Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ይገረማል የመጀመሪያው ልጅ ኢትዮ እጎበኛለሁ በሜሞሪ ማያዝ የሚገባኝ እይዛለሁ አለ ከመሞቱ በፊት ይገርማል እዛ ሆኖ እንደገና ሊያየው ነው
ኧረ በሳቅቅቅቅቅ
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
Faraw betesebu atayewm😜
በአባታችን ስም የምንጠራበት ምክንያት ባህል ሳይሆን ሀይማኖታዊ አንድምታ ያለው ሲሆን ይከኸውም እግዚአብሄር መጀመሪያ የፈጠረው አዳምን ስለሆነ እና ወንድልጅ ከሴት ልጅ ቀድሞ ስለተፈጠረነው።
Exactly
ጎበዝ ትክክል ነው
@Geze Tube thanks for the insight 🙏🙏
Because only Y chromosome can be traced, it’s along the male line.
That what Islam says,easy qn for Muslims
ጠያቂ ስትጠይቂ አይደርገውና እያልሽ ጠይቂ ብትሞት ደረቅ ጥያቄ አትጠይቂ
ምን አይነት ትውልድ ነው እኔ ብሆን መጀመሪያ እደነግጣለሁ አለቅሳለሁ ከዛ ለሰራሁት መጥፎ ስራዎች አውቄምሆነ ሳላውቅ ለሰራሁት እስቲክፋር አደርጋለሁ ወይም ተጸጽቸ ንሰሀ እገባለሁ አንዷን አመት አላህ የሚወደውን መልካም ስራዎችን እሰራለሁ ከቤተሰቦቸም ጋር ጥር ግዜ አሳልፋለሁ ከዛ ቀኔን እጠባበቃለሁ አላህ ወንጀላችንን ይማረልን ጾማችንን ይቀበለን አሚን 🤲😭
ከዛሬው አንድ ጥያቄ ብዙ መልሶች ውስጥ የታዘብኩት በሙሉ ተጠያቂዎች ስነስርዓታቸው በጣም ደስ ይላሉ ።በጣም ዲሲፕሊንድ እና አስተዋዮችም ናቸው ።ይህ ፕሮግራም ግን ተመችቶኛል በዕውነት ።በጣም ነው የምከታተላችሁ ።በርቱ።
እኔ ደሞ ከታዘብኩት በአብዛኛው ሊሞቱ እንደሆነ ሲያውቁ ነው መልካም ነገርን ሰው መርዳትን የሚሰሩት
በጣም የሚመችና አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ሚዲያዎች ሁሌም በማይቀየር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከሚዋሽቁ እንዲሁ እየተዝናናን ብንማማር በርቱ
አጭሯ ልጅ ተመችታኛለች አስተዋውቁኝ እስኪ pls
በጣም ደስ የሚሉ ተጠያቂዎች ናቸው፤..Randomly የተመረጡ ሁላ አይመስሉም።
ያለ አባት በድቃላ የተወለደ ልጅ አባት አለው አይባልም ስለዚ ፈጣሪ ባዘዘው መንገድ በኒካህ/በሰማኒያ የተወለደ ልጅ ነው በአባቱ የሚጠራው በናቱ የሚጠራ የድቃላ ልጅ ነው እወቁ። በአባቱ ሲጠራ ያለ ሀፅያት እንደተወለደ የማእረግ(የባላባት ልጅ ነ መሆኑ ግልፅ ነው።
እናቱን የሚወድ ከሆነስ
ንሰሀ የሚገባ የለም እንዲ ምድር ምድር ሁሉ
የክርስቶስ ራስ እግዚአብሔር ፣የወንድ ራስ ክርስቶስ ፣የሴት ራስ ወንድ ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴትአለተፈጠረም ይለናል የእግዚአብሔር ቃል።የአንድ ቤት ራስ ወይም ዋና ተጠሪ ወንድ ነው ማለት ነው።
የገረመኝ መልስ ምን መሰላችሁ ሁሉም ሰዉ ለመሞት አንድ ዓመት ቢቀራቸው ምን ታረጋለችሁ ሲባሉ የመለሱት መልስ በጣም ነዉ የገረመኝ ሰዉ እንዴት ከሞተ በዋላ ትልቅ ስራ እንዳለበት ይረሳል እኔ ግን ለመሞት አመት እንዳለኝ እርግጠኛ ከሆንኩ ከፈጣሪ ፊት ስቀርብ የማላፍረበትስ ስራ ለመስራት ነዉ የምሞክረዉ አመቱን ሙሉ በህይወት እያለሁ ያጠፋሁትን ሁላ እያወኩም ሆነ ሳላዉቅ ያጠፋሁትን ፈጣሪ ያቅር እንዲለኝ በሪን ዘግቸ ነበር ፈጣሪን የምማፀነዉ ሰዉንም ምግብንም ባጠቃላይ ምድራዊ ነገርን ሁላ ትቸ ከፈጣሪ ለመገናኘት እሞክራለሁ ብቻ ሁላችንንም ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Yhe yante hasab new yesewnm akbr
ባለቤቱ ብላ ያለችውን ማነው እምቢ የሚለው ብሎ የመለሰው ልጅ ጋር ተመችቶኛል!!
