Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቶ ወርቁ አባታችን እግዚአብሔር ይባርክልን ስለ ወንድማችን ጌዲ እናመሰግናለን
ኦኦዉ አቶ ወርቁ አይተነዉ ተባረክ ለብዙ ሰዎች የሚረዳ ነዉ ፈጣሪ ዘመኑን ይባርክ አቦቦቦ💚💛❤💪
እስቲ ንገሪልኝ
ናፍቆት እርግዝናው ተስማምቶሻል ከእውነት አምላክ ይጠብቅሽ የእርግዝናውን ጊዜ በሰላም ያስፈጽምሽ
😂😂😂😂
Ereee lash ye gedi ergzna nwe yetsmamaw
ክክክ መውለጃዋ ተቃርቦ ከእመቤቴ ጋር ክክ
ዘፈን በ90ዌቹ ቀረ ❤ ዛሬ ድረስ በፍቅር የምሰማቸው ዘፈኖች ለሰራችሁን ሁሉ እናመሰግናለን ❤ ወርቁ አይተነው ተባረክ ምሰጠው አትጣ ❤
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
አሚን አላህ ይጠብቀው ወርቁ አይተነው የብዙወች አባት ተስፋ ነው
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
ወርቁ ትልቅ ሰው ለሀገራችን አስፈላጊ ነህ ዕድሜ ይስጥህ
ጌድዬ በድጋሚ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል የኛ የ90ዋቹ ትውስታ በርታልን
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቼ
ጊዲዬ እንድህ ሆነ ስላየሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አባት 😢❤❤❤❤
ጌዲዬ እግዚያብሔር እንካን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ የኔ ዘናጭ ስወድህ
እግዚያብሔር ይመስገን ጌዲ እንኳን ለዚህ አበቃህ
እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የተከበሩ አባታችን አቶ ወርቁ አይተነውእግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት። በጣም ነው የምናመሠግነው ለመልካም ስራዎቾ በጠቅላላ
ጊዲዬ የ90ወቹ ድምፀ ምርዋወቹ አተ ታምራት ፣ ጥበቡ፣ ጎሣዬ፣ ቴዲ፣ አጠቃላይ ሀይልዬ ታደሠ ሆቴል የሠራችሆቹ በጣም ጎበዝ ናችሁ።
አቶ ወርቁ እግዚአብሔር ያቆይልን መልካም ሰው ✝️❤♥️
ስንቶቻችን ነን ለመኖር የፈለግነው አይነት ህይወት ሳይሆን ምንም አስበን የማናውቀውን አይነት ህይወት እየኖርን የደከመን?
እውነት ነው እሱንም ደሞ እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው ምንኖረው መኖር ፈልገው ደሞ በሂወት የሌሉ እየወድድናቻ ያጣናቸው አሉ እና ለዚህም ተመስገን ማለት ነው
@@User-eu6pi ተመስገን አምላኬ እያንዳንዳን ቀን በሰላም ውዬ በሰላም አድሬ በጤናዬ ስለምመላለስ ሁል ጊዜ ነብሴ አንተን ታመሰግናለች ተመስገን አምላኬተመስገን ፈጣሪዬተመስገን የአለሙ ንጉስ..... ከልቤ አምላክን የማመሰግን ምስኪን ሰው ነኝ በርግጥ እንዲህም ማድረጌ ደግሞ ሌላ የትችት ሀሳብ የሚያነሳ ነው ግን ማመስገን እና ጥያቄ መጠየቅ ይለያያሉ ጥያቄ መጠየቅ ማለት ማማረር ወይም አለማመስገን ማለት አደለምስለ አስተያየቱ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube 225 ሆኛለሁ ምላሹን በቅንት
ህይወት እንደፈለካት አትሆንም እሳአ በፈለገች ነው የምትወስድህ ተመስገን ማለት ነው
ጌዲ እንኩዋን ወደ ድሮው ሰላምህ ተመለስክልን ... አሁንም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጌዲ እግዛሀቤር ታላቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ አሁንም እግዛሀቤር አብዝቶ ይባርክህ ።
ይሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
ጌድዩ አንተን ሳይ የሀይስኩል ጌዜዩን አስታውሳለው በርታልኝ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል !!!! ደግሞ እግዚአብሔር ልብን ነው የሜያየው!!!
