ከሚስትህ ከ እናትህ እና ከ ሀገርህ ማንን ታስቀድማለህ? የእኔ መልስ ይሄ ነው…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 810

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 6 лет назад +13

    እናት እኔ ከባሌ አላወዳድራትም የእዉነት እናት እኮ አረ ምን ልበላት እግዚአብሄር ይጠብቃት በሀገሬ እና በእናቴ ቀልድ የለም ባሌ ከነዝህ በታች ነዉ ምንም ብወደዉ አካሌም ቢሆን ግን በእናቴ ምትክ አይሆንም

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 лет назад +6

    እኔ በእናቴ አልደራደርም ከህወቴም በላይ እውነት ለመናገር ለኔ የተሰነልኝ የእድሜ ገደብ ባውቅ ኖሮ እናቴ ከኔ ያነሰ እድሜ እንዳላት ባውቅ ከኔ እድሜ ቀንሼ እሰጣት ነበር ወላሂ ምክንያቱም የእሷን ሞት እንዳላይ ቀድሜት እንዲሞት ግና አላህ የዚህን ምስጢር ስለሚውቅ ምርጫውን በራሱ እጅ አደርገው ጥራት ይገባው የአለማቱ ጌታ እኔን የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ወንዶች ከእናታችሁ በላይ ለሚስቶቻቸው ይሳሳሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሚስት እኮ ከተስማማችሁ አብራችሁ ትኖራላችሁ ከልተስማማችሁ ግን እንደ ቀንደኛ ጠላት ትተያያላችሁ እናት ግን ሁሌም በክፉም በደጉም በድህነትም በሃብትም በሁሉም ነገር ፍቅሯ እኩል ነው ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 лет назад +29

    እዴት ቢኒ እናትን ሚያክል ነገር እዲባደባባይ። ገና ላላገኘሀት ሴት ታበላልጣታለክ ስለኡነትይሄልክ አደለም ለሚስትህ የምትሠጠው ቦታ ጥሩ ቢሆንም ግን መቼም የናትውለታ እዲ በቀላሉ ሚወዳደር አደለም በኔ አመለካከት

    • @selamt200
      @selamt200 6 лет назад +3

      Kidist 123 ትክክል ማር

    • @kidist6498
      @kidist6498 6 лет назад +5

      እየውልሽ እኔ እናቱንአይወዳትም አደለም ያልኩት መጀመሪያ በደንብ ተረጂ ሲቀጥል እናት ከማንም ጋር አትወዳደርም ሚስት ደሞ የራሷየሆነ ትልቅ ቦታ አላትባይነኝ

    • @user-ex9xf9iu2b
      @user-ex9xf9iu2b 6 лет назад +2

      Kidist 123 ትክክል

    • @orthodoxfikernat3157
      @orthodoxfikernat3157 6 лет назад +1

      Kidist 123 tikekil new marr

    • @kebehstelwen1662
      @kebehstelwen1662 6 лет назад +1

      ቢንዬ የዚ ዱኒያ ያመጣችን እኔ ግን እናቴ በሁለተኛ እናቴ

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p 6 лет назад +16

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ወንድማችን
    መጀመርያ ሃገርየ ሀገሬ ካለች ሁሉ አለ ሁለተኛ እናቴ💝💝
    ባልወይ ሚስት ከእናት አይወዳደሩም

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 6 лет назад +1

      የማርያም ባርያ ነኝ --- you are correct, God bless you, keep on!

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 6 лет назад +2

      የማርያም ባርያ ነኝ -- you are absolutely true.

    • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
      @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 6 лет назад +1

      የማርያም ባርያ ነኝ መጸሀፍ ቅዱስ ምን ይላል???

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p 6 лет назад +2

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል በእግዚአብሄር ስም አትቀልድ፡ አባትህን ፡እናትህን ፡ውደድ አክብር………
      እየሱስ ፡የወደደ፡ እናቱን ይሰጣል
      እየሱስ፡የወደደ፡እምየ፡እመብርሀን፡ይወዳል፡ያከብራል።እየሱስ፡የወደድ፡ማተቡ፡ከይሰጣልእየሱስ፡የወደደ፡እምየ፡እመብርሀን፡ይወዳል፡ያከብራል።እየሱስ፡የወደድ፡ማተቡ፡ከአንገቱ፡አይበጥስም።እየሱስ፡የወደደ፡ከቤተ፡መቅደሱ፡ትቶ፡በግደግዳ፡አይጨፍርበትም።እየሱስ፡የወደደ፡በማንም፡ ሰባክያን፡በገንዘብ፡አይታለልም።

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 6 лет назад

      የማርያም ባርያ ነኝ
      እኔንም የገራመኝ ይሄ ነው

  • @desugerie3993
    @desugerie3993 6 лет назад +10

    እኔ ምስቴ እንደ ኣካሌ እወዳታለው እናቴ ደሞ ከኣካሌ በላይ።

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 лет назад +48

    እኔ ደሞ ከአናቴ ማንንም አልደራደርም እናቴ እወድሻለሁ ሁለተኛ አገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ ለዘለአለም ኑር ሦስተኛው ባለቤት የለኝም

