Gedion Daniel - Emu Yayne - ጌዲዮን ዳንኤል - እሙ ያይኔ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Gedion Daniel - Emu Yayne - ጌዲዮን ዳንኤል - እሙ ያይኔ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Gedion Daniel.......Emu Yayne: Geion Daniel New Ethiopiaan Music Video 2022L: Emu Yayne Best Amharic Music Video 2022: Don't Miss It!
    #Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Gediondaaniel #Emuyayne #Amharicmusicvideo #Newethiopianmusicvideo2022 #Newamharicmusicvideeo #Ethiopiancomedymovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianhistory #Ethiopianpoletics #Ethiomedia #Etv #Ebstv #Kanatv #Seyifufantahunshow #ጌዲዮንዳንኤል #እሙያይኔ #Eliasmelkamusic #Gediondanielmusicvideo2022 #Emuyanemusicvideo2022 #Ethiopiantraditionalmusicvideo #Ethiopianmodernmusicvideo #Newethiopianamharicmusicvideo
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Комментарии • 296

  • @messaywolde2314
    @messaywolde2314 2 года назад +80

    Good Job Nahom Records, rebranding the Legend ! Gedi, what a lovely music it was nd will be

  • @mr.ferrari759
    @mr.ferrari759 2 года назад +26

    እሙ የኔ
    አሁንም የኔ..
    Song that will never die..

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 года назад +115

    የኤልያስ ስራ ዘመን አይሽሬ ናቸው ስንል በምክነያት ነው ኤሉ ነፍስ ይማር ዘመን ተሻጋሪ ስራ ስላስቀመጥክልን ጌዲ የምርጦች ምርጥ!!!

    • @Koki1993
      @Koki1993 2 года назад +3

      🙏🙏🙏

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 2 года назад +4

      ሀሊማ መሀመድ አችራሱ ምርጥነሽ

    • @user-qk7kq3gv9z
      @user-qk7kq3gv9z 2 года назад +2

      @@Amir-muhamed7by3t 🙏🙏🙏አመሠግናለሁ

    • @michaelabaku5079
      @michaelabaku5079 2 года назад +2

      ትክክል ነህ ነፍስ ይማር ኤሊዬ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 года назад +51

    ምርጥ አፍቃሪ ጊዲዬ ብቻ ነው ሁሌም እሙን በልቡ አሰቀም የኖረ ጀግና ለኔም ልክ እዳ የሚወደኝን ይስጠኝ!!!

    • @dagmawithaile9969
      @dagmawithaile9969 2 года назад +4

      ይሰጥሻል ያንች ያለው የትም አይሄድም ሀሊማዬ እህቴ

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Abesha wedi haha 😂 kest andi naw ewnatagna sew migegew

    • @jemilaabdullah6042
      @jemilaabdullah6042 Год назад +2

      ደሞ እኮ ኡሙ የምትለዋ ከሌላው አስበልጦ አሳምሮ ከልቡ ነው ሚዘፍነው

    • @YaahyaAraba
      @YaahyaAraba Год назад

      Amnawle ewunte nwe gedion kelib Afkri nwe ❤❤

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Год назад

      Betam he is yefiker jegena

  • @ayrolemedia
    @ayrolemedia 2 года назад +23

    ዛሬ ከዛ ሁሉ ጉዳት ቦሃላ እሙ ይላል። ይገርማል።ፍቅር ከልብ ሲሆን አንተ ጋ ነው ያለው።

  • @buzeyetedy925
    @buzeyetedy925 2 года назад +11

    ጌዲዬ የኔ ጌታ እዴትእደምወድሕ ዘፈንሕ ሁሌ ቢሰማ የማይሰለች አትጥፋብን የልጅነት ትዝታዬ ጌዲዬ እሙን ከውስጥ አጥፋት አታስባት ሌላ እሙን በጸሎት ጠይቅ ትመጣለች አይዞክ ወድሜ የዋ ስለሆክ ነው በርታ ዘናጩ 💖💖💖

  • @AlemK_C
    @AlemK_C 2 года назад +20

    የ ድሮውን ገብታችሁ ብትሰሙት ዋው ዋው
    Enu ብላችሁ ሰርች አድርጉትና አዳምጡት
    ኤልያስ መልካ ሁሌም አንደኛ!