እኔም ተመችቶኛል
እኔ የገረመኝ ሴቶቻችን ኢትዮጵያን አርቲቶች ባገባሁት ብላችሁ የተመኘሁት ተብለው ሲጠየቁ የለም የዉጮች እርቲስቶች ሲባሉ እገሌን እደቃለሁ እውዳለሁ ሲሉ አሳዘኑኝ የማያውቁትን ሀገር እና ሰው ናፋቂ ወጣቶች። ምርጥ ኢትዮጵያዊን አርቲስቶቻችን ክብር አለኝ ።
ሰው የፈለገውን ማድነቅ ይችላል
ሳይመኙ ቀርተው ሳይሆን የኛሰው ሙድ ይይዝባቸዋል
በአባት መጠራት የተጀመረው መቼ እና እንዴት እንደነበር በውል የሚያስረዳ ማስረጃ እስካሁን አልተገኘም። መጽሐፍ ቅዱስ የሴት ራስ ወንድ ፤ የወንድም ራስ ክርስቶስ ነው ቢልም በመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ አንስማማም ብለው ለሚሞግቱ ሰዎች የሚሆን አመክንዮ ማመንጨት ስለሚቻል እኒህን አመክኞዎች እንመልከታቸው እስኪ። እናት እውነት አባት እምነት ነው። የአንድ ሰው እናቱ ማን እንደሆነች ስታረግዝ ስትወልደው ያዩት ሰዎች ይመሰክሩለታል። አባቱ ማን እንደሆነ የምታውቀው ግን እናቱ እና እግዚአብሔር ናቸው። ሌላውም ሰው ማወቅ ስላለበት እና ለቁጥጥርም ለኃላፊነት መቀበልም እንዲያመች ታስቦ ሰዎች ሁሉ በአባታቸው ስም እንዲጠሩ የተስማሙበት ይመስላል። ሌላው እሳቤ ደግሞ የድሮ ዘመን ከሴት ልጅ ይልቅ ለወንድ ልጅ ይበልጥ የሚመች ነበር። ምክኒያቱ ደግሞ ብዙዎቹ ስራዎች ጉልበት እና ድካም እንዲሁም እንግልት እና ስቃይ እንዲሁም ሞት ከፊታቸው የተጋረጠባቸውን ስራዎች ሰርቶ ነበር ገንዘብ የሚገኘው። ሴት ልጅ ይህንን ነገር ተቋቁማ ሐብት ንብረትን ማፍራት ይከብዳት ስለነበር ወንዶች ለፍተው ጥረው ያመጡትን ሐብት በማዘገጃጀት እና በማብቃቃት ሌላ ስራ እስኪገኝ እና ገቢ እስኪመጣ ድረስ ኃላፊነትን ትወስዳለች። ስለዚህም ይመስላል የሕይወትን ከባድ ፈተና ተቋቁሞ ለቤተሰቡ የሚበቃ ገቢ ማስገኘት ለቻለው ለወንድ ልጅ ስሙ መታሰቢያ ሆኖ እንዲቀርለት ስምምነት ላይ የደረሱት።
ጥሩ ሃሳብ ነው እኔ የምጨምረው ነገር ቢኖር ወንድ የሴት አስገኝ ነበር ከዛ ሰው ሁሉ ከወንድና ከሴት ተገኝቷልና ልጅ ሁሉ በአባቱ ስም ይጠራ ለዚህም ማሳያው አዳም ወለደ ቃኤል ወለድ እያለ ይዘረዝራል እንጅ ሄዋን ወለደች ኑድ ወለደች እያለ አይዘረዝርም
በ እናት ማንጠረው እናት እውነት አባት እምነት ስለሆነ ነው
ከአንድ አመት በዋላ ትሞታለክ ብትባል ምን ታደርጋለክ ሲባል ሀገር ጎብኝቼ ሚሞሪ መያዝ አለ አይ ከንቱነት ሸሀዳ እይዛለው መልካም ስራ በመስራት ከፈጣሪዬጋ እገናኛለው ወይም ንሰሀ እገባለው ይላል ብዬ ነበር የጠበቅኩት ግን አንድም ሠው አልመለሠውም
በጣም ትክክል እኔም እደዛ ነበር የጠበቁት
እኔ በዚች ምድር ላይ ከናቴ በላይ የምወደው ሰው የለም ህይወቴን 100% እሰጣለሁ ግን ግን መጠራት የምፈልገው በአባቴ ነው እሷ ወልዳኛለች በምንም አትረሳም በሷ ከተጠራው ግን አባቴ ይረሳል በናት ብቻ ተጠራው ማለት ዲቃላ ነኝ ማለት ነው በእባት ስጠራ ግን እናትም አባትም እንዳለኝ ይታወቃል
Thanks Etheiopian yong people Don't Wory Be Happy First Ethiopia.
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የአበሻ ልጅች 🌹🌹🇪🇹ወይ ተስፋ አለመቁረጥ የመንገዱ መቀናትወራጁን ቢያበዛ ተጓዡን ቢያቀና፤ያላፊ አግዳሚውን ቢያስቀር የእግሩን ዳና፤እስከ አመሻሹ ነው ዶፍ እስኪወርድበት፤ሳር እስኪበቅልበት።..ጊዜ የገዥ ጌታ የኅላዊ መሪ፤መድቡ ሲረግፍ ወደ ሞት ወርዋሪ፤መሆኑን ላይቀይር እኛም እንታገል፤ጣዕም ያጣ ህይወት በሞት ጥሙን ቢገል።
Emmanuel Bogalech is an amazing guy
ለአዳም መሳሳት ተጠያቂዉ እራሱ አዳም ነዉ ያሳሳተዉ ግን ሰይጣን ነዉ
አስዝኝ ቻናል ትውልድን በካይች እንዴት ከሰውነት ክፍል ቀይር ብትባል የሚል ጥያቄ ይነሳል አሳዛኝ።
የመጨረሻዋ ልጅ አገላለጿ እና አነጋገሯ ትመቻለች:
ምንድነው አንዳቸውም የሚረባ ነገር አይናገሩም
ከስፍር ቢሆን ብሎ ያለው ልጅ ተመችቶኛል መልሶች ሁላ እባክሺ አቅራቢ ስልኩን ዱክ አድርጊልኝ እማ
እኔ ከክበበው ገዳ ጋር ብውል ደስ ይለኛል ጥርሤ እስኪያልቅ ስስቅ ብውል
እኔ ቀይር የሚባል ቢኖር ሸበትን አልወድም ነጭ ፀጉር በጣም አልወድም ከጭቅላቴ ፀጉር መኖር አለበት ብዪ የማምነው ጥቁር ፀጉር ነው እርጅናን ፈርቸም አይደለም ገና ወጣት ነኝ ነገር ግን ከሰወቹ ሰለማይ ነጭ ፀጉር ያላቸውን ሰወችና ጥቁር ፀጉር ያላቸውን ሳያቸው ጥቁር ፀጉር ያላቸው ሰወች በጣም ያምርባቸዋል ሸምግለውም ቢሆን ።
#Good Job
Seheteten yemidagnew fetari becha newe, Bale lihon yemichelewe Artist becha newe ende ? sewe enetese yemikeyerewe bemendenewe ? Kande amet behwala memot belo teyake yelem, teyake achehu sewe awi aydelem Egziabeheren feru
it used to called by mother's name during primitive time. b/s that time women met different kind of men & inter course with different guys.babies know by their mother only.
11:00 ሳላደንቀው አላልፍም ጎበዝ 🎉
minu new midenekew?
