''ኦ ምኒልክ'' አዳራሹን በጩኸት የሞላ ስሜት የሚነካ ትወና በተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን! - ጦቢያ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 277

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Год назад +44

    ምንይሊክ ሞቶም ንጉስ 💪💚💛❤️

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Год назад +25

    ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад +31

    ምርጥ ❤ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +77

    አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክፉዎች አይን ያውጣሽ🙏🏾❤️🇪🇹

  • @manyaheleshallemma3539
    @manyaheleshallemma3539 Год назад +13

    የአገር ዕንቁ የሆንሽ እ/ር በጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይጠብቅሽ።

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube Год назад +45

    እምነት ፣ እውቀት ፣ ጀግንነት፣ በቃ እግዚአብሔር ጥበብ አጎናፅፎሻል💚💛❤👏👏👏

  • @dinkuabate3705
    @dinkuabate3705 Год назад +44

    ጥበብ በእውነት ላይ ሲሆን በጣም ደስ ይላል ። ልጃችን እህታችን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን። እምዬ ምንይልክ ሁልጊዜም የጀግና ጀግና ንጉስ ነህ !!! ኢትዮጵያ ከአንተ ወዲህ ጀግና ያልፈጠረች መዐን አገር ነች።

    • @tenuabe2327
      @tenuabe2327 Год назад +1

      ሁሉን አማልቶ የስጠሽ ጀግና እግዛብሔር ይጠብቅሽ።

    • @tewodrostakele-fc4qz
      @tewodrostakele-fc4qz Год назад +1

      እውነት ብቻ ሳይሆን እውቀትትትት! እውቀትም ጭምር

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Год назад +21

    አልፎ አልፎ ሲይደርሰኝ ጦቢያን አያለሁ አዳምጣለሁ. በእየ ጊዜው ሳዳምጥ የሚማርከኝና እንዳዳምጣችሁ ሁሌ የሚጋብዘኝ ለኢትዮጵያ ያላችሁ ፍቅር ሓያል ነው. ፍቅራችሁ ማራኪና አኩሪ ነው. በተቃራኒው እንዲህ ኢትዮጵያ ጠል ባንዳዎች በሞሉባት አገር የእናንተን ፍቅር ሳይና ሳዳምጥ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩ ምስጋና ሁሌ አቀርባለሁ. በተቃራኒው ለቆሙት እግዚአብሔር ልብ ስጣቸው ብዬ ጌታን እማፀናለሁ. መብዛቱ እንጅ ባንዳ ድሮም ነበረ ዛሬም አለ. አልደነቀኝም. ግና ጦቢያን እንቁ ሆናችሁ የሚያሳየኝ ምክንያቱ ኢትዮጵያን መውደዳችሁ ብቻ አይደለም. በእኔ ትውልድ ኢትዮጵያ ሃገሬ ሕዝቤ ብሎ ፍቅሩ አንገቱን አልፎ ተተርፍርፎ የሚፈስ ብርቅዬ ህዪወታቸውን ያለማመንታት ለኢትዮጵያ አገራቸውና ወገናቸው መሰዋትነት የከፈሉ ብዙዎችን በአየሁባት ኢትዮጵያ ከዓመታት በኋላ ተመልሸ ኢትዮጵያን ሳይ ልቤ ቆሰለ, እንባዬ አቀረረ, ማቆሞ ተሳነኝ. ዝም ብሎ በሚፈሰው እንባዬ ምክንያት ዓይኔ ቀላ, የዓይኔ ዙሪያ አብጦ ያሳብቅብኝ ነበር. ተከዝኩ. እንደሞቱት አባት, እናት, ወንድም እህት ዘመዶቼ ለኢትዮጵያ የሓዘን ሲቃ እየተናነቀኝ እርሜን አወጣሁ. ኢትዮጵያ ምን ነካሽ ብዬ ምርምሬን ቀጠልኩ . በግጥም ብጽፈው ይሻል ይሆናል ብዬ ጀምሬው እንዳለሁ የመንግሥት ሰዎች በርብረው የግጥም ጅማሬዬንና የምርምር ማስረጃዬን ቀሙኝ. አንጀቴ ተቆርጦ ውስጤ እንደ ጅማት እርር ሲል ለማንም ሳልነግር ውስጤ ብቻ ነበር ሐዘኔን የሚያውቀው. (World TV) ጦቢይን ሳዳምጥና ሳይ ተስፋ ሰጠኝ. የቆሰለውን ልቤን, የአረረውን አንጀቴን, በሓዘን የተከፋውን ስሜቴን በተስፋ ክኒን እንዲያገግም ረዳችሁኝ. ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው. በርቱ ወገኖቼ. የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ.