    • @mohammedabdulkadir2004
      @mohammedabdulkadir2004 2 года назад

      Wey good gedion farah nawa inde የራሱን ዘፈኑን አበላሽቶ ይዘፍናል !ገደለዉ በተለይ ሙዚቃውን

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 года назад +10

    ብራቮ ጌዲ ጎበዝ ቆንጆ ነው ትንሽ ቀዘቀዘ የድሮውም ቆንጆ ነበር እኮ ባይቀየር ግን ሁሉም ቆንጆ ነው በርታ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ሰላምታ ከኤርትራ!

  • @yarsam83
    @yarsam83 2 года назад +14

    Gediyachin I am glad that you remake this song. Beautiful. 😘 We want you back and back again just like you were once a top star in the 90s. 🙏

  • @tesfaye51
    @tesfaye51 2 года назад +6

    እኔ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ፣ የዚህ ልጅ ታሪክ ሰምቼ ነበርና ተመልሶ ሲመጣ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ፣በጣም ደስ አለኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ፣ እሱን ቀን አለዉና

  • @koukistan3284
    @koukistan3284 Год назад +4

    I love this music from Djibouti 🇩🇯 my favorite place in the earth 🌍 Ethiopia 🇪🇹…

  • @mikishekspir6644
    @mikishekspir6644 2 года назад +5

    በትዝታ ወደኋላ ወሰድከን 90's ✌️

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 2 года назад +34

    He is so lucky he got so many friends who loves him no matter what.... I wish I got so much love like him 🥺

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 года назад +1

      Ethio World ሃሃሃሃሃሃሃሃu truly cracked me up!!! አይዞህ አንተንም ቆንጆ ነገር ለአለም ከሰጠህ አለምም ቦታ ትሰጥሃለች

    • @myminee21
      @myminee21 2 года назад +4

      Don't worry we all love you unconditionally!

    • @haileyesuskidane441
      @haileyesuskidane441 2 года назад +1

      0

    • @teddysibagadis3467
      @teddysibagadis3467 11 месяцев назад +1

      Ayzogn hulum yalfal

  • @selamawitgetachew7802
    @selamawitgetachew7802 2 года назад +5

    Glad to see Gedion back on the music scene !!!!! A fantastic remis, I am sure it brought back so much great memories to many people.

  • @abreakforamom6335
    @abreakforamom6335 2 года назад +4

    ጌዲዬ ምርጥ ድምፃዊ!

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 2 года назад +1

    ይሄንን ዘፈን እንደኔ የሚወደው ያለ አይመስለኝም የዘጠናወቹ ምርጥ እና ዘናጭ ችቺንያ እና ዳክሰን ይመስክር

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    የ90ዎቹ ዘመን እሙ ማር ናት

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 года назад +10

    ጌዲዬ አንደኛ ነህ ያምራል ክሊፑም ✌🏻❤️‍🔥

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 года назад +20

    መልካም እድል ጌዲ ከዛ ሁሉ ጊዜ ለዚህ መብቃትክ ደስ ብሎኛል አሪፍ ስራ ነው🔥🔥🔥💯💯💯💯💯💯💯💃💃💃💃

    • @teshalegnmekonnenna
      @teshalegnmekonnenna 2 года назад

      ምኑ ነው አሪፍ?
      የሙዚቃ አድማጭ ከሆንክ የመጀመሪያውንና ይኸንን ሁለቱንም አጣጥማቸውና አሪፍነቱን መስክር፡፡

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 2 года назад +1

      @@teshalegnmekonnenna ሰው ለፍቶ በስራው ላይ ከምታጣጥል እስኪ የራስክን ስራ አይ አበሻ ሰው በለፋው ላይ ቁጭ ብላቹ ሰው ከማበረታታት ይልቅ ቄንጢ ታወጣላቹ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @EssaFkr
      @EssaFkr 5 месяцев назад +1

