የቅቤ ቡና አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Bullet Proof Coffee Recipe & Amazing Health Benefits

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 авг 2024
  • #ጤናሚዲያ #buttercoffee #የቅቤቡና
    የቅቤ ቡና
    ቡና አፈላል
    ቡና ለፊት ጥራት
    ቡና በሎሚ
    ቡና ለፀጉር
    ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም
    ቡና በወተት
    የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና መዝሙር
    ቡና አፈላል ስርዓት
    ቡና አፈላል ቅደም ተከተል
    የጀበና ቡና አፈላል
    የኢትዮጵያ ቡና አፈላል
    ቆንጆ ቡና አፈላል
    ቡና ለፀጉር እድገት
    የምግብ አሰራር
    የምግብ አሰራር በአማርኛ
    የምግብ አሰራር አይነቶች
    የምግብ አሰራር
    የምግብ ዝግጅት በአማርኛ
    የምግብ አዘገጃጀት
    የምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቶች
    የምግብ አሠራር
    የምግብ አሰራር ቁርስ
    የምግብ አሰራር በአማርኛ app
    የምግብ አሰራር የፆም
    የምግብ አሰራር በአማርኛ የፆም
    የምግብ አሰራር በአማርኛ pdf
    የምግብ አዘገጃጀት በአማርኛ

Комментарии • 178

  • @user-lh7pl4pn9n
    @user-lh7pl4pn9n 2 года назад +14

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ዶክተር ጀዛከላህ ኸይረን መከታተል ከጀመርኩኝ በጣም ቆይቻለው ኮሜት ለመጀመሬያዬ ነው ቪድዮ በጥሞና መከታተል ላይክ ሼር ነው ማረገው የነበረ 100ሺ ሚገባ ቀን በጣም እናፍቅ ነበር
    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ መብሩክ 1000,000 ትገባለህ ኢንሻ አላህ 💖💖💖
    አይ ናፍቆት ቅቤ በቡና ሲል ርህሱ 😋😋😋 እንዴት እደ ናፈቀኝ ቅቤ በቡና ዋይ እሄ ያልኳቹ እዳይመስላቹ የጉራጌ ቡና በቅቤ ነው 😋😋😋😋

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад +4

      🙏🙏👏👏😍 Thank you so much!!

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 2 года назад +18

    ምርጡ አስተማሪያችን
    እናመሰግናለን
    ተባረክልን
    ላይክ መርሳት የለብንም እኛ ተማሪዎች

  • @selam7742
    @selam7742 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ እውቀትና ግንዛቤ ነው የሰጠኽን ተባረክ።

  • @saifmuhammad8517
    @saifmuhammad8517 2 года назад +1

    جزاك الله خير يا دكتور المحترم

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 года назад +2

    Dr betam amsginalew tebarki

  • @adistegegne3327
    @adistegegne3327 2 года назад +1

    Enamesegenalen doctor selameh yibeza

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 2 года назад +3

    Good job Thank you!!

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ጊታ ይባርክህ

  • @azebamare520
    @azebamare520 2 года назад +4

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l 2 года назад +1

    ጀዛካ አላህ ኸይር ዶክተር እናመሠግናለን
    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 2 года назад +1

    Thank you so much God bless you

  • @gtab5628
    @gtab5628 2 года назад +2

    betam gobez tatari doctor erejim edmena tena yesthe

  • @belneg9862
    @belneg9862 2 года назад

    Thank u betam gobez neh.

  • @user-qh2vt1ge9b
    @user-qh2vt1ge9b 2 года назад +4

    Jezakelahi

  • @titilove713
    @titilove713 2 года назад +1

    Thank you bro

  • @roobee1353
    @roobee1353 2 года назад +2

    Thank you doctor!!!!