    • @user-ez5db6ly2b
      @user-ez5db6ly2b 6 лет назад +1

      Mulu mulugeta ትክክል ፣ማን እደናት ሆ

    • @selamt200
      @selamt200 6 лет назад +1

      Mulu mulugeta ትክክል ማር ማን እንደ እናት ሆ

    • @alem2375
      @alem2375 6 лет назад

      Mulu mulugeta እኔም 🙋🙋🙋🙋👫

    • @yousrahmohammed9785
      @yousrahmohammed9785 6 лет назад +1

      Mulu mulugeta ሳህ

    • @rukiyarukiya5283
      @rukiyarukiya5283 6 лет назад +1

      Mulu mulugeta በናቴማ የምንም ዉድድር አያሥፈልግም ትክክል

  • @mekdesethiopia1108
    @mekdesethiopia1108 6 лет назад

    ትክክል ነክ ቢኒ መልካም ሰው ምክንያቱም እናትም ሐገርም ሚስትም አንድ ናቸዉ ፡፡ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤

  • @user-ru3ct8vo1w
    @user-ru3ct8vo1w 6 лет назад +4

    ትክክል ነህ እኔም በሀገሬ አልደራደርም ፡፡ ቢኒ ሀሳብህ እደግፈዋለው ግን ሚስህ ከወለደችህ እናትህ አትበልጥም ::

  • @kkkkkkk1709
    @kkkkkkk1709 5 лет назад

    ሀገር ከሌለች ማንም የለም ቅድሚያ ሀገር ነች ቢኒ ።ግን እናትህን ከሚስትህ ማስቀደም ነበረብህ ግን ሀቁን ስለተናህርክ ተባረክ አልደበክም

  • @user-ez5db6ly2b
    @user-ez5db6ly2b 6 лет назад +20

    እኔ እውነት ለመናገር በመጀመራያ እናቴን ከዛ ሀገሬን ከዛ ባለቤቴን ፣እኔ ከናቴ አስበልጨ የምወደው ምንም ነገር የለም እናቴን አላህ እዲሜዋን ያረዝም ልኝ እጂ ፣በናቴ የመጣ ዳሽ

    • @user-ps3ft7or6w
      @user-ps3ft7or6w 6 лет назад

      ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላ 👍👍👍👍👍😙😙

  • @awetashgidey410
    @awetashgidey410 6 лет назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቢኒ እናመሰግናለን ስለቁምነገርህ ትክክል ነህ እንደሀገር የሚሆን የለም ሚስትህም ግማሽ አካልህ ናትና ኑርልን

  • @tala1718
    @tala1718 5 лет назад

    ልጅ ቢኒ በጣም ነበር ማከብርህ የምትለቀው ነገር አድባንድ እከታተልህ ነበር ማለቴ ሁሉም የምትሠራው ነገር ሥለሚመሥጠኝ ግን መየት እጂ መኮመት አልወድም ግን ዛሬ ግድ መኮመት ሥላለብኝ ነው ምነካህ መጀመረያ እኮ ሀገር እዲኖርህ እና ወደዚ ምድር ከፈጣሪ በታች የቀላቀለችህ እኮ እናትህ ናት እዴት ከሚሥትህ ታወዳድራታለህ ይመሥለኛል አውቀህ ልታጫጫን ፈልገህ ካልሆነ በሥተቀር እናት ከማንም ከምንም አትወዳደርም ምክንያቱም እዚ ደረጃ ያደረሠችህ እናትህ ናትና እዴት አድገህ ሥራ ይዘህ ከተመቻቸህ በነኃላ ካገኘሐት ሚሥት ታወዳድራለህ እኔም ባል አለኝ ግን ከናቱ ቢያሥበልጠኝ አልደሠትም ፍትህ ለእናቶች ደሞ ኢቺ ቪድዮ እናትህ እዳትሠማ ማለቴ ደግጣ ትሞትብሀለች

  • @user-nm5yw2dh6d
    @user-nm5yw2dh6d 6 лет назад

    አሜን ፫
    ልኡል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ቢንዬ

  • @user-yh5kx9sh2r
    @user-yh5kx9sh2r 6 лет назад

    ቢኒ ወንድማችን መልካም ሰው በትክክል እምነት ከምንም ጋር አይወዳደርም እኔ እናቴን በጣም እውዳታለሁ
    እኔ 1ኛ እግዚአብሔር ከፍቀደ ወደፊት የማጋባው ባለቤቴን 2ኛ ሀገሬ ኢትዩጲያን 3ኛ የዘጠኝ ወር ቤቴን እዝህ ለመድርሴ ከራሳ ይልቅ እኔን አስበልጣ ወለተዋን ከፍየ የማልጨርሰውን እናቴን ነው

  • @almazalmaz5432
    @almazalmaz5432 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @fafihussen2152
    @fafihussen2152 6 лет назад

    Lij Biniyam ቪዲዎችህን ከሞላ ጎደል አይቻቸዋለሁ ጥሩና አስተማሪ ናቸው. ይሄን ግን አልወደድኩትም እንደዉም በጣም አስለቅሶኛል ምን አልባት አስተዳደግህ ላይ ተፅኖ አርጏብህ ይሆናል እናትህን ግን ከምንም ጋር መመዘን የለብህም ምንነካህ በናትህ እኮ ነው ዛሬ ላይ ሁነህ የምትናገረው.
    ይገርመሀል እናቴን ለረጅም አመት ስደት ላይ እያለሁ ነው እንደናፈቀችኝ ያጠኃት እስኪ አስበው ከዛሬ ነገ ልሄድ እያልክ ሞትዋን ስትሰማ. እናት ሁነህ እየው እንዳልልህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነህ ትጏዳብኛለህ.
    አገሬ ላልከው ደሞ ኢትዮጵያዊ ሁኖ መቸም አገሩን የሚጠላ አለ የሚል ግምት የለኝም አገርህ የት ይሄድባሃል ሚስትና ባል ደሞ አብረህ እስከኖርክ ነው ስትለያይ ባዳ ነህ. እናም ቢኒ እናትህ በህይወት ካሉ ይቅርታ ጠይቃቸው pleas! ሰላም ሁን