እናቴ እንደነገረቺኚ ከሆነ አባት ዘር ነው እናት ደሞ መሬት ነቺ ስለሆነም በአባት የምንጠራው ለምሳሌ እነ በቆሎ ስንዴን መሬት ዘርተን በአፈርና በውሃ አድገው ያው የሚጠሩት በስማቸው ነው
Yene fkr afekrshalew ketetykechew anduwa miste nat❤️❤️❤️❤️🥰
ምናለበት የተቸገሩትን እንረዳለን ብትሉ እሱ ያፀድቃችዋል መዝናናት ሳይሆን
እኔ እርስቴ መላትም ሜላት ብትሆን ብዬ ተመኝቼ አወቀለሁ
ብዙ ጊዜ ምታዘበዉ እኛ ክሪስቲያንነን ባዮች ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር የአንድ የሀጢያት ምንጭ እንዴት ሄዋን ብቻ ትሆናለች ብላቹ ታስባላቹ ታላቅ አባት እንደመሆናቸዉ መጠን ሊያርሟት ይገባ ነበር በቃ ሁለቱም ተሳሳቱ ቢባል የተሻለ ነዉ ሌላዉ በናት ለምን አንጠራም በቅሎ ነዉ በናት የሚጠራዉ ወንድ የሌለበት ቤት ሁሌም እንደሚደፈር ጠፍቶሽ ነዉ ማነሽ ጫልቱ መጠራቱን ማንም አልከለከለሽም ተጠሪ
አተ ግም አፍ ስለማታቀው ሀይማኖት አትዘባርቅ
ክርስትና ምን እንደሚል ሳታውቅ ወይም ሳታውቂ አፍሽን አትክፈቺ የራስሽንን ይዘሽ ተቀመጭ
የመጀመሬው ልጅ😂😂😂😂😂😂
Enatinet ewnet new 1 sew ke enatu silemeweledu ayiteraterim abatinet gin confirmation silemifelig abatu ekele new lemalet yakil new
እኔ ቴዲ አፍሮን በጠም ነው ምወደው ያውም ተመትቻለው በሱ ምክንያት ሲያገባ ተስፋ ቆረጥኩ
yetemetashiw be police kehone bergitegninet fird bet chilot lemesmat hedesh lideta akababi mehon alebet...enem siletemetahu new😅😅
ኧሯ ዶህተር አብይ? አንተ ዴዴብ ነህ ያው ዴዴብ ነው ዴዴብን የሚወዴው ብየ ነው
ትክክል 🤣🤣🤣
በአባት መጠራት ባህል ሳይሆን እውነት ነው። እናት እናት ናት አንድም ናት በእናት እናትነት ምንም ጥርጥር የለዉም። በአባት አባትነት ግን ማንም 100% እርግጠያ ሊሆን አይችልም። ስለዚህ እውቅና ያስፈልገዋል።
አባት እምነት እንጅ እውነት አይደለም 😁
እውነት ነው። ከዚህ ኮመንት ተምሬበታለሁ
ምርጥ ሀሳብ
@@user-hn8zn5gf4f 😖👊
አንች አባትሽን ትጠራጠሪያለሽ ማለት ነው
ንሰሃ ገባለው የለም አይ እዝናናለው????
ለአደም ማሰሰት ምክኝያት ያሆናው ሴይጣን ነው ሴይጣን ወስውሶት ነው አትብለ ያታበለውን ቅጣል እንድባለ የደራጋው ሼይጣን
tfategnaw adam new ejun asro yasbelaw yelem , be gd emen blo yasamenew yelem.. he made all those decision
Please ye mewlid elet yemuhamed awel salah zefenoch atakirbu
Because human routes come from man under God,
interview የሚደረጉትን ሰዎች ስምና አድራሻ ብትገልጹልን ጥሩ ነው።😉😂😂
haha ene rasu eswan manw esun felege ko nw mnkeratetew
ምን አስበህነው😂😂😂😂😂😂
ካወንድ ጎን ስለ ታሳረቹ ኖ በእነተቹ ማትጣሩ 😂🙆
Eree eferu...eski ....tweldun mastemar weys?????mn eyadergachuh endalachuh enkuan yemtaweku ayemselgnm
min aregu eski nigerign
Er Ethiopia wesut eko hulum አርቲስት ataremashe nw enam mnm yelem
ቆጂየ ሴቶች❤❤❤
14:00 niki minaj, lemn endehone alnegrshm, haha
የአበሻ ሴቶች ንግግራቸውና መልሣቸው ሁሉ ለፍዳዳ ስለሆነ ያስጠሉኛል
Tabada
@@amanegamale6738 የሱዳን አህያ ቂጥህን ወይም ቂጥሽን ይብዳህ
Ere bakh kerebeha...jele
Enat amta yimtweld bemhonewa maregagecha ayteyayekem abte gin be imnet lay bmehonu yimeslegnal be abte sem yeminteraw
Ke abiy gar yalhew sew mn shotahn new metekeyerew enda
Miste bitihon yemimegnat , Sayat Demisse
እየሱስ በናቱ አይደል የሚጠራው ይህን እኳን አታውቁም እብነ መሬም ወይም የመሬም ልጅ ኢሳ ነው የሚባለው እየሡስ ሠምታችሗል
አዎ የመሬም ልጅ ነው ግን ኢሳ መሬም ተብሎ አይጠራም ደግም ሙስሊሞች አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አይሞትም ብላቹህ ታምናላቹህ ግን የልደት ወይም የመዉሊድ በዓል ታከብራላቹህ ለምን?
@@abebeeshetie8170ልደትማክበር ክልክልነው ግን የሙያክሩት ለነብዩመሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም ነው ለአልህ አይደለም
What is being said here?
mecheresha lay yyekerebechiw lij fegegtawa abooooooooooooena hoodie yaregechiw
ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር እራት ብላ ብትባል ከማ ጋ እራት ትበላለህ ሲባል ከ ዶ/ር አብይ ገ ጋ 🙄🙄🙄🙄🙄አርቲስት
ሀሀ
አብይ አርቲስት ነው እንዴ ግን
@@meritube3494 ወየው በሳቅ
@@meritube3494 koye khone ko
አርቲስትም ሲበዛበት ነው
k serawit fikre ga betam madenkewu
Class akume des ylal
የውጭ አርቲስት ....... ?