  • @ahmatube
    @ahmatube 2 года назад

    Masha alah berta

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 года назад +1

    Thank you brother

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 2 года назад +2

    Be Gurage bahelachen qebe bebuna yetelemede new gen lalemedw tenesh yekebedal dr thank you akesten asetaweskegh

  • @haimanotnekatibeb630
    @haimanotnekatibeb630 2 года назад +1

    wow thank u very much I like so much coffee with butter.

  • @gizachewkelali79
    @gizachewkelali79 2 года назад +1

    እሚገርም መረጃ ነው ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ

  • @user-wo2sf7mz7y
    @user-wo2sf7mz7y 2 года назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ብዙ እየተማርኩ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ox3zm3ck1f
    @user-ox3zm3ck1f 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 года назад +2

    ዶክተር ጀዛክአሏኸይር

  • @user-pm7kw6kw9r
    @user-pm7kw6kw9r 2 года назад +1

    السلام وعليكم ورحمة الله وبركاتة ماشاء الله تبارك الله ربنا يحفظك جزاك الله خير

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +1

    Thank you 🙏 I appreciate your time

  • @estifanosogbamichael4538
    @estifanosogbamichael4538 2 года назад +1

    You are really really perfect I thank you very much

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ስለተሰጠን በጣም ደስ የሚል ምክር

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መልካም የጤና ውጤት ነው የምትመክረን በርታ. እድሜና ጤናህን ይስጥህ ፈጣሪ ዶክተር

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад +1

    ወንድሜ ድንቅ መረጃ ነው ተባረክልኝ።

  • @salikmohamed1241
    @salikmohamed1241 2 года назад

    شكرا جزاك الله

  • @user-ht6jd1ne8s
    @user-ht6jd1ne8s 2 года назад +1

    Masha allah tharek allah
    jezak allah heyer D/r

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 года назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!

  • @afyabeyan4145
    @afyabeyan4145 2 года назад +2

    Thanks

  • @user-ev8zx4tx4b
    @user-ev8zx4tx4b 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 2 года назад +1

    ጀዛክ አሎህ ኸይር

  • @jfhgbxbv4493
    @jfhgbxbv4493 2 года назад +2

    እንኳን ደህናመጣህ ጀዛከላህ ከይር

  • @user-li1eb7vs2p
    @user-li1eb7vs2p 2 года назад +15

    ጀዛከላህ ኸይር ዶ ርዬ በነፃ ፐርፌክት ምክር ስለምትለግሰን ቢቻልማ ሺ ጊዜ ነበረ 👍።

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 2 года назад +1

    እኔ የቂቤ ቡና እወዳለው ቂቤም በጣም እጠቀማለው ምንም በሽታ የለብኝም ቦርጭም ግን የነገርከን እጠቀመዋለን እናመሰግናለን በርታ እሺ 👍👍👍👍👍💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏

  • @saada9739
    @saada9739 Год назад +1

    በቅድሚአ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የእኛንም የአተንም መጨረሻ ያሳምርልን እና
    የስኩአር እና የሻሂ ጥቅም እና ጉዳቱን ሰርተህ ይሆን ካልሰራህ ብሰራልን

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад +2

    وعليكم اسلم ورحمة الله
    ماشا الله عليك ﷺ🌹
    اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

  • @ETHIOTECH96
    @ETHIOTECH96 2 года назад +1

    ነሬ በጣም ምርጥ መረጃ ነው የነገርከን እናመሠግናለን

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +2

    እሰይ ቡናዬ እናመሰግናለን

  • @user-rw2cz7vr8r
    @user-rw2cz7vr8r 2 года назад

    ጀዛክአለሕ ዶክተር

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 года назад +4

    Jezakellah ወድሜ

  • @user-cu9ep7mt1t
    @user-cu9ep7mt1t 2 года назад +2

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ዶከተር

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @neimadarudin7657
    @neimadarudin7657 9 месяцев назад

    ጀዛከላህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    በርታ ውድ ወንድማችን

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад +4

    ጀዛከሏሁ ኬይራል ጀዛእ

  • @diredire516
    @diredire516 2 года назад +4

    እነመሰግነለን ወድማችን

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 2 года назад +1

    ጎበዝነህዶክተር

  • @unify9481
    @unify9481 2 года назад

    አረ በጣም ግሩም ነው የዛሬው መረጃ። ቅቤ በቡና። በጣም ስታጥላላ ነበረ የድሮ አስተማሪዬ።

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 года назад +7

    እውነት እኮነው አያቶቻችን ወደገጠር ያሉት የእውነት ፊታቸው እንዴት እንደሚያበራ ለዛውም ሳሙና እንኳን አይጠቀሙም በውሃ ብቻ ነው የሚታጠብት እና ፊታቸው ላይ እርጅና አይታይም የቂቤ ቡና ስለሚጠጡ ነው አሁን ነው የተረዳውት እኛ ፊታችን ላይ የማንጠቀመው የማንለጥፈው ነገር የለም ግን እነሱ ይበልጡናል ገጠር ውስጤ ነው

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 2 года назад +2

    Ty 🙏🙏🙏🙏 yegna fewash ❤❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад

    Bravo My Brilliant Doctor. God bless Ethiopia. Euros ye gurage buna be kibe new

  • @estifanosogbamichael4538
    @estifanosogbamichael4538 2 года назад +1

    You are really rell

  • @oritbahru438
    @oritbahru438 2 года назад +2

    Thank you so much for everything. I have a question can you give us an idea about vitiligo .

  • @emutube6306
    @emutube6306 2 года назад

    ጀዛኩምላህ ወንዲማችን በርታ

  • @medinahassen2576
    @medinahassen2576 2 года назад

    ماشالله تباركالله

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 года назад +1

    ዶክተር መብሩክ 10000ሺ ሰገባህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ

  • @meremgetahun6908
    @meremgetahun6908 Год назад

    Mashallah

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 2 года назад +2

    Walekumaslm worhamatulh wobrakaeu

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 9 месяцев назад

    አሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ዶክትር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abaynehgeb
    @abaynehgeb 2 года назад

    ፈጣሪ ማስተዋሉን ይጨምርልህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 2 года назад +1

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ... ሽኩረን

  • @zulfazulfa7127
    @zulfazulfa7127 2 года назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @jaweeranasirjaweera2403
    @jaweeranasirjaweera2403 2 года назад +1

    Wl wr wb jzk💓

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ምክርክ በጣም እመስግናለው ፣!

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 года назад +3

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ለጤናችን ስለምታሳውቀን በሙሉ
    ስለእንዶሚ (Instant Noodles) ብታሳውቀን በተለይ አረብ አገር በጣም እንጠቀማለን
    ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰረተህ እንደሆነ ግን አላገኘሁም

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Год назад

    Walekum selam

  • @almazbeshah9322
    @almazbeshah9322 2 года назад +3

    Hi I appreciate you for each topic you have been doing,
    You and Dr. Eric Berg better than my Dr, everything is clear and interesting
    Thanks keep it up
    If you can please prepare a topic about hair transplants, advantage and disadvantage
    Waiting your quick feedback

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      I will make a video on this topic soon.

  • @user-ht6jd1ne8s
    @user-ht6jd1ne8s 2 года назад +2

    ሥንቱ ተብራራልን ማሻአሏህ
    ጣፋጭ የተባለን ባንተ ትምህርት ወሥጀ ሙሉ ለሙሉ ሣቆም ሠላሜን አገኘው ሰበቡን አደረሥኩ አሏህ ፈፅሞ ጤናየን መለሠልኝ አልሀምዱሊላህ።
    መገጣጠሚያ ብዙ ወጭ አሥወጥቶኝ ነበር ሥኩዋር ሣቆም ተወኝ። በዘይት የተጠባበሠ ምግብ በጥቅሉ ተውኩኝ ብቻ ትምህርትህ ጠቅሞኛል በዱዓ አረሣህም ኢንሻአሏህ ጀዛኽን አሏህ ይክፈልህ ያረብ
    እናም አመሠግናለሁ ቂቤ አንጥሬያለሁ።

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 2 года назад +2

    ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እነመሰግናለን ዶር አቀራረብህ ከበቂማብራረያጋር ስለምታቀርብልን ምርጫችን ነህ ::

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 2 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ዶክተራችን ይች የቦርጭ ነገር ግን አስቸገረችኮ እስኪ የቦርጭን ጥቅም አስተምረን ጥቅም ካለው ማለቴ ነው? ????

