- Видео 179
- Просмотров 97 944
GERJI EMMANUEL
США
Добавлен 8 мар 2016
Generation equipping under Christ!
ቀን ሳለ! በመጋቢ ሰለሞን አበበ
ገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን።
የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት መፅሃፍ ምረቃ።
መፅሃፉን ለማግኝት በስልክ ቁጥር 0924894242 ይደውሉልን። በተጨማሪም ከታች ባሉት የመህበራዊ ገፆቻችን በመግባት መልዕክት ያስቀምጡልን።
Connect with us on ⤵️
• Facebook - / gerjiemmanuel
• Telegram - t.me/gerjiemmanuel
• Instagram - / gerjiemmnauel
• TikTok - / gerjiemmanuel
• RUclips - / @gerjiemmanuel
የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት መፅሃፍ ምረቃ።
መፅሃፉን ለማግኝት በስልክ ቁጥር 0924894242 ይደውሉልን። በተጨማሪም ከታች ባሉት የመህበራዊ ገፆቻችን በመግባት መልዕክት ያስቀምጡልን።
Connect with us on ⤵️
• Facebook - / gerjiemmanuel
• Telegram - t.me/gerjiemmanuel
• Instagram - / gerjiemmnauel
• TikTok - / gerjiemmanuel
• RUclips - / @gerjiemmanuel
Просмотров: 10 282
Видео
የፀሃፊውን ድካምና የመፀሃፉን ክብደት ያከበረ ድንቅ ክስተት!
Просмотров 1,9 тыс.14 часов назад
ገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ። አድራሸ፡ ገርጂ ሰንሻይን አፓርትመንት ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ በሎ። መፅሃፉን ለማግኝት በስልክ ቁጥር 0924894242 ይደውሉልን። በተጨማሪም ከታች ባሉት የመህበራዊ ገፆቻችን በመግባት መልዕክት ያስቀምጡልን። Connect with us on ⤵️ • Facebook - gerjiemmanuel • Telegram - t.me/gerjiemmanuel • Instagram - gerjiemmnauel • TikTok - www.tiktok.com/@gerjiemmanuel • RUclips - youtube.com/@gerjiemmanuel
"የምድር ቆይታዬን የምጨርሰው በእርግጥ ይህን ስጨርስ በቻ ነው!" አቶ ብሉፅ ፍትዊ
Просмотров 2,1 тыс.19 часов назад
የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ምፅሃፍ ምረቃ እና የምስጋና ፕሮግራም። የምስጋናና የማበረታቻ ንግግር - በመጋቢ ዘሪሁን ኃ/ሚካኤል
አቶ ብሉፅ ፍትዊ - በባለቤታቸው ወ/ሮ አዜብ ደስታ አንደበት
Просмотров 40021 день назад
አቶ ብሉፅ ፍትዊ - በባለቤታቸው ወ/ሮ አዜብ ደስታ አንደበት
አዲስ ነገር - የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት መፅሃፍ
Просмотров 52621 день назад
አዲስ ነገር - የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት መፅሃፍ
ጋዜጣዊ መግለጫ - ጥቅምት 25 2017 ዓ/ም በስካይ ላይት ሆቴል ስሚመረቀው የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ!
Просмотров 4,3 тыс.21 день назад
ጋዜጣዊ መግለጫ - ጥቅምት 25 2017 ዓ/ም በስካይ ላይት ሆቴል ስሚመረቀው የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ!
