አዋጁ የደቀነው ስጋትና ተስፋ፣ በወልቃይት ውጊያ?፣ "አዲስ ሰላማዊና ፖለቲካዊ ትግል?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 31

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 21 час назад +2

    አስፈላጊ እና ጠቃሚ የሆነ ዜና እሚያቀርብልንን ከምናዳምጥ ጆሮአችን የለመደው ጦርነቶችን አሟሟሙቆ እሚያወራ ወይም የዘር ቡጨቃ አቅራቢዎችን ወይም ቅረጠው ፍለጠው ይስበን ጀምሯል ለምዶብን እመኑኝ ስለተጀመረ እድገት ጥሩ ነገሮችን እሚያቀርብ ተከታይ አይኖራቸውም

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 20 часов назад +3

    ኦሮሙማው ባንኮችንም መዋጥ ፈልጉዋል😄😄😄ኤርሚያስ ሳሙናው ደሞ ሽፋን ሰጭ ነው ለኢኮኖሚያዊ ወረራው😄😄😄

  • @shaweldagnachew3754
    @shaweldagnachew3754 23 часа назад +1

    68ፖርቲ እንዴት ፖሊሲና ኘሮግራም ይኖረዋል??

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 22 часа назад +2

    አኤርምያስ ዋቅጂራ አነተኮ መጀመሪያም የተጠጋሀቸው ጋጠወጥ ብሄርተኞች ጋር ተደባልቀህ አንተን የመሰለ እውቀት ያለው ለአገርህ ሉአላዊነት ድርድር ያሌለህ ከነዛ ባንዳ የባንዳ ተላላኪዎች ጋር ሆነህ ግዜኸንም ገለህ ከህዝብም ጋር ተቀያይመህ ነበር ዳሩ ግን ነቄነህና ተሸብልለህ ለብቻህ ተከስተህ መተህ እውነቱንም በመደገፍ ውሸቱንም በማጋለጥ እራስህን ሆነህ ስለመጣህና እውቀትህንና ትንታኔህን የመሰለህ ስለምታጋራን እናመሰግናለን በተለይ በተለይ በአገር ልኡላዊነት ላይ ባንዳዎች ባንዲነታቸውን ሲያሳዩን አንተ ግን በአገር ቀልድ የለም ብለህ ከአገርህ ጎን ስለቆምክ እናመሰግናለን እና በርታ ከጎንህ ነን።

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 20 часов назад +2

    የዋቅጅራ የልጅ ልጅ አንበሳው ደርምሴ👇
    በእውቀት በቅንነት በማስረጃ የታሸ ትንተና ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ማቅረብ በመጀመርሕ ምስጋናና አድናቆቴን እገልፃለሁ !!
    ሐብታሙ ፎረሙ የወጣቶች ሊግ አባሉ ከአቅሙ በተሳሳተ ትርክትና ተረክ የበታችነት ሲጭንህ ከርመህ በእንቢተኝነት ከፍርሃት ወጥተህ እራስህን ነፃ በማድረግህ የተገኘ የሐሳብ የበላይነት ልዕልና ነው።

  • @ahmedsalah-ro2ol
    @ahmedsalah-ro2ol 23 часа назад +1

    I never supported the TPLF but demonizing or diminishing their role in Tigray won't help going forward for the Ethiopian

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 21 час назад +2

    ምንሕም አይጥመኝም እደልደቱ ሆድ አምላኩ ትመስለኛለሕ ነገ ደሞ ግልብጥ ትላለሕ በውስጥሕ የጅብ መንፈስ አለ ከዛ ስላባረሩሕ ነው የአብይ ደጋፊ መስለሕ የቀረብከው

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 17 часов назад

    ❤❤❤❤ 40:39

    • @assefaabera2702
      @assefaabera2702 14 часов назад

      ኤሪሚ አሠፋ አበራ ነኝ የኢዮጵያ ትናንሽ ባንኮች እኮ በወር እሰከ 50,000000 ሚሊዮ ትርፋ ያተርፋሉ እኮ

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 21 час назад

    የአንድ ባንክ ትቀክልኛ ኅብት ካፒታል ውይንስ አሴት ነዉ???

