ሴትልጂ ስታፈቅር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 72

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 25 дней назад

    እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ አሪፍ ጽሩ ቆይታ ነበረን እናመደግናለ. በውነት ነው ውደማችን. በትክክክል ነው ብየ አምናለሁ. ሴት ልጅ ትታፈቀ. የውስጣን መናገር ትንሽ ገበድ ይለኔል. እናመሰግናለን ውደማችን ሽኩራን በሀሪ አችንን. ስለተረዳህን. በረታ

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ይስጠን😊

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውው ደስ የሚል አገላለፅ እውነት ብለሻል እኛ ሰቶች ስናፈቅር እራሳችንን አሳልፈን እንሰጣለን በርቺ እህቴ

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 24 дня назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እከን ደህን መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስ የሚል ቆይታም አድርገናል በርችልኝ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    እንኳን ደና መጣቹልን በጣም ትክክል ብለካል
    የምር አደኘ ነክ ለኔ በቃ የራሳችንን ፀባይ ነገረከን

  • @SindeTube
    @SindeTube 24 дня назад

    ጥሩ አገላለጽ ነው ግን ከወንዶች ይልቅ ሴቶች በፍቅር ቶሎ ይጎዳሉ ፍቅር መተሳሰብና መከባበር ሲኖረው ነው ደስ የሚለው ለሁሉም የፍቅር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የሰው መውደድ ያድለን

  • @zebutube1
    @zebutube1 25 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደሀወናመጣሽ
    ሰላምሽ ባለሽበት ባለሽበትበይብዛ
    እውነት ነው ሴት ልጅ ስታፈቅር አትሰስትም ልቧን ጨርሳ ነው ምትሰጥ በሙሉ ልብ ነው እምታምነው

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ 25 дней назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሺ
    እግዚአብሔር ይመሰግነረ አሪ እና ደሰ
    የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝኝኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 24 дня назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ጥሩ ነገሮችን ነው የምታካፍይን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 24 дня назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አሪፍ እና በብስለት ዕውነታውን መሠረት አድርገሸ የሰጠሸው ሀሳብና ትንታኔ በጣም ወድጄዋላዅ፣ ስለ ነበርን ቆይታ እጅግ አመሰግናለዅ:: ጥሩ ሥራ ነው፡ ፡ በርቺ

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እውነት ነው ይመችህ ወንድማችን ቆንጆና አሪፍ ጊዜ ነበረን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ቆንጆ ቆይታ ነበረን በርች እህታችን 🎉🎉

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube Месяц назад

      ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላምጨለሃገራችን ይሁን ክክክክ

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube Месяц назад

      ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላምጨለሃገራችን ይሁን ክክክክ

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን 26 дней назад

    ሰላም ሰላም ወድሜም እንኳን ደናመጣህ የኔዉድም በርታልን እሺ ጎበዝነህ እሺ ወድሜ ቀርቱልኝ እንበርታ እሺ ጠሩነዉ እሺ በጣም

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 23 дня назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ በነበረን ቆይታ ምርጥና ጥሩ የመማሪያ እርስ ነው እውነት ስትም አፈቀረች ወንድም ትዳር ከእግዚያብሔር ነው እግዚያብሕር መርቆ ይልጠን ማለት ነው ❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ Месяц назад

    ሰላምእግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነው በርቺልኝ አገራቸን ሰላመሰ ፈቅር አንደነች ይሰጠን

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 26 дней назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ማሻአላህ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር በርችልን እናመሰግናለን አላህ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅርን ይወፍቀን❤❤❤

  • @tube2341
    @tube2341 23 дня назад

    እኳን ደና መጣሽ እህታችን እውነት ነው ሤት ልጅ ስታፈቅር ልክ እንደ ልጅ ናት ከአንተ አንዱ ነው የሚረዳው ወንዱም ጋ እንደዚሁ ነው አሪፍ ቪድዮ ነው በርቺልን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 25 дней назад

    እኳንን በሠላምም መጣሸ በርቺልንን ፍቅር በአሁን ጊዜ ከባድ ነው ከምር ድሮ ቀረ ፍቅር😂😂😂 በርቺ አሪፈ አሪፈ ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሸልንን የመጣሸው

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 25 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሴት ስታፈቅር የዋህ፣በሰውየው ላይ ሙሉ እምነት መስጠት እና ግልፅም ነው የምትሆነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን በቀጣይ ስራወችሽ እንጠብቅሻለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
    @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ 25 дней назад

