DireTube Exclusive Interview with Artist Gedion Daniel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 358

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi 8 лет назад +49

    እኔ ምለው ጋዜጠኞች እባካችሁ ስለ እሙ እሙ እያለችው መጠየቅ ብታቆሙ የተሻለ እንዲሰራ ማበራታቱ ነው የሚበጀው እንጂ እሱን የሚረብሽ ጥያቄ ባንጠይቀው ጌዲ አድናቂህ ነኝ ገና ወጣት ተስፋ የምንጥልብህ ልጅ ነህና በተሻለ ስራ እንደምናይህ ነው

    • @tesfaygerezigher1295
      @tesfaygerezigher1295 7 лет назад

      gedi is bake

    • @haymidres4899
      @haymidres4899 4 года назад

      በትክክል ይሄን ሲጠይቁት እኔም ውስጤ ይነካል

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 4 года назад

      ትክክል ። ደደቦች ናቸው ምን ያውቃሉ ብለሽ ፣ የሚበጅና የማይበጅ ለይተው ሳያውቁ ነው በዘመድና በሙስና የሚገቡት

  • @SamSam-sc4rg
    @SamSam-sc4rg 7 лет назад +5

    ይገርማል!
    እኔ ከራሴ በላይ የምወዳት ልጅ ሲትለየኝ የት ይደርሳል የተባልኩ ልጅ ከንቱ ሰው ሆኜ ቀረሁ:: ብዙውን ጊዜ እውነተኛ አፍቃሪ ይጎዳል:: በፊት ለሰው በጣም እጨነቅ ነበር:: ከራሴ በላይ ሰውን አስቀድም ነበር:: ሃይማኖተኛ ነበርኩኝ:: አሁን ብቻውን የምኖር አውሬ ሁኛለሁ:: ሰው ለምን አየኝ ብየ በየቀኑ ከሰው ጋር እጣላለሁ:: ልክ እንዳልሆንኩ ባውቅም እራሴን መቆጣጠር አልችልም:: ሌሊት በአልኮል ነው መተኛት ምችለው::
    አበበ ተካ ላይ በተደጋጋሚ የደረሰው ግፍም እንዲሁ ነው:: ስንንቱ ቤት ይቁጠረው:: ግን ለምን?
    እኔ ምለው እውነት ሴቶችም ወንዶችም በፍቅር ሰውን ያውም ያፈቀረንን ባንጎዳ መልካም እላለሁ::
    በሌሎች ላይ የሰራነው እኛም ላይ ሳይደር አይቀርምና ፍቅርን አቢዩዝ ባናደርገው መልካም ነው:: እኛ ላይ እንድደርስ የማንፈልገውን ሌሎች ላይ አንፈጽም::
    እኔ አለምን ዙሬ አይቻለሁኝ:: ከተራራ ወዲያ ያለው ወይ ገደል ወይ ሌላ ተራራ ነው ያለው:: ምንም አድስ ነገር በለለበት አለም የሰውን ህይወት አናበላሽ::
    ኢትዮጵያውያን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ...

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 8 лет назад +14

    ጌዲ የፍቅር ጀግና። እውነተኛ አፍቃሪ። እሙ ግን እድለኛ ነበረች ምክንያቱም አንተን የመሰለ የፍቅር ጀግና እግዚአብሔር ሰጧት ነበርና። አይዞህ በርታ

  • @SaraSara-ny2cq
    @SaraSara-ny2cq 7 лет назад +2

    ጌዲዬ አንተ ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም መቆጨት ያለባት እስዋ ናት አንተን የመሰለ ትሁት ልጅ ስለቀረህባት ታሪክ ይለወጣል አይዞህ በጣም እንወድሀለን።

  • @Ff_fahad
    @Ff_fahad 9 лет назад +24

    የእውነት እውነተኛ ሰው ማለት አንተ ነህ

  • @GIBIMEDIAHD
    @GIBIMEDIAHD 8 лет назад +6

    ጌዲ በተራ እኔ ጌድዬን ስራህን ስሰማ ጥሩ ጊዜ ነው የማስበው ።ወርቅ በእሳት ነው የሚፈተነው አድናቆቴ ከልብ የመነጨ ነው ።ቀጣዩ ጊዜ የስኬት የደስታ የፍቅር የሞላ ከረጅም ዕድሜ ጋር እመኝልሀለው