FM 97.6 ላይ የነበረን ቆይታ - ፓስተር ዘሪሁን ኃ/ሚካኤል - 07 ጥቅምት 2017 ዓ/ም።
Просмотров 27928 дней назад
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት የኾነው፣ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ሥራ ተጠናቅቆ ለኅትመት በቅቷል። አቶ ብሉጽ ወደ ጌታ ከመሰብሰባቸው በፊት፣ ለዓመታት የደከሙበት የመዝገበ ቃላት ሥራ የኅትመት ብርሃን ያይ ዘንድ፣ ለገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በዐደራ በሰጡት መሠረት፣ ተገቢውን የአርትኦትና የእርማት ኺደት በመከተል ለማሳተም ተችሏል። ይህ ሥራ ከጥንስሱ አንሥቶ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፈ ሲኾን፣ ዕንኾ በእግዚአብሔር ረድኤትና ቸርነት ግሩም በኾነ መልኩ ተሰናድቶ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በረከት ይኾን ዘንድ ቀርቧል።
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን FM 98.1 ላይ የነበረን ቆይታ ጥቅምት 05 2017 ዓ/ም
Просмотров 38528 дней назад
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት የኾነው፣ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ሥራ ተጠናቅቆ ለኅትመት በቅቷል። አቶ ብሉጽ ወደ ጌታ ከመሰብሰባቸው በፊት፣ ለዓመታት የደከሙበት የመዝገበ ቃላት ሥራ የኅትመት ብርሃን ያይ ዘንድ፣ ለገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በዐደራ በሰጡት መሠረት፣ ተገቢውን የአርትኦትና የእርማት ኺደት በመከተል ለማሳተም ተችሏል። ይህ ሥራ ከጥንስሱ አንሥቶ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፈ ሲኾን፣ ዕንኾ በእግዚአብሔር ረድኤትና ቸርነት ግሩም በኾነ መልኩ ተሰናድቶ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በረከት ይኾን ዘንድ ቀርቧል። የመጽሐፉ ይዘት መዝገበ ቃላቱን ከ5,000...
#gospel #worship #ethiopia #gerjiemmanuel #Ethiopia #yodit doda
Просмотров 1,7 тыс.Год назад
ገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ትውልድን በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ ከክርስቶስ ስር፣ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለማስታጠቅ የምትሠራ፤ ይህንንም በትምህርት፣ በጸሎት፣ በኅብረት፣ በአምልኮ እና በአገልግሎት የምትተገብር በአዲስ አበባ ገርጂ አከባቢ የምትገኝ አጥቢያ ናት።
#gospel #worship #ethiopia #gerjiemmanuel #Ethiopia
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
#gospel #worship #ethiopia #gerjiemmanuel #Ethiopia
ድንቅ የአምልኮ ምሽት ll ዘማሪ ሲሳይ ll #2015 / #2022
Просмотров 5322 года назад
ድንቅ የአምልኮ ምሽት ll ዘማሪ ሲሳይ ll #2015 / #2022
Live worship By Yohanes Sisay ll #2022
Просмотров 4,2 тыс.2 года назад
Live worship By Yohanes Sisay ll #2022
የእግዚአብሔርን እርዳት ከምንም ጋር አታቀላቅሉ በመጋቢ ጌታሁን ታደሰ ll #2022
Просмотров 1572 года назад
የእግዚአብሔርን እርዳት ከምንም ጋር አታቀላቅሉ በመጋቢ ጌታሁን ታደሰ ll #2022
ከማንም ጋር!! Live worship || Samuel Tesfamichael || 2008/2016 || ለኔ ነው!! ኮንሰርት ትውስታ
Просмотров 6232 года назад
ከማንም ጋር!! Live worship || Samuel Tesfamichael || 2008/2016 || ለኔ ነው!! ኮንሰርት ትውስታ
የገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ዳሰሳ ll #2022
