Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው❗መልክቱን ሰምቼ ጨረስኩ እጅግ መሳጭ የ ወንጌል እውነት 🙏
እግዚአብሄር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ወንድሜ ሶል ፡፡ ምንኛ ድንቅ ቃል ነው ያካፈልከን፡፡
ቀን ሳል!!! ድንቅ መልዕክት ፓስተር ሰለሞን ጌታ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
መጋቢ ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ!❤❤❤
Hallelujia praise GodJesus Christ is Lord! Amen
wow it's so amazing preaching .God bless you🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይባርክህ
ዳኔኤል ክብረትን አየሁት ልበል ጉባኤ ውስጥ ካልተሳሳትኩ እውነት ከሆነ ጌታ የሰማኸውን እውነት አፅንቶልህ ህይወትህን ይቀይርልህ
ይህንን ሰምተን እንኳን ሰምተን ብንነቃ እርሱም አይኖቻችን ቢከፍትልን ሶልዬ ጌታ ይባርክህ!
Amazing God of words. God bless you brother Solomon🙏
ዋው...... ምን አይነት ጠንካራ መልእክት ነው በጌታ
Pastoryeee wendmeee brik bel... Dank newe
Amen praise God: God bless you pastor solomon
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ
Egziyabher yibarkih
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 44 ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን:= 45 እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም ::
Dear brothers be blessed
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
AmenAmenAmennnnnn
አሜን
ፓ/ር ሶል፥ድንቅ፥መልዕክት፥ነው። በድንቅ፥አቀራረብና፥የረቀቀ፥አውዱን፥በሚገልጥ፥የቋንቋ፥በዓል፥ቋንቋ፤ አመቤታችን' ማለትህ፥ግን፥ሌላ implication እንዳይኖረው፥ፈራሁ!!
lela mn Implication alew emebetachn milew
የት ነው እኸ ምርጥ ስብሰባ ባክህ❤
🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ሰበኪያንና መሪዎች በተለይ በተለምዶ ሐበሻ፣ አሰተያየትን ይፈራሉ፣በኢየሱስ ትምህርት ጊዜ ሰዎች በጥያቄ ይከቡት ነበር፣ይመልስላቸውም ነበር።እናንተ ምትሰብኩት የመጽሐፉን ገጾች እንጂ፣ወንጌልን አይደለም ።
ፈረንጆ እኛ የምንፈራው ከውቀት ነጻ የሆነሰው እንዳያስተን ነው😂 የመጽህፉ ገጾች ውጭ ወንጌል የለም
camera men's please dont disturb the audience by staring infront of them by holding the camera towards them,
ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ይለያል፣ወንጌል ኢየሱስ ራሱ ነውና።ወንጌልን የሰማ ይድናል፣መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ የዳነ ሰው አይገኝም ።ልዩነቱ ይኽ ነው ።ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ የተጻፈውን ማንም ሪፓርተር ገዜጠኛ ይሰብካል ።
መጽሐፉ ባይኖር፣ ከየት አምጥተን ወንጌልን እናውቅ ነበር? ወይም መጽሐፍ እንደሚል ልዩ ወንጌል ካልሆነ በቀር።
ጥቂት ዕውቀት ጠንቀኛ ነው:: አለማወቃችንን መረዳት ግን የዕውቀት በር ነው:: ማለት የፈለኩት መጽሐፍ ቅዱስን ሳናናብ ወንጌልን ማወቅ የምንችለው እንዴት እነደሆነ ጋሼ ጌሴምሚዲያ ቢነገሩን ጥሩ ነበር:: ምናልባት "ነብይ እንትና" ጋር ሂድ እንዳትሉኝ:: "እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው" ሮሜ 10:17ወንጌልን ከህያው ቃሉ ካፋታህ አንተ ስሁት ወይም አባይ ለመሆንህ ሌላ ማስረጃ ምንም ላቀርብልህ አልችልም::የነጠረውን ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ስማ እና ንስሐ ገብተህ ክርስቶስ ኢየሱስን አምነህ ለነፍስህ ደህንነትን ተቀበል::
ዋው❗መልክቱን ሰምቼ ጨረስኩ እጅግ መሳጭ የ ወንጌል እውነት 🙏
እግዚአብሄር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ወንድሜ ሶል ፡፡ ምንኛ ድንቅ ቃል ነው ያካፈልከን፡፡
ቀን ሳል!!! ድንቅ መልዕክት ፓስተር ሰለሞን ጌታ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
መጋቢ ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ!❤❤❤
Hallelujia praise God
Jesus Christ is Lord! Amen
wow it's so amazing preaching .God bless you🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይባርክህ
ዳኔኤል ክብረትን አየሁት ልበል ጉባኤ ውስጥ ካልተሳሳትኩ እውነት ከሆነ ጌታ የሰማኸውን እውነት አፅንቶልህ ህይወትህን ይቀይርልህ
ይህንን ሰምተን እንኳን ሰምተን ብንነቃ እርሱም አይኖቻችን ቢከፍትልን ሶልዬ ጌታ ይባርክህ!