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    አይዞኝ ጌድዬ በርታ አምላክ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ፀልይ

  • @MaryMary-ry2ud
    @MaryMary-ry2ud 8 лет назад

    ዋው እሙ ያይኔን የምወደው ዘፈን ቢሆንም ፡፡ዛሬ ደግሞ በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተመረኮዘ ሥለሆነ በይበልጥ ወደድኩት ፡፡አይዞህ ጌዲ ለፍቅቅር መጎት ለግዜውይመሥለናል እጂ ፈጣሪ ይክሳል ፡፡ፈጣሪ ፍቅርህን በእጅክ ያሥገባልክ

  • @እግዚያብሄርይመሥገን

    ጌድየ በእውነት የሠው ፍጹም አንተን አየሁ.ትክክለኝ ወንድ እንዲሁም ትክክልኝ አፍቃር.ግን እግዚያብሄር ይካሥህ.አይዞህ ጉዳትህን አይቶ ሥብራትህን አውቆ የተሻለ ሠው እንደሚሠጥህ አልጠራጠርም.በቃ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ብለህ ወደራሥህ ተመለሥ.

  • @የማሪያምልጅአበባጌጤ

    ምኒቱ ጨካኝ ነች ኡፍ !!!!
    አይዞክ ጌዲዬ

  • @samuelgishen7101
    @samuelgishen7101 5 лет назад +1

    Emuye yesrashin yisthshi masteya anchin blo degmo set koshasha !! Gediye egziabihre yibarkh

  • @mikiyasalemu5109
    @mikiyasalemu5109 7 лет назад +1

    ጌድዬ! አይዞህኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፂናናህ በእውነት ከአንታ የተማርኩት ነገር ብሆን ጽኑ ፍቅርን፤ ጥንካሬንና ትዕግስትን! ያው ለአንድ ሰው ልጅ ሁለት አይነት እድል ነው ያላው! መጥፎምና፤ ጥሩ እድል! ግን በክፉም እድል መጽናትን And በጥሩም እድል ጽነትን እግዚአብሔር ይስጣን ነው! ፍጣር ያጽናናክ ጌድ!

  • @ድንግልኣማላጅናትክርስቶስ

    ኣይዞክ ጌድዮ እግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን ብዙም ኣትጨነቅ ፈጣሪ ያቃል፡፡

  • @yeshiworkhussain7860
    @yeshiworkhussain7860 8 лет назад +1

    አይዞህ ለበጎ ነው አዲስ ህይወት እንዲ ኖርህ ያለፈውን እርሳው ፍቅር ትዝታ እንጅ እንጀራ አይሆንም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ncbcbc8123
    @ncbcbc8123 8 лет назад +7

    ጌድየ ባሣለፍኩት ነገር ፍቅር የለም ብየ ነበር እማምነው ግን ወድም አለለካ በጣም ነው ያዘንኩት ደሞ ደስ ይበልህ በጣም አፍቃሪ ነክ እወድካለሁ ኑርልን አሏህ ይካስህ

    • @linaliiina5221
      @linaliiina5221 8 лет назад

      ayezok wedemi egeziyabher katega yehun hulume lebego new betam aselksekgn

  • @salamsheferewosheferewo6897
    @salamsheferewosheferewo6897 8 лет назад +3

    ጌዲዬ የኔይ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን እንወድሃለን#♥

  • @hayatotib1232
    @hayatotib1232 9 лет назад

    የፍጠረህ አምላክ ከጎንህ ይሁን እሱአንም እሚያስረሳ ነገር ይሻልህ እማታገኛት ከሆነ የኔጌታ እዳንተ አይነት ወንድ ያለ መስሎ አይታየኝም ነበር በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ የበለጠ ይሰጥሀል በፈጣሪህ ተስፍ ይኑርህ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ወንድሜን ወንድሜን መሰልከኝ የውነት