Просмотров 2052 года назад
የገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ዳሰሳ ll #2022
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll ዘማሪ ደረጄ ድንቁ ll 2022
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll ዘማሪ ደረጄ ድንቁ ll 2022
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll 2022
Просмотров 1,5 тыс.2 года назад
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll 2022
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll ዘማሪ ደረጄ ድንቁ ll 2022
Просмотров 6772 года назад
ድንቅ የምስጋናና የአምልኮ ጊዜ live worship ll ዘማሪ ደረጄ ድንቁ ll 2022
``እንጀራ ይውጣላችሁ!`` ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 2014 ll Dr. Mamusha Fanta 2022
Просмотров 9 тыс.2 года назад
``እንጀራ ይውጣላችሁ!`` ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 2014 ll Dr. Mamusha Fanta 2022
ርኆቦት! የአምልኮ ጊዜ ll ዘማሪ በረከት ፍቃዱ ll live worship 2022
Просмотров 3152 года назад
ርኆቦት! የአምልኮ ጊዜ ll ዘማሪ በረከት ፍቃዱ ll live worship 2022
ዩሐንስ ወንጌል ምእራፍ 2፣ 3 እና 4 ll ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም
Просмотров 1702 года назад
ዩሐንስ ወንጌል ምእራፍ 2፣ 3 እና 4 ll ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም
Hallelujia praise God Jesus Christ is Lord! Amen
ዋው❗መልክቱን ሰምቼ ጨረስኩ እጅግ መሳጭ የ ወንጌል እውነት 🙏
መጋቢ ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ!❤❤❤
wow it's so amazing preaching .God bless you🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይባርክህ
እግዚአብሄር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ወንድሜ ሶል ፡፡ ምንኛ ድንቅ ቃል ነው ያካፈልከን፡፡
አቤታ መታደል ጌታን በታማኝነት አገልግሎ ማንቀላፋት ደስ ይላል ...!!!🙏🙏🙏
ይህንን ሰምተን እንኳን ሰምተን ብንነቃ እርሱም አይኖቻችን ቢከፍትልን ሶልዬ ጌታ ይባርክህ!
Pastoryeee wendmeee brik bel... Dank newe
Egziyabher yibarkih
Dear brothers be blessed
አምላካችን ሁሌም ሰው አለው እኛም እንደወንድማችን በምድርና በሰማይ የሚታወስ አሻራ ለማስቀመጥ እንበርታ
የት ነው እኸ ምርጥ ስብሰባ ባክህ❤
ቀን ሳል!!! ድንቅ መልዕክት ፓስተር ሰለሞን ጌታ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
tsega yebezaleh are be egziyabher yhen metsaf betam felegewalw endet nw magagnaw
ዳኔኤል ክብረትን አየሁት ልበል ጉባኤ ውስጥ ካልተሳሳትኩ እውነት ከሆነ ጌታ የሰማኸውን እውነት አፅንቶልህ ህይወትህን ይቀይርልህ
መጽሐፉን በ soft copy የምንገዛበት መንገድ አዘጋጁልን :: ሩቅ ላለን!!!!
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
AmenAmenAmennnnnn
አሜን
🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
camera men's please dont disturb the audience by staring infront of them by holding the camera towards them,
Amazing God of words. God bless you brother Solomon🙏
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ
Its so interesting God bless you all