    አሠላማሊኩም ወርህመቱላህ ወበርከቱ
    ሠላም እህታችን እንኳን ሠላመጣሽ ዋው
    ጡሩ ቆይታነበር በርች ውድ ባድስ እንጣብቃ
    ለን🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Месяц назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችለን

  • @አfun
    @አfun Месяц назад

    ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን እግዚያብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ክፉን ያርቅልን❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Месяц назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርችልኝ ሰላምን ፍቅርን አድነትን መቻቻልንሀሉ ለሀገራችን ያድርግልን ውድ

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 25 дней назад

    አሰላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እህ
    ታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሴት ልጅ ስታፈቅር በንፁህ ልቧ ነው እንደወንድ
    ልጅ አደለችም ዉዴ በርችልኝ🎉🎉

  • @AMIR465
    @AMIR465 Месяц назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍 Hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ ውዴ በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 26 дней назад

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ጠቃሚ ነው በርች በቀጣይ እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉❤❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube 26 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ባለሺበት ቦታ ያብዛልሺ ትክክል ወንድሜ ሴት ልጅ ነኝ በኔ የደረስ ክስተት ነው እናተም ተረዱን❤❤😂

  • @samirabeteseb
    @samirabeteseb 25 дней назад

    ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም ወደ ቤት የመጣሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጥሩ ነገር ያሰማል

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 23 дня назад

    Selam new wedimachin betam tekikile neshi😂 wow wow Endeti metaleh baka? Selam achi yibaza yahagere lijochi❤❤

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 25 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን በሰላም መጣሺ ፈኢዛየ እኛ ስናፈቅር የማናረገዉ የለም በጣም ብዙ ስተት እሰራለን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 26 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን እና መስግናለን በእውነት ነው እግዚአብሔር ለሀገርችን ለህዝብችን ሰላም ያብዛልን አሜንንን❤❤

  • @ehementube132
    @ehementube132 Месяц назад

    Salame lanachii yahuunaa wadee faqeraa hayalala nawa barachilanyii yanee wada baxame dasa yamila mekera nawa

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate 25 дней назад

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu baayyee

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ሰዓት ፍቅር የለም ፍቅር ቀርተዋል የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው ያለው እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @beautywithkal
    @beautywithkal Месяц назад

    Selam selam endet neshi
    Enkuan dena metashi ewenet betam ehtachin
    ❤❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 25 дней назад

    በጣም የሚገርመው ነገር አረቦችም ሆነ እኛ ጋር ያለውን ነገር ብቻ በየትኛውም ነገር ትክክለኛ ነገር ካደረግን ምንም ያሰቃለን

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm Месяц назад

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreams barbadi antye yane konjooo batem arifi barjani 😮😮

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 23 дня назад

    Wed Yagere Lijochi Bamolewu Alem Yalachu Hula Selam Fiqer Adnetun Yabzalen Hagerachinen Selam Fiqer Selam Yadergilen kifun Hulu Yaxifalen

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 25 дней назад

    Selam wawwww wawwww wawwww harif koyta neber ewnet new set liji stafekr kelbunew stgodam kebad new fetari ytebken

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 26 дней назад

    የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን እንኳን በሰለም በጤና መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ🎉🎉🎉

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 25 дней назад

    ሴት ልጅ መቼም ለፍቅር ታመኝነ ግልጽ ነት ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 27 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ፎዚያየ🎉🎉በርችልኝ ሲመችሽ ነይ❤🎉

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 26 дней назад

    አሠለሙ አለይኩም ወራህምቱላህ ወበረካቱ ወለይኩም አሰላመ ወራህምቱላህ ወበረካቱ እህታችን በሰላም መጣሻ ወደና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሸ አረፈ በረች አናመሰገናልን ወድድድድድድ

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v 25 дней назад

    ዋሌኩም።ስልም።ውራህምቱላህ።ውብራካቱ።እህቶ።እንኮን።ድህና።ምጥሺልን።ሚርጥ።ትምህርት።ነው።ሁላችንምግ።የሚሆን።ውይም።ይሚድርስ።ንግር።ነው።እናምስግናልንን።እና።እህቶ።እስኪሪን።ሹት።እቢ።አልኝ