  • @user-ce3wi9wz9q
    @user-ce3wi9wz9q 6 лет назад

    ዋው ቢኒ ምንም አልዋሸህም ሁሌም ግልፅነክ
    እኔ ከሆነ ምንም አስታያት ምሰጥህ ነገር የለኝም
    ሁሉም ልክነክ ከናቴ ሚስቴን አስበልጣለው ብለካል
    ትክክልነኽ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል በሚስቱም
    ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ ቃሉም የሚለው
    እንደዚውነው እንኳንም አልሸነገልክም ምርጡ ሰው
    እኛንም በክርስቶስ ፍቅር እንዎድካለን ወንድማች በርታልን

  • @user-le3cb1pt7g
    @user-le3cb1pt7g 6 лет назад

    እሺ ቢኒዬ በጣም ደስ የሚ አመለካለት ነው
    እኔም።ካንተ የትለዬ።የለኝም በመጀመሪያ ስለ ሀገሬ።ዝም አልችልም2ኛ ስለ አዳም ወንድሜ አካሌ ነውና አልደራደርም 3ኛም እናትና።አባቴን እወዳለሁ አከብራለሁ ይንስል።እናቴ 3ኛ ስለሆነች ጠላሁዋት ማለት አይደለም ለሁሉም ልዩቦታ አላቸው በውስጤ ከባለቤቴ ጋር የማደርገው ከእናቴ።እንደማላደርገው ሁሉከእናቴም ጋር የማወራው ከባለቤቴጋ እንደማላወራው ሁኔታውልዩ ልዩነው ግን ሁሉምውዶቼ ናቸው ባለቤቴን ለየት የሚያደርገው አካሌ።ነውና ነው ከአካል ደሞ ማንም።አይበልጥም።

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 6 лет назад +2

    ውብ ሀገሬ .....ውብ ሀግሬ.... ባእንቺ እኮ ነው መከበሬ ....መከበሬ ...እናት እባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል....ባል ....ሚስት... ልጅ ...ቢሞት በሀገር ይለቀሳል.....ሐገር የሞተ እደው ወዴት ይደረሳል የትስ ይለቀሳል.......ይሄ መዝሙር ከሀገር በፊት እናትን ሚስትን ባልን ላስቀደማችሁ ይሁንልኝ.
    ቢኒዬ እኔም እደ አንተ ነኝ እናት ሐገሬን በአፍ ሳይሆን ከልቤ አፈቅራታለው እኔ የጥቁር ዘር ኢትዮጵያዊ ነኝ።

  • @adeesal9440
    @adeesal9440 6 лет назад

    በእምነት ላይ ላለህ አቃም ደስብሎኛል! ሲቀጥል ሀገር !እኔ ደሞ ከእናቴ በላይ ባሌን አላስበልጥም ምክንያቱም እናቴ እኔን ባትወልደኝ ኖሮ እሱን አላገኝም ነበር ስለዚ አሁን በህይወት ባትኖርም እስከ ህይወቴ ፍጻሜ ድረስ እናቴን ነው የማስቀድመው ስለሁም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ቢኒ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናው ያድልህ!!

  • @user-ux1of2vg1l
    @user-ux1of2vg1l 6 лет назад

    እኔ ከሁሉም አንደኛ እናቴ ♥♥ነች ሁለተኛ ሀገሬ
    ማን እደ ኡሚ ዘላለም ትኑርልን ♥♥

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 6 лет назад

    Wow great example for our community. I totally agree with what you said.

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 6 лет назад +43

    እናት ማለት ሃገር ነው ሃገር ማለት እናት ናት ። ሚስትህን ከእናትህ ማስበለጥህ እውነቱን ተናገርክ የሃገራችን ወንዶች ልክ ስታገቡ እናታችሁን ትረሳላችሁ። ለእናት እግዚአብሔር ልጅ ከሰጣት ሴትን ልጅ መንታ መንታውን ትውለድ ሴት ልጅ ነች ለእናቷ አይን ።

    • @felekuiwnetu327
      @felekuiwnetu327 6 лет назад +5

      seblewongel Zeleke ትክክክል ሴት ልጅ ናት ለእናትዋ ቦታ ያላት

    • @almazmollaabera6343
      @almazmollaabera6343 6 лет назад +1

      seblewongel Zeleke ያለ ሀገር እናት መኖር አትችልም ።

    • @yeabtube437
      @yeabtube437 6 лет назад +1

      seblewongel Zeleke እረ ይስጥሽ ሁሌም የእኔ አስተሳስብ ነው ሴት ልጅ አሁንምመንታ መንታ ትወለድድድድድ ውይ እንዴት እንዳቃጠለኝ አነጋግሩ

    • @user-ds2di3xq4e
      @user-ds2di3xq4e 6 лет назад +1

      Yazbira Abera እዉነት እኔንም አናደደኝ ክክክ እናኑ ብሆን ጉዱ ነበር

    • @user-pd6kl7xp2d
      @user-pd6kl7xp2d 6 лет назад +1

      Tkkl !

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 лет назад +2

    1.Hager(country). 2.Enate(my mom), my mother.
    3.Misit(wife).

