Anchor Media ብልጽግናን ያወገዘው 2ኛው ቀን ሰልፍ፥ የቀጠለው የህልውና ተጋድሎ፥ ጃዋር እየመጣ ነው፥ የ6ቱ ፓርቲዎች መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 75

  • @Fano775
    @Fano775 6 часов назад +19

    ድንቅ ጋዜጠኛ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ኾነህ የተገኘህ የጋዜጠኛ የውኃ ልክ ክበርልን ወንድም ዓለም

  • @teklumolla1399
    @teklumolla1399 6 часов назад +14

    ውድ ወንድማችን መሳይ መኮንን እና ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ይቁምላችሁ ልፋችታችሁን እግዚአብሔር ይከፍላችሁዋል በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 6 часов назад +10

    ጀግናችን መሳይ ድል ለፋኖ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 6 часов назад +7

    ላይክ ላይክ ፍትህ ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 часов назад +1

    Messaye Mekonen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉Jegena lewunte yekomeke ante yesew lij❤🎉

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 6 часов назад +5

    Mesay mekonnoen Thank you for everything 🙏

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 6 часов назад +10

    መሳይ ድንቅ ጋዜጠኛ እንወድሀለን

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 6 часов назад +4

    ❤❤❤❤ ድል ለፍኖ

  • @yemane3262
    @yemane3262 5 часов назад +3

    ድል ለተጨቆነው አማራ ሕዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 5 часов назад +1

    መሳያችን እናመስገን በእውነት ለህዝባችን የቆምክ ድንቅ ጋዘጠኛ ❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 часов назад +2

    Zewudu Jegena gazetegna nehe❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 6 часов назад +7

    ሰላም ወገኖች

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 часов назад +6

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 6 часов назад +4

    Selam mesay

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 5 часов назад +1

    ድል ለፋፋኖኖ ፋፋኖኖ ይችላል ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @OooOoo-og2dj
    @OooOoo-og2dj 5 часов назад +2

    We all should learn how to negotiate without giving up your benefits with anyone, including Jowhar. Since he is insider, he knows how Abiy operates, and we just can't dismiss him or anyone else for that matter. 💚💛❤️ long live Faaaaaannnnnnnooooooo .🙏

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 6 часов назад +3

    ለቤተመንግስት መራቂው የፈረንሳይ መሪ በፔጁ እንዲደርሰው አድርጉ መሳይ ።ሌላው የህዝብ ቁጥር ላይ ትልቅ ስራ ስሩ አማረው የሀዝብ ቁጥር ከሀገራችን አንደኛ ደረጃ ነው ።ሀምሳ አመት የተሰራበት የሴራ ፖለቲካ ነው የትግሬ እና የኦሮሞ ኢሊቶች ይህን ሚስጥር ያውቁታል ለህዝብ ስለንቦና በጣም ይጠቅማል።

  • @gezuworku7603
    @gezuworku7603 5 часов назад +1

    እነዚ ፓርቲዎች በፍጹም የሚታመኑ አይደሉም

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 5 часов назад +1

    we thankyou anchor media ,, ato mesay also we thankyou ato zaewdu ,,,.

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 6 часов назад +3

    ሀሞታቸው የፈሰሰ /አደናባሪ ተቃዋሚ ፓረቲ ላይ ጊዜ ባታባክ

  • @DejenaDugda-sw7mm
    @DejenaDugda-sw7mm 5 часов назад

    ‎መሳይ እና ዘውዱ እግዚአብሔር ድካማችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ ሒትዮዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 5 часов назад +2

    ወንድማችን መሣይ እየሰራህው ላለህው ድንቅ ሥራ ወደፊት ከድል በኋላ ከአማራ ብሎም ከኢትዮጵያ ህዝብ እጅ Excellence of Journalusm Award በክብር እንደምትቀበል እርግጠኛ ነኝ👍👍👍 ግፋበት::

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 6 часов назад +3

    Mesay mekonen ye Amara menfes ina kurat yetelabesk neh live Long My Brother

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 5 часов назад +1

    ስትመረጡ እናያችኋለን በቅድሚያ ፕሮግራማችሁና ህልማችሁን ለህዝብ አቅርቡ ቅዠት ሳይሆን ህልም እልም ህልም እልም አኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 5 часов назад +1

    ስለ ጁሀር የተደረገው ውይይት ከድፍን ጥላቻ በፀዳ ማንም ይሁን ካለፈው ስህተቱ ሊፀፀት ከቻለ ግማሽ መንገድ ሄደን መቀበል አለብን ማለት እጅግ ሚዛናዊ እና ድንቅ ውይይት ነው

