በመምህር ምህረተአብ እና በ ልጅ ቢኒ መሀል የተፈጠረው ነገር ምን ላይ ደረሰ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: www.instagram....

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 2 года назад +146

    ቢኒ ወንድማችን መልካም ስራህ ይቀጥልን በርታ ለመጣላት ቦታ የለም የተዋህዶ ቤተሰብ አንድ ነዉ በስተት ሊሆን ይችላል እና መምህራችን ያስተካክልልሀል ፍቅር ያሸንፋል የተዋህዶ እንቁወች በርቱ 🙏🙏🙏

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew 2 года назад +2

      አይሰማችሁም እንዴ ተሳስቶ አደለም ተባላችሁ እኮ

    • @merontube6916
      @merontube6916 2 года назад

      ቢኒ መልካም ሰው ወንድማችን ኢሄንን አይገባውም ነበር ምስጋና እንጂ 💔 🙏

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 2 года назад +2

      @@DomaFf-kj4ew ነገር አታጫጭሪ/አታጫጭር Doma

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 года назад +3

    ቢኒ በጣም መልካም ልጅ ነው ለቤተክርስቲያናችን ብዙ ነገሮችን ሰርተሀል መምህራችን ምህረትአብም ብዙ ነገሮችን አድርጓል እንደኔ ዩትዩብ ላይ ወቶ መወቃቀሱ አስፈላጊ አይደለም ሁሉ ነግራችሁን ሁሉ መናገር አስፈላጊ አይደለም ቢኒ በቤተስብ ሚዲያ ተናግረሀል አሁን እንደገና በዩቱዩብ የተላላካችሁትን ነገር ማሰየትህም አግባብ አደለም እሱአሁን በቤተክርስቲያን ጉዳይ ብዙ ነገር እየደረሰበት ነው ልትረዳው ይገባል ቻናል ቢዘጋ ሌላ ቻናል መክፈት ትችላለህ ቢኒ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ጊዜ አደለም ቻናል የማይመለሰውን የሰው ነብስ እየጠፋ ነው ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ ተነጋገሩ ችግራችሁን ሚዲያ ላይ አታውጡት ይሄ ከአንድ ኦርቶዶክስ አይጠበቅም እሺ ቢቻልህ እራስህ ችግሮችን መፍታት ነው ዘመድኩን ነገሮችን አባብሶ ነው የሚያወራው መጪው ጾም ነው ሁለታችሁ ብቻ ተነጋገሩ ሁለታችሁንም እንወዳችሀለን እናከብራችሀለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +198

    የዳቢሎስ ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ 🙏🏽በድንግል ማርያም ስም የፈረሰ ይሁን ቢንዬ እንወድሃለን 🥰🥰🥰መምህር ምህረት አብም እንወድሃለን ሁላችሁም የኛ ናችሁ አለመግባባት እኮ ያለ ነው ምንም ችግር የለውም

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 2 года назад +1

      Tkikokl

    • @agizamedia36
      @agizamedia36 2 года назад +5

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነዉ ማንም ማንንም መወገን የለብንም ሁለቱም የእኛ የተዋህዶ ልጆች ናቸዉ ይሰማማሉ

    • @SaraSara-kn5dg
      @SaraSara-kn5dg 2 года назад

      እውነት ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸው

    • @አርሴዬልጄ
      @አርሴዬልጄ 2 года назад +3

      ልጅ ቢኒ ብዙ ታላላቅ አባቶች እኮ አሉ በውስጥ መጨረሥ ትችላለሕ ምንም ሚዲያ ላይ ማውጣቱ የበለጠ ክፍተት እንዳይሰጥ ጥሩም አይደለም
      እባክሕ አሑንም ለኦርቶዶክስ ክብር ፍቅርና ሰላም ስትል በውስጥ ጨርሱ ሑለታችሑም የኦርቶዶክስ ልጆች ናቹ

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 2 года назад

      አሜን፫

  • @hilinatube9763
    @hilinatube9763 2 года назад +145

    "እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትዕዛዜ ይቺ ናት"
    ማቴ15:12 ህያው ቃሉ ለኛው ነው

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 2 года назад +91

    ቢኒ በእግዚአብሔር ነገሩን አብርዱት እርስ በራሣችን ችግር አንፍጠር እባካችሁ ቢኒ አተም ጥሩ ሰው ነህ መምህር ምህርአብ አሰፋ ለቤተክርሲቲያን ህይውቱን አሳልፎ እየሠጠ ነው እግዚአብሔር ሠላም ያውርድልን 😭

    • @bogizee
      @bogizee 2 года назад

      ሠላም እናቴ🖐 ሰላምሽ ይብዛ ሰብ ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል🙏

    • @yederawerqabenet
      @yederawerqabenet Год назад

      ​ጠላት አይስማ እንደዚህ አየነት ነገር ሚዲያ ላይ ለምን ይወጣል ጊዜውም አይደለም አለማዊ አስመሠላችሁት

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 года назад +1

    ቢኒ በጣም አዛኝና ጥሩ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ካንተ እንደዚ አይነት በመፈጠሩ በጣም አዘንኩ ምክንያቱም አንተ ብዙ ነገር ታቃለኽ ሴጣን ብዙ እንደሚሰራ ግን እግዚአብሔር ካስተማረን ነገር አንዱ ትእግስት ነው ሁለተኛ ደሞ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ብሏል ግን ያንን ጥሰህ በመገኘትህ ምን አስቸኮለህ ሚዲያ ላይ ለመውጣት ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እንዳላት እያወቅክ አጥፍተሀል በጣም አዝኛለሁ በሁተኛ ደሞ ለዘመድኩን ለተሳዳቢዉ ማማከርህ ሰድበህ ለተሳዳቢ መስጠትህ ማንነትህን ነው ያሳወቅከው ንፁ ሰው ብትሆን ስንት መልካም አሳቢ አባቶች እያሉ ለነሱ አታማክርም ወይ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ፆም መፆም ምን ይጠቅማል እዚጋ ቆሻሻ ስራ እየሰሩ ጠላትን እያስደሰቱ!!