  • @muluademu6696
    @muluademu6696 8 лет назад

    በቅድሚያ ለዚህ ያበቃህን ፈጣሪህን አመሥግን ከሠዎች በይበልጥ
    ሥለመጣህ ደሥ ብሎናል እግዛብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ

  • @rrggg6509
    @rrggg6509 8 лет назад +3

    ይገርማል ሴት ልጅ ይህን ያህል ውድን ትጉዳች የሜል እምነት የኝም ነበር ግን ለበጉ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @መቅዲፍቅር-ቀ5ሠ
    @መቅዲፍቅር-ቀ5ሠ 8 лет назад +1

    በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ማግኘት በጣም ይከብዳል እውነት ትልቅ ሰው ነህ

  • @muhabitnasir8119
    @muhabitnasir8119 8 лет назад +11

    ጌዲ በጣም የሚገርመው ክህደት ማለት መቼም የማይድን በሽታ ማንም ሊያክመው የማይችል ነው ልክ እንደኔ ነው የሆንከው

  • @ድንግልጠብቂኝስደተኛነኝ

    ገና ሳዩት ልጁ የባህ እንደሆነ። ያስታውቃል እግዛቤር። ይርዳህ

  • @askaletouak3387
    @askaletouak3387 3 года назад

    የጠፋ ሰወ የእውነት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwifeker3563
    @hiwifeker3563 9 лет назад

    እውነት በጣም የዋህና ቅን ነህ እግዚያብሄር ደሞ ለሚወደው ነው ሚፈትነው ኣይዞህ ለክፋት ኣደለም ለቦጎ ነው መድሃኒኣለም ለዚህ ያበቃህ ክብሩ ይስፋ ያሰብከው ይሳካ ድንግል ትርዳህ እስዋ እርሳት ያንተ ኣደለችም ኣሁን ኣዲስ ሂወት የራስህ ኣምላክ ያዘጋጀለህ ኣለ ኣይዞህ ወንድሜ በርታ ድንግል ጨርሳ ትማርህ ኣዲስ ነገር እንጠብቃለን ጌዲየ የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው ጠንክር እግዚያብሄር ኣለ ኣይዞህ

  • @mimijedus11
    @mimijedus11 8 лет назад

    ዘፈን እንኳን አልወድም ግን ማንም ሲታመም ማየትን አልፈልግም የሰው የልጆች ደህነት ማየት ልቤ ይረካል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 3 года назад

    ጌዲ ቆንጆ በአርት ፍቅርህን በደንብ ገልጸሀል ሁሌም እናደንቅሀለን እንወድሀለን በርታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @eipqwow2132
    @eipqwow2132 8 лет назад

    ጌዲየ በጣም ነው የምታሳዝን ፈጣሪ ይርዳህ ሁሌም ደስታህን ያሳየኝ

  • @makiha3885
    @makiha3885 7 лет назад

    አይዞክ ጌዲ እግዚአብሄር ከጎንህ አለ በርታ ማንም ሰው ሳይፈተን ወደ መልካም መንገድ አይጓዝም ስለዚህ እራስህን አበርታ

  • @lunatefera7608
    @lunatefera7608 8 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይርዳክ፡፡ጌዲዬ አይዞህ ገና ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይካለን፡፡

  • @mignotbereka7316
    @mignotbereka7316 8 лет назад +2

    አምላክ ከዚ አብልጦ ይርዳክ ጌዲ .ብትችል ግን ይችን ልጅ ከውስጥ አውጣት ካንተ ባላቅብ ሲመስለኝ ያ መልካም ይመስለኛል በተረፈ እንወድካለን ።

  • @bzbhzhz6892
    @bzbhzhz6892 8 лет назад

    ጌዲ ዬ አይዞህ ፈጣሪ ያሰብከውና ያሳካል ህ አይዞህ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው በአዲስ ስራ እንደምናይ ተስፍ አለንፈተናውን አልፈከዋል አድናቂክ ነኝ በጣም ነው የምንወድክ