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 часа назад +1

      ከበቡሽ አትመኖት ካርታ የሰጠው ኦነግ እሱው ነው ።

  • @Abduselam-n6h
    @Abduselam-n6h 6 часов назад +4

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያም ነፃ ትወጣለች

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 6 часов назад +2

    ላይክ🎉🎉🎉❤

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 5 часов назад +1

    We have to promote our Fano

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 5 часов назад +1

    Pls don't give blank check to Jawar

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 6 часов назад +2

    መቸም የፋኖን ጀግንነት በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል:: በታንክ በሞርታርና በመድፍ የተከበበን ሰልፍ ጥሶ ገብቶ ሰልፍን መበተን የሙዚቃ ባንድን አባርሮ የሙዚቃ መሣሪያዎቻቸውን መውረስ ጀግንነትም ጥበብም ይጠይቃል::

  • @da8387
    @da8387 6 часов назад +2

    የፋኖ ሕዝብ ክፍሉ መሬት ላይ በደምብ ቢያደራጅ ኑሮ'ማ ከኣሁን የበለጠ ከፍተኛ ውጤት ይገኝ ነበር። ምክንያቱም ግፉ ሕዝቡ ላይ በቀጥታ በተግባርና በግምባር ራሱ ላይ እየደረሰ ነውና።

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 5 часов назад +2

    እኔ ፕሮቴስታነኝ እንደዚህ አይነት ክፉ መንግስት አይቼም ሰሞቼምአላውቅም ቤተክርስትያን ከተበደሉት ጋር ነው መቆም የነበረባት ምክንያቱም እግዚአብሔር ለተበደሉት ይፈርዳል ነው የሚለው አምላካቸውን የማያውቁና የማይፈሩ ጨካኞች ናቸው

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 5 часов назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 5 часов назад

    Fano ❤❤❤❤❤ Amhara people yashenefal fano ye Amhara lege

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 5 часов назад +1

    የውጪ ሀይሎች የሚያጠቁን በፕሮቴስታንት ቤ/ክ በኩል ነው በዚህም ወጥ ስራ መሠራት አለበት።

  • @harrarm71
    @harrarm71 6 часов назад +2

    Fano is great cause

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 6 часов назад +2

    ሠላም

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 часа назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ መሳይ ዘውዱው ደሬና አበበ መሊቲ ሰውሆኖ ሰው በሌለበት የተገኘ ነው እንደሁም ሌሎቻቹህ እናሸንፋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቢይ ተብዬው አዳነች ሽመልስ ብልግና በቅርብ ይወድቃል ።

  • @eg3549
    @eg3549 6 часов назад +2

    💔💔💔💔💔

  • @Guresha1
    @Guresha1 5 часов назад +1

    ጃ-ዋር ተማረ 😅😅

  • @Guresha1
    @Guresha1 5 часов назад +1

    መሳይ አሁንም በሞቅታ አታውራ የአብይም ጊዜ ስንልህ እንዲህትል ነበር😊

  • @ThebenDage
    @ThebenDage 5 часов назад

    ጀዋር አያስፈልገም እባካችሁ እነሱ ሁላቸውም አገር አጥፊ ናቸው

  • @Jo05319
    @Jo05319 6 часов назад +3

    Thanks

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 5 часов назад +1

    መሳይ በጣም የሚደነቅ አቋም በመያዝህ ደስ ብሎኛል የኋለኛውን በማሰብ የወደፊቱን ማበላሸት ስለማይገባ ከሁሉም ጋር ተባብሮ ኢትዮጵያን ማዳን ይገባል

  • @Cripto244
    @Cripto244 5 часов назад

    ቄሮ ጆዋር ሞሃመድ Ethiopia out of oromia እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ አማራዎች ያጭፉጨፈ ያፈናቅል ፋሽስት ነው :: እትዮጵያን የሚጠየፈው ርኩስ ፍጥረት ኢትዮጵያን ለማዳን መጣሁ እያለ ስለጮኸ ጀግና እየተባል ሲወደስ ያሳዝናል

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 5 часов назад

    ያስጨፈጨፋችው ንፁሃንን መልሶ እንዲያመጣ ጠይቀው:: መሳይ ሰው እንዴት እየታዘበህ እንደሆነ ይገባህ ይሆን? አቋምህ ኢትዮጵያውያንን አይወክልም

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 5 часов назад

    እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ እኛ ኢትዮጵያውያን መብቱን በሰላማዊ መንገድ ደሞዝ ይጨመርል ላሉ መምህራን መንግስት ዲክታተር ለመሆን ጫፍ ላይ ነው ያለው ሲባሉ የሚያጨበጭብ ህዝብ እኮ ነው ምን ሆነነው እንዴትስ ቢሆን ነውሰላምን የምንረዳው

  • @TegeneAs
    @TegeneAs 5 часов назад

    ካለ ጀዋር ፓለቲከኛ የለም ያቺን ሀገር መበታተንነው እያለ ሲጨህ የነበረን ሰው እናንተ ደግሞ ታጯጨሀላችሁ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 5 часов назад +1