  • @samritube5541
    @samritube5541 2 года назад +111

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመረምረው ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም ከፍቶኛል ወንድም አማችች እንዲህ ሁናችሁ ሳይይ በናንተ መካከል የገባውን ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 2 года назад

      Like nesh ehetey Egzabeher hulunim yastakakelelachow bin gin ke ekirta gar zemedkun yemibal sewuye salebet bota selam yelehum lemanigehum Egzabeher kenate gar yehun be ewunet beeetam naw yekefagen enem benate endezih mayetem mesmatem Alneberebenim oh Amlakey

    • @samritube5541
      @samritube5541 2 года назад +4

      @@ruhamaruhama4587 ከባድ ነው ሩሃማዬ እግዚአብሔር ሁሉን ነገረ ያስተካክለው ማርያም አልቅሻለሁ እንዲህ መሆናችን በጣም ያሳዝናል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 2 года назад +1

      እኔም አለቀስሁ ላሬስ

    • @dfccxgdhf1741
      @dfccxgdhf1741 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በጣም ያዛዝናን

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 2 года назад

      @@samritube5541 Ewenet naw yene wude ehet betam yaslekisal yasazinal bicha Egzabeher Amlak melkamun neger yamtalen Asibachuwal 2 yeminwedachow sewoche mirt ye tewahedo lijoche memiherachen ena lij bin Eskey firedu Ayekebdem

  • @ወለተጊዮርጊስ-ዠ2አ
    @ወለተጊዮርጊስ-ዠ2አ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ቢኒ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነህ መምህር ምረተአብም እምንወደዉ መምህራችን ነዉ ግን ይኸ ነገር የሴጣን ፈተና ነዉ እሚድያላይ ወታችሁ ለተዋህዶ ጠላቶች መደሰቻ ባታደርጉት ጥሩ ነበር ክርስቲያን እኮ ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙታል እንኳን ይኸን እራሳችሁ መፍታት የምትችሉትን እኔ በእዉነት በጣም ነዉ የከፋኝ ምክንያቱም ዛሬ እዲህ የተዋህዶ ጠላቶች በበዙበት ግዜ የናተ እንደዚህ መሆን አስጬንቆኛል

  • @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ
    @ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ 2 года назад +33

    ቢንዬ ኮ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን ምሻት ይፈፅምልህ የምትወዳት ድንግል ማርያም አትለይህ

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 2 года назад

    ቢኒ አንተ ቅን ልጅ ነህ። የተረዳንህ ተረድተንሃል ብዙ የማይመቹ ነገሮችን ተቋቁመህ ለብዙ አብያተ ክርስቲያናት የአባቶችን ጥያቄ ተቀብለህ ብዙዎችን አስተባብረህ እየሰራህ ያለው መልካም ስራ ምቾት የማይሰጣቸው እንዳሉ አትርሳ። ሌላ ሁለተኛ ቻናል ብትከፍት እና እዚሁ ላይ ብታስተዋውቅ ጥሩ ነው። አሁንም የሚሆነው አይታወቅም። በተረፈ በርታ መልካም ስራህን ቀጥል ከጎንህ ነን።

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 года назад +12

    ቢኒ አንተ መልካም ልጅ ነህ በዚህ tube ብዙ አስደናቂ ስራ ሰርተሃል በተለይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እያሳነጽክ ነው በዚህ የቀና ጠላት ከተኛበት ነቅቶ በዙሪያህ እያገሳ ነው በዓለም ባሉ ሰዎች ብትፈተን ልትነቃበት ነው ስለዚህ በወንድምህ መጣ ይሄ ለአንተም ለመምሕር ምሕረተአብም ትልቅ ፈተና ነው እንድትስማሙ እንደ አቅማችን እንጸልያለን አንተም ለአባቶቻችን ንገር የበጎ ስራ ጠላትን በጸሎታቸው ከሁለታችሁም ላይ ያርቁ ዘንድ በተረፈ "ዝም ብለህ ስራህን ስራ" ያሉትን የብፁዕ አባታችንን መመሪያ አትርሳ ለሁላችንም ነውና ጾሙን ጾመን ለሀገር ለወገን ለዓለም የሚተርፍ ስራ እንድንሰራ እመ አምላክ ትርዳን አሜን።

  • @hiwqatarhiwqatarlove2647
    @hiwqatarhiwqatarlove2647 2 года назад

    ልጂቢኒ መልካም ወጣት ነህ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ያስማማችሁ አይገባውም ይህ መምህር ምረታም ተሳስቷል እንኳን መልካም ነገ ተደርጎ እየተስዳደቡም አለ አይደል እርቅ አውርዱ

  • @emmyderbew5998
    @emmyderbew5998 2 года назад +34

    መምህር ምህረተአብ የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠው ከምቀኛ አይን ይሰውረው

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 года назад +85

    በማርያም እኛውች እባካችሁ ሌላ ነገር አትፍጠሩ ጠላታችንኮ በዝቶል😭😭

  • @beletumamo6159
    @beletumamo6159 2 года назад +31

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አድነታችን ኃይል አለው የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁንም ወዳችኃለሁ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በማንም አልፈረድኩም ምክንያቱም ፈጣሪ ነው እውነቱን እማቀው ብየ ነበር እኔ ቢኒንም ምህረተአብ ብንም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ ሳይገባን በሰው ነገር ጥልቅ ከማለት ብንቆጠብ መልካም ነው

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 года назад +32

    እረ ተዎ የተዋህዶ ልጆች ትልልቆች ለኛ ፍቅርን ማስተማር ሲገባችሁ እርስ በርሳችሁ እየተናቆራችሁ አታሳፍሩን 😢 ምን አይነት አሳፋሪ ነገር ነው ከናተ ይህ አይጠበቅም እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን 😭🙏 ነገሩን አብርዱ ጠላት ይፈር 🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад

      Ewnet new Betam yasazinal yasafral🙏

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 года назад

    እግዚአብሔር በምያውቀው እኔ ልጅ ብኒም መምህር ምህረተአብም እንደ አይኔነው የሚወዳችሁ ነገር ግን ባለ መግባባታችሁ እጅግ አሰዝኖኛል ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተፈጠረ ነገር ሁሉ አስተካክሎ በፊት በነበረ ፍቅራችሁን መልሶ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ለማያት ያብቃን አሁን እኛ የሰማነውን ነገር የሳይጣን ጆሮ እንዳይሰማ ይደፈን አቤቱ የሰረዊት ጌታ ልዕል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍቅርን አድለን

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 года назад +27

    ይመስለኛል መምህር እንዳለው ማናጀሩ አዲስ ስልሆነ ተሳስቶበት ነው ሚመስለኝ
    አደባባይ ማውጣት አልነበረብህም
    ክርስትና እኮ ፈተናው ቀላል አደለም ብትታገስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም 1ኛ, ቢዘጋም እግዛብሄር መንገዱ ብዙ ነው 2ኛ,ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
    :': በረከት ባገኘህ ቁጥር እና መልካም ስራ በሰራህ ቁጥር ሰይጣን ስለሚቃጠል እየፈተነህ ነው (አይዞህ!) ከቻልክ ይቅርታ ጠይቀውና በፍቅር ተመላለሱ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣልና
    ፍቅር!!!!

