የመጀመርያ ጊዜ ፈረንሳይኛ በቤቴ ስለምድ የጠቀሙኝ 5 ነገሮች፡how i learned french at home

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ናችሁ ዛሬ በትንሹ እንዴት ፈረንሳይኛ ቋንቋን እንደለመድኩ ላጋራችሁ ፈልጌ ነው እንደሚጠቅማቹ ተስፋ አደርጋለሁ
    አመሰግናለሁ።

Комментарии • 84

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 месяца назад +2

    ጎበዝ ፈረንሳይኛ በጣም የምወደው ቋንቋ ስለሆነ በየቀኑ ከዩቱዩብ ላይ የተለያዩ ቪዲዮዎችን አዳምጣለው አጋጣሚ ሆኖ ያለውበት አገር ፊኒሸኛ ተናጋሪዎች ናቸው ከባለቤቴ ጋር ግን የማወራው ጣሊያንኛ ነው ለፈረንሳይኛ ቋንቋ ልዩ ፍቅር ነው ያለኝ Merci pour ton conseil🤩

  • @AdisuGebri-pz4fm
    @AdisuGebri-pz4fm 2 месяца назад +1

    በአምስት አመት 3ልጅ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 3 месяца назад

    ጎበዝ ነሽ ግን እኔ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እንዴት ብዬ ልልመድ መልሽልኝ እባክሽ ሲመችሽ

  • @emushaking2757
    @emushaking2757 2 года назад +2

    በጣም መልካም ነዉ ግን የበለጠ ፍሬንች ለርን ፖስት ብታረጊ ጥሩ ነዉ በርቺ

  • @maymunasayid-gx3zp
    @maymunasayid-gx3zp 7 месяцев назад

    ❤❤ማዳሜፍረንሳውይነችእናትሳደባለችአንዳንድግዜባውቅናብመልስላትእላለሁ

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx 4 месяца назад

    አናመስግናለን አለን አህታችን ❤️❤️❤️❤️

  • @natimamnati9946
    @natimamnati9946 Год назад +1

    ስለፈረንሳይ ስደት አንዳንድ ነገር ንገሪኝ ብንመጣ ትቀበለናላች ምን ችግርአለ መተን እጅብንሰጥ ችግርአለው በናትሽ እርጂን

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 2 месяца назад

    Kanchi lemenetsaser sayhon lawq new yegebahut

  • @betelihemketema7859
    @betelihemketema7859 3 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን እዲሁም ከመላው ቤተሰቦችሽ ጭምር መልካም በዓል ይሁንልሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ🙌🏽🥰

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Amen yene mare Beteye beselam new yetefashiwe ?

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ከነመላዉ ቤተሰብሽ ጋር.በጣም እናመሰግናለን ያለሽ ኤክስፒሪያንስ ከኛ ጋር ስላካፈልሽን.የሚገርምሽ ነገር እኔ ጀርመን ሀገር ነበር ምኖረዉ እናም ቋንቋዉን ለመማር ከትምህርት ቤት ዉጪ በጣም የረዳኝ ነገር የጀርመንኛ ቲቪ እዲሁም እዳንቺ ፊልምን ማየት በጣም እረድቶኛል.እዲሁም ከሀገሩ ሰዋች ጋር ብዙ ግዜዬን በማሳለፍና የማዉቀዉን ቃላት ካለማፈር ነበር የማወራው .እናም ይሔንን በማረጌ በስድስት ወር ዉስጥ በጣም ትልቅ ለዉጥን አምጥቼ ፈተናዉንም አልፌለሁ እልሻለሁ🤗እናም የማናቀዉን ቋንቋ ለመማር ከፈለግን እንሳሳታለን ወይም ሰዉ ምን ይለኛል ትክክል ካልሆነ ብሎ ማሰብ አያስፈልግም. የምናቀዉን በመናገር የማናዉቀዉንም በመጠየቅ ቋንቋችንን ማዳበር እችላለን.እደሁሌዉም ስለጠቃሚ ምክርሽ እናመሰግናለን የሀገር ልብስሽን ወድጄዋለሁ🤗❤️❤️🥰

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Enkuan abro aderesen Meaziye 🥰 oh i didn't know you were in Germany ,deach language is also spoken in this country and i think is not easy but you did a great job and you use the best method to learn well done yene konjo 🥰 thank you for the dress 😍