      wendme nurln ❤❤

  • @samilove700
    @samilove700 2 года назад +5

    ይሄን ዘፈን ስሰማዉ በጣም ውስጤን ይነዝረነኛል

  • @edenandualem3296
    @edenandualem3296 2 года назад +8

    ምርጥ ስራ ነው ጌዲ👌💗

  • @buzeyetedy925
    @buzeyetedy925 2 года назад +2

    ጌዲዬ የዘመኑ ምርጥ ሰው እስታይልክ ይመቸኛል

  • @SamaharmenteSamaharmente
    @SamaharmenteSamaharmente 2 месяца назад

    ሁሌም ፍቅር ውስጥ የሚከተኝ ሰበበኛ ድክመቴ ይሄ ዘፈን❤❤❤❤

  • @bini.et16
    @bini.et16 2 года назад +1

    Wow gedi wedenewal gena bezu entebkaln kedro zefenocheh endezi be remix gedi andegna 👌👌👌👏👏👏👏

  • @israeltatek
    @israeltatek Год назад +2

    I miss her man…she was very good to me

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 года назад +2

    ጌድዮን ምርጥ ያራዳ ልጅ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ!!! አንበሳው

  • @kool2kiru
    @kool2kiru 9 месяцев назад

    Send me back those day...nice memory ❤ Gedi can't stop lessoning this beautiful music Emu...❤

  • @hiyewtgalta3034
    @hiyewtgalta3034 2 года назад +3

    ጥሩ አፍቃሪ ነህ አዉቃለዉ ሁሌም እሙ በል እኔም አሚ እላለዉ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 2 года назад +3

    ጌዲየ ይሄን ሙዚቃህን እኮ ስወደው♥️♥️♥️

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 2 года назад +6

    ጌዲ ትናፍቀናለህ አትጥፋ
    ከምርጥ ስራዎችህ ጋር 😍

  • @tesfaye0
    @tesfaye0 2 года назад +3

    ጌዲ በዘፈኑም በፀባዩም ለስለስ ያለ ሰው ይመች አቦ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 года назад +4

    Wow ሁሌም እደ አዲስ እሚስማ ሙዚቃ ጭራሽ አሳምርከው ጌድየ amazing ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferihafamily5910
    @ferihafamily5910 2 года назад +1

    90s አስታወስከን
    እሙያይኔ ❤️

  • @ralphtaurus7273
    @ralphtaurus7273 2 года назад +2

    Yes gedi Yess !! I love this song .

  • @dagiwondedagiwonde6160
    @dagiwondedagiwonde6160 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ዘመን ማይሽረው ጌዲዬ በርታ

  • @berekethabtom
    @berekethabtom Год назад +3

    Where is emu gidion is true lover

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 2 года назад +2

    ጌዲዬ ይሄን ዘፈን ስትዘፍነው ለምን እንደሆነ አላውቅም እምባዬ ይመጣል ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @FOOTBALL-sc3zy
    @FOOTBALL-sc3zy 2 года назад +1

    Gedi keep it ,,,,,,,,,, everything will be alright

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 года назад +5

    happy to see you again gedi !!!