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 25 дней назад

    SELAM SELAM ENJEWA
    AREFE KOYETA NEBEFE BERECBE
    ENAMESGENAKEN BERECHE

  • @weynyTube
    @weynyTube 25 дней назад

    selam selam wdna yetekeberachhu yehegere ljoch beyalachhubet yealah selam ina iznet auleyachhu ihtachm berch

  • @seadifamily
    @seadifamily 25 дней назад

    selam selam enkan dena metash wuda harif ena des yemele gnza nebren berech

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 25 дней назад

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabadhuu bayee baredaa jajabadhuu bayee baredaa

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Месяц назад

    ሴት ልጅ ስታፈቅር ምግብ ብይ ብይ ይላታል
    እኔ እንደዛ ነኝ ምግብ በልቸ አልጠግብም😂

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 25 дней назад

    ሠላም ሠላም እሕት እንኳን ደሕና ሠጣሽ እውነት ነው ሤት ልጂ ሥታፈቅር የነዚሕን ባሕሪወች ታሣያለች እውነት ብለሐል በትክክል ገልጸኸዋል እውነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 24 дня назад

    ሰላም ሰላም እሺ ይብዛ ሴት ዲስ ስታፈቅር ሴት ሁሌም አፍቃሪ ነች ግን ትታገሳለች ታግሳ ታግሳ ከሄደች ግን አትመለስም ቆራጥ ነች😂

  • @kemir264
    @kemir264 26 дней назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ፍቅር ከፈጣሪ ነው የሚሠጠው መልካም ፈጣሪውን የሚፈራ ከተገኘ ሁሌም ለትዳር አጋሩ መልካም ነው እሷ ብታጠፋ እንኳን ቃስ ብሎ ያስረዳታል ፍቅሩን እሱ ይስጠን ብሎ ነው ዱአ ማድረግ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 25 дней назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው የሴት ልጅ ፈተና እንዲኖሩ መንገዶች መጠንቀቅ አለብን እያስባለው በጉዞ ❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    selam betseb enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera

  • @Sandrowedros
    @Sandrowedros 25 дней назад

    Selam,,selam, enkuwan dema ,mexshilen yen wude sete liji seta feker kelebuwanw menem setasker amaxan yetafeqero ewunteng feqer

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 24 дня назад

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Teru Melamet New Yasayew Ehitacen Bereci Gobez Bereci

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Месяц назад

    ውውውው እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም

  • @sewumehon-u2w
    @sewumehon-u2w 25 дней назад

    Selam. Selam. Yen ehtae selamshi yebzal awo seliji seta feqer qene ena lela masebe atefelgem selamshi yebzalalng berchilng

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 25 дней назад

    Tekekela neh fekr betam des yelale befker menber adelaj new yenber keyt des yellale edsh yebrk mar berta eht selam fekr hezbwtan hegerta yen wed berta berta eht

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 25 дней назад

    Set lij setafqer araswwn asalfaa testalach wwnd lij siyafqer demoo libun yestala agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen

  • @wachatube1009
    @wachatube1009 26 дней назад

    አሰላም ወአለይኩም ሰብ መልሽልኝ እስኪ ውዴ

  • @obsee2134
    @obsee2134 25 дней назад

    Nagaa waqayyo isaanfi yaa yaa akami oltee iljabdhuu hoii garidhaa eshii waan namti namaste namaste namaste namaste namaste namaste

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 26 дней назад

    ሴት ልጅ ስርታ ፍቅር በጣም ግልፅ ናት የዋህ ናት ይጎዳኛል አትልም ሙሉ ልባዋ ታስርክባለች ወደ ትዳር ልጅ መውሰድ ታስባለች ወንድ ግን ልባቸው አስራ ነው ለሁላችን ፈጣሪ አምላክ ንፁህ ፍቅር ይስጠን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ስላምሽ ይብዛ ብርቺ አሪፍ ቆይታ ነብር እናመስግናለን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 25 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳኝ ሰላምሠጣሽአይአች መቸይገባቸዋልእና ወንዶች ጥቅምብቻነው ከሴት የሚይት

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 25 дней назад

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
    @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ 25 дней назад

    አሠላማሊኩም ወርህመቱላህ ወበርከቱ
    ሠላም እህታችን እንኳን ሠላመጣሽ ዋው
    ጡሩ ቆይታነበር በርች ውድ ባድስ እንጣብቃ
    ለን🎉🎉🎉