አስገራሚ የፍቅር ታሪክ፣ "እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ለካ"ruclips.net/video/iHwb7Kuc3TU/видео.htmlሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።Subscribe Misrak Channel
ጌድ አይዞኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ ወድሜ ሂወት ሁሌ ውጣ ውረድ ነዉ ለሚሄድ መሸኘትን ለሚመጣ መቀበልን ያስችለን አገራችንን ሰላም ያርገው
አቶ ወርቁ አይተነው እናመሰግናለን ጌዲ የኛ ዘመን ግዜ ብርቅዬ ድምፃዊ ነህ ትዝታዬ ተቀሰቀሰ ጌዲ እኖድሀለን እዲህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃክ ለሰጡትም እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏❤️
ክብር ለእግዛብሔር አይቶሀል🙏🙏🙏
ጌዲ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ቁመህ ለምስጋና ስላየሁደስ ብሎኛል
ይለፍልክ አባቴ🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥክ🙏
I'm so happy for you Gideon I wish all the best we love you!!!❤🙏
ጌዲዬ ወድሀለው በርታ አይዞህ በህይወት ብዙ ፈተናዎች ይገጥማሉ አንተ ግን በእግዚአብሔር ብርታት አልፈኸዋል ተመስገን ጌታ
በእውነት ደስ የሚል ነው አቶ ወርቁ ትልቅ ታሪክ ነው የሰሩት ለስግብግብ ሃብታሞች ትምህርት ነው
ወርቁ አይተነው እድሜ ጤና ይስጥህ በወጣ ይተካ
Amen amen lezaw bet bezare gize egziabher abzeto yistachew
ጌዲዬ ከድሮም በጣም ነው የምወድክ የሰው ልጅ በሂወት ብዙ ይፈተናል ለምን ተፈተኑክ አይባልም ዋናው ፉተናውን በሰላም ማለፉ ነው እሙ ያይኔ ያይኔን ባትዘፍን ደስ ይለኛል ይህ ዘፈን ብዙ ያሳለፍካቸው መጥፎ ነገሮች ያስታውሱካል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ ጌዲዬ
ወርቁ አይተነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይባርክ ክፉ አይንካህ ደግ ነዉ ከልብህ።
ወርቁ አይተነው ምርጥ ነው ሠው ነው
@@elhammohammed4137 በጣም እኔ እጃ ብቻ በወጣዉ ይተካለት ነዉ የሚበለዉ።
ጌታ ምስጋና ይድረሰው በጣም አዝኜ ነበር ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጌዲ. ከእንግዲህ ግን የማረህን ፈጣሪ ህን አመስግን. ዘፈኑ ቀርቶብህ ዘምርለት. መዳን ማለት በስጋ. ብቻ ሳይሆን. በነብስም ጭምር ነው ( ጌድዬ. ዘፈን ሀጥያት ነው ተመለስ. ወንድሜ በተረፈ ሁላችሁም ተባረኩ
ጌዲዬ በዚ መልኩ ሰላየዉክ በጣም ደረሰ ብሎኞል
ጌድየ ምርጥ ሰው በርታ ወድሜ
እንኮን ለዚህ በቃህ ከዛ ሁሉ ወተክ ጌዲ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በ90ዎች የማይረሳ ምርጥ ዘፍን ጊዲዬ እንኳን ደህና መጣህ❤️
🇲🇱 አቶ ወርቁ አይተነው ታላቅ ሰው ለሀገራችን ብዙ አስተዋፅኦ እያደረጉ ያሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እስኪ እኔንም ከስደት ኑሮ ለሀገሬ አብቁኝ ማረፊያ ባገኝ አይኔን ሳላሽ ሀገሬ እገባለሁ። እናመሰግናለን 🇲🇱
ቱቱቱ ናፍቆትዬ ስታአምሪ እመቤቴ በስላአም ትፍታሽ