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 года назад

    ቢኒዬ አንተ መልካም ወጣት ነህ መምህራችንን ጋር በመነጋገር የሚፈታ ነገር ነው ምንም ነገር ቢሆን እባካቹ በውስጥ እንጨርስ ሁላችንም የተዋህዶ ቤተሠቦች ጠላታችን ከውጪ በዝቷል ጭራሽ በውስጥ አናድርገው በቃ ቢኒዬ ይቅርታ የቂም ማርከሻ የህይወት ጋሻ ነው ደስ የሚል ነገር ነው የሠማውት ተባረክልኝ

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    ቢንዬ መጀመሪያ ቀን ተናድጀብህ ነበር የተናደድኩብህ የውሸትህን ነው ብየ ሳይሆን የውስጥ ችግሮቻችንን አደባባይ ማውጣቱ ተገቢ መስሎ ስላልታየኝ ነው ፣የጠላት መንገድ መክፈት ነው እሚሆነው እና ደሞስ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይባል አይደል ወድም አለሜ ፣በርግጥ ሰው ነህና ፍፁም መሆን አትችል ም ተበድለክ መቻል ይከብዳል ይከብዳ ግን ቢንዬ በምትቸለው አቅምህ ከወንድምህ ጋር በውስጥ ብትጨርሱ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ግን በቃ አዴዬ ሆኗል።ግን አድ ነገር ልበል ቢንዬ በፅዋ ዩቱብ ላይ. ቻናሉ ተስተካክሏል ሳይሆን ያለው እንዲያስተካክሉት ነግሬአቸዋለው በአራትና በሶስት ቀን ውስጥ ይነሳለታል ነው ያለው።ዲያቆን አባይነህ ደግሞ እድሉን ሰጥቸው አልተጠቀመበትም ሳይሆን ያለው ዛሬ እሲንም እንዲገኝ ጠይቄው ነበር ግን ሌላ ከባድ ቀጠሮ አለብኝ አለኝ እውነቲን ነው ቢመቸው ይመጣ ነበር ቅን ልጅ ነው ነው ያለው ስላተ ፣ እና ቢንዬ ሴጣን ነው በዎድሞቸ ማህል ገብቶ እሚፈተፍተውና ሁሉም ይስተካከላል እሺ።

    • @emebettaye1202
      @emebettaye1202 2 года назад +1

      እሁንም ባልተረጋገጠ ወሬ ደገመው

    • @zitazita8377
      @zitazita8377 2 года назад

      እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጥን ውዴ

    • @asebemengistu5917
      @asebemengistu5917 2 года назад

      yzemedkun bekel sira nw esu nw meyatalachw

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 года назад

      Ewnet new betam yasazinal. Endezh beadebabay mewtat alneberebetm🙏😭

  • @shalomyalew417
    @shalomyalew417 2 года назад

    ቢኒ አንተ መልካም ወንድም ነህ ለቤተክርስቲያን የምታደርገው ያልተነገረልህ ታላቅ ሰው ነህ እና ነገሮችን ሊያራግቡ ለሚፈልጉ ጆሮህን አትስጥ ብዙ የዲያቢሎስ ከበሮ መቺዎች አሉ

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 года назад +19

    አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ይቅር በለው እና ፆም ገባ በንፁህ ልባችን አድ ሆነን እኑፁም እፀልይ በውነት ማስተዋል ያድለን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 года назад +2

    በዚ ጊዜ እንዲ መሆናችን በጣም በጣም በጣም አዝናለው።በመአከላችን በተለያየ መልክ እየገባ የሚበጠብጠን ዳቤሎስ በድንግል ማርያም ስም የታሰረ ይሁን።

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ሰይጣንን ያሳፍርልን መምህር ምህረት አብ ስለ ድንግል ብለህ አንሳለት ብዙ የሚሰራ ወጣት ነው

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 2 года назад

      ያነሳለታል ኦ

    • @fasikakibru774
      @fasikakibru774 2 года назад +4

      እስቲ በፈጣሪ እርስ በርሳቹ ተስማሙ ቢሆን በራሱ መዲያ ላይ ወቶ መመላለስ ከባድ ነው አሁን እናንተ እዲህ እየተባላቹ እዴት ነው ኦርቶዶክስን ምጠብቁት ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ

    • @kalkedan3902
      @kalkedan3902 2 года назад

      መምህር ምህረት አብ ነዉ ያዘጋበት አስኪ አታስቃብጡ ልቦና ይስጣችሁ

    • @bogizee
      @bogizee 2 года назад

      ሠላም ኢትዮ🖐 ወደ ቤቴ ነይ እመጣለሁ🙏

  • @edenseyfu8558
    @edenseyfu8558 2 года назад +2

    ቢኒ ወንድማችን በጣም ጎበዝ የተዋህዶ አይን ነህ በርታልን ከወንድምህ ጋር ትስማማላቹ አይዞን እግዚአብሔር ይህን እርኩስ መንፈስ ያንሳልን በርታ አይክፋህ ወንድሜ ወንድምና ወንድም ይጋጫል

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 года назад +7

    ሁለታችሁም የእመቤቴ ማርያም ልጆች ናቸሁ!እናም ለሰይጣን በር አትክፈቱ በፈጠራችሁ 😭😭😭😭ለጥላት ደስ ማሰያ አንሁን 😭😭😭😭በውስጥ ተነጋግራችሁ አስተካክሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያጣልን 🤲🏻 ልጅ ቢኒ አተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏💒✝️❤️❤️❤️
    👉ዘመድኩን አቃጣሪ ሰይጣን ነው 😡

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 2 года назад

    ወንድሞቼ ሁለታችሁም ለመልካም ነው ነግግራችው ሰንራመድ እግርና እግርም ይጋጫል ተመሰገን ለጅ ቢኒ ከአንድ አመት በፊት ላወራህ አሰቤ ነበር ወንድሜ አንተ ለቤ/ክ ብዙ መሰርት የጣልክ እደለኛ ነህ ወንድሜ በዚሁ አሜርካን ቅድሰ ገብርኤል በካቶሊክ ቸርች ቢሮ ወሰጥ በጣም በሚያሳዝኑ ዲያቆናት ፀሎት 4:00pm በጥድፈያ ፀሎት አድርገን ለቀጣዩ የቤሮ አላፊዮተ ለቀን እነወጣለን ልጀ ቢኒ ቤ/ክ ለመግዛት እየተንገዳገደን ነበር አልቻልንም ምእመናኑ ያሳዝናል እባክህ ወንድሜ አሰተባብርልን በፈጣሪ በምድር የሰራህው በሰማይ ዋጋ አለን እያልክ የምታሰተላልፈው መልክት አይርሳኝም።