  • @MullercrcrcrMullercrcrcr
    @MullercrcrcrMullercrcrcr 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @WubitBekele
    @WubitBekele 8 месяцев назад

    ምን የሚል ፊልም ነው ያየሽው

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 года назад +4

    5 ቋንቋዎች በጣም ደስ ይላል የኔ እህት🥰🥰

  • @mekdesabebe4724
    @mekdesabebe4724 3 года назад +2

    Wow that's great experience well done am gone tray !Mercy

  • @ResteSesi
    @ResteSesi Месяц назад

    ናመሰግን አለን❤

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 года назад +3

    Enkuan adresesh konjo Arabinga memar efelgalehu I hope this tips helpful for any Language learners So I’ll definitely try it ❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you yene mar yes it will work for all languages 🙏🏿💗

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ Год назад +1

    በ2 አመት ከእራስ ተርፎ አስተርጓሚ ዋው ሴ ቢያ👍

  • @yabseratadese8878
    @yabseratadese8878 3 года назад +2

    Gobez yene konjo gena kanchi bezu entebekalen berchi 👏👏👏👏

  • @BerhaneNegat
    @BerhaneNegat 2 месяца назад

    Bartalen

  • @GOONMOTORSPORT
    @GOONMOTORSPORT 3 года назад +2

    Salut c'est bien, il faut être motivé, le Français est difficile 👍
    J'aimerais apprendre l'ahmarique 🤗

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Salut ,exactement la motivation est la clé, pourquoi pas c'est bien d'apprendre l'amharique aussi bravo

  • @Mama-on8bx
    @Mama-on8bx 3 года назад +1

    በጣም ተምሬበታለሁ ያልሽው ትክክል ነው ለመልመድ ከብዶኘል ትምህርት ቤቱን ጠልቸዋለሁ ከሱ ይልቅ የህፆናት ፊልም ይገባኘል ራአዲዩ ዜና መስማት እባክሽ ቀጥይልኘ ፈረንሳይኘውን 👍ሼር ሰብስክራይብ 👍👍👍😘

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      ስላየሽው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ በቀጣይ ያግዛሉ የምላቸውን ነገሮች ሼር አደርጋለሁ

  • @selamawitmisganaw8340
    @selamawitmisganaw8340 2 года назад +2

    Merci beaucoup de nous avoir partagé votre expériences. Je vous encourage de continuez ce que vous faites. Moi aussi j'habite en France depuis 2018, maintenant je travail comme interpreteriat, néanmoins je continue travailler mon français. Même si j'atteins le niveau B2, ça n'a jamais était suffisant. Comme vous le savez français n'est pas une langue facile,mais je crois que on y arrivera. Bon courage!!!!!

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  2 года назад +1

      oh oui le français est une langue très difficile .bon travail c'est super de travailler en si peu de temps. bravo merci beaucoup d'avoir regardé ma vidéo 🥰😍

  • @robamulugeta117
    @robamulugeta117 2 года назад

    የኔ አስታወይ ምን መስለሽ ከ ኢትዮጵያ ነው ማነግርሽ እነ የመማር ፍላጎቱ አለኝ እድሜ ገነ 22 ነው እነ ብማር ምን ይክል ይጣቅመኛል ማለት ለውደፊቱ ስር ም ሆነ ሌላ ነገር ላማግኝት ችላለው please እስኪ ትንሽ ምከሪኝ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад

    ከኢቶጵያ ድክሺነሪ አምጥቸ ሳየው ብዙ የተሳሳተትርጉም በስተ ት ነው የተተረጎመው እርዳታ ያስፈልገኛን ለመልመድ

  • @GameAdi-ih2nb
    @GameAdi-ih2nb 3 месяца назад

    tanky sestuar

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 Год назад

    በመጀመሪያ ላመሰግንሽ እወዳለሀኝ ዋናው ፍላጎት ነው ልክ ነሽ

  • @khiraman3855
    @khiraman3855 2 года назад +1

    ሰላም እህት እባክሽን ቋንቋቸው ለመረዳት በጣም ከብዶኛል እና እዚህ ከመጣው ገና 1 ወር ከሳምንት ነው የመጣዉትም አክሴፕት አርገውኝ ከ ግሪክ ነው ያመጡኝ እና እዚህ ከመጣው መማርም ሆነ መስራት አልቻልኩም ምክኒያቱ ሶሻል ወርከሬ መጀመሪያ ወረቀት መጨረስ አለብህ ብለውኛል እና መማር ማወቅ በጣም ነው የምፈልገው ያለሁበትም ቦታ ሀበሻ የሚባል አላየሁም እኔ ያለሁት ሬምስ ነው እና እባክሽ ልትረጂኝ ትችያለሽ ?