ጌዲ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
wawwwwwቤት ያርግልሕ
ሰው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል ሁሌም ተደሰት የጣለህ ይውደቅ
Amen 🙏 eninm merekeng
ጌዲዬ ከዘጠናዎች ምርጥ የአፍላ ትዝታዬ ነህ ጌዲ, ታሜ ነብሱን ይማረዉና ትግስት በቀለ ሀይልዬ ኤረ ስንቶቹን ልጥቀስ የማንረሳችሁ ናችሁ
ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😘😘😘😘😘
ጌድ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ቁመህ ለምስጋና ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ሙሉ ጤናህን ይስጥህ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ትቼልሻለው ትክክል ሁሉንም መተው ይሻላል
ናፈቆትዬ አሰፍሸ ምርጦቸ ጌዲ የ90ዎቹ ዘመን
ጊዲ አቶ ወረቁ አይተነውን ሠላም በልልኛ ቤታቸው ነበረኩ በጣም መልካም ሠው ናቸው ሲቀጥል ቡነ ደጋፊዋችን ሣሥታውሥ እሣቸውነ አሥታውሣለሁ
አይ ወርቁ ተባረክ ቤተሠብህ ይባረክ አብይን ሠላም በልልኝ ወንድምህን::
መአዛው የማይለቅ የ90ዎቹ ፈርጥ ኦፍፍ❤❤👍👍ጌዲ አመስጋኝ ነክ ቀጥል ስናመሰግን ይጨመርልናል በየአይነቱ ፈጣሪ ይመስገን
ናፍቆት አምሮብሻል ❤
ጌዲየ እንኳን ለዚህ አበቃህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ግዲሽ ቦርጩን አስብበት ። እድናቂህ ነኝ
Gedi Betam Yemadenkeh Zefaj neh, 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልክ ወንድሜ ጌዲዬ
እግዚያብሄር ይመሰገን ሰላም ሰለተመለሰ ደሰ ብሎኛል ተመሰገን
አቶወርቁአይተነው እግዛቢሔር ይስጥዎት💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አረ በጣም እኛም የለናተ አናዳምጥም ነበር 90/ግዜ በጣም ያምራል አለፈ ስላየሁህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በጤና ያኑርህ የት ጠፋ እያልኩ ነበር
እግዚአብሔር ይመሰገን
thank you ምነው ሸዋ
ጊዴዬ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህበመቀጠል አቶ ወርቁ አይተነው ሙሉ እደሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ተመኘሁ 🙏
ጌታ ይጠብቅህ ጌዲዬ ወንድሜ ስወድክ
ወይኔ ጌድየ እንኳን ደህና መጣህ በስላም ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው እምወድህ እሺ
Gediye mirtsew betami eye zifetweka long live bro
ጌዲዬ የፍቅር ሰው 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ናፍቆት፡በአካል፡ባያት፡ደስ፡ይለኝ፡ነበር፡የመጨረሻ፡የጨዋ፡ጥግ፡ናት።
ጌዲ በጣም አድናቂሕነኝ በርታየ90ወቹምርጥ አንዱ ምን አለ እግዚአብሔር ትንሽ አቆይቶት ታሜን እንዲህ ባየነውነፍሡን ይማር በሚዲያ ላይ ልናየው ሳንጠግበው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል
ጌዲዬ በርታልን አባቴ✊✊✊✊✊
አቶወ ወርቆው ባለህላይ አሁንም ይጨምርልህ ፍጣሬ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጌዲ ምርጥ የእራዳ ልጅ ሁሉ ነገር ይሳካልህ 🙏