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 21 час назад

    አብዛኛውን ጊዜ ጥሩ analysis እየሰራህ ነው። እንደአብዛኛው ዳያስፖራ በግለሰብ ላይ ካነጣጠረ ጠባብና ጥላቻ ከበዛበት እልህኛ ፕሮግራም ነጻ ትመስላለህ። ነገር ግን እኔ እኔ እኔ የሚለውን የንግግር ዘይቤ ቀንሰህ መልዕክቱን ብታስተላልፍ የሚሻል ይመስለኛል።

  • @AhmeddiinGaali
    @AhmeddiinGaali 23 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 21 час назад +1

    ግራ ገብቶህ ሰውን ግራ አታግባው ምክንያቱም አሁን ባለው የአገራችን ባንኮች አቅም ሁኔታ የመወዳደራችው ነገር የማይታሰብ ነው። additionally there are many more issues with this agreement. Like land tenure, local bank loans and so on . In your reference ( Amelga books ) there is no guarantee of priority for local investors… pls don’t mix up

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 21 час назад

    የህግ የበላይነት በማይከበርበት፣ ያልካቸው ሁሉ አይሠሩም፡፡ አይመስልህም?

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 22 часа назад

    ኢትዮጲያ ውስት የዘር ባንክ ቤት የዘር ሀይማኖት የዘር ምግብ ወዘተ ታዲያ እኛ ትውልደ አዲሳባ ወዴታባታችን እንሂድ ድራሹን አጥፉልን አደራ

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 16 часов назад

    1❤❤ 1:35:05

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 20 часов назад

    ዘመናዊ ቢሮዎችን ከፍተው መንግስታዊ ሌቦች ወጣቱን ወደውጭ ቪሳ እናሰጣለን በሚል እስካሁን ግማሽ ቢሊዮን ብር ዘርፈዋል። መንግስታዊ ስለሆኑ ተዘራፊውን የትም ብትሄድ ምንም አታመጣም እያሉ ያስፈራራሉ። ኤርሚያስ እነዚህን ወንጀሎች አያጋልጥም🤔🤔🤔የሕዝብ ቁስል አይመለከተውም🤔🤔🤔

  • @abebemekonnen4292
    @abebemekonnen4292 10 часов назад

    የአማራ ባንክ ላለፍት ሁለት ዓመታት ባንኩን በሌቦች እያስበዘበዘን ከስሬአለሁና ምንም የምከፍላችሁ ዲቪደንድ የለም እያለ የባንኩ ቦርዶች እተሣለቁብን

  • @assefaabera2702
    @assefaabera2702 13 часов назад

    ኤሪሚ አሰፋ ነኝ ኢትዩጰያ ውሰጥ እኮ ትናንሸ ባንኮች እኮ እሰከ 50,000000 ሚሊዩን ብር እኮ ያተርፋሉ አንተ ልክ ነህ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 6 часов назад

    Amhara nationalists are the one who strongly opposed and stopped the censuses work that has planned to be conducted before three years ago. Mainly driven by ANM (Abin)! Pratically they prevented the work ESA. That why we had forwarded that the census work should be conducted in other areas.

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 19 часов назад

    Ye shale lijowch banks le shale lij ermias😢

  • @GarumaShure-g2w
    @GarumaShure-g2w 23 часа назад +1

    People already stopped about talking about pp, the people is on different direction

  • @andemariam1763
    @andemariam1763 День назад +1

    Halfcast channel 😂

  • @abebemekonnen4292
    @abebemekonnen4292 10 часов назад

    አንተ እንዳልከው ከሆነ ባንኩ ከስሮ ሣይሆን በውስጡ ሸፍጥ አለ ማለት ይቻላል

  • @AmMan-u9u
    @AmMan-u9u 21 час назад

    አንተን ማዳመጥ እራሱ ትልቅ ስልጠና ማግኘት ነው።

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi9818 21 час назад

    ኣጠቃላይ ከ ትግራይ እና ኤርትራ ሕዝብ ካልተጣላህ i challenge you, እስኪ ኣንድ ሰው በ ፕሮግራምክ ትግራዋይ ወይም ኤርትራዊ ኣቅርብ። even ከዚህ በፊት ያቀረብካቸው። I am writing my comment publicly if you do so I’m gonna pay $1,000 to adis compass.