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  2 года назад +1

      ሰላም እንዴት ነው ? በጣም ይገባኛል መጀመርያ ስንመጣ ያስጨንቃል መቼም የምንለምደው አይማስልም አይዞን 1 ፡ ሀበሻ አለመኖሩ በጣም ትልቅ እድል ነው ምክንያቱም በአማርኛ ብቻ ስለሚያዋሩ ምንም ለውጥ አናመጣም አካባቢህ ያሉትን ፍሬንች ተናጋሪዋች ጋር ምቀራረብ ያለብህ በግድ በምልክትም ቢሆን ጎረቤቶችን የሚያስፈልግን በመጠየቅ ፡ የራሳችን ቋንቋ ስላልሆን ማሳሳት አትፍራ 2 ትምህርት ቤት ቶሎ አለመሄድ ትልቅ እድል ነው ምሳሌ ልንገርህ ኩዋስ ለመማር ብትፈልግ ት/ት ቤት ሄደህ ከምትማርና መሲ በአካል መጥቶ ቢያስተምርህ በየትኛው ቶሎ የምትለምድ ይመስልሁል? ይሄም ያው ነው ትምህርት ቤት ሄደህ ቮቻቡለሩን ሌላውንም ከመማርህ በፊት ከሰዎች ጋር በማውራት ፊልም በማየ ተማር አሁን 3 ቅድሚያ ከ 100 የ 20 % ላይ ትኩረት ማድረግ ለምሳሌ ቅድሚያ አሁን የሚያስፈልጉንትን ቃላቶች ላይ ትኩረት ማድረግ ባንዴ ሁሉንም ለማወቅ ሳይሆን በ ቀን 1- 2 መግባቢያዎችን መማር ለምሳሌ በለት በለት የምንጠቀማቸውን ቃላቶች በ አማርኛ መጻፍ ከዛ እነሱን መማር ፡በተረፈ አይዞን

    • @khiraman3855
      @khiraman3855 2 года назад

      @@empowerherqueen eshi amsgnalew

  • @edenbeyene920
    @edenbeyene920 3 года назад +2

    Sis really interested you are so amazing 👏 😍 person good job.

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Thank you yene wed 🥰 Happy mother's day you are the most humble loving mother i ever seen 🥰

  • @ethiospicydishes926
    @ethiospicydishes926 3 года назад

    እንኩአን አብሮ አደረሰን ማሬ ሁሉ ነገርሽ አስተማሪ ነዉ እንዴት እንደ ማመሰግንሽ አላውቅም በጣም ሞቲቬት አርገሽኛል ቋንቋዉን ለማወቅ...
    ፈረንሳይኛ የራስ ጥረት የሚፈልግ ቋንቋ ነው ትክክል ነው። Merci beaucoup

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 года назад +3

    እንኳን አደረሰሽ ማሬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በደምብ ማዳበር የምፈልገው እንግሊዘኛዬን ነው ቀጥሎ 😎 ትግረኛ እሰማለሁ እሞክራለሁ ጎበዝ መሆን እፈልጋለሁ 😉 አመሰግንሻለሁ ❤

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Enkuan abro aderesen Selameye yehe lehulume kuankua yemitekem new ena mokeriwe 🥰

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад +1

    በርቺልኝ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ሁሉን አሟልቻለሁኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад

    እኔ ያለሁት ፈረሳይ አንጀ ወይም ነት ክፍለሀገር አንጀ ነው ሶስትአመት በላይ ሆነኚ ከበደኚ

  • @davednuguse2454
    @davednuguse2454 2 года назад +1

    ስለ ትህትናሽን ኣመሰግናለዉ እህቴ

  • @DawitAbiel
    @DawitAbiel 9 месяцев назад +1

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @hailegirema8714
    @hailegirema8714 3 года назад +1