እንዲህ እኛ ወንዶችንም ደግፉን እስኪ ሃቀኛ ባለሃብቶች ! እኛ እምስ የለን ምን የለን
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያድርግልህ
😍😍😍😍😍😍❤ሁሌም ሰላምህ ይብዛ🙏ሰላም ለሀገራችን
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠዉ ወርቁ እቁ ኢትዮጵያዊ
Welcome Gedy, We are ready 👍
እንኳን ለዚህ አበቃክ ጌዲ በጣም አዝኜ ነበር 22 አካባቢ አይቼክ ብቻህን እያወራክ ቁሽሽ ብለክ እግዚአብሔር መልካም ነው ለዚህ በቃክ አምላክ ይመስገን
ጌድዮን የዘጠናወቹ ስላየነህ ደስ ብሎናል
@@sofilejewatube እሽ
ትውስታዎች በጣም ደስ ይለኛል 90ናዎች WOW
Gedion best artist 👍🏽💯
ወርቃችን ኩራታችን 💚💛♥️
ሰላም ጊዲዮን ውይ ዘፍን በዘጠናዎች ቀረ ተደምጦ የማይጠገብ የዘድሮ ዘፋኝም ዘፍነም አይገባም ትንሽ የድሮች ዳግም ብትነስ እዴት ደስ ይላል እኔ የድሮ ሙዝቃና ሙዝቀኞች ውስጤናቹ ❤❤ ጫማ በኪሎ😂😂😁😁 ትልክ ውዳጅ ነዉ ቤትን ያህል እግዚአብሔር ይስጠው ጊድሻ ፍጣሪ ያረጋጋህ
I Really appreciate you.......you are honest and kind guy....love your new song...keep going we are on your side ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇱🇷🇱🇷🇪🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷 We like honest Artist like you
ጊዲ እንኳን ለዚህ አበቃህ ኦኦኦኦኦ ግን ይቺን እሙን ባታስታዉሱት ሀሪፍ ነበር
ጌድዬ ስወድህ እርጋታ ሙዚቃወችህ በተለይ ችቻለሁ ከልቤ ከተመቸሽ አችን ዋውውው
ጌዲየ ምችት ብሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
ጌዲዬ አንደኛ ሁሌም
ናፍቆት አምሮብሻል ሰላም ጤናውን ያብዛልሽ
ጌዲ እኔም እዳተ ተፈትየ አልፌ ዛሬ በግሬ ቆምኩ ተመስገን 😍
አቶ ወርቁ እግዛቤር እድሜ ይስጠው ጌዲዬጤና ይስጥህ
ዋው ደስ ብሎናል ፈጣሪ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ክብሩ ይስፍ ለመድሀኒአለም።🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
ጌዲ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ
ጌዲዬ ምርጡ የሰፈሬ ልጅ እንደዚ ሆነ ስላየው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃ
Gashe I proud of you
ጌዲ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ Enjoy Your life.
እንኳን ለዚህ አበቃክ
ጌዲዲ ማኛ ይመችህ አባቱቱቱ! I always have respect for u.,
እርጉዝዬ ስታምሪ ጥሩ ልምምድ
ጌዲዬ አይዞ እንወድሀለን ፀሎት አይለይህ እሺ!!!
Ewenet new sira mefetate kebade new allah yageze
ካረጁ በሁዋላ እንኳን አራት የጆሮው ጌጥ አይነፋም , ለ ማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ
አይባልም
ወድልጅ የጆሮ ጌጥ ሲያርግ ወንድ አይመስኝም
Excellent invitation!
