"ሲወድቅ ቆመን አናይም!!!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 70

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 7 часов назад +3

    ምርጥ ትንታኔ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጃግና በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 6 часов назад +3

    በርቱ አሪፍ ነዉ ብርጅ ሚድያ🎉🎉🎉🎉

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 7 часов назад +3

    I have invited many friends of mine to listen to political analyst Afework Bedawi on their perspective, if I'm really correct at the level I appreciate this young man . They proved that I'm right ✅️ he is so different by being very critical, logical, fact based & matured. I'm proud of him. Dr. Derje galatomi name kana gara birdge media 🎉🎉

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Час назад +1

    ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ "አፈወረቅ"አሉህ ።እውነትም አፈወርቅ ወርቅ የሆነ ሐሳብ ወርቅ በሆነ ቃላት ስታቀርብ ደስ ይለኛል በርታ።ዮሚዩም በርቺ ።የበሰለ ሐሳብ እያቀረባችሁ ስለሆነ በርቱ።

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 27 минут назад

      ቀደምከኝ /ሽ ልጁ ኢቲቪ ላይ መምጣት የለበት ሰው ኢቲቪ ሰው የለውም

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 3 часа назад +1

    እዉነትም አፈወርቅ❤❤❤

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 часа назад +1

    ስለወደቡና ስለድፕሎማሲያችን ልጁ የገለጸው ገለጻ በሚገባ ተመችቶኛል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anchineshandarge537
    @anchineshandarge537 51 минуту назад

    Wow amazing explanation !

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 4 часа назад +1

    Jewari jewisa hono memitati yefelege yimesilali 😅😂 god bless Dr abechu ❤ God bless mekelakiya

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 4 часа назад

      😂😂😂exactly 💯 ❤❤God bless 🙌 🙏 ❤️ abichu ❤

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 7 часов назад +1

    እጅግ ውብ ውይይት ነው፡፡ ይህንን ውይይት ሲከታተል ውብ የሆነ ነጭ ማር እየበለሁ ነበር፡፡ እውነት ለመናገር 3 የሚበሉ ነገሮችን ለሰው ባጋራ እንኳ በጣም በትንሹ ነው፡፡ እነዚህም: ነጭ ማር ብርቱካንና በጥሩ ባለሙያ ሴት እጅ የተዘጋጀ የገብስ ቆሎ ነቸው፡፡ ነገር ግን ለሁለታችሁ ትንሽ ጨመር አድርጌ ባካፍላችሁ ደስ ይለኛል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን፡፡ 18:50