  • @mekidyoutub4448
    @mekidyoutub4448 5 лет назад

    ቢኒ በእናትህ በሚሥትህ ባገርህ አቁመው ምረጥ ቢሉህ እማን ትተህ አገርህን እዴት ልታሥቀድም ትችላለህ እኔሥ እማ እወድሻለሁ ዘላለም ኑሪልይ

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c 2 года назад

    ምን አንዴ አናቴ ሁሉም ኑሩልኝ አወድሻለሁ እናቴ እኮ አተቀየርም አትተካም ለአናታችን 10000 ዓመት ትኑረልን አሜን ሁሉተኛ ሃገሬ ሶሱተኛ ውዴ ባሌ ❤

  • @mantemanetegbosh5615
    @mantemanetegbosh5615 6 лет назад

    ይመችክ ብንዬ መልካም ሠው እኔ ደግሞ ከሁሉም በፊት ዘጠኝ ወር አርግዛ 2 አመት አጥብታ አዝላ መከራዋን አይታ ያሳደገችኝን እናቴን ነው ምወዳት ምንም በህይወት ባትኖርም ከዛ ሀገሬን እወዳለሁ ባልወለድ ሀገሬን የት አቃት ነበር ከዛ የትዳር አጋሬን
    ስለሀይማኖት ግን አንተ ብለህዋል♥

  • @almazmollaabera6343
    @almazmollaabera6343 6 лет назад

    1 እናት ሀገሬን ኢትዮጵያን
    2 የምወደውን የማከብረውን ባለቤቴን
    3 አባቴን
    የኔ እነዚህ ናቸው

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 6 лет назад

    እናቴ እና ሀገሬ አንድናቸው ለኔ ለዘለዓለም ይኑሩልኝ ::

  • @geni3064
    @geni3064 5 лет назад

    *ቢኒየ በኔ በኩል
    1እናቴ
    2ሀገሬ
    3የማገባው ባሌ
    ለእናታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-yj3yd3vq8h
    @user-yj3yd3vq8h 6 лет назад

    1ኛ እናት
    2ኛ ሚስት
    3 አገር
    እውነቱ እንደዚህነው መሆን ያለበት ምክንያቱም በፈጣሪህ ፍቃድ እናትህናት እዚህ እንድትደርስ ያደረገችህ

  • @user-dd4lp4dq3o
    @user-dd4lp4dq3o 6 лет назад

    እውነት ነው ወንድማችን ቢኒ ሃያማኖታችን ከማንም መደራደር የለብንም

  • @user-ss5jq6qy8o
    @user-ss5jq6qy8o 6 лет назад

    በመጀመሪያ እናት አገሬን አስቀድማለሁ በመቀጠል ወንድሜን ምክንያቱም እናቴ ስላረፈች። ማለትም በህይወት ስሌለለች አባቴም እደዛው ነፍሳቸውን ይማርልኝ
    በመቀጠል ሶስተኛ የትዳር አጋሪዬን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ።።።።።

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 6 лет назад

    እግዛብሄር ይጠብቅህ እና ይምትለው ሁሉ ያስተምራል በርታ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን እመቤቴ ትጠብቅክ

  • @azidireart
    @azidireart 6 лет назад

    ዋውውው እኔስ የትም ይዣት ብዞር ኖራልኝ በህይወት እምዬን አስቀድማለሁ ሲቀጥል አገሬን በ3ተኛ ባሌን ሴት ስለሆንኩ ለምን መሰለህ ጌታ ባርኮ ይስጥህ እንጂህ በተለይ ወንድ ልጅ ካልወለደች እንኳን ትቶ የሚሄድ ነው ሌላ ሌላውማ ይቅር አናቴን አገሬን ባሌን
    አገር ሳይኖር እንዳትሉኝ የእናት ነገር አገርንም ያስረሳልና ነው እንግዲህ የሁላችንም ሃሳብ እንደ እጃችን መዳፍ አሻራ ይለያያል

  • @rahymmamuhammed3498
    @rahymmamuhammed3498 6 лет назад

    ልክ ነህ ወንድም ይመችህ አለተሳሳትክም

  • @user-iw8yz1ee5d
    @user-iw8yz1ee5d 6 лет назад

    በመጀመሪያ አመሰግን ሃለሁ ቢኒ እሺ እምነት እዉነትህ ነዉ ያስቀመጥከዉ ምክንያቱም እምነት ማለት አይን ነዉ ሌላዉ እኔ ማልዳራደረዉ
    1ኛ ሃገሬ
    2 ኛ ዘጠኝ ወር በሙሉ ጎበዝ ቀና ማለቱን ሳይሰለቻት ያረገዘችኝ እና የተሸከመችኝ ወልዳኝም ሽትና አሬን ያጠበችኝ ሽቶ አርከፍክፋ በመአዛ ያሳደግችኝ እማምዬን በባሌ አለዉጣትም በባሌ አልመካም መመካዬ ወላጆቼ ናቸዉ

  • @user-nt5tj6rm3e
    @user-nt5tj6rm3e 6 лет назад

    እኔ እናቲን ከምንም በላይ እናቲን እድሜ ለእናቶች ያረብ አሚን

  • @semirsuleman9675
    @semirsuleman9675 6 лет назад

    ያአንተን አስተያየት አከብረዋለሁ: የኔ አስተያየት እናት አንድ ናት አትፈታትም ሚስት ግን የእድል ነገር ነዉ:ልትፈተህ(ልታባርርህ) ትችላለች ከልተስማመሰቹ :ሌላ ሚስት ታገባለህ ሌላ እናት ግን ማግኘት አይቻልም።
    ሌላ ደግሞ ከፈጣሪ ቦሃላ አባትና እናት አክብር የሚል ነዉ የማከብር: ባለትዳር ነኝ ልጅ አለኝ።
    ይህ የኔ ሀሳብ ባለቤቴ 100% ትስማማለች አደግዝአብሄር ይባርካት።