ጌድየ የኔ ምርጥ ደስ አለኝ ያን ሁሉ ስቃይ አልፈህ እዚህ ስለደርስክ ወርቁን ደግሞ አላህ ጨምሮ ይስጠወት
ጌዲ በርታ ወንድሜ አላህ ጤናህን ይስጥህ
አቶ ወርቁ አባታችን እግዚአብሔር ይባርክልን ስለ ወንድማችን ጌዲ እናመሰግናለን
ኦኦዉ አቶ ወርቁ አይተነዉ ተባረክ ለብዙ ሰዎች የሚረዳ ነዉ ፈጣሪ ዘመኑን ይባርክ አቦቦቦ💚💛❤💪
እስቲ ንገሪልኝ
ናፍቆት እርግዝናው ተስማምቶሻል ከእውነት አምላክ ይጠብቅሽ የእርግዝናውን ጊዜ በሰላም ያስፈጽምሽ
😂😂😂😂
Ereee lash ye gedi ergzna nwe yetsmamaw
ክክክ መውለጃዋ ተቃርቦ ከእመቤቴ ጋር ክክ
ዘፈን በ90ዌቹ ቀረ ❤
ዛሬ ድረስ በፍቅር የምሰማቸው ዘፈኖች ለሰራችሁን ሁሉ እናመሰግናለን ❤
ወርቁ አይተነው ተባረክ ምሰጠው አትጣ ❤
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
አሚን አላህ ይጠብቀው ወርቁ አይተነው የብዙወች አባት ተስፋ ነው
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
ወርቁ ትልቅ ሰው ለሀገራችን አስፈላጊ ነህ ዕድሜ ይስጥህ
ጌድዬ በድጋሚ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል የኛ የ90ዋቹ ትውስታ በርታልን
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቼ
ጊዲዬ እንድህ ሆነ ስላየሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አባት 😢❤❤❤❤
ጌዲዬ እግዚያብሔር እንካን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ የኔ ዘናጭ ስወድህ
እግዚያብሔር ይመስገን ጌዲ እንኳን ለዚህ አበቃህ
እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የተከበሩ አባታችን አቶ ወርቁ አይተነው
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት። በጣም ነው የምናመሠግነው ለመልካም ስራዎቾ በጠቅላላ
ጊዲዬ የ90ወቹ ድምፀ ምርዋወቹ አተ ታምራት ፣ ጥበቡ፣ ጎሣዬ፣ ቴዲ፣ አጠቃላይ ሀይልዬ ታደሠ ሆቴል የሠራችሆቹ በጣም ጎበዝ ናችሁ።
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
አቶ ወርቁ እግዚአብሔር ያቆይልን መልካም ሰው ✝️❤♥️
ስንቶቻችን ነን ለመኖር የፈለግነው አይነት ህይወት ሳይሆን ምንም አስበን የማናውቀውን አይነት ህይወት እየኖርን የደከመን?
እውነት ነው እሱንም ደሞ እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው ምንኖረው መኖር ፈልገው ደሞ በሂወት የሌሉ እየወድድናቻ ያጣናቸው አሉ እና ለዚህም ተመስገን ማለት ነው
@@User-eu6pi ተመስገን አምላኬ እያንዳንዳን ቀን በሰላም ውዬ በሰላም አድሬ በጤናዬ ስለምመላለስ ሁል ጊዜ ነብሴ አንተን ታመሰግናለች
ተመስገን አምላኬ
ተመስገን ፈጣሪዬ
ተመስገን የአለሙ ንጉስ
.
.
.
.
.
ከልቤ አምላክን የማመሰግን ምስኪን ሰው ነኝ
በርግጥ እንዲህም ማድረጌ ደግሞ ሌላ የትችት ሀሳብ የሚያነሳ ነው
ግን ማመስገን እና ጥያቄ መጠየቅ ይለያያሉ ጥያቄ መጠየቅ ማለት ማማረር ወይም አለማመስገን ማለት አደለም
ስለ አስተያየቱ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube 225 ሆኛለሁ ምላሹን በቅንት
ህይወት እንደፈለካት አትሆንም እሳአ በፈለገች ነው የምትወስድህ ተመስገን ማለት ነው
ጌዲ እንኩዋን ወደ ድሮው ሰላምህ ተመለስክልን ... አሁንም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጌዲ እግዛሀቤር ታላቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ አሁንም እግዛሀቤር አብዝቶ ይባርክህ ።
ይሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
ጌድዩ አንተን ሳይ የሀይስኩል ጌዜዩን አስታውሳለው በርታልኝ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል !!!! ደግሞ እግዚአብሔር ልብን ነው የሜያየው!!!