  • @beytyhabtewold8300
    @beytyhabtewold8300 2 года назад +3

    ቢንዬ በእውነት ከሆነ ለምትሰራው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ
    በተረፈ እኔ በጣም ትዝ ይለኛል የዛሬ ሶስት አመት ባዘጋጀህው እና ምህረት አብን ጠርተህ እሱም ሲያመሰግንህ እና ሁሉን ባተ ከአሜሪካን መጥተህ እንዳዘጋጀህ መድረኩ ላይ ሲያወድስህ ስለዚህ እያደረገ ያለው ነገር በጣም አስከፍቶኛል ።

  • @moniso9381
    @moniso9381 Год назад

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እባካችሁ በመሀላችሁ ሰይጣን አታስገቡ፣💛💛💛💛👏👏👏

  • @beruktawitshiferaw1721
    @beruktawitshiferaw1721 2 года назад +5

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምንወዳቹ እባካቹ ተስማሙ እንደዚ እየሆናቹ ለጠላት በር አትክፈቱ ቅዱስ ሚካኤል ሰላም ሰላም ያድርጋቹ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ቢኒ እባክህ እባክህ አንተን በጥሩ ስራህ ነው የማውቅህ ስለ ፈጣሪ ብለህ ሁሉን ነገር ተው ጊዜው የፆም እና የፀሎት ነው እሱም ቢሆን ጥሩ ወንድማችን ነው ሁለታችሁም ወንድማማቾች ናችሁ ሁለታችሁም የእግዚያብሄርን ቃል ታውቃላችሁ በቃ ቢኒዬ እኔ ውስጡን ጠለቅ ብዬ አላውቅም አንተም አትናደድ አንዳንዴ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ብለህ ነው ቢኒዬ አንተ ስራህ የረቀቀ ነው በተግባር እያየንም ነው አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @amersohaile712
    @amersohaile712 2 года назад +12

    ወንድም ቢንያም አንደኔ ጠበቅ አርገ እንደታላቅ ወንድምክ ቅር ያለውም ነገር ካለ ብታወራው አዚም ባልደረሰ ነበር ዛሬን በዚ ትንሽ ነገር አለም ሁሉ ባልሰማችሁ ነበር። አሁንም ግዜ አለ በእግዚአብሔር ማንንም ሳታስገቡ በፍቅር አውሩ ተማከሩ !!!!

  • @serkadistube
    @serkadistube 2 года назад

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብኒ በጣም የምወድህ የማከብርህ ንቁ የተዋህዶ ልጂ ወንድሜ እውነት እንደዚህ አልጠበቅሁህም ነበር እኔም ቤተሰቦቼም ብዙ የተዋህዶ ልጆች ተቀይመዋል መምህራችንን ምህረት አብ በዚ ሰአት ከጎኑ መሆን ሲጠበቅብህ አንተ ግን ከከሀዲዎች እና ከፖተሊከኞች ጋር ሁነህ ምህረት አብ ኮፒ ራይት ላከብኝ ያልከው እውነት ከአንተ አይጠበቅም በውስጥ መስመር ማናገር ትችል ነበር እዚህ ላይ ማውጣቱ ለምን አስፈለገ ደግሞ መምህራችንም እኔ አላኩሁም ብሏል እባካችሁ ለእውነት ቁሙ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    መምህር ምህረት አብ ቤተክርስቲያንን ከአንተ በላይ ይወዳታል ለሀይማኖቱ ሲል ሞትን እየተጋፈጠ ያለ ድንቅ እንቁ መምህራችን ነው ማርያምን በጣም ነው እያለቀስኩ ነው የምጽፈው በጣም ነው ያሳዘነኝ የራሱ እምነት ተከታይ እንዴሌሎቹ ጥላት ሲነሱበት 😭😭😭

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 2 года назад

      ???

    • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
      @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 года назад +2

      ማን አይወዳትም አለሽ መምህር ምህረት ትክክለኛ ትምህርት ካስተማረን አመታት ተቆጠር ህዝብ ሸክፎ ትረት ትረት እና አንድ ንጉስ ነበር እንደዚህ አለ ከማለትና ጦፍአብርቶ ከመስድ ምንም ፍረ ነገር የለም ድሮ ቀረ አጨብጭበው ጣሉት ማኖቄደውል ለራሱም ለህዝቡም ማነቂያ ነው የሆነው አንድ አንድየ የልብስ ፋሽን ትርኢት ይመስለኛል እኔ በመምህር ምህረት አብ ትምህርት ተማሪ ነኝ ብዙም ተለውጨበት አለሁ ግን በሁኑ አይደለም ከዛሬ 8አመት በፊት ይሂን ሶስት አመትማ ያ የማውቀው መምህሬ አይመስለኝም እግዚኣብሔር ለሁላችነም ማስተዋሉን ያድለን

    • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
      @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 года назад +2

      @@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ይቅደም ስላልኩ ነው የዘጋብኝ እያለ አሰሚውም እንዴ ምን አልባት አንች ከዛሬ ስምንት አመት ወድህ በደንብ መከታተሉን አቁመሽው ሊሆን ይችላል

    • @ፋኖየሐገርመከታነዉ
      @ፋኖየሐገርመከታነዉ 2 года назад +1

      ምረት አብ በጣም አጥፍቶል እዉነታዉ ይሄ ነዉ በጣም ያሳፍራል

    • @almazabey8219
      @almazabey8219 2 года назад

      @@ወይንሀረግማርያምእናቴm ባናትሽ ተተከይ ከምህረታብ ጋ

  • @Fanoisking-d9p
    @Fanoisking-d9p 2 года назад +1

    በተዋህዶ ሁሌም ብኮራ እኛ ግን አሳፋሪወች ነን አማኝ ማለት ታጋሽ አስተዋይ ስሜትን ተቆጣጥሮ ማሸነፍ መቻል ማለት ነው የውሸት በማስመሰል ሁሉም ለጥቅም መሸቀዳደም አንተስ ለዘመድኩን ለሚባለው ቱሪናፋ ተናግረህ ምን ቀየረልህ ወሬውን አባዝቶ እነሱ እንደዚህ ናቸው እየተባልን መሳቂያ መሳለቂያ ከመሆን የዘለለ ምን ተቀየረ እስኪ የሌላ እምነት ተከታዮችን እንይ ሲከባበሩ ማንም ፍፁም የለም ሰው ይጋጫል ግን በአደባባይ አያወጧትም ገመናቸውን ይሸፋፈናሉ የሆነው የታየው ሁሉ አይወራም ከሀገር ሆድ ሰፊ ነው ትለኝ ነበር የኔ ውድ አያት ክርስትና የማልደራደርበት ህይወቴ ነው ይችን አለም ንቀው ክርስቶስን መስለው በተግባር የኖሩትን አባቶችን ብቻ ነው የምከታተል ከዛሬ ጀምሮ ስለሌላ ጨርሻለሁ ከምረተአብ እስከ ዘመድኩን አንተንም ጨምሮ unsubscribe አድረጌ እወጣለሁ ለናተ ጭቅጭቅ ጊዜ ከማጠፋ የነ ኡስታዝ ያሲን ኑር የነ ዶክተር የኑስ ትምህርት ይጠቅመኛል።