  • @teshometilaye-h6i
    @teshometilaye-h6i 28 дней назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ!

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 Год назад +15

    ጌታ ይባርክሽ ንገሪልኝ ይሄ ነው ሀቁ እምዬ ሚኒሊክ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад +3

    ማን ብዬ ልሰይምሽ ምንስ ብዬ ......የሙሃሙድን ላንች መታሰቢያ ይሁንልሽ። ከማፍቀሬ ከማድነቄ የተነሳ ምስጋናም ያንስሻል እድሜሽ ከጤና ጋር ይርዘም።

  • @dj97610
    @dj97610 Год назад +3

    ምርጥ ❤ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Год назад +25

    በምን ቃላ ልግሰፅሽ ባጭሩ ልዩ ነሽ 👏👏👏❤❤እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭
    ብርክ በይልኝ ድንቅ ችሎታ🥀🥀 እናመሰግናለን🙏💚💛❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +11

    ኩራት የሆነ ትውልድ ስናይ ! እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +6

    ስንት ንጉስ ሄደ
    በዋዛ ፈዛዛ
    ሚኒሊክ ብቻ ነው ሞቶ የሚገዛ ።
    አቦ ትቺያለሽ የኔ ወርቅ ።

  • @EstifanosEshetu-c9f
    @EstifanosEshetu-c9f 7 месяцев назад +1

    በጣም ተመችተሽኛል በርቺ ከአይን ያውጣሽ

  • @kaleabtamirat3716
    @kaleabtamirat3716 Год назад +1

    አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ እንዴት እንደምገልፅሽ እራሱ አላውቅም ብቻ የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Год назад +1

    በሀገሬ ተስፋ የማልቆርጠዉ ይህን ሚዲያ ሳይ ነው ፣ እግዚአብሔር ዳግም ያስበናል

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 Год назад +1

    የእምዬ ምኒልክ እናት የገለፅሽበት መንገድ እጅግ ይገርማል በርቺ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Год назад +13

    አንቺ ጀግና ነሽ 👏👏❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +1

    ጥበብ በዚህ ልክ እዉነታዉን ሲገልጽ ማየት ደስ ይላል " ጦብያ " ድንቅ ዝግጅት
    ድንቅ ስራ ነዉ እህቴ ! ከ ግሩም አጃቢዎች ጋር

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Год назад +3

    እምዬ ምንሊክ አቤት ሀገርህን ብታያት እኮ! በጠና ተማለች:: እባክህን ወዳምላክህ እና ወደአምላኳ ፀልይላት እንዴት ስቃዩ አንደበዛባት!!!አንጀት ትበላለች ሀገሬ!!!!!

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህታችን😘😘😘

  • @genetg2956
    @genetg2956 Год назад +6

    ዋው !!!!! እጅግ በጣም ጎበዝ !!! ኣምላከ ዳዊት ይባርክሽ !

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d Год назад +4

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ እህቴ።
    ስማ አንተ ማንነትህን ክደህ ይሁን ጠፍቶብህ አልያም በውሸት የታሪክ ውዥንብር ውስጥ ለተቀበርከው የዚህ ዘመን ትውልድ ክህደት ላበዛከው ወንድሜ እውነቱን መርምርና የዛሬ የአንተን ታሪክ መስራት ትተህ በሌለ መስመር ሄደህ መሰረትና ማንነትህን ከማንም ሰላቶ ሳያቀላቅል ላኖረልህ እምየ ምኒሊክ የዛሬ የስልጣኔህና ከአለም እኩል ላደረገህ የመሰረት ቀያሹን እምየ ሚኒሊክ የሰራልህን ታሪክ አምብበህ ማወቅ ካልቻልክ ይሄን አይተህ ቆም ብለህ ማንነትህን መርምር ይጠቅምሃል።