  • @gebrailemelese
    @gebrailemelese 5 месяцев назад

    Brother you are strong and with great potential

  • @hamzaazamour5404
    @hamzaazamour5404 8 лет назад

    ጌድዮን አይዞሕ ሑሉ ነገር ለበጎ ነው ፀልይ ክፋ ዳቢሎሥ አይጠጋም እግዛብሔር ይርዳ

  • @kalwafenta6690
    @kalwafenta6690 8 лет назад

    ምን አይነት ጨካኝ ነች ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ!!

  • @mhmsou4636
    @mhmsou4636 8 лет назад +1

    ሰው ሞቶ እንጂ ወድቆ አቀርም በርታ አይዞክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጌድሽ

  • @ውብኢትዮጲያዊት
    @ውብኢትዮጲያዊት 8 лет назад

    ጌዲየ ምርጥ ሰው ጌታ ይጠብቅህ አደናቂህ ነኝ አይዞን በርታልኝ

  • @samerawit4415
    @samerawit4415 8 лет назад

    እግዚአብሔር ቸር ነው አንተ እሷን እንደወደድካት ሌላ አንተን የምትወድህ ይሠጥሀል

  • @ነገርሁሉለበጎነው-ቈ2ተ

    ውይ ገና ዛሬ ነው የሰማሁት ኢንተርቪውን ጌድ አይዞክ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ማፍቀርክን አትጥላው

  • @etalemtadesse1157
    @etalemtadesse1157 7 лет назад

    ጌዲና አበበ ተካ የፉቅር ጀግና ሴትዋግን ምናለ አድቀንም አብሮ መብላት ቀላል አይደለም ጌዲ 22 አካባቢ የዛሬ አስራመት በፊት አቀዋለዉ እዴ ላዉደሪ ቤት ስሰራ የኔ አደኛ ደበኛዬ ነበር ለማንኛዉም አይዞህ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ማአስቴአወቀ
    @ማአስቴአወቀ 8 лет назад

    እንደው በአንተ ሁኔታ ማን ልቡ ያልተነካ ይኖራል ጌድየ?
    ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እንደገና ተወለድክልን ላያስችል አይፈትንም ያሁሉ አሳዛኝ ገፀ ባህሪ አልፎ እንደዚህ ሆነህ ማየታችን እጅግ በጣም ትልቅ ሚስጥር ነው።
    አሁንም ፀሎት የማደርገው መጨረሻህን እግዚአብሔር አሳምሮት እንዳይ ነው። ሰላምህ ይብዛ ውዴ ።

    • @edenadane3411
      @edenadane3411 8 лет назад

      auuuuu emuyyyy neyyyy let benatesh ayasazeneshm auffff egezabehre chreso"yeredak gediyyy

  • @tsegatekle4921
    @tsegatekle4921 9 лет назад

    Ow betame yemiyasazen taric new egzabeher kanet ga yehun abezeto selamehen yeseteh amen

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን

    ምርጥሠው.አይዞህአሪፍ ሙዚቃህን እንጠብቃለን።

  • @sameriatube16
    @sameriatube16 8 лет назад

    በጣም ነው ምታሳዝነው ወይኔ በስማ ትሞዝቃለህ ወይይይ ኣላህ ይርዳህ

  • @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ

    አይዞህ ጌድየ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን እንወደሀለን

  • @et3852
    @et3852 7 лет назад

    አረ የኔጌታ በጣምነው የምታስጠላው እሳ እንዴ አንተኮ ቆንጆነህ ውብ በጣም እንዲየምትሆንበት ምክንያት ማቆም አለብህ ጌድየ

  • @MimiMimi-hz6zp
    @MimiMimi-hz6zp 7 лет назад +3

    መልካም ሰው ሁሌም ይፈተናል ማጣት ባንተ አልተጀመረምና ወንድሜ ቆፍጠን ብለህ ለለውጥ ተነስ ጌታም ይርዳህ::