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 2 года назад +5

    ኧረ ላይክና ሸር አትርሱ ተው ሸም ነው

  • @user-ob3mc9uq5d
    @user-ob3mc9uq5d 2 года назад +1

    ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @vipyou6952
    @vipyou6952 2 года назад +1

    ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 11 месяцев назад

    ጉድ ነው ዶክተር 😮

  • @selmannuru5226
    @selmannuru5226 2 года назад +1

    አህለን ዶክቸርየ እንካን ደህናመጣህልን

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ አህሌን ዶክተር

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 2 года назад +1

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 2 года назад +1

    👍👍👍

  • @selamlehagerachin2081
    @selamlehagerachin2081 2 года назад +1

    Dr. Lemtseten tmhrt betam enamesegnalen egna kibe senanetr kememochen enchemralen benetekemew ok new weys kemem yelelew kibe new antren yemnetekemew?

  • @user-wr8ow2rf6q
    @user-wr8ow2rf6q 2 года назад +1

    ኧረ በእግዚአብሄር ላይክ ሸር ኮመት አርጉ ይሄን የመሰለ ትምርት ታማሚ በበዛበት እያስተማረን ስድብ ቢሆን እህግዜ ዶክተርዬ በርታ እኔ የኩላሊጠጠር ታማሚነኝ በምን ላግኝህ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      ruclips.net/video/TDD2UJJ2a_k/видео.html

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад +1

    Yegerem new egha gare welayta enetetetalen

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 2 года назад +1

    እኔ ከአምስት አመት በፊት ጀምሮ እጠይቃለሁ ምክንያቱም ለሆድ ድረቀት
    አላህምዱሊላህ ጥሩ ለውጥ ነው
    ከደ/ር ነው የሰማሆት
    ጉራጌ ቦና በቅቤ ነው የሚጠጡት

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 года назад +1

    አህለን ዶክትር

  • @almazbeshah9322
    @almazbeshah9322 2 года назад +2

    Hi Dr. Thanks for your effort
    Can you tell about hair transplant ?

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 года назад

      ok. I will prepare a video soon

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 2 года назад

    Thank you doctor!!!.can I hear from testimony ?I'm afraid of kebe

  • @weleteyohannes7776
    @weleteyohannes7776 2 года назад +2

    ዶር በጣም ጥሩ አስተማሪነው።በቅቤ ፋንታ የለውዝ ቅቤ ብወስድ፣ጥቅሙ ልክ እንደቅቤ ነው? ቦርጭ አስቸግሮኛል ስፖርት ደሞ አልወድም። መልስን እጠብቃለሁ።

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад +2

    For. Enidemin senebetk yenegobez

  • @user-dc7yr7ls3q
    @user-dc7yr7ls3q 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 года назад +2

    ዶክተረ ጀዛካላህ ኸይረ በውስጥ ላማክረህ እፍልጋለሁ ፍቃደኛከሆክ ዋሳፕ መልክት አስቀምጣለሁ

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 2 года назад

    ወለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱህ

  • @alemitueyamo9496
    @alemitueyamo9496 2 года назад

    👍

  • @sff5724
    @sff5724 2 года назад

    ዋሌኩም ሰላም የጉራኔ ቡና በጨዉና በቅቤ ነዉ አደዛ መጠቀም ይቻል

  • @bizuneshmelaku1278
    @bizuneshmelaku1278 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