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +4

    የንጉሶች ንጉስ ሚኒሊክ የአለም የጥቁሮች፡ነፃ አውጪ

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад

    ጀግና ኢትዮጲያዊት ነሽ,ታሪክ አዋቂ

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Год назад +6

    አዎ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሰ ነው ❤❤❤❤

  • @tigistpawulos9791
    @tigistpawulos9791 Год назад +5

    ፈጣሪ የጥበብን ካባ ያጎናጽፍሽ!
    ክበሪ እንወድሻለን ታሪክ❤

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Год назад +1

    አንች ትለያለሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏 ጥበብን ለጥበበኞች ስጧቸው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fbzt62
    @fbzt62 Год назад +2

    ስለ ስራሽ የምሰጠው አስተያየት የለኝም ትችያለሽ🙏💐
    እግዚያብሄር ይጠብቅሽ🙏🙏

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Год назад

    ስምን ማን ያወጠዋል አሉ "ታሪክ አሉሽ" እውነትም ታሪክ ዘርሽ ይባረክ!!! እንደሰናፍ እስከሚወጣላቸው ደጋግመሽ ጠራሽላቸው ተባረኪ።

  • @leulmintwab4787
    @leulmintwab4787 Год назад +19

    ምን እንደምልሽ አላዉቅም ብቻ ግን ጥበብ እና እዉነት የሰራሽን ትክፈልሽ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад

    ምርጥ ድንቅ የጥበብ መምህር ነሽ
    አዎ ንገሪያቸው እርር ድብን ይበሉ ታሪክ ጠል አተላወች

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Год назад

    እህ እንዴት ድንቅ ውብነሽ ለካስ ትውልድ አለ ሀገሩን የሚወድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @gech3675
    @gech3675 Год назад

    ጀግና ነሽ የጀግና ልጅ በርቺ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @anteneh9025
    @anteneh9025 Год назад +3

    እሠይ አለማወቅን አደማሽልኝ እናቴ ተባረኪ።

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Год назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርሽር ከዚህ በላይ ብዙ ትሠሬያለሽ በርቺልኝ ታናሿ እህቴ በርቺ ፀጋው ይብዛልሽ።አሜን ፫ግዜ ተባረኪ።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Год назад +2

    አለ ተስፋ ሰጭ ትውልድ ❤❤❤❤
    ለአረም ትውልድ ንገርያቸው።

  • @yalewtarekegn7805
    @yalewtarekegn7805 Год назад

    ልጃችን እህታችን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን። እምዬ ምንይልክ ሁልጊዜም የጀግና ጀግና ንጉስ ነህ !!!

  • @aledwake
    @aledwake Год назад +4

    Arts TV best of best Media with Mesrak and kebre journalist in Ethiopian Media ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tadesse7205
    @tadesse7205 Год назад

    ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው። ለዘለአለምም ።በሞቱ እንኳን በህይወት ያሉትንና የሚጠሉትን በፍርሃት የሚያንቀጠቅጥ የጀግኖች ጀግና።

  • @birukmengistu1433
    @birukmengistu1433 Год назад +1

    ታሪክ አስተራየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ።ጀግና የኢትዮዽያ ልጅ አገሬ ታማለች በጭንቀቷ ሰዓት አንችን ሳይ ደግሞ ሀኪሟን ያገኘች ስለሚመስለኝ እዕናናለሁ። በዚህ አጋጣሚ ጦቢያን እና አንፆ ያሳደጉሽን ቤተሰብ ሳላመሰግን አላልፍም።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +3

    ሚኒሊክ ሁሌም ንጉስ ነው!!❤❤❤

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Год назад +3

    እምየ ሚኒልክ ዛሬም ሁልግዜም ንጉስ ነው።

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Год назад +9

    በኦሮምኛ ይተርጉምላቸው ለነጫላ መቼም ትምህርት ቤት አናታቸው ላይ ቢሰራም አይገባቸውም ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ኣዲስ አበባም የአዲሰ አበቤዎች ናት አራት ነጥብ

  • @etetukeberesellassie4386
    @etetukeberesellassie4386 Год назад

    ምን ላድርግሽ በአንቼ በዚህ እድሜሽ ይህን ያናገረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው !!!!!!!!!

