የአንካራው ስምምነት ተስፋና ስጋት//በስምምነቱ ምን አግኝተን ምን እናጣለን// ስምምነቱ እንዲፈረም ያደረጉ ጫናዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 18

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube День назад +9

    አብቹ ከዘመኑ የቀደመ እሳቤ ባለቤት በመሆኑ በሀገራዊ ጥቅም እንኳን መረዳት ያቃታቸው ብዙዎችን አየን አብቹ ኑርልን ጥሩ ትንተና ነው ወዳጆች ❤❤❤

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 День назад +2

    ድንቅ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ትንተና ነው።አመሰግናለሁ ።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 День назад +6

    #የህዝብ_ልጅ
    እንደ መሪ ማገልገል እንደ ሰው
    መኖር እንደሚቻል እሱ ምሳሌያችን ነው!
    አቢቹ ይለያል
    ❤❤❤❤

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 День назад +5

    ለሁሉም ዜጋ ምቹ የሆነች ሀገር የመገንባት ጉዞ ይቀጥላል።
    ራሳችንን በማክበር እና የሀገራችንን ክብር በማስከበር የሚገባንን ታላቅ ሀገር ለመገንባት በመደመር እሳቤ በመመራት የትውልድ ግዴታችንን በመወጣት ትልቅና ታላቅ ሀገር እንገነባለን ።

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 14 часов назад

    ሁለታችሁም በእውነት ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያውያን የሚገነባ analysis እና ምክር ሰላቀረባችሁልን በጣም እናመሠግናለ! ሀቅና ሳቅም thank you! በርቱልን!❤❤

  • @AbdrehmanAndegbay
    @AbdrehmanAndegbay День назад +6

    የሚገርመው የእኛ አገር ተቃዎሚዎች ከችግር ውስጥ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ከመፍትሔው ውስጥ ችግር ነው የሚፈልጉት። ይሔኮ የአይምሮ በሽታ ነው።ቅንነት ይጎድላቸዋል ።

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb День назад +3

    ትክክል

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 День назад +3

    Bravo our heroes

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn День назад +2

    ተባረኩ ዘራቹ ይለምልም

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 День назад +2

    ሰላም ሐቅ እና ሰቆች ወደብ እንዳይኖር ወያኔዎች ተግቶ ተሠርቶበታል ።ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በር ዘግተን የቤታችን ምስጥ ደህንነት ለመጠበቅም አስፈላጊ ነው እቃ መጨንና መውረድ ብቻ አይደለም በር ከፍተው መተኛት አይቻልም

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 День назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 8 часов назад

    Thankfully expressing my heart felt appreciation for your professional presentation and analysis. Anybody who wants to comment against Ankara agreed points should be evaluated with his particular relation with Egypt in particular. If you consider our contemporary politicians this reality is revealed.

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 День назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 День назад

    Hi

  • @Susu-i8e7j
    @Susu-i8e7j День назад

    🇪🇹😍

  • @MareyaEsmal
    @MareyaEsmal 6 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 21 час назад

    ❤❤❤❤

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