  • @himahima2935
    @himahima2935 2 года назад +8

    ቢኒየ ይመስለኛል ዘመዴጋ ባደረከዉ ንግግር ተቀይሞ ነዉ ዘመዴ ያልተገባ አነጋገር ነዉ የተናገረዉ

  • @kidistfikire1701
    @kidistfikire1701 2 года назад

    ልጅ ቢኒ ገና ስለ አፕ ስታወራ ጀምሮ ተከታይህ ነኝ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ስለ እምነትህ ባለህ ነገር እና ስለመልካምነትህ ሁሌም ላመሰግንህ እወዳለው ነገር ግን ማንም ሰው ላይ ችግሮች እና አለመግባባት ሊኖር ይችላል ግን የውስጥ ችግራቹን በውስጥ መፍታት እየቻላቹ እርስ በርስ አደባባይ ላይ ማውጣትና ለጠላትም በር መክፈት ተገቢ አይደለም ካንተም ባላቅ ማለት ነው

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 2 года назад +8

    ቢያዘጋብህም እመ አምላክ ትልቅ ነገር አስባልህ ይሆናል ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም

    ቢኒ አይዞሕ ሁሉም የኛ እቁ ናቹ ትንሽ ችግሩ ዘመዴጋነው ዘመዴ ሚድያ ባያወጣው በውስጥ አባቶቻችን ይዞ ቢያስተካክል መልካም ነበረ ዘመጄም መምሕር ከብ ታቃለሕ ውስጣቸው ጥሩ አይደለም ስለዚ ያለፈው አልፎል አንተም ዘመዴም መምሕር አብም አቅም ቢኖረኝእራስ እራሳቹ ይዤ አጋጭቼ ነበር ማስታርቃቹ ግን ሶስቱም እወዳቹሀለሑ የመምሕራችኘን እያሰተመረ ጠላት እንደበዛበት እንዳወቅን ማውጣጣት አነበረብንም አንተ ታናሽነሕ ገብተሕ በውስጥ ይቅርታ ጠይቀው ስደብኝ አልክ አይደል አንድ ላቅምስሕ አንተ ልጅ ቢን ባለሕበት እመቤቴ ጥላ ከለል ትሁንሕ ወድሜ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 2 года назад +28

    ከመምህር ምህረትአብ ላይ እጃችሁን አንሱ🙄🙄አንተ የሱን ስራ ማን ልቀቅ አለህ ሰው ግራ አታጋባ መብቱ ነው🙄

    • @selamselamawit8233
      @selamselamawit8233 2 года назад +3

      እኔ በጣም የሚገርመኝ አንዴ ሰላም ነን ይላል አንዴ ሊያዘጋብኝ ነው ይላል እንዴ ምረትአብ እንዲ አደረገኝ ይላል አንዴ በውስጥ መነጋገር እንችላለን ይላል አንዴ ባደባባይ ይላል ስለእውነት ከሆነ ምረትአብ ምን ቢያደርገው ለዘመድኩን በአደባባይ ምረት አብ እንዲ አደረገኝ ብሎ መናገር ምን አስፈለገ የተላላኩትንም ማስረጃ ብሎ መናገር

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +1

    እመቤቴ ጣልቃ ትግባላችሁ ነገሩን ታብርድላችሁ ሁለታችቹም መልካሞች ናችሁ እመሀከላችሁ የገባውን ዳቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፀው

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 2 года назад +7

    ቢኒ አይዞህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን መምህር ምህረት አብ የምንወደው የምናከብረው መምህራችን ነው ምን ነክቶት እስካሁን እንዳላስተካከለልክ ገርሞኛል አንተም ብትሆን በተሰጠክ ፀጋ ቤተክርስቲያንን እያገለገልክ ያለክ ምርጥ ወንድማችን ነክ ከዩቱብ በላይ የሁለታቹ ወንድማማችነት ትልቅ ዋጋ አለው ብታጠፋም እንደታላቅ ሊቆጣክ ሊገስፅክ ይገባል እንጂ በመሀላቹ ይህ ሊፈጠር አይገባም ፈጣሪ በመሀላቹ ሰላምን ያውርድላቹ ቂም ይዞ ፆም ፀሎት የለም ካንተ የሚጠበቀውን ይቅርታ ብለካል እሱንም ፈጣሪ ልቦናውን በይቅርታ ይሙላው

    • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
      @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 2 года назад

      መምህር ምህረተአብ ተናግሯልኮ ዩቱቡን እኔ አይደለውም የምቆጣጠረው ብሏል እና በመምህር በጣም ነው የሚያሥብለት እና መምህር አይደለም የሚቆጣጠረው

  • @addisalemfikadu9521
    @addisalemfikadu9521 2 года назад

    ወንድማችን ቢኒ ገብርኤልን መልካም ሰዉ ነህ ትዕግስትህ በራሱ እና ምንም አይክፋህ ሰሪ ለሰሪዉ ነዉ እግዚአብሔር ከፊትህ ቀድሞ ነገሮችን ያስተካክልልህ ወንድሜ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 года назад +11

    ቢኒሻ የዋህ ነህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 2 года назад

    ቢን አይዞህ ለመልካም ነው ብልህ ተቀበል ኪዳንምረት ትርዳህ ሀይዞኝ ኦርቶዶክስ ተስፋ አይቆርጥም ለመምርም መልካሙን ያሳይልን ያስመልክትልን እደገባኝ የተሰራው ወይም የያዘው መልክት ያተ ስራ ቢኦንም የያዘዉ የሕዝብ ጥሩ ጥሩ ስራ ና መግባሮች የያዙ ናቸው በዚህ ሁሉ የምስማሙ መሰለኝ መምራችን ጥሩ ስራ ያስመስግናል እንጂ ሀያቃርንም መምህር ልጅ ካጠፋ ይቅርታ ይግባዋል ይቅርታ ለልጅ ቢኒ 🙏🙏🙏💝💝💝💓💓💓🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞ኦርቶዶኽስ ፍቅር ናት እእእእእእእእ ነው ኦርቶዶክስ እምነታችን በአክብሮት መያዝ አለበት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 2 года назад +4

    አረ በእግዚአብሔር ሰላም አብርድ ለጠላት ደስ አታሰኙ ታቃላቹ ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እድገት መጪውም የፃም ወር ነው ልቦና ይስጠን

  • @__-dl1pg
    @__-dl1pg 2 года назад

    ወንድሜ ቅንነትህና መልካምነትህ የክፉዎችን ሀሳብ ያሸንፋል ። ለመምህሩም ልቡና ይስጥልን። እውነት አንተ ጋር ካለ ሁሌም ታሸንፋለህ። መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልህ

