Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣህ ሀብትሽ 🙏🙏🙏
ሀብትሽ በሚገርም አይዲያ ነዉ የመጣሀዉ እንን ጨምሮ ብዙ የዘጠናዎቹን የዜማና ቅንብር አሰራር ሚስጥር ፕሮሰስ ለማዎቅ ሚፈልግ ብዙ ሰዉ አለ ለዚኛዉ ትዉልድ በጣም ደስ ሚል ነገር ነዉ
ይበል ብለናል 👍👍👍
በጣም ደስ ይላል 🎉 በጉጉት እንጠብቃለን 🙏
We always with you Habtesheee
ተመልካች እየተዝናና መልካም የህይወት ተሞክሮዎችን የሚማርበትና የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት የሚጠባበቅበት ዝግጅት እንደሚሆን በእርግጠኝነት እተማመንብሀለው።
🙌🏼በጉጉት እንጠብቃለን🙏🏼
ሀብትሽ በርታ ቻናልህን ግን በደንብ አስዋውቅ
ሰላም ሀብትሽ በጣም አድናቂህ ነኝ እኔና ጓደኞቼ የዘጠንዎቹን ሙዚቃ አሰራር ማዎቅ በጣም ነዉ ምንፈልገዉ እስከሚለቀቅ ቸኩለናል
90ts music father welecome
ሀብትሽ የመጀመርያው እንግዳህ እንደምሆን አልጠራጠርም።😁😁😁😁