Praise God
Praise God 🙌
Amen praise God: God bless you pastor solomon
የኢትዮጵያ ፓስተሮች ግሪክ ቢወለዱ ኖሮ፣ምርጥ የአቴና ዜግነት ታገኙ ነበር።ኢየሱስን ሳታውቁት መለፈለፍ ግሪካዊነት ነው።የሙሴን ቁጥቋጦ ጥቅሶች ፣ከዳን እስከ በርሳቤህ፣ከቤቴል እስከ ሰማሪያ ሰብከን ዘምረን ፣ኢየሱስ ማነው?ቢባል፣"በታህሳስገና "የማርያምን ጡት እየጠባ ነው"ትሉናላችሁ።የዘቀጠ መገለጥ ይባላል።እናየው የለም ፣የገዳም ጴንጤ ጬኸቶችን? ንቁቁቁቁቁገዳሞች።
ደባሪና አልገባ ያለን ስብከት ከሰማይ የወደውን ሕያው እንጀራየሆነውን ኢየሱስን ፣በተዛባና በተሳሳተ መገለጥ "ተወለደ" በማለት ፣የቄሳርን የልደት ካርድ መዘዛችሁለት።ይህ ነበር የመጽሐፍ ቅዱስ ድልብና ግልፅ ስህተት።ወንጌል ቢሰበክ ኖሮ፣የሥላሴና የማርያም ፅዋን፣"cheers"እያላችሁ ባልጨለጣችሁም ነበር።የገዳም ጴንጤ ባህሪው ነው።ይደባልቃል እንደባቢሎናዊያን።
ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ይለያል፣ወንጌል ኢየሱስ ራሱ ነውና።ወንጌልን የሰማ ይድናል፣መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ የዳነ ሰው አይገኝም ።ልዩነቱ ይኽ ነው ።ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ የተጻፈውን ማንም ሪፓርተር ገዜጠኛ ይሰብካል ።
መጽሐፉ ባይኖር፣ ከየት አምጥተን ወንጌልን እናውቅ ነበር? ወይም መጽሐፍ እንደሚል ልዩ ወንጌል ካልሆነ በቀር።
ጥቂት ዕውቀት ጠንቀኛ ነው:: አለማወቃችንን መረዳት ግን የዕውቀት በር ነው:: ማለት የፈለኩት መጽሐፍ ቅዱስን ሳናናብ ወንጌልን ማወቅ የምንችለው እንዴት እነደሆነ ጋሼ ጌሴምሚዲያ ቢነገሩን ጥሩ ነበር:: ምናልባት "ነብይ እንትና" ጋር ሂድ እንዳትሉኝ:: "እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው" ሮሜ 10:17 ወንጌልን ከህያው ቃሉ ካፋታህ አንተ ስሁት ወይም አባይ ለመሆንህ ሌላ ማስረጃ ምንም ላቀርብልህ አልችልም::የነጠረውን ወንጌል ከመጽሐፍ ቅዱስ ስማ እና ንስሐ ገብተህ ክርስቶስ ኢየሱስን አምነህ ለነፍስህ ደህንነትን ተቀበል::
ሰበኪያንና መሪዎች በተለይ በተለምዶ ሐበሻ፣ አሰተያየትን ይፈራሉ፣በኢየሱስ ትምህርት ጊዜ ሰዎች በጥያቄ ይከቡት ነበር፣ይመልስላቸውም ነበር።እናንተ ምትሰብኩት የመጽሐፉን ገጾች እንጂ፣ወንጌልን አይደለም ።
ፈረንጆ እኛ የምንፈራው ከውቀት ነጻ የሆነሰው እንዳያስተን ነው😂 የመጽህፉ ገጾች ውጭ ወንጌል የለም
ዋው...... ምን አይነት ጠንካራ መልእክት ነው በጌታ
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 44 ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን:= 45 እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም::
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ቁጥር 20 እላችኃለሁና:: ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ÷ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ::
ምን ማለት ነው? ምን አመጣው?
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 44 ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን:= 45 እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም ::
Keber leGeta yehun❤
ብሉጽ ግትዊ ወይስ፥ፍትዊ? እዚህ ላይ፥ስተት ከተሰራ መችም፥ይቅርታ አይኖረውም!!
ፓ/ር ሶል፥ድንቅ፥መልዕክት፥ነው። በድንቅ፥አቀራረብና፥የረቀቀ፥አውዱን፥በሚገልጥ፥የቋንቋ፥በዓል፥ቋንቋ፤ አመቤታችን' ማለትህ፥ግን፥ሌላ implication እንዳይኖረው፥ፈራሁ!!
lela mn Implication alew emebetachn milew
ተባረክ
እግዚአብሔር ቸርነት አደረገልን🙌🙌🙌🙌
THANK YOU 🙏🙏🙏 መምህር ብሉጽ ፍትዊ እንዲሁም መጋቢ ዘርሽ
Tabarakilin 🙏🙏🙏
መፀሐፉን የት ነው የሚገኝው
Inspiring!
Geta yibarkih pastor
God is faithful
🙏🙏🙏
ክብሩ ጌታ ይውሰድ ።