  • @sadaseid1341
    @sadaseid1341 7 лет назад +1

    አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሰውሁኖ ብዙ ያልፍበታል በግጥ ሙዚቃ አልሰማም ግን አሳዘከኝ የመጀሪያ በፍቅር የተጎዳ ልጅ አተን አየሁ በጣም ውፄ ተነካ ጠክር ቆራጥሁን ግን ልጅቷ ታድላ ነበረ አላወቀችበትም ከልብ የሚያፈቅር በሁኑ ሳአት የለም እትገርም ነች

  • @ፅጌረዳየማርያምወዳጅ

    አይዞህ ጌዲህ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @martasesay8370
    @martasesay8370 8 лет назад

    Gideon አይዞህ ምንም ማለት አደለም ሁሉም ነገር ያልፋል ግን እስከሚያልፍ ያለፋል ስለዚህ ዋናው ነገር የማጣውን በትግስት ማሳለፍ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @marummohammed2791
    @marummohammed2791 8 лет назад

    ውይ ደስሲስል የሀገሬ ሰው ትብብራችሁና ለወገን ደረሽ መሆናችሁ ይገርማል አንተንም

  • @susizinte9105
    @susizinte9105 7 лет назад +1

    ስራ ለሰሪው እሾ ላጣሪው እሙ አይቅናሽ የእውነት ካሀዲይ ሰው ደስህ አይለኝም ሲቀጥል ጌዲ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ካሳ የበለጠ ይሰጥሀል ለሷ የዘነበ ላአንተም ይዘንባል በርታል እራስህን ስላግኘህ ደስህ ብሎኛል

  • @fikirteOmond
    @fikirteOmond 10 лет назад +2

    Omg life is so complicated! God be with u

  • @fyorialemsgedfyori866
    @fyorialemsgedfyori866 8 лет назад

    አይዞህ ጌዶን እ/ር ይርዳህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ethiolove6434
    @ethiolove6434 8 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍ በእውነት አስለቃሰኝ የኔ ጓደኘ ነህ እኔም የምወደውን መርሰት አቅቶኘል ወይ ወይ መለው ጠፍቶኘል

  • @samirblack9186
    @samirblack9186 8 лет назад

    ጊዲ በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 8 лет назад +7

    የወንድ ልጅ እናት ነኝ ልቤን ነካኸው እግዚአብሔር ያበርታህ!!!!

  • @beharugirma3503
    @beharugirma3503 8 лет назад +1

    ሰው ግን እውነተኛ አፍቃሪ አያውቁም ሲያሳዝን እውነተኟ ፍቅር ይዞ

  • @Sa-ti9ny
    @Sa-ti9ny 8 лет назад

    እግዚአብሔር መጽነነቱን ያደልህ አይዞህ ጌደይ

  • @ማምየዉስጤናትማምየዉስጤና

    የኔ ጌታ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሆንንን

  • @moludubai203
    @moludubai203 7 лет назад

    ጌድየ እግዚያብሔር ሠላምህን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @elove6633
    @elove6633 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋን

  • @ninalakewjjxjacos3680
    @ninalakewjjxjacos3680 9 лет назад +2

    ውንድሜ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    ፈጣሪ ምክንያት አለው ለሁሉም ነገር
    እኔ ዘፈን ባልከታተልም አሁን ታሪክኽን ሥሰማ ገረመኝ እሷም ያንተ አልነበረችም ያንተ ካላት ዞራ ትመጣለች አደራክን ታዲያ ያኔ መጥፎ ነገር ተናግረክ ሰላምክን እዳታጣ በመልካም ነገር ሸኛት አሁንም እመብርሀን ሰላምክን ጤናክን የሕዝብ ፍቅርን አብዝታ ትሥጥክ መልካሙን ተመኘሁ