1 yemigerimew neger be enatachin teterten bihon yihene be abatachin lemin aliteteranim kemalet atimelesum ye sew lijoch ewinetaw yihe new!!!
lademe mesaset wanew tatyke ersu adme new meknyatum fatery sayesastu bfet yhnen feraye kablhe yamot moten temotalhe belotale selzhe ersun magezate aketote new yabelawe amelkenaten sheto
Please stay yelelew Tuskegee atiteyku
Bertu
አፍሪ ዜልዝ ለምን ተቋረጠ?
ezi hezb lay kebad ye tirs chgr ale
Be abat mexeratachin wanaw point biblically nw
ለአደም መሳሳት እራሱ ሴጣን ነው ሰው በራሳችንን እምነት በአባት ነው የሚጠራው
የልጅ የጅል ፕሮግራም
እውነትም የጅል ፕሮግራም ።ሌላ ቁም ነገር ኣዘል ጥያቄ የጠፋ ይመስል።
Enatenet ewenet abatenet demo emenet selhone emenetun lematenaker new be abate sim yemeneteraw.
Eeeee eneja.......yemilawe leje 😆😆😆😆🤣🤣🤣
Abbat batafaw mtyk yalbt abatu nw inji lamn lijj ytaykal
ንስኅ ምግብስተይ አይስለህምይ
በ 1ኛ ጢሞ 2፥14 ላይ "የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤" እንደሚል አዳም አልተሳሳተም ነገር ግን በምርጫ ከሄዋን ላለመለየት ፍሬውን ወስዶ በልቶል። በአንዱ ሰው /በአዳም አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ /በክርስቶስ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ብሎ በሮሜ 5፥19 ተስፋ ይሰጠናል። እንግዲህ ሁሉ በአዳም ሀጥያት ምክንያት ሞት እንደተፈረደባቸው እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ህያዋን ይሆናሉና (1ኛ ቆሮ 15፥22) ወደዚህ ተስፋ ፈጥነን እንግባ።
ዋውውው በጣም ድንቅ!
@@addisalemshiferaw6667 አዎ አዲስአለም አንቺ እንዳልሽ እንዲሁ የወደደን ድንቅ አምላክ አለን። ለባለጠግነቱ መጠን ለስጦታውም ልክ የሌለው ድንቅ አምላክ። ሮሜ 5፥15 ላይ እንዲህ ይላል “ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።”
ጌታ ያለው እንዲ በገባበት ሁሉ የቃሉን ብርሃን ይገልጣል።አልጫ ለሆነው ነገርም ጨው በመሆን ያጣፍጣል።ብሩክ ነህ
ሰላም
ክክክክክክክክ ካብ መሽረፈት ደኣ ሓሶት ዲኻ ክትምሃር ደሊኻ የሆንክ ነፍዝ ነገር😂😂
😂😂😂😂😂
Nicki Minaj come get your boo, why does everyone wishes a non-ethtiopian wife or husband.
afrihealth new afri buwalt?
abeye ga yalwe dedebe new
እዉነቱን ነዉ ልጁ ከአምትወደዉ አርቲስት ጋር ራት ብላ ብትባል ከማን ጋር ትበላለህ ስትለዉ ከአርቲስት ዶክተር አብይ አህመድ ጋር አለ 😂😂😂 አንተ ነህ የገባህ መሪ አለመሆኑን
🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል 🤣🤣🤣🤣
ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ፈነዳሁ
Ka jawar ga bi Bala das yilagnal
IneComedian eshetu malesan
የአባት ስም በፋረንጆች ሀገር በአባት ስም ነው የሚጠራዉ
እሽ በአባት ከተጠሩ ሲያገቡስ በማን ይጠራሉ
@@abebeeshetie8170 ወንድ ሲጋባ በሚስቱ አብት ስም ባለበት ይቅር የሚሉ አሉ
እኔ ከሣያት ደምሤ እኔ በጇ ብጎርስ
ከ ዶክተር አብይጋር ሙዝ በና ዳቦ ትበላችሁ 😂🤣🤣🤣
😂😂😂
esti ke abiy ga yalwn soye ahun tyqut😁😁😁
እኔ..ባሌ..ቢሆን..የምመኘዉ..ጉሩም..ኤርሚያስን
እኔ ደግሞ በጣም እጠለዋለሁ
@@welyaahmed5771 ethiopia wust yemejemeriya sew timesyignalesh girumen yemtiteyi
@@nuti9275 ኧረ ግሩም የቱ እንደሆነ አላወቀችውም ለዛ ነው
ውይይይ የአብዛኛው ወጣቶች መልስ በጣም ይገርማል ይሄ ጭንቅላታቸው ነው እኮ አሁን ዋጋ አእያስከፈለን ያለው. ዶክተር አብይ ፅናቱን ይስጥህ እንዲህ አይነት ደነዝ ትውልድ ይዘህ እንዴት መሻገር እንደምትችል ፈጣሪ ይርዳህ ብቻ
Abiye rasu denez adelem ende
@@henosale432 ዲቃላ እና ቡሽቲም ጭምር
የሚገርመው ነገር ግን ደነዝ ነው ብለክ ከሰደብከው ትውልድ በላይ አንተ እና አብይ ደነዝ ድንዝዞች ናቸሁ፡፡ ራስህን በምን ሂስብ እያየክ ነው? ደደቡ አንተ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፉን ጭንቅላት ላይ ቢከፍትብክ አይገባክ፡፡ ከደርግ ጀምሮ ያለው የመንግሥት ስርዓት ትውልዱ ምን ያድርግ???????
@sambisho negative ena ewenet meleyet yasefelgal
@sambisho esu tekekel neh
Hi
ራት ብይ ፋ ባለጌ???!
