of the bible for justification for those who want to know about all the 5 dogmas from the bible this could help to quote the bible examples in your preaching either in a small book or in a text for those who want to know all the dogmas

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna Месяц назад

    ወደ ብርሐኑኑኑ በል ወደጨለማ ብትል ይሻልሐል አረ አሰተውል

  • @samuelendale
    @samuelendale Месяц назад

    ዩቱዩብ ላይ ተወሽቆ ቅርሻቱን ያቀርሻ እንጂ እዚህ መድረክ ላይ መጥቶ ዲቤት ከሚያደርግ ቢሞት ይሻለዋል ምንም አይነት ሞራል የለውም የቅዱሳን ጠላት ነው

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Месяц назад

    እንዲህ ድምፅህ ጎርንቲ ስለተናገርከ ወደ ጨለማ ትጣራለህ ? ጨለማ አያድንም ወነድሜ ኑ አትበል በብርሃን ያለ ሰው ሲጀመር ማነው ከናንተ ሲጠየቅ ያለ መረጃ በዘለማድ ለ ማብራራት ትራራጣላቹ መልስ የላቹሁም ወንድሜ ካልገባህ አታውራ ፔጅ ስለከፈትክ ብቻ እውነት ያወክ አይምሰልህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад +1

    ተመለሱ ተመለሱ ወደ ቃሉ ፣ ለጣኦታት እየሰገዱና እያመለኩ የክብር ጌታ የሆነውን ኢየሱስን ገፍቶ ክርስትና የለም period

    • @NahomGeremew-h1i
      @NahomGeremew-h1i Месяц назад +6

      ያለማስረጃ ማውራት ቀረ ቃሉን ቃወከው ገብተህ መወያየት መንገድ ላይ ቆሞ እየሱስ ጌታ ነው ማለት ዕውቀት አይደለም

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 Месяц назад +2

      ተማር ተማር ተማር ጊዜው አልቋል ዝም ብለክ ተማር እውነቱ ይብሪልክ

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow Месяц назад +2

      ምስኪን በዚህ ጊዜ ክርስቶስን የሞተልንን የምናቅ ጣሆት የምናመልክ ይመስልኳል እናተ ለጌታ መቼ ሰግዳችሁ ታቃላችሁ ግራ ገብቶክ ከሆነ ጠይቅ ሉተር የነገረክን ብቻ አትቀብል

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ Месяц назад +1

      መሃይምነት እንዲት እንደሚጎዳ😪 እባክህ ተማር አንብብ ።

    • @SamuelTamrat-o5c
      @SamuelTamrat-o5c Месяц назад +1

      ማስረጃ አለህ ወይስ ከአባትህ የወረስከውን ሐሜት ነው የምትረጨው በአፍህ አትቅዘን

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew Месяц назад +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo Месяц назад +5

    ኑ በብርሐን ተመላለሱ

  • @sebletadesse4794
    @sebletadesse4794 Месяц назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