  • @ሜሪጎንደሬዋሜሪጎንደሬዋ

    እሙየ እሙዋ ይጥፋ አንተ ግን ነገም ሌላ ቀን ነው………………

  • @stephanstephan5500
    @stephanstephan5500 8 лет назад

    e/her Kant yesawun tru🙏🙏🙏🙏💅💋💓💜💔💕❤💙👍👍

  • @gualraya9090
    @gualraya9090 8 лет назад

    Ufffffffff Ayzoh wendim egziabher yirdah

  • @tigistzarfu322
    @tigistzarfu322 7 лет назад

    እይዞህ እዲህ እይነትም እለ ጊታ ይጠብቅህ. እሉጅ የኛ ባሎይ ጨጋራ የሚሊጡ

  • @ድንግልማርያምአማላጄማርያ

    ጌዲ የፍቅር አስተማሪ ነህ
    አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192
    @senyasenyasenyamashaallahs3192 8 лет назад +14

    ውይ አንድ አንድ ሴቶች ጭካኔያቹህ እኛ እንኳንስ ሊዘፈንልን ቀርቶ የሰውንም አይጋብዙንም አይዞህ ሊነጋ ሲል ይጨላልማል አይደል አይዞን bro

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 8 лет назад +2

      eweniteshin new' Yenaw ema Sedewelelet enkone selk ayanesam'

    • @አንድነኝላአባቴ
      @አንድነኝላአባቴ 8 лет назад +1

      Abeba Desalew እውነትሺን ነው እኔ ግን ባህሬውን አልችለው ብየ ተውኩት

    • @ahadutemesegen7817
      @ahadutemesegen7817 7 лет назад

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah በሀዘን ውስጥ አልፌ እንዴት እንደሳቅሁ አትጠይቂኝ

    • @sablatadese3733
      @sablatadese3733 7 лет назад

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @kiyaamann7901
    @kiyaamann7901 10 лет назад +1

    Yesssssssss, Gedi, Egziabeher ale

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርስህ እዉነተኛ ሰዉ የእዉነት አፍቃሪ ነክ

  • @keyreabyssinia4730
    @keyreabyssinia4730 8 лет назад

    Egzabiher yirdah gedion

  • @g350jony2
    @g350jony2 8 лет назад

    ህዝባችን ፍቅር ነው ጌዲሻ አይዞን

  • @fafimahamde8981
    @fafimahamde8981 8 лет назад

    ወይ በጣም ነው ያሳዘከኝ ወድም አይዞህ

  • @mube8885
    @mube8885 5 лет назад +1

    Yerde lige just leave her
    GOD is good is going to give u to be deserve 😍😍😍😍

  • @abdullahalblooshi1809
    @abdullahalblooshi1809 8 лет назад +1

    በናትህ.እደድሮ.ተመለስ.ውሉም.የማልፍነው.ጌዲ.በርታ.ተፅናና.በናትህ.ፍቅር.አያልቅም.ስለዚ.በፍቅር.ከዎነ.እደዚየዎንከው.ወደራስ.ተመለስ.አታስበው.አልፍል.በታም.አሳዘንከኝ.

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 8 лет назад

    ጌዲየ እግዚአብሔር ከንተ ይሁን አይዛን ተስፍ እንዳትቆርጥ ጎበዝ ስወድህ እኮ

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA

    Ayzon wendime Egziabher yanten sew yazegajal lehulum gize alew. Adnakih negn👍

  • @hawahawa9969
    @hawahawa9969 8 лет назад +6

    አላህ የተሻለውን ይሰጥህ

  • @ኮኪየተስፍሽልጅ
    @ኮኪየተስፍሽልጅ 8 лет назад

    ጌዲ ምርጥ ሰው ጌታ ካንተጋር ይሁን

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 7 лет назад +1

    አድናቂህ ነኝ

  • @منيرهالدوسري-ث6ك
    @منيرهالدوسري-ث6ك 8 лет назад

    አይዞህ ጊድየ ሁሉም መከራ አልፎል ግን ከአሁን ቡአላ ያለፈውን እርሥተክ የሚመጣውን ነው ማሰብ ያለብህ እናም እራሥህን አታጨናንቅ ደስተኛ ሁን አይዞህ አላህ ካተ ይሁን