🤣🤣
የዘር ምንጭ አባት ስለሆነ ነው
👏👏👏👏
Tew enji😂😂😂
ይሄ ጥያቄ ሙስሊሞችንም የካተተ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
ጅብ የሚወለደው ቤተ መንግስት ነዋ ።
ንስሃ እገባለው የሚል የለም እንዴ ሰው ምን ሆነው ነው
ገሀነም የሚባልነገር አያውቁም መሰለኝ 😂😂😂😂
ሙዝ በዳቦ 🍌🍌🍌🍌🌭🌭🌭ያበላሐል አብቹ😄😄😄
አብይ አርቲስት ሆነ እንዴ ግን My ዶክተር. አብይ👑
አርቲስትም ሲበዛበት ነው ይሄ ደንቆሮ አብይ 🤣🤣
በጣም ይገረማል የመጀመሪያው ልጅ ኢትዮ እጎበኛለሁ በሜሞሪ ማያዝ የሚገባኝ እይዛለሁ አለ ከመሞቱ በፊት ይገርማል እዛ ሆኖ እንደገና ሊያየው ነው
ኧረ በሳቅቅቅቅቅ
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
Faraw betesebu atayewm😜
በአባታችን ስም የምንጠራበት ምክንያት ባህል ሳይሆን ሀይማኖታዊ አንድምታ ያለው ሲሆን ይከኸውም እግዚአብሄር መጀመሪያ የፈጠረው አዳምን ስለሆነ እና ወንድልጅ ከሴት ልጅ ቀድሞ ስለተፈጠረነው።
Exactly
ጎበዝ ትክክል ነው
@Geze Tube thanks for the insight 🙏🙏
Because only Y chromosome can be traced, it’s along the male line.
That what Islam says,easy qn for Muslims
ጠያቂ ስትጠይቂ አይደርገውና እያልሽ ጠይቂ ብትሞት ደረቅ ጥያቄ አትጠይቂ
ምን አይነት ትውልድ ነው እኔ ብሆን መጀመሪያ እደነግጣለሁ አለቅሳለሁ ከዛ ለሰራሁት መጥፎ ስራዎች አውቄምሆነ ሳላውቅ ለሰራሁት እስቲክፋር አደርጋለሁ ወይም ተጸጽቸ ንሰሀ እገባለሁ አንዷን አመት አላህ የሚወደውን መልካም ስራዎችን እሰራለሁ ከቤተሰቦቸም ጋር ጥር ግዜ አሳልፋለሁ ከዛ ቀኔን እጠባበቃለሁ አላህ ወንጀላችንን ይማረልን ጾማችንን ይቀበለን አሚን 🤲😭
ከዛሬው አንድ ጥያቄ ብዙ መልሶች ውስጥ የታዘብኩት በሙሉ ተጠያቂዎች ስነስርዓታቸው በጣም ደስ ይላሉ ።በጣም ዲሲፕሊንድ እና አስተዋዮችም ናቸው ።ይህ ፕሮግራም ግን ተመችቶኛል በዕውነት ።በጣም ነው የምከታተላችሁ ።በርቱ።
እኔ ደሞ ከታዘብኩት በአብዛኛው ሊሞቱ እንደሆነ ሲያውቁ ነው መልካም ነገርን ሰው መርዳትን የሚሰሩት
በጣም የሚመችና አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ሚዲያዎች ሁሌም በማይቀየር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከሚዋሽቁ እንዲሁ እየተዝናናን ብንማማር
በርቱ
አጭሯ ልጅ ተመችታኛለች አስተዋውቁኝ እስኪ pls
በጣም ደስ የሚሉ ተጠያቂዎች ናቸው፤..Randomly የተመረጡ ሁላ አይመስሉም።
ያለ አባት በድቃላ የተወለደ ልጅ
አባት አለው አይባልም ስለዚ
ፈጣሪ ባዘዘው መንገድ በኒካህ/በሰማኒያ የተወለደ ልጅ ነው በአባቱ የሚጠራው በናቱ የሚጠራ የድቃላ ልጅ ነው እወቁ።
በአባቱ ሲጠራ ያለ ሀፅያት እንደተወለደ የማእረግ(የባላባት ልጅ ነ መሆኑ ግልፅ ነው።
እናቱን የሚወድ ከሆነስ
ንሰሀ የሚገባ የለም እንዲ ምድር ምድር ሁሉ
የክርስቶስ ራስ እግዚአብሔር ፣
የወንድ ራስ ክርስቶስ ፣
የሴት ራስ ወንድ
ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት
አለተፈጠረም ይለናል የእግዚአብሔር ቃል።የአንድ ቤት ራስ ወይም ዋና ተጠሪ ወንድ ነው ማለት ነው።
የገረመኝ መልስ ምን መሰላችሁ ሁሉም ሰዉ ለመሞት አንድ ዓመት ቢቀራቸው ምን ታረጋለችሁ ሲባሉ የመለሱት መልስ በጣም ነዉ የገረመኝ ሰዉ እንዴት ከሞተ በዋላ ትልቅ ስራ እንዳለበት ይረሳል እኔ ግን ለመሞት አመት እንዳለኝ እርግጠኛ ከሆንኩ ከፈጣሪ ፊት ስቀርብ የማላፍረበትስ ስራ ለመስራት ነዉ የምሞክረዉ አመቱን ሙሉ በህይወት እያለሁ ያጠፋሁትን ሁላ እያወኩም ሆነ ሳላዉቅ ያጠፋሁትን ፈጣሪ ያቅር እንዲለኝ በሪን ዘግቸ ነበር ፈጣሪን የምማፀነዉ ሰዉንም ምግብንም ባጠቃላይ ምድራዊ ነገርን ሁላ ትቸ ከፈጣሪ ለመገናኘት እሞክራለሁ ብቻ ሁላችንንም ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Yhe yante hasab new yesewnm akbr
ባለቤቱ ብላ ያለችውን ማነው እምቢ የሚለው ብሎ የመለሰው ልጅ ጋር ተመችቶኛል!!