  • @hemiytube4602
    @hemiytube4602 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እኛ የተዋህዶ ልጆች ችግር አለብን ግን ይከብዳል ሁሉም ነገር በቃ ሶሻል ሚዲያን ሚስጥር ሳይቀር ይዞ መቅረቢያ ሆነ እግዚረብሔር ይመርምረው ሁሉንም ምክንያቱም ሁላችንም እኔ ልክ ነኝ ባንል እላለሁ እባካችሁ ፍቅር ይኑራችሁ የጥንት አባቶቻችን ምሳሌ እናድርግ እላሉሁ ወገኖቼ!!!❤️❤️❤️👏

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ enem emelisalew

  • @elisayesilasefixuri4752
    @elisayesilasefixuri4752 2 года назад +1

    ቢኒ ግን ምን ሆነህ ነው?
    አንዳንድ ነገሮችህ በጣም ይገርማል?
    ከራስህ ጋር ሁን
    1/አጥማቂ ብለህ የጠየከውንና የተናገርከውን በደንብ አዳምጠው።
    2/ከቤት የተሰረቀ ስልክ ቃጢላ ማርያም እየጠራህ የሰራህውን በደንብ ከራስህ ጋር ሁነህ አዳምጠው።
    3/አሁንም በምህረታብ ምን እያልህ እደሆነ በደንብ መርምረው።
    እየተሰደብ: እየተገፋ: እየተከሰሰ እስከ ቀራኒዮ የተከፈለው ዋጋ አስበው ።
    ለነፍስህ እንጂ ለዝናህና ለጭብጨባ አይደለም ?
    አስተውል!
    ዝናና ክብር አሸራተው ይጥላሉ ። የተዋህዶ ልጅ ከሆንኽ
    ተመለስ
    ከተቀነጠስክ ደግሞ እራስህን ግለጥ ።
    ከስና ክርክር የመናፍቅና የአህዛብ ጽድቅ ስራቸው አድርገው ስለሚያስቡት አጥብቀው ይሰሩታል።
    ይህን የመሰለ መስቀል አንገትህ ላይ አስረህ ምነው የመስቀሉን ስራና ሚስጥር እረሳህ?

  • @tsiondejene4340
    @tsiondejene4340 2 года назад +8

    🙏😭😭😭😭😭😭😭 እባካቹ በናታቹ ተቻቻሉ ገበናችንን አታውጡት እግዚአብሔር ይርዳቹ እሜን

  • @ayenelemyoutubesubscribe6356
    @ayenelemyoutubesubscribe6356 2 года назад

    ልጆ ቢኒ በጣም እንወድህልን እውነት አንተ ጀግና ነህ መምህሩ ምን ሰይጣን ቀረብው ለምን እንድህ ያረግብህል እውነት አንተ የቤተክርያስት ልጆ ነህ

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
    @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 2 года назад +7

    ቅዱስ ገብኤል ያስማማችሁ ዋናዉ ሠላም ነዉ ሠላማችሁ ይመለስ መምህር ቢኒ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 2 года назад

    Amen Amen Amen inkuwa Abiro Adersni

  • @tegest1194
    @tegest1194 2 года назад +4

    መምህር ምረታብ ወደራሱ ቢመለስ መልካም ነው እንኳን እሱ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ ነው ፍቅርን ያስተማረን

  • @fekerabrham8924
    @fekerabrham8924 2 года назад

    ቢኒ ወንድማችን አትበሳጭ እግዚአብ ር መልካም ነዉ መምራቺንም እደዚህ አይደረግም ስለዉነት እግዚአብር የምጠላዉነ ነገር አታድርጉ ሴጣነ ሊከፋፍለነ ነዉ እደዚህ የሚያደርገዉ እባካችሁ እደዚህ አትሁኑ ስለእግአብሄር ብላችዉ

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 2 года назад +5

    እግዝአብሐር በመካከላቾ የገባዉ ሰጣን ይገስጥልን መምራችን ጋር እንደ መጀመረያ በፍቅር ኑሩልን እባካቹ እናን በጣም ቅር አለን ታረቁ

  • @ኮኮብበለጠው
    @ኮኮብበለጠው 2 года назад

    ልጅ ብኒ እዴነህ ሰላምነህ የእግዚአብሔር ሠላም ይቨብዛልህ ተዋደዱ እንዋደድ ፍቅር ያብዛልን

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 2 года назад +35

    ውይ መምህር አረ እርስ በእርስ እንዋደድ እንጂ ካጠፋም በውስጥ መነጋገር እየተቻለ መልካም ስራ ሚሰራበትን ቻናል ማዘጋት አይከብድም plc መምህር መጪው ፆም ነው ካጠፋም ይቅር በለው እዳይዘጋበት አስነሳለት 🙏🙏🙏🙏

    • @Gracemedia1234
      @Gracemedia1234 2 года назад

      Weynef lekka guba'e mitazegajut le youtube video new hhh miskinu ye ethio hizb asazenegn

  • @bettytadess8422
    @bettytadess8422 2 года назад

    ቢኒዬ እናመሰግናለን ይቅር በለንሀል የሰላም ፆም ያድርግልህ እረምንበወጣህ የምንስድብ አይገባህም እናመሰግናለን

  • @naodnoel3545
    @naodnoel3545 2 года назад +3

    Bini አንተ ትክክል ነህ እንበል ግን እንዲህ ለህዝብ ማውራትህ እሱን ለማስጠላት ካልሆነ ምን ታገኛለህ ግን ልክ ነኝ ብለህ ካመንክ ለ እግዚአብሔር ተወው የስራው ይከፍለዋል ግብዝ አትሁኑ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 2 года назад

    እግርና እግርም ይጋጫል ቢኒም መምህር ምህረት አብም የኛው የተዋህዶ ልጆች ናችሁ ሰይጣን እውነተኛ መንገድ ላይ ደንቃራ እንደሚሆን የታወቀ ነው ቀለል አርገን ለማየት እንሞክር

  • @HuluYimar2014
    @HuluYimar2014 2 года назад +24

    ተራ ለዩቱብ ብር ብላችሁ ሃይማኖታችንንና እምነታችንን አታንቇሽሹ! እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ!!

