ጉድሆኩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 47

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 10 дней назад

    😢😢 ወይኔ እህቴ ተይው እራስሽን አታጨናንቂ መጀመሪያ አንች እራስሽ ይቁም እንዳትታመሚ ዉዴ በጣም ከባድ ነው አሁን ላይ ታማኝ የለም አወ ቤተሰብም አድርጉልን ብንላቸው አያደርጉልም ኡፍ😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 дней назад

    በጣም ያሳዝናል በዉነት አይዝሽ በቃ
    ግን ምናለ ያዘዝሻትን ብትስራልሽ አይ ሰዉ😢

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 дней назад

    እኳንን በሠላም መጣሸ ውዴ በርቺልንን ሶፍው ግንን እዴት እደሚያምር ማሻ አላህህ በርቺ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤ በሌላምም ሥራ እጠብቅሻለን

  • @Eyerusእየሩሰ16እናቴ
    @Eyerusእየሩሰ16እናቴ 8 дней назад

    ስላም እህታችን አይ እህት. ኢላይን ለምን ታዛላች ማየት ነበርበሽ ክፍት ካች ነው ሲጀምር እህት ስደት ላይ ትንሽ እቃ መገዛት አያስፍልገም እካ

  • @KalklkDanAyten-s2k
    @KalklkDanAyten-s2k 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አይዞን ያጋጥማል ያው ባለቤቱ ካልቆመ የሚሆን ነገር ነው ያው እራሳችን ባይናችን አይተን በእጃችን ዳስን መሆን አለብን

  • @መድናአስፋው
    @መድናአስፋው 10 дней назад

    ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሚሥኪን የኔናት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል
    ሰውኮ አይታመንም በዚ ሰአት ሰው የለም ብረሽን ያዥ አገረሽስገቢ ትነዥዋለሽ ስልኮን ልቀቂው ሰው እዳይገዛት😢 አብሽሪ ውደ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝ ይበልልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም ከባድ ነው በእውነት ያሳዝናል አይ ሰው 😢😢😢😢

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 9 дней назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ አይዞሸ እህቴ ያጋጥማል አገዚያብሔር ያያል ጥሩ ስራ ለሚስራ መጥፎ ለሚስራ እግዚያብሔር መልስ አለው አይዞሸ ❤❤🎉

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 10 дней назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር በርችልን እናመሰግናለን ሰው አላህን መፍራት ትቷል ልቦናይሰጣቸው

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ 10 дней назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን በሰላምጣሺ
    እግዚአብሔር ይመሰግን እዴ እናተ ምን አሰባችሁ ነወ በዚህ ዘመን ብር ለሰዉ የምታሰገዙት ሆይ
    አርፍችሁ ብራችሁን ያዙ እራሳችሁ ሰገብ ግዙ😢🎉🎉🎉🎉

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 10 дней назад

    ይስዝንል እውነት 😭 ይስዝንል ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ትክክክክክልሽ እህታችን

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 9 дней назад

    ፎዚዬ ጠፋቱ ያች ነው እደወም ጎብዝ ናት ሰርታ መሰርከቧ እርሱ ሰቶች ይከዱ ዬለ ገን አች እናትሽን ወይ ወንደምሽ ወይ ዝምደን ሄዳቹ እዩለኝ መለት መበርበሽ እሷ ምን አገባት ታዳያ ወጪ ሰላለሽ በቻ ደግሞ ሰገቡ እኮ ይደርሳል ገበታችሁ ሁሉንም ነገር ማደርግ ተችላላችሁ ደስ ያላቸውን መሰግባት ከሎን ቤተሰቦች ማዬት አለበት

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 9 дней назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም አድርገናል በ ጣም ከባድነውችእኔም ቀምሻታለሁሽህችን ታሪክ ብራችንን አስቀምጠን ስንሄድ ብንገዛ ተመራጭነር አለው

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ እውነት ነው በአሁኑ ሰዓት ማንም ሰው የሚታመን የለም ገንዘባችንን እንያዝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 10 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን ስለነበረን ቆይታ እናመስግናለን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @Fatimaወለየዋዩቱብ
    @Fatimaወለየዋዩቱብ 10 дней назад

    አስላሙላይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ስላም እንኳን ዴህና መጣሺ እህታችን አብሽሪልኛ ለበጎነው አቺ ብቻ ደህና ሁኛ ስው የስው አማና መወጣት አቅቶታል ሱባሀን አላህ🎉🎉🎉

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 10 дней назад

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እነመስግነለን በርች ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 10 дней назад