እኔም ተመችቶኛል
እኔ የገረመኝ ሴቶቻችን ኢትዮጵያን አርቲቶች ባገባሁት ብላችሁ የተመኘሁት ተብለው ሲጠየቁ የለም የዉጮች እርቲስቶች ሲባሉ እገሌን እደቃለሁ እውዳለሁ ሲሉ አሳዘኑኝ የማያውቁትን ሀገር እና ሰው ናፋቂ ወጣቶች። ምርጥ ኢትዮጵያዊን አርቲስቶቻችን ክብር አለኝ ።
ሰው የፈለገውን ማድነቅ ይችላል
ሳይመኙ ቀርተው ሳይሆን የኛሰው ሙድ ይይዝባቸዋል
በአባት መጠራት የተጀመረው መቼ እና እንዴት እንደነበር በውል የሚያስረዳ ማስረጃ እስካሁን አልተገኘም። መጽሐፍ ቅዱስ የሴት ራስ ወንድ ፤ የወንድም ራስ ክርስቶስ ነው ቢልም በመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ አንስማማም ብለው ለሚሞግቱ ሰዎች የሚሆን አመክንዮ ማመንጨት ስለሚቻል እኒህን አመክኞዎች እንመልከታቸው እስኪ። እናት እውነት አባት እምነት ነው። የአንድ ሰው እናቱ ማን እንደሆነች ስታረግዝ ስትወልደው ያዩት ሰዎች ይመሰክሩለታል። አባቱ ማን እንደሆነ የምታውቀው ግን እናቱ እና እግዚአብሔር ናቸው። ሌላውም ሰው ማወቅ ስላለበት እና ለቁጥጥርም ለኃላፊነት መቀበልም እንዲያመች ታስቦ ሰዎች ሁሉ በአባታቸው ስም እንዲጠሩ የተስማሙበት ይመስላል። ሌላው እሳቤ ደግሞ የድሮ ዘመን ከሴት ልጅ ይልቅ ለወንድ ልጅ ይበልጥ የሚመች ነበር። ምክኒያቱ ደግሞ ብዙዎቹ ስራዎች ጉልበት እና ድካም እንዲሁም እንግልት እና ስቃይ እንዲሁም ሞት ከፊታቸው የተጋረጠባቸውን ስራዎች ሰርቶ ነበር ገንዘብ የሚገኘው። ሴት ልጅ ይህንን ነገር ተቋቁማ ሐብት ንብረትን ማፍራት ይከብዳት ስለነበር ወንዶች ለፍተው ጥረው ያመጡትን ሐብት በማዘገጃጀት እና በማብቃቃት ሌላ ስራ እስኪገኝ እና ገቢ እስኪመጣ ድረስ ኃላፊነትን ትወስዳለች። ስለዚህም ይመስላል የሕይወትን ከባድ ፈተና ተቋቁሞ ለቤተሰቡ የሚበቃ ገቢ ማስገኘት ለቻለው ለወንድ ልጅ ስሙ መታሰቢያ ሆኖ እንዲቀርለት ስምምነት ላይ የደረሱት።
ጥሩ ሃሳብ ነው እኔ የምጨምረው ነገር ቢኖር ወንድ የሴት አስገኝ ነበር ከዛ ሰው ሁሉ ከወንድና ከሴት ተገኝቷልና ልጅ ሁሉ በአባቱ ስም ይጠራ ለዚህም ማሳያው አዳም ወለደ ቃኤል ወለድ እያለ ይዘረዝራል እንጅ ሄዋን ወለደች ኑድ ወለደች እያለ አይዘረዝርም
በ እናት ማንጠረው እናት እውነት አባት እምነት ስለሆነ ነው
ከአንድ አመት በዋላ ትሞታለክ ብትባል ምን ታደርጋለክ ሲባል ሀገር ጎብኝቼ ሚሞሪ መያዝ አለ አይ ከንቱነት ሸሀዳ እይዛለው መልካም ስራ በመስራት ከፈጣሪዬጋ እገናኛለው ወይም ንሰሀ እገባለው ይላል ብዬ ነበር የጠበቅኩት ግን አንድም ሠው አልመለሠውም
በጣም ትክክል እኔም እደዛ ነበር የጠበቁት
እኔ በዚች ምድር ላይ ከናቴ በላይ የምወደው ሰው የለም ህይወቴን 100% እሰጣለሁ ግን ግን መጠራት የምፈልገው በአባቴ ነው እሷ ወልዳኛለች በምንም አትረሳም በሷ ከተጠራው ግን አባቴ ይረሳል በናት ብቻ ተጠራው ማለት ዲቃላ ነኝ ማለት ነው በእባት ስጠራ ግን እናትም አባትም እንዳለኝ ይታወቃል
Thanks Etheiopian yong people Don't Wory Be Happy First Ethiopia.
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የአበሻ ልጅች 🌹🌹🇪🇹
ወይ ተስፋ አለመቁረጥ
የመንገዱ መቀናት
ወራጁን ቢያበዛ ተጓዡን ቢያቀና፤
ያላፊ አግዳሚውን
ቢያስቀር የእግሩን ዳና፤
እስከ አመሻሹ ነው ዶፍ እስኪወርድበት፤
ሳር እስኪበቅልበት።
..
ጊዜ የገዥ ጌታ የኅላዊ መሪ፤
መድቡ ሲረግፍ ወደ ሞት ወርዋሪ፤
መሆኑን ላይቀይር እኛም እንታገል፤
ጣዕም ያጣ ህይወት
በሞት ጥሙን ቢገል።
Emmanuel Bogalech is an amazing guy
ለአዳም መሳሳት ተጠያቂዉ እራሱ አዳም ነዉ ያሳሳተዉ ግን ሰይጣን ነዉ
አስዝኝ ቻናል ትውልድን በካይች እንዴት ከሰውነት ክፍል ቀይር ብትባል የሚል ጥያቄ ይነሳል አሳዛኝ።
የመጨረሻዋ ልጅ አገላለጿ እና አነጋገሯ ትመቻለች:
ምንድነው አንዳቸውም የሚረባ ነገር አይናገሩም
ከስፍር ቢሆን ብሎ ያለው ልጅ ተመችቶኛል መልሶች ሁላ እባክሺ አቅራቢ ስልኩን ዱክ አድርጊልኝ እማ
እኔ ከክበበው ገዳ ጋር ብውል ደስ ይለኛል ጥርሤ እስኪያልቅ ስስቅ ብውል
እኔ ቀይር የሚባል ቢኖር ሸበትን አልወድም ነጭ ፀጉር በጣም አልወድም ከጭቅላቴ ፀጉር መኖር አለበት ብዪ የማምነው ጥቁር ፀጉር ነው እርጅናን ፈርቸም አይደለም ገና ወጣት ነኝ ነገር ግን ከሰወቹ ሰለማይ ነጭ ፀጉር ያላቸውን ሰወችና ጥቁር ፀጉር ያላቸውን ሳያቸው ጥቁር ፀጉር ያላቸው ሰወች በጣም ያምርባቸዋል ሸምግለውም ቢሆን ።
#Good Job
Seheteten yemidagnew fetari becha newe, Bale lihon yemichelewe Artist becha newe ende ? sewe enetese yemikeyerewe bemendenewe ? Kande amet behwala memot belo teyake yelem, teyake achehu sewe awi aydelem Egziabeheren feru
it used to called by mother's name during primitive time. b/s that time women met different kind of men & inter course with different guys.babies know by their mother only.
11:00 ሳላደንቀው አላልፍም ጎበዝ 🎉
minu new midenekew?