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 9 часов назад +4

    ጃዋር ማለት እሰሰት ነው መንታ ምላስ ያለው

  • @AddisAshara
    @AddisAshara 3 часа назад

    በጁሀር አትምጣ ቄሮ እንዳይገርፋችሁ😂😂😂

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 8 минут назад

    ኤረ : የዉሸት : ፀጉር አውልቂው 😂😂😂😂😂😂

  • @hiruthmoges7238
    @hiruthmoges7238 3 часа назад

    ሰሞኑን ጃዋር በስጠው ቃለ መጠይቅ የብዙ ስዎች አስተያየት ሰምቻለሁ
    ጃዋር የኦኤሜን ባለቤት በነብረብት ጊዜ የOMN ንቁ ተከታታይ ነበርኩ ለውይይት ከሚያቀርባቸው ምሁራን ብዙ እውቀት ገብይቻለሁ
    የተለያዩ ምሁራን አየቀረቡ ስለሃገራችን ጠለቅ ያለ መሬት የረገጠ ሃሳብና ውይይት ይካሄድ ነበር
    እንድ የማስታውስው ዶ/ር አብይ በEPDRF ተመርጠው የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቦታ ሲረከቡ በወቅቱ ጀዋር ደስተኛ አልነበረም ታዲያ OMN ላይ ባንድ ውይይት ወቅት እንዴት የሱ ምርጫ ኦቦ ለማ እንደነበረ
    ሲናገር ስምቼዋለሁ ምክንያቱንም ሲገልጽ አብይ በስልጣን ለምቆየት የረዥም እቅድ ያለው ነው ሲል አስታውሳለሁ
    ቀጠል አድርጎም ትግሉ አግር ቤት እየተፋፋም ስልሆነ ባንውድም እንቀበላለን አለ
    አገር ቤት ሲገባም ኮምፒተሩን ኦቦ ለማ እስረከበ
    በእኔ አመለካከት ከዚያ ግዜ ጀምሮ ጀዋር የዶ/ር አብይን ስልጣን ሲቀናቀን ነው የታዝብኩት ለማስታወስ ያህል " ሁለት መንግስት ነው ያለው ... " እያለ አገር ቤት ቲቪ ላይ እየወጣ ሲፎክር አስታውሳለሁ
    በቅርቡ ቢቢሲ ላይ በስጠው ቃለ መጠይቅ ስለ አግሪትዋ ችግር ዘርዝሮ ሁሉንም ስተት በጠቅላዩ ላይ አመካኝትዋል
    በሃሳቡ ባልስማምም እውነት እንክዋን ቢሆን ጀዋር የመፍትሄ አካል እፍላቂ ለመሆን የmoral authority አለው ብዬ አላምንም
    ከቃለ ምልልሱም የትርዳሁት አብይ እኛ የምንስጠውን ሃስብ አይቀበልም በሚል አሁንም ያቀደው ባለመሳካቱ ቁጭት ላይ ያለ ይመስላል

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 4 часа назад +2

    አቶ ጆሀር ንግግር ተስፋ የቆረጠ ሰው ንግግር ነው ።

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 4 часа назад

      Thank you

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 22 минуты назад

      ቀንደኛ የአቢይ መንግስት ደጋፊ ነህ! አያዋጣህም፣

  • @habtamumola6885
    @habtamumola6885 5 часов назад +1

    Achi Lij sewodish setamri 😊

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 часа назад

    የምታወያየዋ ልጅ ከልጁ በበለጠ ተመችታኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @legantegkidan8989
      @legantegkidan8989 Час назад

      በምን መልኩ?!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 20 минут назад

      መልኳን አይተህ ነው ወይስ በአስተሳሰቧ? ከንቱ!

  • @Tesfaye-cw9ss
    @Tesfaye-cw9ss 2 часа назад

    ልምድ ሆነ እውቀት የሌለው ሰው ሲተነትን ...

  • @Travel_Jabarti
    @Travel_Jabarti 3 часа назад

    ይሄ ልጅ በዚ ልክ ይግማማል ብየ አስቤ አላቅም ነበረ

  • @tiyhirko5478
    @tiyhirko5478 8 часов назад +4

    እናንተ ድግድክ ካድሬዎች ምነው ለዚች ልጅ ለፀጉሯ ዊግ እንኳን ብትገዙላት?😂

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 8 часов назад

      Ere ayefelihatim qonjo segue alat ayasfeligatim.

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 часа назад

    ሰው ሰው የሚሸቱ ከጥፋታቸው ይማራሉ : ጨቅላ የሆኑ ሰዎች ከሰው በላይ ብልጭልጭ ነገር ድንጋይ ችግኝ ይበልጥባቸዋል : እነሱ እስኪበስሉ ስንት ህፃናት መታረድ አለባቸው?