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 5 лет назад

    First I love God truly
    Second myself
    Third my children
    Good day

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 6 лет назад +1

    ልጅ ቢኒ ሰላምህ ይብዛልን እንዳንተ ሀይማኖቱን አክባሪ ያድርገኝ አቦ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
    ሲቀጥል የኔ ምርጫ ሀገር ሲኖረኝ ነው ቤተሰቤን ልጆቼን ይዤ በነፃነት የምቀመጠው ሀገር ካለህ ሁሉም አለህ ቅድሚያ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያን ሲቀጥል ለዚ እንድደርስ ላደረሰችኝ ደሀዋ እምዬ እናቴን
    ከዛ ያው ባለቤቴን ይሆናል ማለት ነው

  • @ahail5727
    @ahail5727 5 лет назад

    ለኔ ሁሉም አንድይነት ናቸው ምክንያቱም ሁሉም የተለያየ ቦታ አላቸው የእናት ቦታ ሚስት አትገባም በሚስት ቦታ ሀገር ስለዚህ ሁሉም የራሱ ግብር አለው የተለያዩ ስለሆኑ አይወዳደሩም

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 лет назад

    ሆይይይ ስትገርም ከናትህ በላይ ሚስቴን ነው ያልከው እናትህ ባትኖር አንተስ ወደዚህች ምድር ትመጣ ነበርን...
    1,እምዬ ድርድር ውስጥ አትገባም እናቴ
    2,ሃገሬ
    3,መቼስ ማግባቴ አይቀር እግዚአብሔር ከፈቀደ ሦስተኛ ባሌ።

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 6 лет назад

    ሠላም ላንተ ይሁን ቢኒ
    በነገራችን ላይ የኔ
    1ኛ እማማ ኢትዮጲያን
    2ኛ እናቴን 💟 እና አባቴን
    3ኛ የማገባውን ባሌን እሱም ፀባይ ካለው 😁
    ለማንኛውም በርታልን ቢኒዬ የሰሞኑ ከ አፑ ወጣ ያሉ ትምህርቶችህ እጅግ በጣም ወድጃቸዋለሁ ።

  • @user-if3sy7rk6x
    @user-if3sy7rk6x 6 лет назад

    እኔም እንዳንተ ነኝ
    ግን ሁለተኛው ላይ እናቴን 3ሽባለቤቴን እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 6 лет назад

    ቡዙ
    ጊዜ
    ስደትሁኝ
    በሀገሬ
    ኮርቸነውእምናገር
    እናትሀገራችን
    ቅድስት ሀገረእግዚአብሔርእማማ
    በምንምመግለፅአልችልም
    አባቴን እናቴን
    እዲሁም ባለቤትን እወደዋለሁ
    ከሁሉየማስበልጠው ሀገሬንእወዳዳታለሁ

  • @abduahamd3039
    @abduahamd3039 6 лет назад

    Amen amen amen

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 6 лет назад

    ልክነህ.ወንድሜ.እግዚአብሔር ።ይጠብቅህ.ወንድሜ.ቢኒየ.

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 лет назад

    ደስስ ይላል በርታ ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 6 лет назад

    Amen Egizabeher yimesgen

  • @helenahelena6493
    @helenahelena6493 6 лет назад

    Yantem Selam Yabzaln bini
    Enes Eenate Keziyam Hagere
    Slehulom Belayi Emnete

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 6 лет назад

    እእእእእእእ
    1/ እናቴን
    2/ ሀገሬን
    3/የማላውቀው.........
    ጭራሺ የእኔ እናትማ ከሌሎች እናቶች ለየት የምትል ይመስለኝል እማየ የምርጧች ምርጥ !!!

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 6 лет назад

    ኮሞቶች ስታስቁ ግን ቢኒየ ምን አለ መሰለህ እርግጥ 1ኛ ሀገር ለምን ሀገር ካለ እናት አለች የሀገር ሰላም ከሌለ ምንም ነገር የለም
    2 እናት ምንም ድርድር የለ ባሌን ከናቴ ሊበልጥ አላደርግውም ለምን እናት እኮ ባለም ስሟ አሳንሰው እናት አሉ እንጅ ከሰማይና ምድር ትበልጣለች ስንቱን ቀዳዳ ትሸፍናለችና እእእእህህህህ እማየ ሁሌም እወድሻለሁ /1000000000ሽ አመት ኑሪልኝ 1ልል ነበር እናት ግን የሀገር ሰላም ከሌለ እናቴ ሰላም የላትም እሽ
    3 ውድ እና የተከበረው የወደፊት ባሌ የተወለደም አይመስለኝ ሳስበው ግን አይቀርም እና እእእእ እማየ ሁሌም ውስጤ ነሽ እድሜን ያርዝምልን እህቶች የሌሉትንም ነፍሳቸውን በገነት ሁላችንም ገደብ ስላለን ነው ውዶች
    ከዛም ቀጥሎ የሰው ልጅ በህይወትት እያለ ምን አለ1ስንወለድ
    2ስናገባ
    3 ስንሞት ይች የህይወታችን ሚስርምጥር

  • @mariellesaade6804
    @mariellesaade6804 6 лет назад

    ሰላምክ ይብዛልክ ቢኒ እናት ምክንያቱም እናትም የሚያክል ነገር የለም

  • @user-fy7hu2zc6e
    @user-fy7hu2zc6e 6 лет назад

    በእውነት ወድምቢኒ አናመሰግናለን

  • @salamjejawe6853
    @salamjejawe6853 6 лет назад

    ከሁሉም እናት ትቀድማለች ምክንያቱም ሀገሬን ያገኘኃት በናቴ ነዉና ባልም ባገባ እንዲሁ በተመሳሳይ ሁለተኛ ሀገሬን ለምን በሚለዉ ከእናቴ ቀጥሎ ከባሌ በፊት አገሬን ስላዉኩ ሶስተኛ ባሌን ይህ የኔ የግሌ አመለካከት ነዉ።