    Ene kemtawe 7were new motive alenbergheme endaleshewe motives wesaghe new Teru morale new mercies

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Yes my dear motivation is the key, thank you for watching please share with friends 💗

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад +1

    አቺእህቴ እኔ መልመድ ከበደኚ ምን ላርግ

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  2 года назад +1

      ruclips.net/video/vGC7RhigptI/видео.html ruclips.net/video/fE5PJ3rDp-k/видео.html ሰላም አይዞን ይገባኛል በጣም ከባድ ቋንቋ ነው እስኪ እነዚን ቪድዮዋች እያቸው አሌክሳ ጎበዝ ናት ስታስተምር እና ተከታታይ ፊልም ማየት ይረዳል

  • @salemmengistu8601
    @salemmengistu8601 3 года назад +1

    Betam amesegnalehu ehete eski teketatay film ena show yalebet channel tekumign a2 level ahun lichetes new gen mawerat brtam kebedognal betam

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      ruclips.net/video/DP_X5WJMQ28/видео.html
      ruclips.net/p/PL6ZpTrwTxr5LyOYMOl5g80MADkpdjCHaz
      amesegnalehu selayeshiwe des bilongal share argiwe lemitawekiwe sew

    • @salemmengistu8601
      @salemmengistu8601 3 года назад

      @@empowerherqueen yene kin asabi betam amesegnalehu share aregeealegu luxumbourg french yesera kuankua new ena betam techegerealehu betayi

  • @semedosiraaj9094
    @semedosiraaj9094 3 года назад +1

    Merci

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uq Год назад

    Which lipstick do you use ?

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 года назад +1

    በጣም ተምራልሽ በርችልኝ መልካም በአል

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Awe betam amesegnalehu melkam beale lanchime .🥰

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 года назад

    እህቴ ፍራስ አስጠፊኝ

  • @tabe8726
    @tabe8726 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @temayob906
    @temayob906 2 года назад +1

    እረ ጠፋሽ ነብሴ 👍

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  2 года назад

      አለሁ ትምህርት ስለጀመርኩ ነው ሰሞኑን ደም የግማሽ ሴሚስተር ፈተና ነበረብኝ ለዛ ነው በቅርቡ ብቅ እላለሁ 🥰

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад

    ጠፍተሻል የኔ ቆንጆ.በሰላም ነዉ ብዬ አስባለሁ ❤️🤗🤗

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Weyne meaziye selsebshinge amesegnalehu yebeteseb chiger getmonge new mare bemin engnage telgram lay algengehushem

    • @Solzna
      @Solzna 3 года назад

      @@empowerherqueen የቴሌግራም ስሜና የዩቲዩብ ስሜ አንድ ነዉ በዛ ፈልጊኝ.ካልሆነ ያንቺ የቴሌግራሙ ስም እዚህ ላይ ጻፊልኝ ❤️

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      አላገኘሁሽም የኔ info mom habesha new

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад

      Instagram lay tefeleshalehu

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 года назад +1

    Wow በጣም ጎበዝ

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 Год назад

    በጣም ጥሩ ምክር

  • @lalatesfaye6639
    @lalatesfaye6639 3 года назад

    😍😍 እንኳን አብሮ አደረሰን ደሥ የሚል አቀራረብ ነው Merci 👍👍

    • @empowerherqueen
      @empowerherqueen  3 года назад +1

      Happy mother's day yene konjo betam yemtgermi gobeze enat nesh berchilenge 🥰

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏amen (3)

  • @bellanat3707
    @bellanat3707 3 года назад +1

    Thank u beautiful

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 2 года назад

    T Y S M

  • @eyachewteketay-xq8jo
    @eyachewteketay-xq8jo Год назад

    merci beaucoup !

  • @samstwentyone5268
    @samstwentyone5268 2 года назад

    Amen

  • @hailegirema8714
    @hailegirema8714 3 года назад

    Mercies

  • @betibeti409
    @betibeti409 4 месяца назад

    ባልሽ ነጭ ነው አደል ? ምን አልባት ያ በጣም ይረዳል ሁሌ ስለምታወሪው በርቺ ጎበዝ ❤❤❤

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 года назад

    Watching 😍😍😍😍😍😍