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Час назад

    ሁሉም ተቃዋሚ ነኝ ባይ ሙቀጫ ወቃጭ ፊት ለፊት ተቀምጦ ወደ ድርድር አቋም ምምጣት አለበት። ነገር ገን ለመደራደርም ሆነ ለሠላም እርስ በራሳቸው ለመሥማማት መቻል አለባቸው። ሠላም የአንድ ሀገር የእድገት መሠረት ነው።

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 2 часа назад

    ጸጸት የሰብአዊነት መገለጫ ነው :: እንድ ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ላደረሰው የሶስተኛ ወገን ጥፋት ሊፀፀት ይገባዋል ይህንም በልኩ ገልፀከዋል ነገር በእቶ ጀዋር በሰሞኑ በማህብራዊ ሚድያ በሰፊው አየሩን መሙላት ሂደት ልይ እየሆነ ያለው በትክክል ለህዝብ አስበው እና ተጨንቀው ሳይሆን መጽሃፋን ሸጦ ገቢ የማግኘት ሩጫ ነው ::

  • @AbdoAbajiru-w5h
    @AbdoAbajiru-w5h 6 часов назад

    Good

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 6 часов назад

    🙏🏻🙏🏻

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 часа назад

    ግሩም ጥያቄና ትንታኔ ነው በርቱ ከእሕዴግ ባዶ ካዝና ተረክቦ በስድስት አመት ጦርነት ከሁሉ ተቋቁሞ በኢት ስም ወያኔ ተበዶሮ ያለውን ከፍሎ ስንዴ ከውጪ ከማስገባ እየዘራ አባይ ግድብ እንደ አዲስ ገድቦ ኢትዮ ከመበታተን የታደገ እንደ አብይ ያለ ጀዌ ቀዌ ያምጣ ብዙ ደም በጀዋር ዕጅ አለ ስልጣን የራስን ሕዝብ በመግደል አይመጣም ጠቅላዩ ችግራችሁን ከመዳራደር ውጪ ልታሳኩ አትችሉም ሺ ዓመት መዋጋት ይቻላል።በርቱ

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 6 часов назад

    እኔጭጭ ካድሬ እየተንጫጫ ነዉ😂

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 7 часов назад

    ጁዋር በኦፒድኦ ከጨከነ እናት በልጇ ጨከነች ማለት ነው።

  • @mohammedomar9044
    @mohammedomar9044 6 часов назад +1

    ሕልም እፈታለሁ እያለች በየቤቱ ቡና እንደምትጠጣ አሮጊት ነው ነገረ ሥራችሁ፡፡ የፖለቲካ ትንታኔ ከሆነ ከእናንተ የተለየ ዕውቀትና ልምድ ያላቸውን ሰዎች ለማቅረብ ሞክሩ፡፡ ከሚሽናችሁ ጋር ስለሚጋጭ፤ ስለማትችሉና ስለማትፈልጉ እንጅ ጀዋርን በቀጥታ መጠየቅ ትችሉ ነበር፡፡

  • @challageletu2816
    @challageletu2816 8 часов назад

    እነእንትኖች ።

  • @Israelxox
    @Israelxox Час назад

    Blood ?? YES! It’s an innocent Amhara’s life on his hand! Nonsense 💩💩💩

  • @dawittedo
    @dawittedo 52 минуты назад

    ጃልሰኒ እጅ ሰጠ ተደራደረ፣ የሰላም ጥሪውን ተቀበለ ካልህ አርበኛ አሰግድ መኮነን የት ነው? አስግድ እጅ ሰጠ ብለው ሚዲያዎች ሲያስጮሁት ስለነበር

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 2 часа назад

    ok digital pp mehonachu new😂😂😂😂

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Час назад

    " አገኛችሁ የምታኝኩት ወሬ" ጀዋር ዝም ቢል ይሻላል ተናግሮ ሰው ከሚያባላ። አንተ ግን እንኳን ፍርድ ቤት አካባቢ አልሆንክ ምክንያቱም ለፍርድም ለመፍረድም አትመችም።

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Час назад

    ቆይ አልጸጸትም ምን አመጣው?

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 8 часов назад

    Gotaa oromo baraa kanaa jawar

  • @iwnetyaskebral3953
    @iwnetyaskebral3953 8 часов назад

    Balanced view.

  • @DuressoYohannes
    @DuressoYohannes 8 часов назад

    አለ የዚ ሁሉ ምስቅልቅል ጃ ዋር
    ትርፍ አይገኝም ትላለህ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 50 минут назад

    Abet aderbayenet!