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ዋው ቢኒ እውነቱን ስለተናገርክ ደስ አልከኝ እውነት ኮመንቶች ደሞ እሱ የመሰለውን ነው የተናገረው ሚስቴ ከእናቴ አስበልጣለሁ አለ እውነቱ በመናገሩ እናተ ምን አሰደባችሁ የእሱ አቋም ነው አከተመ
    እንደመጸሐፍቅዱስ አገላለጽ ልክ ነህ ቢኒዬ ሚስት መቅደም አለባት

  • @EteneshBisat
    @EteneshBisat 6 лет назад

    ቢኒየ ውንድሜ ደስ የሚል ነገር ነው እኔደግሞ ሀገሬን እናቴን ሌላው በቅደም ተከተል ይቀጥላል

  • @user-wo3ws9dl8g
    @user-wo3ws9dl8g 6 лет назад

    እኔ መጀመሪያ እናቴ ሀገሬን እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ ከገበዉ 3 ባሌን ነዉ ቢኒዬ የአንተም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን 👍

  • @meseretmamo1873
    @meseretmamo1873 6 лет назад

    Benati alderaderm (l Love u mam)
    Mejemerya enatin keziya hegern

  • @basaznbasazn7686
    @basaznbasazn7686 6 лет назад

    እናትን ማንም አይተካትም 1ኛ እናቴን እወዳለዉ 2ሀገሬን እትዮጵያ እወዳት አለዉ እትዮጵያ ለዘላም ትኑር

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 6 лет назад

    ይች እንቆቅልሽ ደስ አትለኝም ከናቴ በላይ ማንም የለም ከዛም ውዱ ባለቤቴ ከዛም ሀገሬ ሀገር የጋራ ናት እናቴ እና ባለ ቤቴ ግን የግል ንብረቶቸ ናቸው ። ጨርሻለሁ።

  • @jsci9938
    @jsci9938 6 лет назад

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዲሁም ወንድማችን ቢንያም እኔ ግን 1ኛ እናቴን እላለሁ ግን በልጅነቴ ስለሞተች ፍቅሯንም አላቀው ግን አያቴም እደናት ስላሳደገችኝ እንደናቴ ነው እማደርጋት ግን ከናት ሚስት በፍፁም ምንም ብትሆን አትበልጥም ለምሳሌ ስታገባ ሚስትህ ከናትህ ትበልጥብሀለች ከሚስት ደግሞ ሀገር በርግጥ ትበልጣለች

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 6 лет назад

    biniye tebarek yikrta enate♥
    mamaye enqo metke yelatem miset betidi miseti temetalechi
    mamaye♥betdi gen emayen yemesele ayigegem።
    edimi ena lenatochachin♥
    ema wedishalew♥

  • @mamemame7859
    @mamemame7859 5 лет назад +1

    ልክ ነህ እኔም በሀገሬ አልደራደርም ሃሳብክን እደግፈዋለሁ ቢኒዬ ግን ከናቴ ባሌን አላስቀድመውም ♥mami♥Hiweti♥

  • @user-dd2dq5cu7z
    @user-dd2dq5cu7z 6 лет назад

    እኔ አላምንም ቢኒ ይሄን ቪዲኦ የሰራህው ኮሜንተሮችን ለማጫጫት ወይም ለግምት መሆን አለበት እኔ እንደዛ ነው የማምነው እስቲ እንደው በማን ሞት ከእናትና ሚስትህ ማንን ትመርጣለህ ብትባል ሚስቴን ትላለህ ? እንደኔ ግን ስገምት እናቴን የምትል ይመስለኛል ይሄ ያልከው የስለላ መሰለኝ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 6 лет назад +1

    ሚስት የሞተችለት በሃገር ይለቀሳል እናት ብትሞት በሃገር ይለቀሳል #ሃገር የሞተች እለት ወዴት ይደረሳል?#ኢትዮጵያዬ ክፋት ጥፋትሽን አያሳየኝ

    • @meseretabebe3424
      @meseretabebe3424 6 лет назад

      እናቴን እረ እናቴን ከዛም ሃገሬን

  • @justdoit7769
    @justdoit7769 6 лет назад

    ስለ ሚስት ያልከው እንኩዋን አፋልጉኝ ሳይሆን አይቀርም ስታገባ ብታወራ ይሻላል ስለ እናትህም ወልደህ ቅመሰው እና ያኔ ብታወራ ይሻልሀል የህይወት ፍልስፍናህ አልተመቸኝም።ነጥብ

  • @user-to5zw1xx5f
    @user-to5zw1xx5f 6 лет назад

    አደጋው ከባድ ነው በውነት ከምንም እና ከማንም በላይ በናቴየ አልደራደርም!!!!ሁሌም አወዳሽ አለው እናቴየ ሦስተኛ ባለቤየቴየ ነው አከተመ።

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 лет назад

    ማተብህ ለራሱ አንዲ መልካም ስራ ነው ሲያምርብህ ወንዲም እኔ ግን ብዙም አልከታተልህም ግን ማተብህን ሳይ ደስ ብለህኝ ነው ወንድም

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 6 лет назад

    ጥሩ ነዉ ገን ቢኒ ከሀገር ቀጥሎ እናአት ናአት ግልጸእነትህ ጥሩ ነዉ ወድ ልጅ ካአገባ ለእናአቱ ግደለዉም ግን የእናአት ዋጋ ተከፍሎ አያልቅም የወንዶች እናአት ስለሆንኩ ነዉ መሰል ተሰማኝ