እናቴ እንደነገረቺኚ ከሆነ አባት ዘር ነው እናት ደሞ መሬት ነቺ
ስለሆነም በአባት የምንጠራው
ለምሳሌ እነ በቆሎ ስንዴን መሬት ዘርተን በአፈርና በውሃ አድገው ያው የሚጠሩት በስማቸው ነው
Yene fkr afekrshalew ketetykechew anduwa miste nat❤️❤️❤️❤️🥰
ምናለበት የተቸገሩትን እንረዳለን ብትሉ እሱ ያፀድቃችዋል መዝናናት ሳይሆን
እኔ እርስቴ መላትም ሜላት ብትሆን ብዬ ተመኝቼ አወቀለሁ
ብዙ ጊዜ ምታዘበዉ እኛ ክሪስቲያንነን ባዮች ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር የአንድ የሀጢያት ምንጭ እንዴት ሄዋን ብቻ ትሆናለች ብላቹ ታስባላቹ ታላቅ አባት እንደመሆናቸዉ መጠን ሊያርሟት ይገባ ነበር በቃ ሁለቱም ተሳሳቱ ቢባል የተሻለ ነዉ ሌላዉ በናት ለምን አንጠራም በቅሎ ነዉ በናት የሚጠራዉ ወንድ የሌለበት ቤት ሁሌም እንደሚደፈር ጠፍቶሽ ነዉ ማነሽ ጫልቱ መጠራቱን ማንም አልከለከለሽም ተጠሪ
አተ ግም አፍ ስለማታቀው ሀይማኖት አትዘባርቅ
ክርስትና ምን እንደሚል ሳታውቅ ወይም ሳታውቂ አፍሽን አትክፈቺ የራስሽንን ይዘሽ ተቀመጭ
የመጀመሬው ልጅ😂😂😂😂😂😂
Enatinet ewnet new 1 sew ke enatu silemeweledu ayiteraterim abatinet gin confirmation silemifelig abatu ekele new lemalet yakil new
እኔ ቴዲ አፍሮን በጠም ነው ምወደው ያውም ተመትቻለው በሱ ምክንያት ሲያገባ ተስፋ ቆረጥኩ
yetemetashiw be police kehone bergitegninet fird bet chilot lemesmat hedesh lideta akababi mehon alebet...enem siletemetahu new😅😅
ኧሯ ዶህተር አብይ? አንተ ዴዴብ ነህ ያው ዴዴብ ነው ዴዴብን የሚወዴው ብየ ነው
ትክክል 🤣🤣🤣
በአባት መጠራት ባህል ሳይሆን እውነት ነው። እናት እናት ናት አንድም ናት በእናት እናትነት ምንም ጥርጥር የለዉም። በአባት አባትነት ግን ማንም 100% እርግጠያ ሊሆን አይችልም። ስለዚህ እውቅና ያስፈልገዋል።
አባት እምነት እንጅ እውነት አይደለም 😁
እውነት ነው። ከዚህ ኮመንት ተምሬበታለሁ
ምርጥ ሀሳብ
@@user-hn8zn5gf4f 😖👊
አንች አባትሽን ትጠራጠሪያለሽ ማለት ነው
ንሰሃ ገባለው የለም አይ እዝናናለው????
ለአደም ማሰሰት ምክኝያት ያሆናው ሴይጣን ነው ሴይጣን ወስውሶት ነው አትብለ ያታበለውን ቅጣል እንድባለ የደራጋው ሼይጣን
tfategnaw adam new ejun asro yasbelaw yelem , be gd emen blo yasamenew yelem.. he made all those decision
Please ye mewlid elet yemuhamed awel salah zefenoch atakirbu
Because human routes come from man under God,
interview የሚደረጉትን ሰዎች ስምና አድራሻ ብትገልጹልን ጥሩ ነው።😉😂😂
haha ene rasu eswan manw esun felege ko nw mnkeratetew
ምን አስበህነው😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ካወንድ ጎን ስለ ታሳረቹ ኖ በእነተቹ ማትጣሩ 😂🙆
Eree eferu...eski ....tweldun mastemar weys?????mn eyadergachuh endalachuh enkuan yemtaweku ayemselgnm
min aregu eski nigerign
Er Ethiopia wesut eko hulum አርቲስት ataremashe nw enam mnm yelem
ቆጂየ ሴቶች❤❤❤
14:00 niki minaj, lemn endehone alnegrshm, haha
የአበሻ ሴቶች ንግግራቸውና መልሣቸው ሁሉ ለፍዳዳ ስለሆነ ያስጠሉኛል
Tabada
@@amanegamale6738 የሱዳን አህያ ቂጥህን ወይም ቂጥሽን ይብዳህ
Ere bakh kerebeha...jele
Enat amta yimtweld bemhonewa maregagecha ayteyayekem abte gin be imnet lay bmehonu yimeslegnal be abte sem yeminteraw
Ke abiy gar yalhew sew mn shotahn new metekeyerew enda
Miste bitihon yemimegnat , Sayat Demisse
እየሱስ በናቱ አይደል የሚጠራው ይህን እኳን አታውቁም እብነ መሬም ወይም የመሬም ልጅ ኢሳ ነው የሚባለው እየሡስ ሠምታችሗል
አዎ የመሬም ልጅ ነው ግን ኢሳ መሬም ተብሎ አይጠራም ደግም ሙስሊሞች አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አይሞትም ብላቹህ ታምናላቹህ ግን የልደት ወይም የመዉሊድ በዓል ታከብራላቹህ ለምን?
@@abebeeshetie8170ልደትማክበር ክልክልነው ግን የሙያክሩት ለነብዩመሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም ነው ለአልህ አይደለም
What is being said here?
mecheresha lay yyekerebechiw lij fegegtawa aboooooooooooo
ena hoodie yaregechiw
ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር እራት ብላ ብትባል ከማ ጋ እራት ትበላለህ ሲባል ከ ዶ/ር አብይ ገ ጋ 🙄🙄🙄🙄🙄አርቲስት
ሀሀ
አብይ አርቲስት ነው እንዴ ግን
@@meritube3494 ወየው በሳቅ
@@meritube3494 koye khone ko
አርቲስትም ሲበዛበት ነው
k serawit fikre ga betam madenkewu
Class akume des ylal
የውጭ አርቲስት ....... ?