  • @addisuwondie5550
    @addisuwondie5550 2 года назад +3

    ጌዲያችን ዘመን የማይሽርክ

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos5626 2 года назад +3

    I have a good memory with this song love much Gedi❤

  • @abeltafese1113
    @abeltafese1113 2 года назад +5

    ቪዲዮ ክልፕ ባይሰሩ ይሻላል እንደዚ አይነት የድሮ ምርጥ ስራዎች እኛ የራሳችን ቪዲዮ ክልፕ በሀሳባችን እንድንሰራ ብፈቅዱልን ጥሩ ነው ለዛ ነው ሳይሰለቹ የቆዩት

  • @SemhalBrahne
    @SemhalBrahne 13 дней назад

    Gidiye lebe kena❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    Classic music 🎶

  • @kebronmered1825
    @kebronmered1825 2 года назад +1

    ጌዲዮን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ WOW

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 10 месяцев назад +1

    I like the beat wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mood alewe

  • @binibini6181
    @binibini6181 2 года назад +1

    Emu emu ere ney
    I love you very much gidi

  • @mabbelehou68
    @mabbelehou68 2 года назад +1

    Amazing video clip.

  • @munahaji6894
    @munahaji6894 2 года назад +1

    እውይይይይ ትዝታዬዬዬ

  • @tamerateshetu8275
    @tamerateshetu8275 2 года назад +1

    respect for gedi

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 8 месяцев назад

    Best song wow Gedi welcome back ❤😊 old legend

  • @temesgenteka
    @temesgenteka 2 года назад +2

    የሚገርም ሙዚቃ ነው

  • @shallommedia5043
    @shallommedia5043 2 года назад

    መቼም ቢሆን የማይረሳ ዘመን አይሽሬ የ90s best music. Gedi we need you to show us more and more this kind of musics with your best performance 👍

  • @danab537
    @danab537 2 года назад +8

    በጣም ቆንጆ ነው ጌዲ መታሰብያነቱን ግን ለኤሊያስ መልካ ብለህ በፅሁፍ ብታስቀምጠው ጥሩ ነበር ።

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 2 года назад +2

    Wow good job Gedi 👏👏👏

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 года назад +2

    ጌዲውን ይሄ ዘፈን ምርጥ ከሚባሉት ነው አሁንም ብሰማው የማይሰለቸኝ ስራ ነው ግን ጌዲ ግን ድምጹ በጣም ተዳክማል እንደ ድሮ አደለም ይሄን ሱስ ካልተወ እስከ መጨረሻው ይበላሻል

  • @samiart2989
    @samiart2989 2 года назад +1

    Gedi Ye 90wochu mirt zefen..ahunim arif argeh new yeserahew👏👏👏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @abenatad9403
    @abenatad9403 2 года назад +1

    Emu yayne!!

  • @kedulove1081
    @kedulove1081 2 года назад +2

    ተባረክ ብዙ ጊዜ የሐበሻ ወንዶች ፍቅር አያውቁም እየተባለ አንተ ምስክር ነህ

    • @user-yj3oo5ek4b
      @user-yj3oo5ek4b 2 года назад +2

      ከመቶው አንድ 😭😭😭😭 ያጋጥማል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      @@user-yj3oo5ek4b
      ወንዶች ፍቅር አያውቁም ከተባለ ፡ ያሳደጓቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶች እናቶቻቸው ተጠያቂም ናቸው ። 🤔

  • @zinabudebebe3794
    @zinabudebebe3794 2 года назад +2

    ጌዲ እንኳንም ድጋሜ ሰራኸው ።።።።።ያበደ ነው

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 2 года назад +1

    Gedie the best.

  • @munagir
    @munagir 2 года назад +1

    Gedi Betera welcome nice as usual.

  • @welan2022
    @welan2022 2 года назад +1

    Gedi 90's best childhood memory.

  • @mekdesmelkamu8408
    @mekdesmelkamu8408 2 года назад +1

    I love this song my favourite ❤

  • @Lovelybeneart
    @Lovelybeneart 3 месяца назад

    Very nayes jobs

  • @TheSelfmadeQueen_1
    @TheSelfmadeQueen_1 2 года назад +3

    Really ያንን የመሰለ ጥሩ ዘፈን እንዴት ታበላሻላችሁ። who is dressing him anyway like a zebra

  • @ZakirMusema-du3gm
    @ZakirMusema-du3gm 3 месяца назад +1

    ዳንኤል

  • @muhudinarusi
    @muhudinarusi 4 месяца назад +2

    i prefer the original one

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 2 года назад +6

    wow .ለኔ የድሮው ይሻላል!! ወይ ባይነካው ይሻል ነበር:::