  • @fxhfdr3750
    @fxhfdr3750 6 лет назад

    ከማንም በላይ እናት እሽ አመት ትኑርልን በመቀጠል ፍቅርኛ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 лет назад

    ሀገሬን ከዛን እናት የለኝም ከዛ በመቀጠል አባቴን። በሶስተኝነት ታላቅ እህቴን ለኔ ብዙ ነገር ሆናለች። አራተኛ እግዚአብሔር ለዛ ካበቃኝ። በልጆቼ አባት በባሌ አልደራደርም።

  • @user-ek5mc2fp2p
    @user-ek5mc2fp2p 6 лет назад

    በመጃመራ ዳራጀ እኔ በት ወልደኝ ሃገር ማያት አልችልም ነበር ነገር ግን አስቃድሜ የሚወደት እናቴን እናት ስቃጥል ሃገሬ ወንድማችን መልከም አሰብ ነው ነግር ግን ምስትህን ከእናትህ በታስ በልጠት ጥሩ ነው ምክንያቱም እናት ከምስት ትበልጠለች እንጅ አታስም ።

  • @user-in2cx1hq5h
    @user-in2cx1hq5h 6 лет назад

    ትክክለኛ ነው የተናገርከው።።መጀመሪያሀገር ቀጣይባሌ እናቴ … ትክክል

    • @user-in2cx1hq5h
      @user-in2cx1hq5h 6 лет назад

      ምኝየሠማ እለት ነው 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @alamcalaa441
    @alamcalaa441 6 лет назад

    ለእኔ እናቴ ከመንም በላይ ናች መከራ ችግር ሀዘን አራ ሱንቱን አይተ ያስደግችኝ እናቴ ለእኔ ከምንም በላይ ናች በል ምስት ወዘተ ከእናቴ ከራ አላውደዲርም ውበቴ መንናቴ እናቴ ናች በናገርችን ለይ ሀገሩን የምጣላ ሰው የላም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናቴ እጅግ ከምንም በለይ እወድሻለሁ
    በናገርችን ለይ ቢኒ እናትህን ከምስት ባሀለ ስትጠራት ተናድጄበሃሎ እናትስ ምን ትል ይሁን ---------

  • @user-wx6eq7fh1u
    @user-wx6eq7fh1u 6 лет назад

    እናትም አገርም አድነው ለኔ ሁለቱም ይኑሮልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @nassermasri4414
    @nassermasri4414 6 лет назад

    እናመሰግናለን ቢኒዬ እኔም እደ አንተ ነበርኩ አሁን ግን እናቴን አስቀድማለው ከባሌ ፍቅር የማያቁ ወዶች ስለአሉ እናቴ ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለው

  • @user-gx7ql2le7f
    @user-gx7ql2le7f 6 лет назад

    እኔ በመጀመሪያ እምየን ነበር የምወደዉ። በመቀጠል ሀገሬን በሶስተኛ ባሌን የሚወደኝ ከሆነ የምወደዉ ግን እናት ስለሌለኝ ሀገሬን አስቀድማለሁ በመቀጠል አባቴን እህት ወንድሞቸን በመቀጠል ባሌን በመቀጠል ዘመዶቸን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 6 лет назад

    መጀመሪያ ሐገሬን ፪ኛ እናቴን ፫ኛ ሁሉንም ስፀልይ መጀመሪያ ሐገሬን ነው ምለው ባብድ እኩዋን ወደ ሐገሬ ነው ምላከው እና ስላገራችን አብዝታችሁ እንፀልይ

  • @gennegennet139
    @gennegennet139 6 лет назад +1

    እኔ ሀገሬን: አባቴን እና እናቴን
    እናቴን በምንም አልቀይራትም
    እናት እና አባት መተኪያ የላቸውም።

  • @salima2356
    @salima2356 5 лет назад

    ትክክል ብኒ እምነት ከምንም ገር አይወዳዳርም

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 6 лет назад

    እንዴ እናቴን ነዋ 😍 ማን እንደ እናት ዘላለም ኑሪልኝ የእኔ ሃሳቢ 🙏

  • @abuabal7125
    @abuabal7125 6 лет назад

    ቢኒሻ ግን የዘንድሮም ፍሲካም ልትዘለው ነው እንዴ? ማለቴ አታገባም ? ቢኒሻ ይብቃህ አግባ በእውነት ።
    እና ለሀገርህ ያልህ ፍቅር በጣም ታኮራለህ የኛ ምርጥ ወንድም!!!

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 6 лет назад +22

    1 እናት
    2 ሃገር
    3 ሚስት ወይም ባል ። ነው 100%

    • @koketdhabi2914
      @koketdhabi2914 6 лет назад +1

      yes

    • @koketdhabi2914
      @koketdhabi2914 6 лет назад +1

      yes

    • @shibreasfaw2026
      @shibreasfaw2026 6 лет назад

      Mahlet Tesfay 1gna hager mehon Alebet lemin btlu hager kelile enat menor slemachil new melsi

    • @feizfeiz1657
      @feizfeiz1657 6 лет назад

      ewnate naw dagmo ka ente bay wed nagr men alana

    • @sofiaalar2444
      @sofiaalar2444 6 лет назад

      1ሀገሬ
      2 እናቴን
      3አባቴን
      4ባሌን
      የእኔ አስተያየት

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 6 лет назад

    እናትም ባልም ሚስትም ሀገር ስትናር ነው የሚኖሩት ግን ለምን ይዋሻል ባሌን ከእናቴ አላስበልጠውም እናት እምዬ አዶተና ኑሪልኝ ለዘለዓለም

