ልጆች ለምን ምግብ አንበላም ይላሁ አይረን እንዳያጥራቸው ምን አደርጋለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ተመልካቾቼ ዛሬ ደግሞ ለልጆችችን አይረን ያለውን ጥቅምና እንዴት እንስጣቸው የሚለውን ይጄ መጥቻለሁ እንደምትወዱአ እንደሚጥቅማቹ ተስፋ አደርጋለሁ
    አመሰግናለሁ።
    ባብዛኛውን መረጃ የማገኝበት ቻናል ለወላጆች ጠቃሚ
    • Mon enfant ne veut plu...
    የሀበሻ ዮቱበሮች የምከታተላቸው የምግብ ዝግጀት ቻናሎች
    መኣዚ ኪችን
    • Healthy Spinach and ca...
    ንግስተ ሳባ
    • 📌የልጆች ምግብ አሰራር//ምሳ-እራት...
    ኢትዮ ስፓይሲ ዲሽ
    • How to make vegetable ...
    ሁስኒ ቻናል Husni chanal
    • Video
    በጣም ደስ ይሉኛል ተከታተሏቸው
  • НаукаНаука

Комментарии • 34

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 года назад +1

    ክሬሙ ምንድነው ?

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад +1

    Welcome Yene konjo ይህን አስተማሪ ቪዲዮሽን ናፍቄዉ ነበር.እዉነትሽን ነዉ ልጆቻችንን ስናሳድግ የምናረጋቸዉ ነገሮች ስርአትና ደንብ ሊኖራቸዉ ይገባል.ጎበዝ እናት እደሆንሽ አያስታዉቃል በርቺ .ገና ብዙ እጠብቃለን.የምግብ አሰራርሽንም ወድጄዋለሀ አዲስ ነገር ተምራለሁ.ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ.ያለሽን እዉቀትሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 😍❤️👏🏼👏🏼👏🏼

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you so much for watching yene konjo you are so kind i love your comments 😊❤

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏 በርቺ ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ከወደድሽን ቆይተሽ ቤተሰብ ሁኝን

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 3 года назад

    Ebakish wd chanalen subscribe argilign befetar enem bemilashu betamagninet beteseb aregalewo berch fetar yirdash chanalish astemer nw

  • @lalatesfaye6639
    @lalatesfaye6639 3 года назад +1

    💕💕 ጥሩ መልዕክት ነው ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሽኝ በተለ አይረን ለልጆች ወሳኝ ነው የኔ ውዶች ሥላየሆቹ ደሥ ብሎኛል ተባረኩ 😘😘😘

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Betam amesegnalehu Lalaye selayeshiwe des bilongal ❤❤🙏🏿

  • @ethiospicydishes926
    @ethiospicydishes926 3 года назад +1

    Very helpful keep it up..thank you for sharing

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you so much for watching my beautiful ❤🙏🏿

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 года назад +2

    Nice enfo thank you for sharing dear

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Thank you for watching yene konjo i mention your channel on my description box too 😊❤

    • @Pictureperfect30
      @Pictureperfect30 3 года назад +1

      @@empowerherqueen oh 🤗 thanks a lot ❤️

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 года назад +1

    Masa Allah btam newe ymymerwe lgatse btam ymameralu masa Allah Allhaysdglse

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ቪድዮ የኔ ቆንጆ ትንትን አርገሽ ነው ያቀረብሽልን /ኪንዋ /ሞክሬው አላውቅም እነግርሻለሁ ሞክሬላት 😋 የመጨረሻውን አብሶ ወድጄዋለሁ እድግ ይበሉልሽ ማሬ አመሰግናለሁ በጣም🙏💓

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      አሜን ሰላምዬ ሞክሪው በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 3 года назад +1

    Well informative content berchilegn mare.

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you so much for watching yene konjo ❤❤🙏🏿

  • @arufkrr1802
    @arufkrr1802 3 года назад +1

    Thank you so much sister it's helpful

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you for watching im glad you find it helpful 🥰👍

  • @saitnae9569
    @saitnae9569 3 года назад

    Wow, my dear it helps alot
    May GOD bless you and your family
    Keep it up!

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Anen 🙏🏿 Thank you for watching yene konjo im glad you find it helpful 💗💗💗

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 года назад

    እንዛመዶ

  • @betelihemketema7859
    @betelihemketema7859 3 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠሽን እውቀት አትጥፊ በተቻለሽ አቅም ቶሎ ቶሎ ለመምጣት ሞክሪ እወድሻለው እህቴ❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ቤቲዬ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ? ስራ በዝቶብኝ ነው የጠፋሁት ሰሞኑን አልጠፋም እሺ ስላየሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ቤትዬ

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 года назад +1

    I Am 🙋🙋