አስገራሚ የፍቅር ታሪክ፣ "እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ለካ"
ruclips.net/video/iHwb7Kuc3TU/видео.html
ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።
Subscribe Misrak Channel
ጌድ አይዞኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ ወድሜ ሂወት ሁሌ ውጣ ውረድ ነዉ ለሚሄድ መሸኘትን ለሚመጣ መቀበልን ያስችለን አገራችንን ሰላም ያርገው
አቶ ወርቁ አይተነው እናመሰግናለን ጌዲ የኛ ዘመን ግዜ ብርቅዬ ድምፃዊ ነህ ትዝታዬ ተቀሰቀሰ ጌዲ እኖድሀለን እዲህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃክ ለሰጡትም እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏❤️
ክብር ለእግዛብሔር አይቶሀል🙏🙏🙏
ጌዲ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ቁመህ ለምስጋና ስላየሁደስ ብሎኛል
ይለፍልክ አባቴ🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥክ🙏
I'm so happy for you Gideon I wish all the best we love you!!!❤🙏
ጌዲዬ ወድሀለው በርታ አይዞህ በህይወት ብዙ ፈተናዎች ይገጥማሉ አንተ ግን በእግዚአብሔር ብርታት አልፈኸዋል ተመስገን ጌታ
በእውነት ደስ የሚል ነው አቶ ወርቁ ትልቅ ታሪክ ነው የሰሩት ለስግብግብ ሃብታሞች ትምህርት ነው
ወርቁ አይተነው እድሜ ጤና ይስጥህ በወጣ ይተካ
Amen amen lezaw bet bezare gize egziabher abzeto yistachew
ጌዲዬ ከድሮም በጣም ነው የምወድክ የሰው ልጅ በሂወት ብዙ ይፈተናል ለምን ተፈተኑክ አይባልም ዋናው ፉተናውን በሰላም ማለፉ ነው እሙ ያይኔ ያይኔን ባትዘፍን ደስ ይለኛል ይህ ዘፈን ብዙ ያሳለፍካቸው መጥፎ ነገሮች ያስታውሱካል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ ጌዲዬ
ወርቁ አይተነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይባርክ ክፉ አይንካህ ደግ ነዉ ከልብህ።
ወርቁ አይተነው ምርጥ ነው ሠው ነው
@@elhammohammed4137 በጣም እኔ እጃ ብቻ በወጣዉ ይተካለት ነዉ የሚበለዉ።
ጌታ ምስጋና ይድረሰው በጣም አዝኜ ነበር ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጌዲ. ከእንግዲህ ግን የማረህን ፈጣሪ ህን አመስግን. ዘፈኑ ቀርቶብህ ዘምርለት. መዳን ማለት በስጋ. ብቻ ሳይሆን. በነብስም ጭምር ነው ( ጌድዬ. ዘፈን ሀጥያት ነው ተመለስ. ወንድሜ በተረፈ ሁላችሁም ተባረኩ
ጌዲዬ በዚ መልኩ ሰላየዉክ በጣም ደረሰ ብሎኞል
ጌድየ ምርጥ ሰው በርታ ወድሜ
እንኮን ለዚህ በቃህ ከዛ ሁሉ ወተክ ጌዲ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በ90ዎች የማይረሳ ምርጥ ዘፍን ጊዲዬ እንኳን ደህና መጣህ❤️
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
🇲🇱 አቶ ወርቁ አይተነው ታላቅ ሰው ለሀገራችን ብዙ አስተዋፅኦ እያደረጉ ያሉ ጉምቱ ሰው ናቸው። እስኪ እኔንም ከስደት ኑሮ ለሀገሬ አብቁኝ ማረፊያ ባገኝ አይኔን ሳላሽ ሀገሬ እገባለሁ። እናመሰግናለን 🇲🇱
አስገራሚ የፍቅር ታሪክ፣ "እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ለካ"
ruclips.net/video/iHwb7Kuc3TU/видео.html
ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።
Subscribe Misrak Channel
ቱቱቱ ናፍቆትዬ ስታአምሪ እመቤቴ በስላአም ትፍታሽ