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 года назад +2

    ቢኒዬ ኣይዞህ የአጋንት ፈተና ነው ፆም እየገባ ስለሆነ ተበሳጭቶ ነው ኣንተ በእመቤቴ እቅፍ ውስጥ ያለህ ልጅ ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏💛

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 года назад +7

    ጥፍትህ እዳልሆነ ይገባኛል ግን ደውለህ ይቅርታ ጠይቀው ያን በማድረግህ በሰው ዘንድ ዝቅ ያልክ ቤመስልህም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ከፍ ትላለህ እውነታው ይሂንው ቢኒ ታተርፍለህ እንጄ አታከስርም ይሄ የኔ የግል አስተያየት ነው ክርስትና ፈተናው ብዙ ነው ወንድሜ እኛ ሰዎች ደግሞ እንናገረዋለን እንጄ አንኖረውም

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue 2 года назад +1

    ቢኒ ይሄ የጠላት ዲያብሎስ ስራ ነው የሰላም አምላክ እግዚአብሔር በመሃላቹ ይግባ በአሁኑ ሰዓት የምያለያይ እንጂ የሚያቀራርብ የለም ከመጀመሪያው ዘመዴ ለመምህር ምህረተአብ ጥሩ አመለካከት የለውም ለዘመዴ ከምትነገር ለመምህር ምህረተአብ ቅርብ ለሆነ ሰው ብትነገር ኖሮ ነገሩ በሚድያም ሳይወጣ በውስጥ ያልቅ ነበር ለሁሉም ሰውን በምቀርበው ሰው መያዚ ነው ድንግል በመሃላቹ ገብታ ሴጣንን ታሰፈርላቹ አሜን

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    እውነት ልጅ ቢኒ በጣም አዝኜብሃለሁ ለጥላት በር ለመክፈት ምን አጣደፈህ ቃስ ብትል ምን ነበር መምህር ምህረት አብ መቸም የአንተን አይዘጋም ዘጉብህ እንዴ ነው ያለው አንተ ለይቱብ ስትል ትልቁን መምህራችንን በዚህ መልኩ ዘመድኩን መቸም አንደየ አብዷል አሁንም በቃህ በመምህራችን ላይ ያልተነሳ የለም እግዚአብሔር ይጠብቀው 😥😥

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 года назад +5

      ሲጀመር መምህር ምህረታብ በጣም ያበዛዋል በስሜት ይሄዳል ብዙ አባቶች አሉኮ እሱ ለብቻው ምነው ከኔ ውጭ ወደ ውጭ አለ ለሱምኮ ውዳሴ ከንቱ ይሆንበታል

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 года назад +1

    ሰላም ቢኒ አክባሪህ ነኝ ሚዲያ ላይ ማዉጣት ተገቢ አልነበረም ሲቀጥል መምህራችን ደጋግሞ ደዉሎልሀል ሲደዉል አለማንሳት አንድ ንቀት ነዉ ደሞ በሪከርዱ ላይ እሱ እንዳላከብህ ተናግሮል ተረጋግታችሁ ስልኩን አንስተህለት ብታወራዉ መልካም ነበር ከዘመድኩን ጋር መግጠም ድሮም መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን

  • @rahelmezgbe6338
    @rahelmezgbe6338 2 года назад +7

    ቢኒ እንኳን የተሠማህን ተናገርክ እዉነትን ስለያዝክ እንዳትጨነቅ እንወድሃለን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ልጂ ቢኒ መልካም ሰውነህ መምህርም መልካም ሰው ነው ይሄ የጠላታችን የሴጣን ስራ ነው ክፍተት አትፍጠሩ✝️በውስጥ መመካከር እየቻላችሁ በደባባይ አትውጡ✝️በተረፈ ይሆ ዘመድኩን የሚባል ሰው እግዚአብሔር እሱላይ ያለውን መንፈስ ይገስፀው በእውነት ልቦና ይስጥህ ነጭነጯን እያለ መንፈሱ በስላይ ሆኖ የበለጠ እየተጫወተብንነው✝️

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 2 года назад +3

    አይዞህ ቢንዬ አንድ በር ቢዘጋ እግዚአብሔር ሺበሮችን ይከፍታል የዋህነትና ቅንነትህን ቀጥልበት እሱም እንዲያነሳልህ በእግዚአብሔር ስም እንለምነዋለን።

  • @almazb5306
    @almazb5306 10 месяцев назад

    መምህር ምረተአብልጅ ቢኔ እናንተ ወንድማማቾች መሀተብ ያላችሁ የእግዛብሔርልጆች እንዴት ለጠላት እራሳችሁን ለጠላት ትሰጣላችሁ እባካችሁ በድንግል ማርያምበነበራችሁተመለሱስለ እግዛብሔር ሰይጣን ብቻእኮ ነው ፍቅር የሌለው ምረተአብ አንተ ከወንድምህ አትጣላፍቅር እግዛብሔርይወዳል

  • @gifhhurur3823
    @gifhhurur3823 2 года назад +6

    ግን ምን ይሻላችሁ በቃ ደህናም የተባላችሁት ወሬ በደበቀ ቀረ ማለት ነው ሮጣችሁ ሚዲያ ሮጣችሁ ሚዳያ ልቦና ይሥጣችሁ አተም ቢኒ ደህና ሠው ነበርክ ልቦና ይሥጣችሁ

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 2 года назад

    ዘመዴኤ ማለት ቢኔ በጣም የሜሳሳት ስው ነው አንት በራስህ ሀሳብ መሄድ ጡሮህ ነው ቢኔ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ስላም ታምጣልን አሜን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር መሀላቹ ይግባ አይዟቹ ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን ።

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife 2 года назад

    ቢኒዬ ከአንተ በላይ ምህረተአብን እደግፍ ነበር በደረሰብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ፡፡ አይዞህ እኔ ሳይገባኝ በፊት መምህር ምህረተአብን ስሙ ለምን ጠፋ ብዩ አዝኘ ነበር አሁን ግን ነገሩን በደንብ ስላብራራከው በጣም አዝኝበታለሁ ፣ነገር ግን እርሱም እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁበ

  • @gonder267
    @gonder267 2 года назад +5

    እፍፍፍፍ እኔስ ፕራንክ ነዉ እደምትሉ በተስፋ እየጠበኩ ነዉ💚💛❤🙏

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 года назад

    አይዞህ ቢኒዬ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ የተናገርከዌ ሁሉ ከነ ሙሉ ማስረጃህ እውነት እንደሆነ አይተነዋል መምህሩንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው በጣም የማከብረው መምህራችን ነው ግን ቅር አሰኝቶናል ግዜው የፆምና የፀሎት ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደሰው ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሰን ፆሙም ለሀገራችን ሰላምን መተሳስብን ፍቅርን የምንታደልበት ይሁንልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን አሜን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን የሚኖሩበትን ያስተምሩን መምህራኖቻችንም

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ቢኒ ወንድሜ በርታ።

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 года назад +11

    ልጅ ቢን ምህረት አብን መስለው ብዙ አሉ በስሙ የከፈቱ እስኪ አጣራ ምናልባት‼

    • @sidetegnawanegne6578
      @sidetegnawanegne6578 2 года назад +1

      Realy lij bini tetalele ልትሉ ባልሆነ መምህሩን የምትቀርቡት ክሱን አንድያነሳ ተማፀኑለት. አታስበስብሱ አውነትን አውነት በሉ