  • @silesheadamu9283
    @silesheadamu9283 2 года назад

    Gadye ye fiker sew betam Desi beloghal wede erasi temelse sirahen bemejemri e/r yabertata

  • @abdubest8551
    @abdubest8551 8 лет назад

    ቀልብክን አላህ ይመልስልህ አይዞህ በርታ ወደራሥህ ተመለሥ ጌዲ

  • @tgdagne4105
    @tgdagne4105 8 лет назад

    egziabher ftsamehen yasamrelke gedii

  • @tiruworkberihun9810
    @tiruworkberihun9810 8 лет назад +1

    እኳን ለዚህ አበቃህ ጨርሶ ይማርህ ግን ወድሜ ስለተደረገልን ስናመሰግን ስላልተደረገልንም ማመስገን አለብን እሷን ከአተ ስትርቅ ፈጣሪ ምክንያት አለው በቃ ስለሷ ማዘን ይብቃህ ያተ የግራ ጎንህ ሄዋን ፈጣሪ እስኪሰጥህ ታገስ

  • @itzuzu233
    @itzuzu233 7 лет назад +1

    ምስኪን አንቺን ግን የፍቅር አምላክ እጁ ላይ ይጣልሽ ልብ ይነካል ያማል ኡፍፍፍፍ

  • @remlaahmed.woleywr4345
    @remlaahmed.woleywr4345 8 лет назад

    wowww Ayzon buroy. des yelale

  • @yduanduealme8528
    @yduanduealme8528 8 лет назад

    አይዞህ ጊድዬን እግዚሐብሄር ይማርህ ገና ትልቅ ትሆናለህ ሚስትህም ትመጣለች አንተ ብቻ በርታ ጠንካራ ሁን

  • @MrBzmn
    @MrBzmn 9 лет назад

    Gedi you shall Jesus don't be fool!...Gob be With You!

    • @nurelayinmehammed5486
      @nurelayinmehammed5486 9 лет назад

      +ephrem genene yetgnaw jesus ye nazretu weys ye adarashu...shutiyam

  • @ሂዊሂዊና
    @ሂዊሂዊና 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዚያዳነኝከርተታዋ
    @ዚያዳነኝከርተታዋ 7 лет назад

    የኔ ትዝታ ጌድሽ፡፡

  • @selam1624
    @selam1624 7 лет назад

    ጌዲዮን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር እኔ እኮ እሙ ማለት ሄለን በርሄ መስላኝ ወቅሻት ነበር ይቅርታ ሄለን ጌዲዮን አንተ በንፁህ ልብህ አፍቅርሀታል እሱዋ ብትከዳህም አንድ ቀን ያሁሉ ሲገባት የበለጠ እምታዝነው እሱዋ ናት ለአንተም በእሱዋ ያጣኸውን ደስታ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይሰጥህ ይቺላል ማን ያውቃል

  • @maryagetanhe806
    @maryagetanhe806 8 лет назад

    Gata yerdahe barta tankara honahe asayen plz we love you our brother

  • @ፀሀይአየለ
    @ፀሀይአየለ 8 лет назад

    ጌድ አይዞህ እግዜቤር ይርዳህ እወድሀለሁ

  • @fetiyajemalft8671
    @fetiyajemalft8671 8 лет назад

    gedyonye Yena Konjo Ayezohe Allhe Yerdahe

  • @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ

    እዉነተኛ አፍቃሪ ማለት አተ ነህ ካሁኑ ወረተኛ ወዶች ያልተቀላቀልህ እግዚአብሔር ይረዳህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @endeshawkibretasfaw2827
    @endeshawkibretasfaw2827 7 лет назад

    Let God be With you Bro!!

  • @shetaolo5505
    @shetaolo5505 8 лет назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይቀይር አይዞህ

  • @yeshigetu4463
    @yeshigetu4463 8 лет назад

    Gedion.ayezoki.geta yekile wanaw tena naw barta

  • @dddgheeui9240
    @dddgheeui9240 10 лет назад +1

    ጌዲ አምላክ መጨረሻህን ያሣምር