ጌዲ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
wawwwwwቤት ያርግልሕ
አስገራሚ የፍቅር ታሪክ፣ "እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ለካ"
ruclips.net/video/iHwb7Kuc3TU/видео.html
ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።
Subscribe Misrak Channel
ሰው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል ሁሌም ተደሰት የጣለህ ይውደቅ
Amen 🙏 eninm merekeng
ጌዲዬ ከዘጠናዎች ምርጥ የአፍላ ትዝታዬ ነህ ጌዲ, ታሜ ነብሱን ይማረዉና ትግስት በቀለ ሀይልዬ ኤረ ስንቶቹን ልጥቀስ የማንረሳችሁ ናችሁ
ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😘😘😘😘😘
ጌድ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ቁመህ ለምስጋና ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ሙሉ ጤናህን ይስጥህ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ትቼልሻለው ትክክል ሁሉንም መተው ይሻላል
ናፈቆትዬ አሰፍሸ ምርጦቸ ጌዲ የ90ዎቹ ዘመን
ጊዲ አቶ ወረቁ አይተነውን ሠላም በልልኛ ቤታቸው ነበረኩ በጣም መልካም ሠው ናቸው ሲቀጥል ቡነ ደጋፊዋችን ሣሥታውሥ እሣቸውነ አሥታውሣለሁ
አይ ወርቁ ተባረክ ቤተሠብህ ይባረክ አብይን ሠላም በልልኝ ወንድምህን::
መአዛው የማይለቅ የ90ዎቹ ፈርጥ ኦፍፍ❤❤👍👍ጌዲ አመስጋኝ ነክ ቀጥል ስናመሰግን ይጨመርልናል በየአይነቱ ፈጣሪ ይመስገን
ናፍቆት አምሮብሻል ❤
ጌዲየ እንኳን ለዚህ አበቃህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ግዲሽ ቦርጩን አስብበት ። እድናቂህ ነኝ
Gedi Betam Yemadenkeh Zefaj neh, 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልክ ወንድሜ ጌዲዬ
እግዚያብሄር ይመሰገን ሰላም ሰለተመለሰ ደሰ ብሎኛል ተመሰገን
አቶወርቁአይተነው እግዛቢሔር ይስጥዎት💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አረ በጣም እኛም የለናተ አናዳምጥም ነበር 90/ግዜ በጣም ያምራል አለፈ ስላየሁህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በጤና ያኑርህ የት ጠፋ እያልኩ ነበር
እግዚአብሔር ይመሰገን
thank you ምነው ሸዋ
ጊዴዬ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ
በመቀጠል አቶ ወርቁ አይተነው ሙሉ እደሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ተመኘሁ 🙏
ጌታ ይጠብቅህ ጌዲዬ ወንድሜ ስወድክ
ወይኔ ጌድየ እንኳን ደህና መጣህ በስላም ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው እምወድህ እሺ
Gediye mirtsew betami eye zifetweka long live bro
ጌዲዬ የፍቅር ሰው 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ናፍቆት፡በአካል፡ባያት፡ደስ፡ይለኝ፡ነበር፡የመጨረሻ፡የጨዋ፡ጥግ፡ናት።
ጌዲ በጣም አድናቂሕነኝ በርታየ90ወቹ
ምርጥ አንዱ ምን አለ እግዚአብሔር ትንሽ አቆይቶት ታሜን እንዲህ ባየነውነፍሡን ይማር በሚዲያ ላይ ልናየው ሳንጠግበው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል
ጌዲዬ በርታልን አባቴ✊✊✊✊✊
አቶወ ወርቆው ባለህላይ አሁንም ይጨምርልህ ፍጣሬ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጌዲ ምርጥ የእራዳ ልጅ ሁሉ ነገር ይሳካልህ 🙏