    ጨፍጫፊ፣ዘረኛና አምባገነን መንግስት የሚወድቀው በምርጫ ነው የሚሉ ካሉ ወይ ካድሬዎች ናቸው አለያም ጅሎች ናቸው። ፋኖዎችም ሆኑ ለዲሞክራሲና ለእኩልነት የሚታገሉ ኃይሎች ጫካ ውስጥ በመሆን ብቻ ይሄን እኩይ ስርአት እናስወግዳለን ማለታሐውን ማቆም አለባቸው። ወደመሀል መጥተው ውጤታማ ኦፕሬሽኖችን ማካሄድ አለባቸው። ወታደር ቤት የውጤት እርቀት የሚባል ነገር እንዳለ አታውቁም እንዴ? ታድያ ምንድነው ጫካውስጥ ከድሮን ጋር ሌባና ፖሊስ ጨዋታችሁ? ዱባው ሁሉ ፈንጂ እየመሰላችሁ በጫካ ተወስናችሁ ከሆነ ሕዝብ አታስጨርሱ። መሀል ላይ ኦፕሬሽን ማድረግ ያለውን እድል በሚገባ ገምግማችኋል??!

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 5 часов назад

    ከአብይ የጅዋር ሽነት ይበልጣል

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 5 часов назад +1

    የትኛው መንግስት መንግት ማለት ህዝብ ነው አሁን ጉልቤ ነው ያለው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 5 часов назад

    ቤተመንግስቱን በብዙቢሊየን የሚገነባው ጠቅላያችን ደመወዙ $400 ዶላር ሆነ ዶሮን ሲደልልዋት በመጫኛ ጣልዋት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 5 часов назад

    መሳይ ቀኝ እጅህን ምን ፈጀው እሳት ግራህውን እሳት ቀኝህን ሲፈጅህ አላወክም ግራውን ሲድግምህ ለምን እላወክም ይባላል ጅሀርን በሜንጃ አይተነዋል ምን ልባት ሰው ክስህተት ይማራል ግን በጣም መጠንቀቅ ይናርብንል

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 5 часов назад

    🥲Fanooooo 💪💪💪💪💪💪

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 5 часов назад

    ያማራ ሕዝብ ቄራ ኢትዮጵያ መዉደም ብቻ ነው የሚገባት :: አማራ የራሱ ብቻ ሀገር ይመሰርታል ጋላና ትግሬ ጨፍጫፊውዎች ን ይመነጥራል በሁሉም ጊዜና ቦታ!!!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 6 часов назад

    If there is no fair election Ethiopia will be like Yugoslavia

  • @eriasmera6939
    @eriasmera6939 6 часов назад +2

    Amara diyadpora yet ale. Yelem eko. Ayeh tigray begzew mengde eyezegu wich eyaderu genzeb eyawagu Hulu targu neber.
    Amara diyaspora betam tgermalachu.
    Yelachum eko

  • @eriasmera6939
    @eriasmera6939 6 часов назад +2

    Wutu self argu alem anchach. L fano agzu
    Fano b Alem endentawek argu.
    Genzeb. Agzut.
    Self argu b Alem mulu.
    Tigray sent new wich Yale, Ayeh amaras sint ale. Metebaber yelem.
    Tebaberu. Wutu self argu yeAlem menged zugu…

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 5 часов назад

    One of the Orommumma ideology enforcers that pushed Abiye to extreme now want to blindside once again.

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 5 часов назад

    ኢትዬጵያ አውቶፍ ኦሮሚያ ያለነው በሁለተኛ ደግሞ ተከበብኩ ብሎ በውሸት 86 አማራ ሞተ አሁን ደግሞ ምንድነው የሚፈልገው ? ምን ያህል እናተ አምናችሁት ነው? ሀላፊነቱን ትቀበላላችሁ? እግዚአብሔር ይየው ለሁሉም ነገር

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 6 часов назад

    Abiy needs to be fair and the election must be watched by international body not by his own personal cadres

  • @harrarm71
    @harrarm71 6 часов назад

    Why my comment is not shown?

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 5 часов назад

    አይ አቶ መሳይ ፖርቲዎች አሉ ብለህ በኢትዮጵይ ታምናለህ ፖርቲ የሚባል እኮ ቻለንጅ ለመንግስት የምይደርግ ነዉ።ፖሪቲዎች አለ በኢትዮጵይ የሚባል ከሆነ ብልፅግና በደሞክራሲ ይምናል ማለት ነዉ ስለዚህ ግዝየህም ባታባክን ጥሩ ነዉ።

  • @eriasmera6939
    @eriasmera6939 6 часов назад +2

    Amara diyaspora nebese wedaj new..
    wendmu ehtu abatu enatu Zeriom eyetefa be dron . Berger beto yetenja
    Ebaqachu wutu self argu. Le fano agzut,
    Alem mulu be And lay anchachu

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 5 часов назад

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ ጀዋር ለህግ መቅረብ አለበት በዚህ ላይ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የሚስራ ነው ትልቅ ጥንቃቄ መደረግ አለበት።