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህን ሰዓት ላደረሰን
    እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የመድሐኒአለም የተዋህዶ ልጆቾ
    አረ ቢኒ አንተ ንጹህ ቅን ሰዉ ነህ መምህር ምህረተአብ ተወዳጅ ወንዶማችን እምናከብረዉ እምንወዳዉ ነው ታድያ ምን አለበት ብትነጋገሩ በግላችሁ በቅንነት

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +3

    ቢኒዬ የኔ መልካም ቅሬታክን ተናገርክ በቃ መብትክ ነው የምትሣደቡ ልቦና ይሥጣችሁ ሁለቱም የቤተክርሥትያን ልጆች ናቸው በንግግር ይፈታል ለማንም አትወግኑ ቢኒ መምህር ትስማማላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው መልካም ያብይ ፆም ይሁንላችሁ🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 2 года назад

    ቢኒ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ አንዱ በር ሲዘጋ እግዚአብሔር አዲስ በር ይከፍታል አይዞህ ለእኛም የለመድነው ይሻለናል እባክህ መምህር ምረታብ ስላም አውርዱ በቃን ፀብ እና ክርክር

  • @workineshnigusse6405
    @workineshnigusse6405 2 года назад +3

    ልብ ይስጠን እንጅ ሁሉም የቢዝነስ ሰው ነው

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 года назад +7

    እውነት በጣም እናሳዝናለን ፍቅራችን ከ6 ወር አልበልጥም አለን ምን አይነት ብዳ ይሆን የበላን 😢😢😢

  • @bamayoutubechannel4213
    @bamayoutubechannel4213 2 года назад

    ቢኒ አንተም ሆንክ መ/ር ምህረተ አብ ለኔ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ናችሁ ሁለታችሁም በተሠጣችሁ ፀጋ በተለያዩ አካላት እየተደቆሠች ያለችዋን ቤተክርስቲያናችንን እና መእመኗን እያገለገላችሁ ነው ክብር ይገባችኋል። ስራ ሲሰራ ደግሞ የማይጥሙ ነገሮች ሊገጥሙን ይችላል እነዛን አጋጣሚዎች ለመልካም የበለጠ ተቀራርቦ ለመስራት ልንጠቀምባቸው ይገባል። እኔ አልፈርድም ግን በመልካም ንግግር የማይፈታ ነገር የለም አትናደድ ወደ ሚዲያም መውጣት አልነበረባችሁም ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +5

    🌺 After I heard both side and I wasn’t comfortable at all. And I was super confused by Memehire Mhertab and I don’t care 🤷‍♀️ you guys are okay or not , but after this it’s hard trust the people standing in church talking about God and forgiveness, respect , love each other. So sad 😭 keep going Bini nothings stop 🛑 on you and May God be with you 👍👍👍

  • @ሁሉበእርሱሆነተመስገ-ኘ5ጀ

    ልጂ ቢኒ ወንዲሜ አንተ ምንም አላጠፋአህም! መምህራችን ምህረት አብም አንተን የተርዳበት መንገድ የተሳሳተ ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ ነገር የመጣው! አንተ ምህረት አብን እንደምትወደው እናቃለን! መምህራችን እባክህ ችግሩን ፍታው የልጅ ቢኒ ዪትዪብ የሁላችን ነው! ፍቅር ፍቅር ይስጠን ሁላችንም አንድ እንሁን! ሁለቱም የተዋህዶ ልጆች ስለሆኑ አንድን ከአንድ እያበላለጣችሁ አትሳደቡ! ብትችሉ አስታራቂ ሀስብን ስጡ።

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +5

    አለመግባባት ያለ ነው ቢኒ መልካም ሰው 🙏❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 2 года назад

    Bemehalachihu yalewun yesetan kinf egzabher yisberlachihu 🤲💠💠💠

  • @raduneg7552
    @raduneg7552 2 года назад +21

    እመቤታችን በሁለቱም ውንድሞቻችን መሐል ጋብተሸ ምራቱን አውራላቻው

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 2 года назад

    ቢኒ እንተ ጋር ምንም ጥፋት የለም ::
    ምንም አስተያየት መስጠት አልፈልግም ግን ምን አይት ዘመን ላይ ሆን
    አንተ የበረከት ስራህን ስራ ዳቢሎስ ቀንቶ ነው እንቅፋትን በወንድማማቾች መሃል የፈጠረው .
    ማሸነፍን ደሞ እግዚአብሔር ለኛ ሰቶናል ሰይጣንም ያፍራል አይዞህ ፈተና አይጠፋም መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን ኢትዮጵያን ይማርልን እግዚአብሔር ከከእግዚአብሔር ጋር ምህረትን የምናገኝበት ፀሎት ፆም ይሁንልን እሜን

  • @amen1978
    @amen1978 2 года назад +3

    ነገሩ ያጦዘው እግዚአብሔር ይፈርዳል ብለክ መላክ ነው በተረፍ ተረጋግተክ ነገሩን በትነጋገሩ ጥሩ ነበር ለዘመድኩን ማድረስክ ነገሩን አቀጣጥሎታል ብትችሉ ችግራቹን እዛው ብትጨርሱ ጥሩ ነው አመሰግናለው።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 года назад

    ልጅ ቢኒ ስለ በጎ ስራህ ለበረከት ላበቃኸ ከልብ እናመሰግንሃለን የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር የሚወደውንሁሉ አድርገሃል ካንተ የቀረ የለም ይቅርታ ለእግዚአብሔር ነው አለመግባባት በውንድማማቾች መሃል ያለ ነው እሱንም ልቡን ይመልስ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፆም የበረከት ለሃገራችን ለቤተክርስትያናችን ለወገኖቻችን ሰላም የምናገኝበት እግዚአብሔር የሚቀበለው ፆም ያድርግልን አሜን::

  • @sintahy7419
    @sintahy7419 2 года назад +6

    አረ ለምን በውስጥ አትነጋገሩም ለሌሎች ለምን ደስታ ትፈጥራላችሁ ቀላል ነገር ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw 2 года назад +1

    እንደሚያስተካክለው ተስፋ እናደርጋለን። የሥራው ባለቤትነት መብት ለአዘጋጁ መኾን አለበት። ጉዳዩን እንደ ጥል መቁጠር ግን የለብንም። አንተ መልካም ሥራዎችህን አጠናክረህ ቀጥል፤ አይዞህ በርታ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል ሰላም ፍጠሩ

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 2 года назад

    አንተ በይዋህነት ታገለግላለህ እግዚአብሔር ስለእውነትንም ይግለፅልህ አንተ መልካም አድርግ እግዚአብሔር ዋጋ ይከፍላል