1 yemigerimew neger be enatachin teterten bihon yihene be abatachin lemin aliteteranim kemalet atimelesum ye sew lijoch ewinetaw yihe new!!!
lademe mesaset wanew tatyke ersu adme new meknyatum fatery sayesastu bfet yhnen feraye kablhe yamot moten temotalhe belotale selzhe ersun magezate aketote new yabelawe amelkenaten sheto
Please stay yelelew Tuskegee atiteyku
Bertu
አፍሪ ዜልዝ ለምን ተቋረጠ?
ezi hezb lay kebad ye tirs chgr ale
Be abat mexeratachin wanaw point biblically nw
ለአደም መሳሳት እራሱ ሴጣን ነው ሰው በራሳችንን እምነት በአባት ነው የሚጠራው
የልጅ የጅል ፕሮግራም
እውነትም የጅል ፕሮግራም ።ሌላ ቁም ነገር ኣዘል ጥያቄ የጠፋ ይመስል።
Enatenet ewenet abatenet demo emenet selhone emenetun lematenaker new be abate sim yemeneteraw.
Eeeee eneja.......yemilawe leje 😆😆😆😆🤣🤣🤣
Abbat batafaw mtyk yalbt abatu nw inji lamn lijj ytaykal
ንስኅ ምግብስተይ አይስለህምይ
በ 1ኛ ጢሞ 2፥14 ላይ "የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤" እንደሚል አዳም አልተሳሳተም ነገር ግን በምርጫ ከሄዋን ላለመለየት ፍሬውን ወስዶ በልቶል። በአንዱ ሰው /በአዳም አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ /በክርስቶስ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ብሎ በሮሜ 5፥19 ተስፋ ይሰጠናል። እንግዲህ ሁሉ በአዳም ሀጥያት ምክንያት ሞት እንደተፈረደባቸው እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ህያዋን ይሆናሉና (1ኛ ቆሮ 15፥22) ወደዚህ ተስፋ ፈጥነን እንግባ።
ዋውውው በጣም ድንቅ!
@@addisalemshiferaw6667 አዎ አዲስአለም አንቺ እንዳልሽ እንዲሁ የወደደን ድንቅ አምላክ አለን። ለባለጠግነቱ መጠን ለስጦታውም ልክ የሌለው ድንቅ አምላክ።
ሮሜ 5፥15 ላይ እንዲህ ይላል
“ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።”
ጌታ ያለው እንዲ በገባበት ሁሉ የቃሉን ብርሃን ይገልጣል።አልጫ ለሆነው ነገርም ጨው በመሆን ያጣፍጣል።ብሩክ ነህ
ሰላም
ክክክክክክክክ ካብ መሽረፈት ደኣ ሓሶት ዲኻ ክትምሃር ደሊኻ የሆንክ ነፍዝ ነገር😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Nicki Minaj come get your boo, why does everyone wishes a non-ethtiopian wife or husband.
afrihealth new afri buwalt?
abeye ga yalwe dedebe new
እዉነቱን ነዉ ልጁ ከአምትወደዉ አርቲስት ጋር ራት ብላ ብትባል ከማን ጋር ትበላለህ ስትለዉ ከአርቲስት ዶክተር አብይ አህመድ ጋር አለ 😂😂😂 አንተ ነህ የገባህ መሪ አለመሆኑን
🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል 🤣🤣🤣🤣
ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ፈነዳሁ
Ka jawar ga bi Bala das yilagnal
IneComedian eshetu malesan
የአባት ስም በፋረንጆች ሀገር በአባት ስም ነው የሚጠራዉ
እሽ በአባት ከተጠሩ ሲያገቡስ በማን ይጠራሉ
@@abebeeshetie8170 ወንድ ሲጋባ በሚስቱ አብት ስም
ባለበት ይቅር የሚሉ አሉ
እኔ ከሣያት ደምሤ እኔ በጇ ብጎርስ
ከ ዶክተር አብይጋር ሙዝ በና ዳቦ ትበላችሁ 😂🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
😂😂😂
esti ke abiy ga yalwn soye ahun tyqut😁😁😁
እኔ..ባሌ..ቢሆን..የምመኘዉ..ጉሩም..ኤርሚያስን
እኔ ደግሞ በጣም እጠለዋለሁ
@@welyaahmed5771 ethiopia wust yemejemeriya sew timesyignalesh girumen yemtiteyi
@@nuti9275 ኧረ ግሩም የቱ እንደሆነ አላወቀችውም ለዛ ነው
ውይይይ የአብዛኛው ወጣቶች መልስ በጣም ይገርማል ይሄ ጭንቅላታቸው ነው እኮ አሁን ዋጋ አእያስከፈለን ያለው. ዶክተር አብይ ፅናቱን ይስጥህ እንዲህ አይነት ደነዝ ትውልድ ይዘህ እንዴት መሻገር እንደምትችል ፈጣሪ ይርዳህ ብቻ
Abiye rasu denez adelem ende
@@henosale432 ዲቃላ እና ቡሽቲም ጭምር
የሚገርመው ነገር ግን ደነዝ ነው ብለክ ከሰደብከው ትውልድ በላይ አንተ እና አብይ ደነዝ ድንዝዞች ናቸሁ፡፡ ራስህን በምን ሂስብ እያየክ ነው? ደደቡ አንተ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፉን ጭንቅላት ላይ ቢከፍትብክ አይገባክ፡፡ ከደርግ ጀምሮ ያለው የመንግሥት ስርዓት ትውልዱ ምን ያድርግ???????
@sambisho negative ena ewenet meleyet yasefelgal
@sambisho esu tekekel neh
Hi
ራት ብይ ፋ ባለጌ???!
🤣🤣
የዘር ምንጭ አባት ስለሆነ ነው
👏👏👏👏
Tew enji😂😂😂
ይሄ ጥያቄ ሙስሊሞችንም የካተተ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
ጅብ የሚወለደው ቤተ መንግስት ነዋ ።
ንስሃ እገባለው የሚል የለም እንዴ ሰው ምን ሆነው ነው
ገሀነም የሚባልነገር አያውቁም መሰለኝ 😂😂😂😂
ሙዝ በዳቦ 🍌🍌🍌🍌🌭🌭🌭ያበላሐል አብቹ😄😄😄
አብይ አርቲስት ሆነ እንዴ ግን
My ዶክተር. አብይ👑
አርቲስትም ሲበዛበት ነው ይሄ ደንቆሮ አብይ 🤣🤣