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 8 месяцев назад

    I love this music

  • @ጨዋታከሸገርልጅጋር
    @ጨዋታከሸገርልጅጋር 2 года назад

    Wow wow it is one of my favourite song love it♥️

  • @maffi4666
    @maffi4666 2 года назад +1

    Niceeeee but nothing compare with the original song back in 90ths... 👌👌👌bezu neger tekeyer I wish he didn't change that much... He change it a lot

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @moussafatouma6024
    @moussafatouma6024 2 года назад

    Wow Good music gedi from djibouti

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +2

    ጌዲ ስወድሕ ምርጥ ስራ ነው መቼም የማይጠገብ ዘፈን እኔና🙄😂 አንተ ብቻ ነን የልብ አፍቃሪ ጌዲ

  • @Koki1993
    @Koki1993 2 года назад +2

    Elias melka 😍😍😍😍😍😩

  • @MelkamuMelk-dg1un
    @MelkamuMelk-dg1un 4 месяца назад

    Wow gedi Mrx nw Tztayen Amxakw

  • @melaagent
    @melaagent 2 года назад

    👏 ድምፅ , ቅንብር ,

  • @Mita460
    @Mita460 2 года назад +2

    የድሮ ዘፈኖች(90's) ደግሞ ባይሰራ ባይ ነኝ ❤❤❤

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman779 2 года назад +2

    One of my favorite song ever keep it up gedi!!!

  • @melattube5024
    @melattube5024 2 года назад +1

    Perfect 👌

  • @fohabesha5432
    @fohabesha5432 2 года назад +6

    አረ እሙን ተፋታት ፣ ጌዲ በተራ

  • @galaxytube8309
    @galaxytube8309 Год назад

    ጌዲዮን I wish long life and health

  • @MegaTibebu
    @MegaTibebu 2 года назад

    Gedi andegna music new. Lehulum gize alew fetari ymesgen.

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 года назад

    Welcome Gedi !!!!!

  • @Universityvine
    @Universityvine 2 года назад +1

    Berta gedi kezi yeteshale serteh masayet alebh

  • @endalewfeleke1356
    @endalewfeleke1356 2 года назад

    Wow yelelele nw👍👍👍👍👍👍👍👍🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 2 года назад

    Gedi Man biggg upp good luck goood luck🔥🔥🔥🔥🔥

  • @bozyphone6326
    @bozyphone6326 2 года назад

    ጌዲዬ ሁሉም ያልፋል ተመሰግን

  • @karnoboy2123
    @karnoboy2123 2 года назад

    Gedo nice remake❤

  • @meronakemel3509
    @meronakemel3509 2 года назад +1

    ዋዋዋዋዋዋ ጌዴ

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 2 года назад +1

    በጣም ክልብ ምወደው ዘፈን ዌልካም ጌዲዬ😍

  • @rahelricho9642
    @rahelricho9642 2 года назад

    Berta gedi good jop

  • @tesfamariamhailu5309
    @tesfamariamhailu5309 2 года назад +1

    Nice job bro

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад

    ጌዲ የምንጊዜም ምርጥ ዘፋኝ

  • @Dior768
    @Dior768 2 года назад

    ምርጥ፡ስራ፡ሰርግህን፡ለማየት፡ያብቃን።

  • @slehulum1842
    @slehulum1842 2 года назад

    Arif newu gedi

  • @zegetdejene7257
    @zegetdejene7257 2 года назад

    wowww konjo sera berta gedi.

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Gedoye alekelegn sewadek eko 😘🙏
    Betam yemiwadew musica new 👌

  • @africaunit1115
    @africaunit1115 2 года назад

    Nice keep it up Gedi 👍🏿

  • @amanuelkassa7297
    @amanuelkassa7297 2 года назад

    Glad to see you again gedi . good job