  • @tsegayafafu9348
    @tsegayafafu9348 6 лет назад

    ዋውደስይላል ቢኔዬ እናመስግን አለን

  • @yashoewunetnewuwenedmyasho5545
    @yashoewunetnewuwenedmyasho5545 6 лет назад

    ወንድማችን በጣም ትክክል ነህ ግን እናትህን ከሚስትህ በፊት ትሁን

  • @mekdesmmm5699
    @mekdesmmm5699 6 лет назад

    Amen agerachen ethiopia egziabher yetbkelen engam enewedehalen wendemachen

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 6 лет назад

    በጣም ስህተት ነው ንየተናገርኸው ምንም አልተስማማሁም
    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    ከዚህ ሁሉ እናትን መጨረሻ ታረጋለህ
    ምንም ቢሆን እኮ 9 ወር ከ5 ቀ አርግዛ ተጨንቃ አምጣ ወልዳ አንተን አሳድጋ ሁሉንም ነገር ካሳለፈችልህ ብኃላ አሁን መጨረሻ ላይ አስቀመጥሀት በጣም ይገርማል
    እናትህ አንተን ባትወልድህ ይህን ሁሉ ታይ ነበር
    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቆይ ግን በሆነ ነገር ሚስትህ ከናትህ ጋር ብትጣላ ጥፋተኛ ሁና እናትህን ብታጥላላብህ ለሚስትህ ልታግዝ ነው ማለት ነው
    እኔ አንድነገር ልንገርህ በናቴስ አልደራደርም የመጣው ይምጣ እንጅ ከሳ በላይ እግዚአብሔር ነው ማስቀድም እስኪ ከእግዚአብሔር እንካን እንይ ከሁሉም ነገር ከመላክትም በላይ እናቱን አስበልጦ በወርቅ ልብስ ሸፋፍኖ እና አጎናፅፎ በቀኙ አስቀምጣታል
    እና እኔም ሞት ቢመጣ እናቴን በምንም ነገር አልቀይራትም እሞትላታለሁ ለእሳ
    ትናንት የመጣች ሚስት እና ባል ጊዜአዊ ስሜቱን አሳክቶ ሊኸድ ይችላል ደግሞ ነገ ሌሎች ይመጣሉ
    ሀገርም ቀይሬ ከሌላ ሀገር ልኖር እችላለሁ
    እናት ግን ምንም ይሁን ምን አታገኛትም አንዴ ከሄደች
    እና ቢኒ በጣም ገርመኸኛል ከእንደዚህ አልጠብቅህም ነበር
    ለእኔ አንደኛየ እናቴ ነች ከራሴም በላይ

  • @addhhh7490
    @addhhh7490 6 лет назад

    እናቴ ነው የሚያስቅድመው
    1እናቴ
    2ሃገሪ
    3ኡምነቴ
    4የውድፍት የሚያገባው ባለቤቴ

  • @user-yf6ne8gx2j
    @user-yf6ne8gx2j 6 лет назад +3

    ቢኒ እደኔ ስህተት ነው ከሚስት እናት ትቀድማለች
    1ሀገሬ
    2 እናቴ
    3 ሚስቴ

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p 5 лет назад

    ለእኔ አንደኛዬ እናቴ ናት አባቴ በልጂነቴ ሲሞትብኝ ተራሩጣ ያሳደገችኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ የተለየ ቦታ አለኝ ለእናቴ መኖር ደስስስስ የሚለኝ እናቴን ሳስብ ነው
    ከዛ 💚💛💖👈ነው እንደኔ

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u 5 лет назад

    ትክክል ነህ ቢኒ በርታ ረለኔም እዳተም ባይሆን ትንሺ እውቀትን እዲሰጠኚ አምላክህን ለምንልኚ

  • @user-gx4gp5yq8p
    @user-gx4gp5yq8p 6 лет назад

    ቢኒ ሁሉም ጥሩ ነው እንደኔ ግን በመጀመርያ አገር ሁለተኛ ወላጅ እናትህን ማስቀደም አለብህ ምክንያቱም እናት ናት እና ከናት ሚስት አትበልጥም እናትህን ስታከብር ሁሉም ቀና ይሆናል
    ምንም እንኲን ሚስትህ አካልህ ብትሆንም እናት ትቅደም ይቅርታ ግን የናት ነገር ስነሳ ስለማልችል ነው ኮሜምት መስጠት አልወድም ነበር

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 6 лет назад

    ዉይ አተ ለተናገርከዉ እራሤን ደነዘዘኝ ወላሂ ከናቴ የሚቀደም ነገር የለኝም ዉይ ድፍረትህ እናት ከሚሥትጋ ሡበሀናላህ ደረጃዉን አሥበህ እናትህን በሂወትካለች ግባሯን ሥመህ ትማርህ ይህነዉ መልእክቴ

  • @saranura7047
    @saranura7047 6 лет назад

    Wowow dese yilale
    Ene kaminim balaye enate ewodatalo kaza hagarer kaza lale 💗💗💗💗💗💗💖💖💖

  • @entaewdeshalunurilignentae220
    @entaewdeshalunurilignentae220 6 лет назад

    selam leate yihun bine ene majemra entan keza hagerin weda feti ayikaremi ena 3 balen

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 6 лет назад +2

    እንደኔ ሀሳብ 1ሀገሬ
    2 እናቴ
    3ባሌ

  • @asegedhailu1538
    @asegedhailu1538 6 лет назад

    እኒ መጀመሪያ ሀገሬን በመቀጠል እናቴ አባቴ ወንድሞቹ እህቱች ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ማሮች ክፎችሁን አያሰማኝ ከዛ ባሌ