Amazing God of words. God bless you brother Solomon🙏
ዋው...... ምን አይነት ጠንካራ መልእክት ነው በጌታ
Pastoryeee wendmeee brik bel... Dank newe
Amen praise God: God bless you pastor solomon
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ
Egziyabher yibarkih
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 44 ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን:= 45 እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም ::
Dear brothers be blessed
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
AmenAmenAmennnnnn
አሜን
ፓ/ር ሶል፥ድንቅ፥መልዕክት፥ነው። በድንቅ፥አቀራረብና፥የረቀቀ፥አውዱን፥በሚገልጥ፥የቋንቋ፥በዓል፥ቋንቋ፤ አመቤታችን' ማለትህ፥ግን፥ሌላ implication እንዳይኖረው፥ፈራሁ!!
lela mn Implication alew emebetachn milew
የት ነው እኸ ምርጥ ስብሰባ ባክህ❤
🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ሰበኪያንና መሪዎች በተለይ በተለምዶ ሐበሻ፣ አሰተያየትን ይፈራሉ፣በኢየሱስ ትምህርት ጊዜ ሰዎች በጥያቄ ይከቡት ነበር፣ይመልስላቸውም ነበር።እናንተ ምትሰብኩት የመጽሐፉን ገጾች እንጂ፣ወንጌልን አይደለም ።
ፈረንጆ እኛ የምንፈራው ከውቀት ነጻ የሆነሰው እንዳያስተን ነው😂 የመጽህፉ ገጾች ውጭ ወንጌል የለም
camera men's please dont disturb the audience by staring infront of them by holding the camera towards them,
ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ይለያል፣ወንጌል ኢየሱስ ራሱ ነውና።ወንጌልን የሰማ ይድናል፣መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ የዳነ ሰው አይገኝም ።ልዩነቱ ይኽ ነው ።ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ የተጻፈውን ማንም ሪፓርተር ገዜጠኛ ይሰብካል ።
መጽሐፉ ባይኖር፣ ከየት አምጥተን ወንጌልን እናውቅ ነበር? ወይም መጽሐፍ እንደሚል ልዩ ወንጌል ካልሆነ በቀር።
ጥቂት ዕውቀት ጠንቀኛ ነው:: አለማወቃችንን መረዳት ግን የዕውቀት በር ነው:: ማለት የፈለኩት መጽሐፍ ቅዱስን ሳናናብ ወንጌልን ማወቅ የምንችለው እንዴት እነደሆነ ጋሼ ጌሴምሚዲያ ቢነገሩን ጥሩ ነበር:: ምናልባት "ነብይ እንትና" ጋር ሂድ እንዳትሉኝ:: "እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው" ሮሜ 10:17
ወንጌልን ከህያው ቃሉ ካፋታህ አንተ ስሁት ወይም አባይ ለመሆንህ ሌላ ማስረጃ ምንም ላቀርብልህ አልችልም::የነጠረውን ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ስማ እና ንስሐ ገብተህ ክርስቶስ ኢየሱስን አምነህ ለነፍስህ ደህንነትን ተቀበል::