እንዲህ እኛ ወንዶችንም ደግፉን እስኪ ሃቀኛ ባለሃብቶች ! እኛ እምስ የለን ምን የለን
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያድርግልህ
😍😍😍😍😍😍❤ሁሌም ሰላምህ ይብዛ🙏ሰላም ለሀገራችን
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠዉ ወርቁ እቁ ኢትዮጵያዊ
Welcome Gedy, We are ready 👍
እንኳን ለዚህ አበቃክ ጌዲ በጣም አዝኜ ነበር 22 አካባቢ አይቼክ ብቻህን እያወራክ ቁሽሽ ብለክ እግዚአብሔር መልካም ነው ለዚህ በቃክ አምላክ ይመስገን
ጌድዮን የዘጠናወቹ ስላየነህ ደስ ብሎናል
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
@@sofilejewatube እሽ
ትውስታዎች በጣም ደስ ይለኛል 90ናዎች WOW
Gedion best artist 👍🏽💯
ወርቃችን ኩራታችን 💚💛♥️
ሰላም ጊዲዮን ውይ ዘፍን በዘጠናዎች ቀረ ተደምጦ የማይጠገብ የዘድሮ ዘፋኝም ዘፍነም አይገባም ትንሽ የድሮች ዳግም ብትነስ እዴት ደስ ይላል እኔ የድሮ ሙዝቃና ሙዝቀኞች ውስጤናቹ ❤❤ ጫማ በኪሎ😂😂😁😁 ትልክ ውዳጅ ነዉ ቤትን ያህል እግዚአብሔር ይስጠው ጊድሻ ፍጣሪ ያረጋጋህ
I Really appreciate you.......you are honest and kind guy....love your new song...keep going we are on your side ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇱🇷🇱🇷🇪🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷 We like honest Artist like you
ጊዲ እንኳን ለዚህ አበቃህ ኦኦኦኦኦ ግን ይቺን እሙን ባታስታዉሱት ሀሪፍ ነበር
ጌድዬ ስወድህ እርጋታ ሙዚቃወችህ በተለይ ችቻለሁ ከልቤ ከተመቸሽ አችን ዋውውው
ጌዲየ ምችት ብሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
ጌዲዬ አንደኛ ሁሌም
ናፍቆት አምሮብሻል ሰላም ጤናውን ያብዛልሽ
ጌዲ እኔም እዳተ ተፈትየ አልፌ ዛሬ በግሬ ቆምኩ ተመስገን 😍
አቶ ወርቁ እግዛቤር እድሜ ይስጠው ጌዲዬጤና ይስጥህ
ዋው ደስ ብሎናል ፈጣሪ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ክብሩ ይስፍ ለመድሀኒአለም።🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
ጌዲ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ
ጌዲዬ ምርጡ የሰፈሬ ልጅ እንደዚ ሆነ ስላየው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃ
Gashe I proud of you
ጌዲ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ Enjoy Your life.
እንኳን ለዚህ አበቃክ
ጌዲዲ ማኛ ይመችህ አባቱቱቱ! I always have respect for u.,
አስገራሚ የፍቅር ታሪክ፣ "እንዲህም አይነት ፍቅር አለ ለካ"
ruclips.net/video/iHwb7Kuc3TU/видео.html
ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ፣ ቤተሰብ ይሁኑን።
Subscribe Misrak Channel
እርጉዝዬ ስታምሪ ጥሩ ልምምድ
ጌዲዬ አይዞ እንወድሀለን ፀሎት አይለይህ እሺ!!!
Ewenet new sira mefetate kebade new allah yageze
ካረጁ በሁዋላ እንኳን አራት የጆሮው ጌጥ አይነፋም ,
ለ ማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ
አይባልም
ወድልጅ የጆሮ ጌጥ ሲያርግ ወንድ አይመስኝም
Excellent invitation!
ጌድየ የኔ ምርጥ ደስ አለኝ ያን ሁሉ ስቃይ አልፈህ እዚህ ስለደርስክ ወርቁን ደግሞ አላህ ጨምሮ ይስጠወት
ጌዲ በርታ ወንድሜ አላህ ጤናህን ይስጥህ