  • @martaylima3928
    @martaylima3928 Год назад +3

    ታሪክ አስተሪየ ብርሃን ብዙው ማለት ይቻልነበር ምንአይነት ቃል ሊገልጽሽ ይችላል በቃ ትችያለሽ
    የፍቅርን ጥግ በጥበብ አየናት

  • @onelove8659
    @onelove8659 Год назад +2

    እህቴ: ትወናሽ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በጣም አጋነሽዋል:: የአፄ ሚኒልክ ንግስና አንቺ ባልሽው ልክ የሚገፅ አይደለም:: ኢትዮጵያ በነገስታት ንጉስ: በጌቶች ሁሉ ጌታ: የህያው እግዚአብሔር ልጅ በሆነው እየሱስ ክርስቶስ የምታምን ሀገር ናት:: ከምድር እስከ ሰማይ ባለ የንግስና ክብር የሚገለጠው ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: እንቺ በገልፅሽው ልክ ሚኒልክን ማሰብ ጤማ ነው ብዬ አላምንም:: እኚን መልካም ሰው ባልተገባቸው ልክ በገለፅናቸው ቁጥር እግዚአብሔርን እንዳናሳዝን እና እንዳናስቆጣ እፈራለው::
    አፄ ምኒልክ ለእኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር: የንጉሥ ባሪያ የሆነ: የነገስታት ንጉሠ በሆነው ጌታ አምላክ እግዚአብሔር የተመረጠ እና በኢትዮጵያውያን ሀገር የመሪ ዙፋን ላይ የነገሰ ንጉስ ነው:: በኢትዮጵያ የንግስናው ዘመን ለካናወናቸው በጎ ነገሮች እና ብርቱ ተጋድሎዎቹ ያለኝ ክብር እና አድናቆት በጣም ብዙ ነው:: ይሁን እንጅ ከተገባው ልክ ባለፈ ክብር ልንሰጠው አይገባም::

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Год назад

    ታሪክ ታሪክን ስትተርክ ጣዕሟ ለዛዋ ኢትያጵያ . . .

  • @ZewduAlex
    @ZewduAlex Год назад

    ታሪክሻ በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን የምስራቋ ኮኮብ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад +1

    አቺን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአቤሔር አምላክ አብዝቶ ይጠብቅሽ አቺን በክፉ የሚያዩ አይኖች ይታወሩ የእምዬ ሚኒሊክ አምላክ ይጠብቅሽ እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ዛሬም ሞቶ የሚመራ እምዬ ሚኒሊክ ነው

  • @behailutakele
    @behailutakele Год назад +3

    Exactly he was hero in Africa. My father minilk rip.❤👋💪

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 Год назад +1

    ምን ብዬ ልግለፅሽ? እንዳው ምን ልበልሽ?
    በዕንባዬ ነው የመረኩሽ!!
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልሽ !!!
    ከአገረ አሜሪካ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад +2

    ሚኒሊክ ነው ዛሬም በመንግስቱ ማይረሳ ኦ ሚኒሊክ ኦ ኦሚኒልክ ኦ

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Год назад

    ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ

  • @anteneh9025
    @anteneh9025 Год назад +1

    የጀግና ልጅ ጀግኒት!!!

  • @eyerusalembriuk1275
    @eyerusalembriuk1275 Год назад +14

    What a beautiful show thank you 🙏 we Ethiopian we need to read history and we need to stand together. I hope 🤞 one day my country will get a break from all this.

  • @AfricaKebede
    @AfricaKebede Год назад

    እውነት ቢዘገይም እውነት እውነት ንው እግዛብሄር ሞገስን ይስጥሽስሽ እህትዬ

  • @asterdesalegn2556
    @asterdesalegn2556 Год назад +4

    ተባረኪ! አቦ!!!!❤❤❤

  • @hagerbet6711
    @hagerbet6711 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !