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 4 часа назад

    ትቀልዳለህ እጁ ላይ ድም የለም ትላለህ ? ??

  • @አቡማሂር-ፐ6ኸ
    @አቡማሂር-ፐ6ኸ 2 часа назад +1

    ጀዋር ከዚ ቦሀላ የኦሮሞንም ሆነ ባጠቃላይ የኢትዮዺያዊያን ልብ መግዛት እንዳማይችል እና ከየትኛውም ቤሄር ያለን ፅንፈኛ ለሱ ያለውን አመለካከትና አስተ ያየት ለማየት የሞከረበት ሙከራ ነበር ነገር ግን ከአንዳንድ ፅንፈኛ ቤሀርተኛች ማጫጯ በስተቀር አብዛኛው ከኦሮሞ ቤሄረሰብም ሆነ በአጠቃላይ ከኢትዮዺያዊያን ያገኛውም መልስ ቢኖር ተቀባይነቱን እንዳጣ በማየቱ ደስተኛ ነኝ።

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 45 минут назад

    This dude has an inflated self image.
    He is now ground layering to make a political come back. ....
    He is an opportunist to say the least....

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 часа назад

    ብልፅግና በሃገሪቱ ነባር ህዝቦች ላይ ለአንድ ገዢ መደብ የበላይነት ሲል በሚወስዳቸው ጭፍጨፋዎች ፋሺት ዘረኛ መንግስት መሆኖ በአደባባይ ተጋልጧል አቶ ጁሀር ይህንን እውነት አጋልጠዋል አብይ እና ጁሀር በእውቀት እና በአስተሳሰብ አይገናኙም አንደኛ አብይ እና ቡድኑ ሃገሪቱን ወደ ብተና እየወሰዷት ነው ብለዋል ሁለተኛ የኦሮሞ ብልፅግና ኦሮሞ ውስጥ ተደብቆ አማራን እየጨፈጨፈ ኦሮሞን ደም እያቃባ መሆኑን አጋልጠዋል ስለዚህ እናንተም ይህንን ተቀብላችሁ ይህንን ክቡር ዶክተር እያላችሁ ከምታሞካሹ መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ እውነት አጋልጡ

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 4 часа назад +1

    የብልፅግና ካድሬ ደጋፊ መሆን ብዙ ያስከፍላል ቢቀርባቹ ይሻላል ። ብልፅግና ገዳይ ነው

  • @BekelebkFayissa
    @BekelebkFayissa 3 часа назад

    በጣም አሽቃበጥክ ስጀምር ጀዋርን የመተቸት ሞራል የለህም!!!

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 6 часов назад +1

    ወንድሜ አፈወርቅ አትሳሳት እኔ 1 ሺ % እርግጠኛ ነኝ በጣም የብዙ ሰው ደምና የብዙ ቢሊዬን ንብረት አክስሮም ሰርቆም እጁ ላይ አለ ሌላው ይቅር ብንል እንኳ የአጫሉ ሁንዴሳ ደም ጀዋር መሀመድ እጅ ላይ ይጮሃል የግድ ተኩሶ መገደል አለበት እንዴ ገዳይ ለመባል? በተዘዋዋሪ በእሱ ትዕዛዝና ቅስቀሳ ብዙ መቶ ሰው አስገድሏል አጫሉ ሁንዴሳንም ጭምር ጀዋር በእይወት የትኛውም አገር መኖር የማይገባው የደሃና የንፁሃን ደም የጠጣ የሰው ቫንፓየር ነው ከበቡሽ

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 4 часа назад

    Jawar is such big layer 😢
    Abichu king 🤴 🙌

  • @H6dtcu
    @H6dtcu 3 часа назад

    ጀዋር ያማራ ደም እጁአለበት

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 часа назад

    የምታወያየዋ ልጅ ከልጁ በበለጠ ተመችታኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 часа назад

    የምታወያየዋ ልጅ ከልጁ በበለጠ ተመችታኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