    በፎቶ ለይ የምናያሁ በአከል ስናይ ልቃይር ይችለል ፍይዘ አይዞሽ ዋና አንሽ ሰለም ናው ለሰው ልጅ አት ጫናቅ በናገርች ለይ ቤት የሰራቹ እቃ እናንተ መምርጥ ናው የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 10 дней назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ይህና መጣሽ፣ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው። አይዞሽ መመለስ አይቻልም እንዴ? የሰዉ ልጅ ለሞን በጎ ነገር አያስብም:: ጥሩ መረጃ ነው:: በቃሚም ነው:: በርቺ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 10 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን አይዞሽ እውነት ነው በእርሱ ነው ሁሉ ነገር እና መስግናለን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቀን አሜንንንምንም አዴለም😢😢😢

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 10 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አይዛሸ ምን ማደረግ አይቻልም እራሳችን ሰንሄድ ሁሉ ነገር አይተን የወደደነውን መርጠን መግዛት ይሻላል

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 10 дней назад

    አሰለሙ አለይኩም ወራህምቱላህ ወበረካቱ እህታችን እንኳን ደህና መጣሸ እህቴ ሚሢኪኒን የኔናት አብሸር ሁሉም ይልፋል ሰወኮአይታመንም በዘ ሰዓት ሰዉ የለም ይዳየሰጣችዉ ወዲ በጣም ከባዳ ነው

  • @EshetTube
    @EshetTube 10 дней назад

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ወይነ ሰው እኮ ክፍ ሆኖል❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 10 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን አይዞንንንንንንን አሏህ በተሻለ ይተካሽ የያርጉልኝ ነገር የልብ አያደርስ

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 9 дней назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እዚጋ የመጣንበትን አላማ ብናቀው እኛ በፈለግነው ከሰራን በዃላ ምናለ ሮሮ ባናስቀምጥ እድሜናጤና ለዘቤተሰቦቼ

  • @youtubechanel7328
    @youtubechanel7328 10 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እንካን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ ዉዴ የሰዉ ልጅ ምናለበት መልካም መንገድ በፈሪሀ እግዚአብሔር ብንሄድ ደስ የሚል ነዉ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 6 дней назад

    እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለሁላችን ያድለን አምላካች ሰላም ለሀገሪችን ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 10 дней назад

    ሠላም እህት እንዴት ቆየሽን በሥደት ያላችሁ እህቶቼ እራሣችሁን ጠብቁ ለራሣችሁ ግዜ ሥጡ ብራችሁን ያዙ ሠው አትመኑ ግዜው ተበለሻሽቶል የምሬን ነው እኔማ ሁሉም ነገር ነው ያሥጠላኝ በቻ እኛ ጤና ይሥጠን ብቻ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🎉❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ አሪፍ ቆይታ ነበረን በእውነት እግዚአብሔር የሰደት ለፍታችን ይቁጠርልን በእወነት ለሰዎች ልቦና ይስጥልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 9 дней назад

    Selam selam enkan denametashi betam yasazinale uuuuufffff😢😢😢

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 10 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን

  • @kemir264
    @kemir264 10 дней назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን የኦንላይን ነገር ማአሩፍ ነው ውሸታሞች ናቸው ቤተሰብምሆነ የውጭ ሰው ልከሸ አርጉ ብትይ ሰሚ የለሽም ሁሉም በላተኛ ነው ዋናው አንች ደህና ሁኝ አይዞሽ ይፈጠራል

  • @AMIR465
    @AMIR465 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu jira jirtu ijoolle biyya koti hundii kesaanuu bakka jirtanu hundatii rabii isin walin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 дней назад

    selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera yweneesh

  • @weynyTube
    @weynyTube 10 дней назад

    aselamualeykum werahmetulah weberekathu ahlennnnn hubye abshrilgn yenewd yere gizew betam new yekefaw irasachhun tebku ihtochew

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 10 дней назад

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 10 дней назад

    selam enekan dena mexash
    des ymil koyta neber enamsegenalen berichi

  • @seadifamily
    @seadifamily 10 дней назад

    selam selam enkan dena metash wuda harif ena des yemele gnza nebren berech

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 10 дней назад

    Selamish yibza enkuan dehina metash ayzon yagatimal tosishin yizo yihed abishiri fetari yefekedew new yemihonew berchi

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 8 дней назад

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete kaletasebe adega yeseweren sedate kefu new kekefu ulu yexebeqine agerachine yalebate uneta yasazenale

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 10 дней назад

    SELAM SELAM SELAMESHE
    YEBEZA EHWTACHENE
    AYEZOSHE EHETA ENKEWAN SELAM METASHELWN BERECHE

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 10 дней назад

    Selam inqun dehna mettash berch ayzosh wudechulum lebego new abshri lanch yalew ale melkam gize yhunlsh

  • @Sandrowedros
    @Sandrowedros 9 дней назад

    Selam selam enkuwan dena mexshrlng yen wude enkuwan dena mexshelng yen verchelng sele nebern mlkam koyita ens megenle berchiln yene wude berchelng selamshe yebalng

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 8 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ዉድ የሀገሬልጂቺ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ የሚታመን ሰዉ ጠፋ በቃ