  • @asteremiru8235
    @asteremiru8235 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው የምታስደሰችው እሰይ እንኳን ኢትዮጵያ ሆንሽ ኮራንብሽ

  • @derejedereje630
    @derejedereje630 Год назад +2

    የኔ ጀግና ነሽ ታሪክዬ

  • @WeynshetTesfaye-f2z
    @WeynshetTesfaye-f2z Год назад +6

    God bless and protect You.

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 Год назад

    ምን ብዬ ልግለጽሽ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Год назад

    ተባረኪልኝ ትውልድ አይጥፉ በእውነት!!!!

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 Год назад +2

    እግዝአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Год назад

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከዐይን ያውጣሽ ኑሪልኝ

  • @Bayush21
    @Bayush21 Год назад +9

    እግዚአብሔር እም ልክ ይጠብቅሽ እኔ እህት

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ Год назад +1

    ተባረኪ የኔ እንቁ እህት አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ፡፡

  • @blenfikade9303
    @blenfikade9303 Год назад

    ኦኦኦኦኦኦ ሚኒልክ አዲስ አበባ አዲስ አበባ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад

    ባለብዙ ተሰጥዖ ድንቅ ልጅ ነች

  • @abrhamyeshita8121
    @abrhamyeshita8121 10 месяцев назад

    እግዛብሔር ይጠብቅሽ በውነት

  • @getachewaragie5020
    @getachewaragie5020 Год назад

    ምርጥ ልጅ ተባረኪ

  • @almaz1219
    @almaz1219 Год назад

    ምርጥ እንቁ የምንልክ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @MekeberiaMekeberia
    @MekeberiaMekeberia Год назад

    ፈጣሪ ከዚህም የበለጠ እውቀቱን ይስጥሽ

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Год назад

    ኢሄ ድንቅ ስጦታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ

    ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Год назад +1

    እመብርሀን ትጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @freahiwota8864
    @freahiwota8864 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @suesue1199
    @suesue1199 Год назад +2

    በጣም ነው እምወድሽ የእኔ እህት ተባረኪ

    • @tenuabe2327
      @tenuabe2327 Год назад

      የኔ ጀግና ምን ልበልሽ

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад

    እንደ ስምሽ " ታሪክ" የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Год назад +2

    Menelik is a king in people's heart forever🔥

  • @Abay365
    @Abay365 Год назад +2

    ተባረኪ!🙏🙏🙏

  • @azahelmillion3728
    @azahelmillion3728 Год назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እውነት መቼም አይሸነፍም

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Год назад

    ዋው አስደናቂ ትወና አስደማሚ መልዕክት

  • @FekereteGeberyele
    @FekereteGeberyele Год назад

    ጀግናየኢትጰያአዊነሺ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Год назад +4

    አገላለፅ ዋው❤

  • @teghestshemilis6384
    @teghestshemilis6384 Год назад +2

    ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል❤❤❤

  • @eke1914
    @eke1914 Год назад

    King minlk our nationa super super hero 🙌 👏 ❤️ 💙 ♥️

  • @abrhamyeshita8121
    @abrhamyeshita8121 10 месяцев назад

    ❤❤❤ ግሩም ድንቅ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Год назад +1

    Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 Год назад

    ኢች ናት እውነተኛዋ ኢትዮጵያ

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 Год назад +5

    Wow …Amazing

  • @missmariam9273
    @missmariam9273 Год назад

    Kudos! ትችያለሽ፤ ከወኔ ና ሀገር ፍቅር ጋር።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Год назад +1

    Wow, amazing!!! God blessed your familys forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад

    አቤት ጥበብ ስወድሽ ተባረኪ

  • @woine123
    @woine123 Год назад +1

    ጀግና!!! እንዴት ምን ብዬ ?ስሜቴን መግለፅ አቃተኝ :: ለካስ እውነትን ማንም አያጠፋውም::

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Год назад

    God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤

  • @abby8509
    @abby8509 Год назад

    ጀግኒት ሚኒሊክ ሞቶም ሁሌም ስማቸው ከፍ ያለነው አሁንም በሂወት ያሉ ያሀል ነው የሚሰማኝ💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 አዳሜ ወደድክም ጠላህም ቢመርህም ዋጠው